ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የሰሞኑ ፈትዋ ወንዶችን ለምን አስቆጣ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 เม.ย. 2022

ความคิดเห็น • 315

  • @aminaethio2971
    @aminaethio2971 2 ปีที่แล้ว +36

    ዛሬ ደሞ ሴቶችን በሙሉ ጨፈጨፍከን ኡዝታዝ ከዛብ ናቸው አላለም አይ ፈተናችን አላህ ወደሀገራችን መልሶን ባለን ተብቃቅተን የምንኖር ያድርገን ያረብ

    • @ኢምራንTouTube
      @ኢምራንTouTube 2 ปีที่แล้ว +8

      ኧረ ይህኡስታዝአይደለም ይሄን እሱም አረብ ሴት እያፈጋት ይሆናል እዝታዞችን መንቀፍ በጣም ይከብደኛል ይህ ግን ድንበሩን አለፈ እንደት ሴቶችን ይሳደባለ አረብ ሀገር የመጣችሴት አላህን አታቅም አላለም እንደ አረብ ሀገር ከመጣን ወድህ ነው 5አውቃትሶላትን እራሱ ጠንቅቀን ያወቅነው

    • @Gu-md7pm1978
      @Gu-md7pm1978 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢምራንTouTube ትክክክልሰሂህ

    • @halima6236
      @halima6236 ปีที่แล้ว

      @@ኢምራንTouTube እኔም ቅር ብሎኛል

    • @semiraumer536
      @semiraumer536 ปีที่แล้ว

      አረኡስታዝ፣አይሥደቡን፣ተገለጥንምለበስንምወደንላይሆንይችላል፣

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว +1

      አወ እኛም በብዛት ሸርኛወች አለን እህቴ ያችን ጥሩነትብቻ ማዬትዬለብሽም

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ይርዳአሌው አባቴ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስትልኝ ወላሒ ቢላሒ ጀግና አባት ጀግና እናት አሉኝ ለቡና ብዬ የላኩትን ብርኮ መልሰው ባንክ የሚከቱ ቤተሠቦች ናቸው ሀቂቃ ለወንድሜ ይህን ያክል ብር ስጠው ስለው አንች ተንከራተሽ ያመጣሽውን ብር በጭራሽ ምን ጎድሎበት እኔ እያለው ይለኛል አባቴ ሒወቴ ብርታቴ ጥናቴ ጀግናዬ ተምሳሌቴ ማንም የሚቀናበት አባት ስላለኝ አልሀምዱሊላህ አባቴ ኑርልኝ ስንት ቤተሠቦች አሉ ሀቂቃ

    • @user-dn4sc4yb7n
      @user-dn4sc4yb7n ปีที่แล้ว +1

      ማሻአለህ አለህ እድሜያቻዉን ያርዝምልሽ አሉ በያ ቤቱ ለልጆቸቻዉ የሚሞቱ ዋለጆች

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว

      @@user-dn4sc4yb7n አሚን ውዴዋ አወ ወላሒ ብዙ ጀግና ልባም አባትና እናት አሉ አላህ ይጠብቅልን

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j ปีที่แล้ว +1

      የኔም አባት ምንም ነገር እድባክንብኝ አይፈልግም አላህ ይጠብቅልን ያርብ

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +1

      @@user-sy2ex8br1j አሚን ያረብ

    • @rahmaislam3653
      @rahmaislam3653 ปีที่แล้ว

      የኔ ተሞ እነቴ ብር አትለክ ትለኘለች አበቴ ግን ዝም ብዬ እድልክ ይፈልገል እነቴ ግን ከሱ ተደብቃ ትደዊልልኘለች ምንም አትለክ ሁሉ ነገር አሌ ትለኘለች አለሃምዱልለህ እህቶቼም እደዉ ነች አንዱም ወድሜ ቤተሰቦቸችን አላህ ይጣብቀቸዉ ብር ጠፍ ነዉ አንድ ነገር ሰነደርግለቸዉ ብሞቱ ይቆጭነል መን ቀድሞ እደምሞት አነቅም

  • @user-nr6de1sy2t
    @user-nr6de1sy2t 2 ปีที่แล้ว +62

    ይቅረታግንኡዝታዝ አረበት የምሰራሴትሁሉዝሙት እንሰራለንማለት አልሀምዱሊላ በጉልበታችን ብቻነዉስረትን የምንመጣዉ

    • @user-qj8ns6tp1e
      @user-qj8ns6tp1e 2 ปีที่แล้ว +14

      ዝሙተኛናቸሁ። አላለም ሳዩሽ መፈለጋቸው። አይቀረም። እቸም። ወዶቸ ጋረ ስትቀመጭ ጭቀት ጭቀት ማለቱ። አይቀረም። አሜያውረው። ምንም ባጢል። የለውም ሀቅነው። መቃውም። አቸይም

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t 2 ปีที่แล้ว +5

      @@user-qj8ns6tp1e ትክልአይደለምአልወጣኝም የልቤነዉ ቸምናገረዉ ግንዝሙት ስል ሰለብኝነዉ እደምኒቃብ አበሻዘረትለብሳለች አረቦችጋረ ትገለጣለች ስልነዉ እኔሁለቱንም የለብኝ አልሀምዱሊላሁሉቦታእሸፈናለዉ አላህመጨረሻንያሳምረልኝእጂ

