እንዳታገባ! የዝችን አይነት ሴት በፍጥነት ራቃት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 245

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 ปีที่แล้ว +216

    እስኪ ያሰያውን ንግግር እንዳኔ ስምጥ ብሎ የሚሰማው በለይክ

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 ปีที่แล้ว +3

      እኔም

    • @rahmabintseyum1549
      @rahmabintseyum1549 ปีที่แล้ว +6

      ወላሂ ሰያዉ 24 ባዳምጠዉ የማይሰለች ምክር አላህ ጀዛዉን ይከፈለዉ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን አሚንን

    • @Mema-youtube
      @Mema-youtube ปีที่แล้ว +5

      እኔ እቢሰለሁ

    • @ekiramamenu4835
      @ekiramamenu4835 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ማውራት እወዳለሁ ወረኛ ነኝ

    • @rahmabintseyum1549
      @rahmabintseyum1549 ปีที่แล้ว +1

      @@Mema-youtube እስቲ ቤትይ ይፈተሽ እና ፍርዱን ለኛ ተዉ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +50

    *ቀጣይ ለእኛ ለሴቶች ደግሞ የማነገባቸው ውንዶችን ጥቀስልን👍👈*

    • @AaAa-yd5zw
      @AaAa-yd5zw ปีที่แล้ว

      በትክክክል

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว +1

      ተጠቅሷል እኔ የምመክርሽ ግን በራሱ የማይታማመን ከአንች ገንዘብ የሚፈልግ ወንድ እራቂ በሀሳብው የማፀና የሚወለውል ወንድ እራቂ

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +1

      @@aminamohammed3808 ማለት እስኪ በደንብ አስርጂኝ 🤔

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว +3

      @@ekramyimam4895 በኢኮኖሚ አንችን ድጋፍ የማይፈልግ ጠንካራ የሚሰራ አላህን የሚፈራ በሴት ብር የሴት ድጋፍ ከለመደ አንች ሲደክምሽ ማን ሊያስተዳድራችሁ ነው ለአንችም ቢሆን ለልጆችሽ የሚጠቀቅም ጠንካራ ወንድ አግቢ ጭቃ መራጊ ቢሆንም ሰርቶ የሚበላ ሁለተኛ ዛሬ ያወራውን ቃል የገበሰልሽን በቃሉ የማይገኝ ወንድ እሱም ጡሩ አደለም እንደ ሴት ብዙ የሚያወራም ጡሩ አደለም

    • @Zedtube594
      @Zedtube594 ปีที่แล้ว

      @@aminamohammed3808 ትክክል

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +36

    ወንዶች እንደ ከዋክብት ነቸው
    ብዙ ሚሊዮኖች ነቸው ነግር ግን አንዱ ብቻ ነው ህልምሽን እውን የሚያደርገው የመዳም ቅመሞችየ🙏🙄😊።ያረብ ሷሊህ ሴትም አድርግኝ ሷሊህም ባል ስጠን ያከሪም

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 ปีที่แล้ว +25

    የአላህ አንተ ብዙ ሞልቶ ተርፎ የሞላህ አያል ጌታ ነህ መልካም ሴት አድርገኝ ምልካሙን ባል ስጠኝ ለሁሉም ሙስሊም እህት ወድሞቸ ስጣቸው🌹💐🌺💐🌹

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 ปีที่แล้ว +1

      አላህ መልካም ባል ሰቶኛል ጊታየ አላሀምዱሊላሂ አላህ እኔን መልካም ሴት ድሆን ዱአ አረጎልኝ ለባሌ መልካም ሴት ድሆን መልካም ወንድ ነው የሰጠኝ ጊታየ

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይሰጣችሁ ተወበት ከሀራም ነገረ ራቁ ጡሩ ከፈለጋችሁ

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 ปีที่แล้ว

      @@fudr.5623 ማአሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 ปีที่แล้ว +1

      @@hawamohammed2571 አሚን ያረብ ላንችም ያረብ ይፈቅሸ ውዴ

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 ปีที่แล้ว

      @@fudr.5623 አሚን 💐💐💐💐💐

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +12

    *_ያኢላሂ ሷሊህ ሴት አድርግኚ 🙏🙌_*

  • @hikuabdi9880
    @hikuabdi9880 ปีที่แล้ว +5

    የምላሱ ጥፍጥና ሱብሀን አላህ አላህ ስራህን ይውደድልህ ወንድማችን

  • @kshjjf5921
    @kshjjf5921 ปีที่แล้ว +25

    ያረብ ሶሊህ ሴት አድረገኝ ሶሊሂዉንም ወፉቀን

  • @ሀያትቤንትይመርወለየዋ
    @ሀያትቤንትይመርወለየዋ ปีที่แล้ว +25

    አላህ ሆይ የባሊን ሀቅ የሚወጣ አድርገኝ

    • @MdMubarak-j8j
      @MdMubarak-j8j 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @fudr.5623
    @fudr.5623 ปีที่แล้ว +13