    • @user-qj8ns6tp1e
      @user-qj8ns6tp1e 2 ปีที่แล้ว +3

      @@user-nr6de1sy2t አቸ ትለብሻለሽ። መሽአላ። አላህ አገረቶሎሽ ግን። ደሞ አሉ ክፈት። ዝግት። እሜያረጉ እደውም ኒቃብ። የምትልብስ። ስረተኛ ስረ። አታገኝም። አብዘሀኛውን። ግዜ

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t 2 ปีที่แล้ว +3

      @@user-qj8ns6tp1eልክነሽ አሉግንአንዶባጠፋችሁ ሁሉንምማለት ተገቢአይደለምብየነዉ እኔአልሀምዱሊላ እለብሳለዉ🤲

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v 2 ปีที่แล้ว

      @@user-nr6de1sy2t ታድያኮ አንዳንድ እህቶችን ጋር ስራ ቦታ መንገድ ላይ ይሸፈናሉ ግን ከገራችን ልጆች ጋር አይሸፈኑም ያ ማለት ሂጃቡን ለድኑ ብለው አልተሸፈኑትም ማለት ነው አላህ ይጠብቀንና

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 2 ปีที่แล้ว +30

    ኡስታዝ ጀዛኸሏህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሀገራችን ላይ ደእዋ ቢደረግ በተለይ ገጠሬዎች ከዲን የራቁናቸው ሀቅን መቀበል የሞት ፍርድ ነው ለነሱ አሏህ ይዘንልን ለሁላችንም አሁላይ ፍችም በገንዘብ ሆንዋል መቶሽ ሁለት መቶ ሽብር አምጭና ኒካየን አወርዳለሁ ይላል እረ የሴቶች ግፍ በዛ አሏህ ይፍረደን እንደዚህ አይነት ወንዶች በዱንያም በአኬራም የከሰሩ የወንድ ደዩስ ጥገኛ በራሱ የማይተማመን ወንድ ብሎ ማለት የሴት ገዘብ የሚበላ ወንድ ነው ተመከሩ ወንድሞቻችን አሏህን ፍራ ሁላችንም ሟችነን አሏህፊት ያስጠይቀናል ስጥጅ አትቀበል ጀግናና በራሱ የሚተማመን ወንድ ወንድ ሁን ከሴት ጥገኝነትን አትፈልግ ወንድሜ አሏህ ለሁላችንም ይዘንልን ኡስታዜ ጀዛከሏህ ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ ሀቅ ሁሌም መቀበል ለሙሽሪኮች ሞት ነው ልቦና ይስጠን በዚህ ዙሪያ ለወንድሞቻችን ምክር ያስፈልጋቸዋል ደእዋ ያስፈልጋቸዋል ፕሮግራሙን እዳታቋርጠው ቀጥልበት እየመረራቸው ይዋጡት

    • @nadaalsuwaidi3762
      @nadaalsuwaidi3762 2 ปีที่แล้ว

      ትትላለህአላህንራስንትአለንምንምአጥተንራሣችንለመቻልየወጣንአላህይጠብቀን

    • @nadaalsuwaidi3762
      @nadaalsuwaidi3762 2 ปีที่แล้ว

      ምንነካህኡስታዝወላሂአላየሇንምለዉሽትነውየተሸሸኑ

    • @nadaalsuwaidi3762
      @nadaalsuwaidi3762 2 ปีที่แล้ว

      መሠዴዴድኔንአሣዉቆኛልአልሀምዱሊላህ

    • @user-rz6bh8cw2n
      @user-rz6bh8cw2n 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ✅✅✅

    • @user-yk4ib3zx8l
      @user-yk4ib3zx8l ปีที่แล้ว +1

      ጅዛከሏሁኽይር

  • @user-pv5gx1gj7j
    @user-pv5gx1gj7j 2 ปีที่แล้ว +13

    አላህይረሀመው ኡስታዝ አብድል መጂድሁሴን ነበር ለኛየሚጮኸው ሀቢቢ አላህይረሀምክ መሬትይቅለልህ ያለሂሳብ ጀነት ከሙገቡት ያድርገው የሄን ኮሜንቴን የምታነቡ አላህ ይረሀመው ሳትሉ እንዳታልፉ

    • @utgf1114
      @utgf1114 ปีที่แล้ว +1

      እይ ወላ አላህ ይራሀመው

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy ปีที่แล้ว

      @@utgf1114 አላህ ይራኸመው ኡስታዛ

    • @user-qu5bd7ft3m
      @user-qu5bd7ft3m 11 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይረሀመው ኡስታዛችንን የኛ ተቆርቆሪ ነበር እህቴ ሢል የአላህ

    • @KadijaaKadijaa-vs1nj
      @KadijaaKadijaa-vs1nj 6 หลายเดือนก่อน

      አላህበጀነትፊርዱሰይወፈቀውያርብ😢😢😢

    • @user-or4th8oz3v
      @user-or4th8oz3v 4 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ይረሀመው