    ያረብ ያላገባችሁ እህቶቸ ውንድሟቸ ትዳረ ደሰ የሚል ሀያት ነው ግን አንድ ነገረ ሹክ ልበላችሁ ከሀራም ከራቃችሁ ተወበት ካረጋችሁ ወላሂ ጡሩ ይሰጣችሆል ኢንሸአላህ እኔሰ አላሀምዱሊላሂ የኔ ውዴ ባል ሰቶኛል ምረጥ ባል አላህ እኔን አላህ ጡሩ ዳረገኝ ዱአ አረጉልኝ

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ ปีที่แล้ว +10

    አሰለሙ አለይኩም🌹ምርጥ ባል🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አሥተማሪ🌹ምርጥ አላ አዛኝ ናፋቂ🌹ምርጥ መሪ 🌹ምርጥ ነብይ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @susu-r6b9r
    @susu-r6b9r ปีที่แล้ว +33

    በሉ ይህ ችግር ያለባችሁ እህቶች አሰተካክሉ ቶሎ🎀💎

    • @መርሳአባጌትዬቲዩብ
      @መርሳአባጌትዬቲዩብ ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ

    • @ali3989
      @ali3989 ปีที่แล้ว

      ድርቅያልኩነኝእኔ

    • @ዩሥራyusriYouTube
      @ዩሥራyusriYouTube ปีที่แล้ว

      @@ali3989 ለመተዉ ሞክሪ ኡኽቷየ

    • @ali3989
      @ali3989 ปีที่แล้ว

      @@ዩሥራyusriTH-cam ኢሽአላህ ሁቢዱአአድርግልኝ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ አንዱም የለብኝ አልሀምዱሊላህ እኔ ሰው ከተናገረኝ ብዙ የማለቅስ ቶሎ የሚከፋኝ ነኝ የፈለገ ቢከፋኝ አላወራም ባሌ ግን ዝምታየን አይወደውም 13 አመታችኝ ወላሂ አብረን ቁጭ ብለን እሱም አያወራ የእኔ ቢጤ ነው እኔም አላወራ

  • @halima7476
    @halima7476 ปีที่แล้ว +6

    ሰያ እኔ ሁሌ እከታተልሃለሁ በርታልን እስኪ ወንድ ልጅን በተመለከተ ስራለኝ ባሌ ለዲን የለው አመለካከት ብዙም ግድ አይሰጠውም ብዙ ግዜ ችላ ይላል

    • @mdet851
      @mdet851 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

  • @ራቢእነሶፊ
    @ራቢእነሶፊ ปีที่แล้ว +9

    ሰየዉ አለህ ይጨምርልህ በጠም ነዉ ማደቅህ አለህ በጄነት የበስረህ ጡሩ ቢስረት ነዉ 🥰🥰🥰

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว +13

    እዉነት ተናግረሐል ሰያ እሺ እኛስ ምን አይነት ወንድ እናግባ ለኛም ያስፈልገናል

    • @بنتمحمد-ق4ق
      @بنتمحمد-ق4ق ปีที่แล้ว +3

      እኛጥሩሖነንአላሕንከለመነው ኢንሻአላሕ አላሕሷሊሕየሆነውንይወፍቀናል አላሕሷሊሕያድርገን ሷሊሁንም
      ይወፍቀን

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว

      @@بنتمحمد-ق4ق አሚን

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ ሳሊህ አድርገኝ ሳሊሁንም ወፍቀኝ
    ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ!!

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
    @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን ปีที่แล้ว +23

    ያማዳም ቅመሞች as wr wb እንዴት ነቹ ባያላቹባ ያአላህ እዚነት ባራካት ራዴት ሯህማት ባናንት ላይ ዩሁን አሜን

  • @muhammedibrahim4657
    @muhammedibrahim4657 ปีที่แล้ว

    ስንት አይነት ጠማማ ሴት አለ አላህ ይጠብቀን

  • @maryembintumer8371
    @maryembintumer8371 ปีที่แล้ว +5

    ለምትሰጠን ትምህርት ና ምክርህ እናመሰግናለን ወላሂ እኔ ሱስ ሆኖብኛል የምትለቃቸዉ ቪድዮ ሁሉ። አላህ ይጨምርልህ። ጀዛከላህ ዉድ ወንድማችን🙏