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 2 ปีที่แล้ว +22

    ረ ሒጃባችን የውነትነው ወላሒ እርግጥ ኑሮን ለማሻለፍ ብለን መተናል ሐራምና ሐላልን አናቅም ነበር አላሕን አምፀንም ብንመጣአልሐምዱሊላ ፈጣራችንን አወቅን ድናችችንን ተማርን እኔአገር እያለሒ አሊፍ ባ አላልኩም ነበር አሑን አልሐምዱሊላ ላከትም ትንሽነውየቀረኝ ኩታቦችን ትንሽ ትንንሽኪታብም ጀምራለሑ አልሐምዱሊላ አገርቤን ሽርክጅተውሒድ አንድቀን ሰምቸአላቅም ሸሐዳ አላስኩምጅ አድስነንማለት ይቻላል ስደትን ወደድኩት

    • @kuwait1800
      @kuwait1800 2 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

    • @sofitube3661
      @sofitube3661 2 ปีที่แล้ว +1

      ያም ሆኖ ወንጀለኞቺ ነን

    • @user-ej4ih7em7c
      @user-ej4ih7em7c 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ ወላሂ እኔ ስለዉዱ ነብያቺን ምንም አላዉቅም ነበር ሀገር እያለሁ አልሀምዱሊላ አለነኢማተል ስደት

    • @user-vj6lr5jm1h
      @user-vj6lr5jm1h 2 ปีที่แล้ว

      ታዳ ቁራአን ማክተምሽ ምን ትርጉም አለው መስፈርቱን ካላሟላሸ ኤሸ ፋይዳ የማንም ፈተና እየሆንሸ

    • @sofitube3661
      @sofitube3661 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-vj6lr5jm1h ምን ለማለት ፈልገህ ነው ግልፅ አድርገው ለምንድን ነው ፍይዳ የሌለው ስለቀራቺ ነው ፈተና የሆነቺው ወይስ ምንድን ነው እሺ ፈተና ሆነቺ እንበል አላህ ይጠብቀን ይጠብቃት አትቅሪ ፋይዳ የለውም ልትባል ነው። በዛላ ቁርአንን መቅራት ከጀመረቺ አላህ ካገራልን መስፈርቱ ምንድን ነው ምን አይነት ወሬ ነው ባክህ

  • @duniyadewara1760
    @duniyadewara1760 2 ปีที่แล้ว +12

    ይቅርታና ግን ኡስታዝ አረቤት የምንሰራን ሰቶች ዝቅ አድርጎ ማየቱስ ከናተ በኩል ተገቢነው ችግር እጅ ማንም ቢሆን ወዶለት አይደለም የሰው ቤት ጠፍተን አብዘሀኛው ችግር አጋጥሞን እጅ እናተ እደምትሉት አይደለም ኡስታዝ ምንም እንኳ ካገራችን ወተን ያልተፈቀደልንን ስራ ብንሰራም ዘሙተኛ ሊያስብለን አይችልም ጌታችንን እንፈራለን ያሳደጉንም ቤተሰቦች አሉን
    እውነት ማስተማር ካለባችሁ መጀመሪያ ወንዶችን እነሱናቸው ጥገኛ አስተሳሰብ ያላቸው

    • @hayutube222
      @hayutube222 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @user-gu7fk4ib7w
      @user-gu7fk4ib7w 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-ul4ns2nh9o
      @user-ul4ns2nh9o 2 ปีที่แล้ว

      ሰላማኣለይኩም ወረህመቱላሂ
      እኔ ለምሳሌ ስራ ኣከጅም በማለቴ 2 ፈትቻለሁ
      ሁለት ኣመቴ ሚሰት ኣጥቸ ኣለሁ ምክኒያቱ ስራ ኣከጅም በማለቴ

    • @user-lj2tk4nt2p
      @user-lj2tk4nt2p 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ul4ns2nh9o እውነት ነው ???የዘመኑ ወንዶች እንድህ አይሉም አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ

    • @duniyadewara1760
      @duniyadewara1760 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-ul4ns2nh9o ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      ምን አልባች ሊያጋጥም ይችላል ግን አብዘሀኛው ያንተ ተቃራኒ ነው ካልሰራሽ የሰራሽውን እያመጣሽ ለኔ ካልሰጠሽኝ ብሎ የፈታ ነፍ ነው

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 ปีที่แล้ว +11

    አሰለማላኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    ውድ የኢስላም ልጆቺ እኛንም ሴቶቺን አላህን የምንፈራ ያርገን ያርብ 🤲🤲 አላህን የሚፈራ ኢማን ያለው ባል ይወፍቀን ያርብ 🤲🤲

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k 2 ปีที่แล้ว +11

    ጉድ ጉድ ጉድ ይቅርታ አድርጉልኝና እጅ እጅ የሚል ንግግር ነዉ ከፊሉ ወሏሒ ለምን ግን.... !! ኒቃቢስት ሁሉ አስመሳይ ነዉ ማለት ነዉ...? አረብ ቤት የሚሰራ ሁሉ ዝሙ ተኛ ነዉ....? ጉድ የዘንድሮዉ ሚድያ ...!! ደስ የሚለዉ ነገር ኢነሏሀ ሠሚኡን በሲር ...መጥፎ ሰራንም መልካም ሰራንም አሏህዬ የዉስጥን አዋቂ ነዉ የሚመነዳንም እሱዉ ነዉ ስለዚህ ምርጥ ንፁህ እህቶች እንዳይሰማችሁ የዘንድሮዉ ሚድያ ጉድ ጉድ

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 ปีที่แล้ว

      ላ እህቴዋ እኝ ሴቶች ኒቃብም ብለብስ እኮ ረቀን እነካን ስነህድ መህር ያስፍለገናል ገን ኑሮችን ሁኔታ ነው እነጂ ድገሞ ልፍተን በጉለበታችን ነው ያገኝነው በዛው ልክ ድገሞ ዙሙት ላይ የሚወረቁም አሉ ስለዚህ ሁሉም ዝሙተኝ ነው ማለት አየቻለም

  • @user-vh4zq4gn1p
    @user-vh4zq4gn1p 2 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ አስተሳሰብ እኮ ነዉ አገሪቱን ላይ በላ እያመጣ ያለዉ መጀመሪያ በቤተሰቦቿ ነዉ የሚጀምረዉ ወንድም ተቀምጦ እህት ትሰደዳለች ከዛ ወደ ባል ትተላለፋለች አሁንማ የሌላ አገር ወንዶችም የአበሻን ሴት እናገባለን እንድትቀልበን እያሉ ይላሉ በጣም ያሳፍራል የሀበሻ ሴት እንደጃሂሊያዉ ጊዜ ነዉ የምትኖረዉ ያለችዉ መሻይኮችም ይህን ዙልም እያዩ አያወግዙም ኡስታዝ ጀዛክ አላህ

    • @user-br9tq1sj6f
      @user-br9tq1sj6f 2 ปีที่แล้ว

      ቱ ቀጣፊ ነሺ

    • @user-fm6my4yk9o
      @user-fm6my4yk9o 2 ปีที่แล้ว

      @@user-br9tq1sj6f ምን ቀጣፊ ነው ባጋሌ ፓክስታኒ እያገቡ እየሸቀሉ አደልደ መች ቁጭ አድርገው ያዞቸው

  • @user-dc9qu3xk5v
    @user-dc9qu3xk5v 2 ปีที่แล้ว +13

    ልክልካቸውን ንገሩልን ኡሰታዝ

  • @safiaidk1947
    @safiaidk1947 2 ปีที่แล้ว +28

    አላህ ልብ ይስጣቼው ሴቶቹም እኛም ነን ያጠገብናቼው እነሱማ ምን ይሉ

  • @user-bn4cl8vd3z
    @user-bn4cl8vd3z 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምሪልህ ኡስታዝ. ትክክል አላህ ልብ ይስጣቸው ለወንዶች የሴቶችን ብር የምያባርሩ

  • @user-zq9np8sn6c
    @user-zq9np8sn6c 2 ปีที่แล้ว +15

    8አመት ሊሆንኝነወ ያረብ ከአላህ በሰተቀር የሚረዳኝየለም ያረህማን

  • @user-gr7jy6gg7m
    @user-gr7jy6gg7m 2 ปีที่แล้ว +20

    ከ100% 5 ፐርሰንት ቢሆን ነው ራሱን ችል የሚያስተዳድረው በተለይ የአረብ ሀገር ወዶች እጭ ጉዳዱ ሲነገራቹ ነው ዴ እውነትኮ ትመራለች አደል ወላሂ የስቶቹ እህቶን ህይወት እደተበላሸ እምነት የላቹ ለትዳራቹ አማና የለላቹ ናቹ ወላሂ ብዙ አቃለሁ በእቶቼ የሚደርሰውን እየበደላትም እየበላትም ከሱ ተስፋ አትቅርጥሞ እሱ ደሞ ተስፋ ቢስ ነው ስለ ህይወት የሳዌዲ ወድች ሱበሀነክ ያረብ አላህ ሂዲያ ይስጣቹ

    • @user-sf6lp2ue4f
      @user-sf6lp2ue4f 2 ปีที่แล้ว +2

      እኛንም አላህ ያሳውቀን ያለወንድ መኖር አትችሉም የተባልን ይመስል እኛ እሱን ገዝተን እንኖራለን እኛም ነን ክብራችንን ዝቅ ያረግነው በቃ እቶዋቸው ምን እንሆናለን

  • @aminaradwan3850
    @aminaradwan3850 2 ปีที่แล้ว +8

    እናቶቸችን አላህ ይጠብቀቸሁ
    ብዙ ነገር ችላወሉ አላህ በጄነት ያብሺረቸዉ

  • @user-tr4uh1mh3s
    @user-tr4uh1mh3s 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ኡስታዝ እዉነት ብለሃል እዉነት ከተናገርን የማን አር ሴት ናት ባረብ ቤት ልጃን በወገባ አዝላ የምትሰራዉ የኢትዮ ሴቶች በተለይ ያረብ አገራ ከልፋታ እደኔ ያለችዉ በስዴት 15 አመት ባጠቃላይ እድሜየ 34አመቴ በስዴት ትርፌ የምላት 9አመት ልጅ አለችኝ አልሃምዱሊላ እኛኮ እቁወች ነን