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @maryembintumer8371
      @maryembintumer8371 ปีที่แล้ว

      @@ramadantube adergewalew

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ ปีที่แล้ว +7

    ያርብ ትዳሬን አሳምርልኝ እኔም በትዳሬ ላይ ጠንካራ አድርግኝ

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว +7

    ጀዛከላሁኸይር ወድማችን🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱሁ ሰያዉ የሁለየ አድማጪህ ግን ኮሜት የማልሰኚ ለላይክ አንደኛ ምክሮችህ በጣም ጣፋጪ 24 ቢዳመጥ የማይሰለች አላህ ጀዛክን ይክፈልክ እኛም በሰማ ነዉ የምንጠቀም ያርገን.
    صل الله حليه وسلن

  • @hassanalkhameiri406
    @hassanalkhameiri406 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ከሁሉም ነጻነኝ አላህ መጨርሻየን ያሳምርው

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 ปีที่แล้ว

    ከነዚህ ነገር በጌታዬ በአላህ እጠበቃለሁ ያአላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @semira8807
    @semira8807 ปีที่แล้ว +5

    እረ ሲስፈራ ከላይ የለጠፍከው ምስል ቀይረው

  • @HawaTube3609
    @HawaTube3609 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላህ ከይር አላህ ከሷሊህ ሴቶች ያድርግን👍👍

  • @ኤምየሀበሻልጅ-ቘ3ወ
    @ኤምየሀበሻልጅ-ቘ3ወ ปีที่แล้ว +3

    እጥር ምጥን አርገህ ስለምታቀርብል ጀዛኩም አሏህ ኽይር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @Malik-d4h
    @Malik-d4h 29 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ሰያ አላህ ይጠብቅልን ባለህበት

  • @MarifaOwmar
    @MarifaOwmar ปีที่แล้ว

    አላህ ያረቢ ሶሊህ ሴት አድርገኝ ወድማቸን ጀዛክ አላህ ኸይር ሴት ልጂውበቶ በቤቶነው

  • @እሙኢዜድንልኑርለልጆቼ
    @እሙኢዜድንልኑርለልጆቼ ปีที่แล้ว +1

    ወድም ምክሮችህ በጣም ጠቃሚ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @Aaaaa783
    @Aaaaa783 ปีที่แล้ว +4

    አለህ ሆይ ሰል ሴት ስጣን እኛንም ሰል አሪገን

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ጀዛኩምላህይር ኡሥታዝ

  • @bccgfsgg6841
    @bccgfsgg6841 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከ አላህ ኸይረ ወድማችን ሰያ በሰማነው የምንጠቀምበት አላህ ያድረገን

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ሰያችን ምርጥ ሰው ጃዘከለህ ከይር የራቢ መልከም ሴት አርጋን እእእእእ

  • @mubamnurer5502
    @mubamnurer5502 ปีที่แล้ว +2

    ሰያ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ምክሮችህ በጣም ይመቹኛል ተመስጬ ነው ሁሌም ምሰማው

    • @hehheheh731
      @hehheheh731 ปีที่แล้ว

      ሰያወድማችን ኣላህ ይጠብቅህ ምክሮችህበጣምይመቹኛል ተመሰጬነውሁሌምምሰማው 👍👍

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አላህ ኽይረን
    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ መልካም ሴቶች ያድርገን

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ አሏህየ ከዚህ ሁሉ የጠበቀየከኝ ጌታ አሁንም በእዝነትህ ጠብቀኝ

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @alhamdulila5730
    @alhamdulila5730 ปีที่แล้ว

    አላህ አክበር ኡዝታዝ መሻ አላህ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ ปีที่แล้ว

    ያረቢ በኢዚነትህ ኢጠይቀሀለው ከመልከሞቹ አዲርገኝ♥

  • @5uh-
    @5uh- ปีที่แล้ว +1

    ያረብሶሊህ አድርገኝ ሶሊሁንም ይወፍቀኝ ጂዛካለህ ወንድም

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ሊያውቅ ይችላል አብሮ ካልኖረ

  • @fafi7352
    @fafi7352 ปีที่แล้ว +3

    ዋለይኩም. ሰላም. ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ. ሰዬ. ወድማችን. ጀዛከላህ ኽይር. ያረቢ. ሳሊህ. ሴት. ያድርገኝ. ያረህማን

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
    @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል ปีที่แล้ว +2