  • @zd2543
    @zd2543 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዝ እዳተ አይነቶቹን አላህ ያብዛልን ልክ ልካቸዉን ደህና ነገርክልን

  • @user-zq9np8sn6c
    @user-zq9np8sn6c 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡሰታዝጀዛክላኸይርአላህይጠብቅህ ወንዶች እሰቲሰሙ 👂 አላህ ጥሩወንድይወፍቀን አሰተዋይሰው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +7

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    📚✅📚✅✅

    • @user-pu8vs4so7v
      @user-pu8vs4so7v 2 ปีที่แล้ว +1

      አላሁመሶሊም አላነብይና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂወሰለም

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 ปีที่แล้ว

    ገን እኮ ኡስጣዝ ተክክል ነው እውነት የሚናገር አየወደድም እናም እነዳው ያአሁኑ ወነዶች አላህ ሂዳየ የስጣችው ያረብ

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 2 ปีที่แล้ว +4

    የመጀመሪያዉ ኡስታዝ ጤንነቱ ያሳስባል ያንተደሞ ይባስ ለሚስትነት አይሆኑም ትለናለህ የቤተሰቦቻችንን ኑሮ ባሻሻልን እድሜያችንን በስደት ጨርሰን ያልተማረዉን ባስተማርን የሚያፈስ ሳር ቤትን በቆርቆሮ በቀየርን በሬ በገዛን ቤት በሰራን ነዉ ወይ ለትዳር የማንሆነዉ ምነዉ ያለኛ ንጹህ የለም አላችሁ ሁሉም ኡስታዝ ተብዬዎች ያለናተ ኢማን ያለዉ የለም ያለናንተ እዉቀት ያለዉ የለም እርዚቅን እና ሞትን ጀነትን እና እሳትን በእጃችሁ ላላደረገ አላህ ምስጋና ይገባዉ በሁለቱም አገር ሴቶችን አቃጥላችሁ ትጨርሱን ነበር😥😥😥😥🙄🙄

    • @fetiha2453
      @fetiha2453 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ ገረሞኛል እንዴት ነው ሚስት ማንሆነው የሰውን ቅስም ሳትሰብሩ በጥበብ አስተምሩ ሁሉንም ሴቶች ውሸታም አይደሉም ምንማረውም ለውሸት አይደልም መጨረሻችንም ያሳርልን በስሜት እንደመጣላችሁ አትናገሩ ስናስተምርም ስንማርም የመጀመሪያው እውቀትና ትግስትን ነው ።

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 2 ปีที่แล้ว

      @@fetiha2453 ትክክል እነሱ ሲራጥን አልፈዉ ጀነት ግቡ የተባሉ ይመሥል ሌላዉን ሢሣደቡ አያስተነትኑም አሁን ይሄን የሚሰማ ሌላ እምነት ተከታይ ምን ይማራል ከኛ አንዳንድ ኡስታዝ ተብዬዎች ባስተሮች በአህላቅ ይበልጧቸዋል ለዛዉ በዉሸት ላይ ሁነዉ

    • @user-yb4cc6vp3e
      @user-yb4cc6vp3e ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😂

    • @hatheejakongca5722
      @hatheejakongca5722 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ገረሞኛል በጣም ተናደጅጃለሁኝ እንደት ሁሎም ዝሙተኛይላል

  • @user-jl6rb7qd5r
    @user-jl6rb7qd5r 2 ปีที่แล้ว +6

    ባረከሏሁፊይክ እስኪ ንገራቸው የሴትንብር የምትበላ ጁሮህን ከፍተክስማ ኡስታዝ

  • @hayutube222
    @hayutube222 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጲያ ተቀምጠው እምሰሪው የኔነው እሚሉት ነገረ ነው ጭራሸ እማይዋጠኝ አብረው እየሰሩ ተጋግዘው ቤታቸውን ቢያሳድጉ ችግረ የለውም ግነ እደግደታ ካዩት ከዘመኑ ባል ብቻ ቆሎ ሸጦ ማደረን እመረጣለሁ

  • @user-tm7ze2ek1h
    @user-tm7ze2ek1h 2 ปีที่แล้ว +6

    ብር ለመዱኮ እውነቱ ሲነገራቸው ያነስራቸዋል

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 ปีที่แล้ว +2

    ወነዶች ስሙት ልብ ገዙ ክክክ ሳህ ሀቅ ሲናገር አየመማችሁ

  • @Zayna-sp8un
    @Zayna-sp8un 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ኡስታዝ ጀዛኩም ሎህ

  • @monaali6909
    @monaali6909 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነው የተናገርከው።ጀዛካላህ ኸይር። ጣጣ የለለው ባል ከማግባት ቆሞ በቅረት ከዛም ማርጀት ይሻላል ፣አግብቶ ለአረብ ቤት የሚልክ ባል ባፍንጫየ ይውጣ ።

    • @fatima1865
      @fatima1865 6 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ትክክል ሂወት ከባድነው

  • @hadiyyahadiyya4066
    @hadiyyahadiyya4066 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይር ጡሩ ፈትዋነው ወላሂ