    ጀዝኩምአላሂይሪወዱማቺን
    ያረብመልካሚሰትአዲሪገኝ
    ያአላህ

  • @nefisadari1232
    @nefisadari1232 ปีที่แล้ว +4

    የርሱን ምስል ከፎቶ ውጪ መጠቀም አችሌም

  • @ZeynebYissa
    @ZeynebYissa ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን ሰያ ጀዛአክላህ ሀይር👍👍👍👍

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛህላኸይርን በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያርብ

  • @ዩሥራyusriYouTube
    @ዩሥራyusriYouTube ปีที่แล้ว +2

    جزك الله خير

  • @Fafi_tube
    @Fafi_tube ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላሁ ኸይር ማሜያችን😍😍😍

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይር ሴቶችዬ እራሳችንን እንፈትሽ ቀጣይ ሰያው የወዶች

  • @muridakedir7364
    @muridakedir7364 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خير
    شكرا
    allah yichemerelel allah yixebeqeh
    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 ปีที่แล้ว

    ጀዛክሏህ ኸይር ወንድማችን ሰያ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ሰያ ከዬትና ከዬት እንደመጣሁ ብታዉቅ ትገረም ነበር

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛሙላ ኸይር ወንድሜ

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 ปีที่แล้ว +4

    አሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የሰያ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ በያላቹበት ሰላማቹ ያብዛላቹ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለሁ

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አሌይኩም ወዲም እነኳን ደህናመጣክ ማሻአላህ በጣም ተክክል አላህ ከመልካም ሴቶች ያዲርገን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube ปีที่แล้ว

    ትዳር የአላህ ስጦታ ነው
    ያረብ ከሷሊሆች አድርገኝ
    ጀዛክአላህ ኸይር ሰያው👍👍🙏
    🍓ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ
    الهم صل وصلم عل نبننا محمد🍎
    حليه وصلت وصلم 👍
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @abdulrazakrazak384
    @abdulrazakrazak384 ปีที่แล้ว +8

    እር ሰያው ወንዲሜ ፎቶ በትጠቀም አትለጥፍ በደምጥህ ታወራህን ይገባናል

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ አላህ ሷሊህ ያድርገን

  • @Nነኝስደተኝዋተስፍያደከመ
    @Nነኝስደተኝዋተስፍያደከመ ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ከደጋግ ባሮችህ አድርገኝ

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘክአለህ ሰያ

  • @mdet851
    @mdet851 ปีที่แล้ว

    እኔ ከነዝህ ተዘረዘርካቸዉ አዷነኝ ያረብየአላህ እሥቲዉድየሰያተከታታዮች ዱአአርጉልኝ ብርድያልኩለሥላሳእድሆንእኮንሀባሌእዳዉለሁሉምሠዉ ለሥላሳብርድያልኩእድሆን ዱአአርጉልኝ እሽዉዶቸ ኢንሻ አላህ እኔምጥሩለመሆን እሞክራለሁሠበቡንአደርሳለሁ ሰያጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛዕ

  • @عبوودالحمدي-ن2ي
    @عبوودالحمدي-ن2ي ปีที่แล้ว +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته شكرا جزاك الله الله ينورك امرك الله يوفقك في الجنه في الدنيا والاخره الله يتقبلك دعواتك ان شاء الله👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn ปีที่แล้ว +3

    መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው አሏህ ከመልካም ስሪወች ያድርገን ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ በመሆን መልካምነታችሁን አስሳዩኝ

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 ปีที่แล้ว +1

    ጂዛ ከአላህ ኸይር እኛንም ሹክርን

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @ኢክራምኢክራም-ዸ4ወ
    @ኢክራምኢክራም-ዸ4ወ ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ወዲማችን አላህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @tamrimohamed1008
    @tamrimohamed1008 ปีที่แล้ว

    ያወየልይ እኔ ባሌ ከዚህ ቦታ አቴጂም ሲለኝ በጣም ነው እምጮኸውና እምቆጣው. እረ እንዳውም ጠፍቸ ሁሉ ካሰብኩበት ሂጄ እመጣለሁ ያኣላህ አንተ ሁዳያ ስጠኝ ዱኣ አድርጉልኝ እኔ ያልኩት ካልሆነ በጣም ነው እምናዴዴው ምን ይሻለኛል ያረቢ

  • @fathimak289
    @fathimak289 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይረን

  • @bilchahussien4674
    @bilchahussien4674 ปีที่แล้ว +2

    Jezak allha keyir.👍👍👍👍

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
    @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን ปีที่แล้ว +3

    አህላን ወሳህላን ሳያዬ

  • @samirasa1291
    @samirasa1291 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ እኔ ከዚህ ውጪ ነኝ