  • @fatima1865
    @fatima1865 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ የኢትዮ ወድች ወላሂ በጣም ከባድናቸው ከትዳር በፊት ጡሩናቸው ኒካ ከተደረገ ሀላፍትናው ቀበሩ እኛ ሴቶችነን በጣም ከባድነው አላሁም ሙስጣአን

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 11 หลายเดือนก่อน

    ጄዛክ አላህ ኳይር ኡሰታዝ

  • @Hagos1018
    @Hagos1018 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል አላህ ጨምሮ እውቀት ይስጥህ ወንድ ቤት ቁጭ ብሎ ሴት ልጅ ደሞ እረፍት ሳታገኝ ሰርታ መደገፍ ለባልዋ እረ ሴት ልጅ እማ እንደ ንግስት መኖር አለባት

  • @bibilabi2862
    @bibilabi2862 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ደአዋ በሠፊው እድተላለፍ በተለይ ኢትዮጵያውች እድሠሙት በደረግ እጅግ አሥፈላጊ ደአዋ ነው የኡሥታዝን ቁጥር እፈልግ ነበር የሚሠጠኝ ማንነው

  • @serkhussn750
    @serkhussn750 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅህ ሌላምን እላለሁ ቀላትየለኝም ኡስቲዝየ አላህአፊያህን ይስጥህ ያረብ

  • @momenamohamed2698
    @momenamohamed2698 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ በምትሠጠው ፈታዋ እሥማማለሁ ነገር ግን አንዳንዶች ባጠፉት ሁላችንንም ጨፈጨፍከን ሀራምአለይክ ከመቶ 95%በሀቅ ነው የምንሠራው

  • @user-qt7ch7xp8i
    @user-qt7ch7xp8i 7 หลายเดือนก่อน

    ኡሥታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ግን ሁላችንም አደለንም ሥጋየን አልቸረችርም አልሀምዱሊላህ

  • @vyivg257
    @vyivg257 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህን ፍራ በሴቶች ላይ በተለይ ኒቃቢስቶች ላይ እና አላህን ፍራ አላህን ፍራ አቡ መስኡድ ወላሂ አላህን ፍራ. እኛ ስንቶቻችን ነን አረብ ቤት በጀርባችን ላይ ላብ እየተንጠፈጠፈ ተሸፍነን እየሰራን. እያለን እንዴት ውሸታሞች ትላለህ አላህን አትፈራም ወላሂ በዚች በምላስህ. ነገ አላህ ይይዝሀል. ወላሂ ስለቀጠፍክብን ሴቶች. በተለይ በራሴ በኩል እኔ አውፉ አልልህም አቡ መስኡድ ወየውልክ አላህን ፍራ
    ሌላውን ትክክል ነህ ግን በኒቃብስቶች ላይ ድንበር አትለፍ

  • @user-jf5wp8yj7q
    @user-jf5wp8yj7q 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ኡስታዝ ጀዛአ ኩሞላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-eo8vq7mn5l
    @user-eo8vq7mn5l 2 ปีที่แล้ว

    ሀቅ ነው አላህይጠብቃችሁ ኡስታዝ መልካምስራችሁንም ይቀበላችሁ ያረብ

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 2 ปีที่แล้ว +2

    በሂወቴ የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር የሴት ልጅ እጅ ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ ወንድ ነው እኔን ልጆቼን ማሳደር ካልቻለ ምን ባል ነው አገኘም አጣም የኔ ሀቅ የልጆቼን ሀቅ ጠንቅቆ አውቆ የማሳደር ግታ አለበት ካልቻለ ይወሌ መነፋዲያትልህ ኧነ

  • @AminaAmina-ji7xk
    @AminaAmina-ji7xk ปีที่แล้ว +1

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን ያረህማንን😭😭😭😭

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዛችን አላህ ይህድነ በስየኛወጀል ብዙነው ሴቱንም ወንዱኑም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ

  • @anshamohammad3768
    @anshamohammad3768 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ጀዛኩሙሏሁ ኽይራ ቴሌ ግራም ክፈቱልን የቱብ ማዬት የለለ ብንነ አናያለን እድሜና ጤና አላህ የስጥልን በረቱአላህ ይጨምርላችሁ🌱🌱🍃🍃🌺🌺🌻🌻💐💐🌸🌸🌾🌾🌹🌹🌴🌴🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mohatube937
    @mohatube937 2 ปีที่แล้ว

    ያሽህ ምንም ለማለት ቃላት አጥርኝ አላህ ባላችሁበት ይጥብቃችሁ ሁሌም በሀቅላይ ያፀናችሁሁሁያርብብ

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁኸይረንኡስጣዝ እዝህላይ የምናገረዉ በበሀረ የመጣሁሉ አንድአይደለም አረቤት ዉስጥ ዚናየሚሰሩት ሁሉ አንድ አይደለም አይጥ ባጠፈ ዳዎ ተመታ እዳለዉ አዱባጠፈዉ ሁሉም መወቀስ የለበትም አወ እኛምሴቶ ች አዳድጥፈትአለብን እሱ ምድነዉ ወዶችን አመረጥናቸዉ አሁን እራሳችላይወጡ እህቶቸ ልብ እንበል አላህ ሁላችንም ሂድያይስጠን አላህያሳምረልን ያረብ😭😭😭😭😭