  • @kkww8213
    @kkww8213 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድሜ👍👍👍📚

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ

  • @መድናይቱብ-ሰ1ዐ
    @መድናይቱብ-ሰ1ዐ ปีที่แล้ว +2

    አሰላማለይኩምወረሆመቱላሂወበረካትሁአህለንወድማችን

  • @rabeetube1067
    @rabeetube1067 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg ปีที่แล้ว +2

    ሶሎለሁ አለህ ውስለም
    አለህ ይጠብቀን ያርብ

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ማር

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህ ኸይር ሰያው

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @ሐልማነኝኡሙሙሳ
    @ሐልማነኝኡሙሙሳ ปีที่แล้ว +1

    🎓🎓🎓🥀🥀🥀🎓🎓
    ለይክክክ ሼርርርርር💫💫💫

  • @rabbithussein3803
    @rabbithussein3803 ปีที่แล้ว

    የምትጠቀማቸዉን ፎቶወች አስተካክል ባክህ ወድሜ

  • @rree2584
    @rree2584 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @Merdya
    @Merdya 7 หลายเดือนก่อน

    ሴትልጂ በተፈጥሮዋ ውለታን የምትረሳናት ያልከውን ታብራራልኝ ደሊልም ካለው እፈልጋለሁ??????

  • @حسبوناللهونعملاوكيل
    @حسبوناللهونعملاوكيل ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህ ኮይር

  • @subintabdu6397
    @subintabdu6397 ปีที่แล้ว +1

    Beachiru menm aynet sit atagba aykelm no one is perfect eko sewye........ Hulunm atagba beleh chereskew eko

  • @zahra5726
    @zahra5726 ปีที่แล้ว +1

    Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu selam seya.sitochi lay bcha aydelem yh chigr yalewu andand wendochim lay ale.wollahi.eni yemawukewu slale new..

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ🤲🤲🤲

  • @sirajadem7908
    @sirajadem7908 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አገብቼ ነበር አሁን ፊች ላይ ነዉ ወላሂ እዉነት ነዉ

  • @HawaHawa-h7l
    @HawaHawa-h7l 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ስለትዳር የምናገረው ነገር ነበረኝ ከተሞክሮየም ጨምር ሰየው ብምን አግኝቸህ ታሪኬን ነግሬህ በቀለለኝ

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 ปีที่แล้ว +2

    እህቶች እሥቲዱአ አርጉልኝ የባሌእህቱ አላህምሥክሬነው ምንምሳላድርጋት ብቻ ልትዳሬ ችግር ሁናኛልች እሱም ካቅሙበላይሆነች ሆድእየባሰኝነው እኔውድምኑሮኝ የሆድንባዋየሆት

    • @nezihahusin7690
      @nezihahusin7690 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህቴ ታገሺ ችግሮችን አላህ ያቅልልሽ ልጅቱንም አላህ ሂድያ ይስጣት

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 ปีที่แล้ว

      @@nezihahusin7690 አሚንንንንንን

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ይሆን ሀገራችን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹❤💐🌸

    • @HayaytTube
      @HayaytTube ปีที่แล้ว

      ጀዛከላህ ሰያ ወንድማችን

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +1

    ጅዛክላህ

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @nioyasuf701
    @nioyasuf701 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አለሐ ደሰ ይለል

  • @zeynebaebrahimademadem173
    @zeynebaebrahimademadem173 ปีที่แล้ว

    አስላምአለይኩም፤፤፤፤፤፤ወንድማችን፤፤፤፤እናመስግናለን፡፡

  • @እሙኢምራንወሎየዋ
    @እሙኢምራንወሎየዋ ปีที่แล้ว +1

    ሰኢድ አባትህ ተሻላቸው

  • @userasd5115
    @userasd5115 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @fatooma9063
    @fatooma9063 ปีที่แล้ว

    Mashaallah

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅን

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @rabiahassen-gg5ps
    @rabiahassen-gg5ps ปีที่แล้ว +1

    shekuren wendimachen

  • @yuosefetheth6516
    @yuosefetheth6516 ปีที่แล้ว

    አይይይይ ኔ የህየኔ ታሪክነው

  • @xoxo7068
    @xoxo7068 ปีที่แล้ว +1

    ከዝህአዲነገረአለብኝ:ዴረቅይረገኛን:አዳዴየነዉ:ብዙግዜአዴለም

  • @KgffvJhvr
    @KgffvJhvr 2 หลายเดือนก่อน

    Yarabbi yaa ilahii antew tebekeny bante minged mirany agraliny❤❤🎉🎉

  • @cd4076
    @cd4076 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠበቀን ያረብ

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