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወሏሂ ትክክል ጀዛክ አሏሁኸይረን ጀዛእ ውስታዝ

  • @abintakemal6321
    @abintakemal6321 ปีที่แล้ว +1

    ስህ ወሏህ

  • @user-ye5ve7vb4g
    @user-ye5ve7vb4g 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡ ሙሰኡድ የልጄ ስሜ ነዉ መስኡድ የሚለዉ ።አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ሠላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲቀጥል ማንኛውም እሥደት ላይ ያሉ ሴቶች እኩል አደለንም ለምን ኢማነ ጠካራ እና ኢማነ ደካማ ሊኖሩ ይችላሉ ሥንት እህቶች አሉ በኢማናቸው ጠንካራ በላባችን በጉልበታችን ደፋ ቀና ብለን የምናገኘው ገዘብ ያ ለኛ ሀላላችን ነው እና እዚህ ላይ ሁሉ ም ሴቶች አንዲ አደሉም ለማለት ነው

  • @rabiayesuf9173
    @rabiayesuf9173 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ እኔሥ በሞኝ ሥራ ገንዘብ አላጠራቅምም በራሤ ጉልበት አንጅ ጭራሽ ዝሙት እደቀላል በዚህ የምትሣሣቱ እህትች አያሣድጋችሁም

  • @zahramohammed4255
    @zahramohammed4255 ปีที่แล้ว

    አሏህ ወዳገራችን ይመልሰን አሁን ስቱን እንቋቋም አሏህ ሁሉን አዋቂ ነው

  • @ujjg1785
    @ujjg1785 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ የሱና ውስታዞች ይጥብቅልን

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

    ያርቢ ከጥገኝነት አውጣን ልቦናስጠን

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ ነገር አለ ወላሂ አላቅ አውቀንም ሳናቅም የሰራነውን ይቅር ይበለን የኔ ሰውየ ሁለየ እየሰከር ይመጣል መከራ ነው ብቻ

  • @zahramohammed4255
    @zahramohammed4255 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ተቸግሬ ነው ግን አሏህ ብቻ ነው የሚያውቀው ለልጆቸ ልትምህርት ነው የወጣችው

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሏሂ በእርግጥም ደዩስ

  • @user-su4nb9oi6w
    @user-su4nb9oi6w 2 ปีที่แล้ว +3

    ሡብሀን አላህ ወላሂ ኒካህ ስላላቸዉ እደ እሪሞት ከፍዝቅ ማረግ ይፈልጋሉ

  • @user-sp4xb5ts4f
    @user-sp4xb5ts4f 2 ปีที่แล้ว

    ትክክክል፣፣ጃዛካላህ፣ኸይርን፣እስታዝ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጣቹሁ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว

    በ ትክክክል ወለሂ

  • @user-ri7wh6eo4g
    @user-ri7wh6eo4g 2 ปีที่แล้ว

    ወሏሊ ትክክል ሸህ بارك الله فيك

  • @fatumaumer256
    @fatumaumer256 2 ปีที่แล้ว

    ሣህህህህህ ከላአመክ ያኡሥታአዙና ጀዛኩሙላሁ ከይረን ጀዛ ፊዱኒያ ወፊል አህራአ

  • @safiaidk1947
    @safiaidk1947 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢቶጲያ ወንዶች ሆዳሞች ናቼው

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo ปีที่แล้ว

    ወየው ኡስታዝየ የዛሬው ደሞ ውርጂብኝነው አረኛ የሚያስተዳድር ወድተገኝቶ ማነው ልስራ የሚለው ወላሂ ልስራየሚልየለም ወየው የዛሬው

  • @rayhanar8494
    @rayhanar8494 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኸሏህ ኡስታዝ

  • @anshaa6827
    @anshaa6827 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር ኡስታዝ

  • @zahramohammed4255
    @zahramohammed4255 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ያለስማችን አትስጠን

  • @etpia3736
    @etpia3736 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካቱ ኡዝታዜአላህይጠብቅህ ባሁንሳአትሴትናትየምታስተዳድረዉ አጃኢብነዉ አላህሂድያይስጠን ሴቶችምአለሁአለሁአሉ አላሁአለም ወዶቹንምያበላሹትሴቶችናቸዉ 👈

  • @user-io5re1cw9w
    @user-io5re1cw9w 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችሁ አውርዱና ላኩልኝማ ለባሌ እንዲልክለት እኔ ልጂይዥነው እየስራሁያለሁት ጀዛከላህ

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 2 ปีที่แล้ว

    ያርቢ ጌታየ ይቅር በለን ያርሂም እኛው ነን ያጠፈነው

  • @harbeharbe5769
    @harbeharbe5769 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጀዛክ አላህ ኼይር

  • @ujjg1785
    @ujjg1785 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ውስታዝ ልክነህ ባሁን ሰአት የኛ አንምበሻ የስራሞራሉ የሴት ግድብ ላይ ሆናዋል

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 ปีที่แล้ว

    አይ ያበሻ ወድ አድ ኡስታዝ እኮን ይጥፋ😂😂ሴትን እሚከብርና እሚምን ጭራሽ ዝሙተኛ ተባልን እኮ እር አላህ ይድፋህ ወላሂ ትንሾን አነሳለሁ ብለህ ትልቁን እኮ ነው የጣልክብን ከላይ እስከታች እማትርቡ ናችሁ ያበሻ ወዶች ጭራሽ አርቦችን ልትናገሩ ይቃጣችሆል ባርብ ወድ ነው ተከብርን ያለነው ቢገባችሁ ሴቶቻቸው ሰራተኛ እሚደክማትና ክብር እሚገባት አይመስላቸውም

  • @user-su4nb9oi6w
    @user-su4nb9oi6w 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግሞ አትሂጂ ብላት አትሠማኚም የምትሉ ወዶች አላህን ፍሩ የስዴትን ኑሮ የማታቅሴት የለቺም እናተደመወዝ ሲኖራቺሁ ግማሺ ትሰጡና ለኪሴ ትላላቺሁ እቤት በቃ አልበቃ እያለች ትሳቀቃለች ኸረ ደግሞ የሚገርመዉ የሰጠዉን ብር ምን ምን አረግሺበት ብሎ የሚያስብ ወንድ አለ

    • @user-jy9jk8dt6z
      @user-jy9jk8dt6z 2 ปีที่แล้ว

      አወን በጣም በኔ ላይ ደርሶብኝ ያውቃል😭

    • @user-su4nb9oi6w
      @user-su4nb9oi6w 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ደርሶብኛል ወላሂ ያለፍላጎቴ ተመልሼ ስደት መጣሁ ሁልጊዜ ስጠኝ ብዬ ጠይቄ ነዉ ምን አረግሺዉ ሲለኝ በጣም ይሰማኛል ሁለት አመት የሰራሁትን ብር ለቤተሰቦቼ ቤት ሰራሁበት አልሀምዱሊላህ ሳገባ ግን በመጠየቅ ተሳቀኩ ተመልሼ መጣሁ አሁን ከመጣሁ ብር ጠየቀ መስጠት አልፈልግም

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 2 ปีที่แล้ว +2

    ንገርልንማ ኡሥታዝ ደዩሦቹን

  • @abintakemal6321
    @abintakemal6321 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አሏህ ከይር አሏህ ይጨምርልህ

  • @queenfatoma2554
    @queenfatoma2554 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔው ስራ አቁሞ ተበድረሽ አምጪ እያለ ሲያስቸግረኝ ብዙ ገንዘብና ወርቅ በልቶ ገና ሲጠብቅ አንድ ቀን አንተን አላስተዳድርም ብዬው በጣም ተናደደብኝ ብዙ ጊዜ በቃ ጥሎ ሄደ ልጆቹን ትቶ ስኡዲ ዉስጥ ሚስቴ አትሰማም ማዳመጫ መግዣ ብሎ ሲለምንም ነበር እኔ ግን አልሃምዱሊላህ ልጆቹን ከአላህ ጋር አአሳደዳቸው አሁን ተምረው ጨረሱ አባታቸውን አይፈልጉትም ለምን ጥሎ ሄደ አሁን ለምን ይፈልገናል ጭራሽ ስለሱ ምንም መስማት አይፈልጉም በልጅነታቸው ብዙ ነገር ይዘውበታል ይህ እንዴት ይታያል ብዙ ችግር አድርሶብኛል ለመግለፅ ይከብዳል

  • @razan1551
    @razan1551 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰተፈሩላህ
    አር ይቅርታ ኡሰታዝ
    እደት ነው ኒቃሟ የውሸትና ዚና ልትሰራ ትችላለች ነው የምትለው አረ አላህን ፈራ ፆመኛ አይደለህ እደ
    ወዱን መታቃለህ የምተለው አተ ሰ ምን አሳወቀህ
    በዙውን ግዜ በማታቀው ነገረ። ስትናገረ እሰማሀለሁ
    ለምንሰ ባለትዳር ላይ ለሆኑት ሹባሀት ታደረግባቸዋለህ
    እህቶች በድናችሁ ጠንካራ ሁኑ ባለማወቅ ተሰደናል። ከዚህ ቡሀላ አላህ ወደሀገራችን በሰላም ያደረሰን

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 ปีที่แล้ว

    አይ ያርብ አገር ሴት ዝሙት አሰራም ማሸአላህ እርቦች እደናተ በግ አደሉም ዘለው ጉብ እሚሉት ሚስታቸው ያልሆነች ሴትጋ ካልፈለገች ሴቶ ማንም ያርብ ወድ አይነካት ሆ ይሄ ወጀል ነው ሴቶችን የገደፍኩ መስሎህ ጭራሽ በዝሙት እደጠርጠሩ ማርግ ጡሩ አደለም ግዘብ እማይቀበል ማል ሊኖር ስለሚችል እና ባርብ ወዶች አትጡብን እኔ ንፁህ ሰው ሲነካ ያመኛል።

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 ปีที่แล้ว

    ልክ ልካቸውን ንገርልኝ ምድረ ጃሂል

  • @zemzemnuru8947
    @zemzemnuru8947 8 หลายเดือนก่อน

    Estaz gezake allah ker

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ

  • @sojooh9691
    @sojooh9691 2 ปีที่แล้ว

    እዉነትነውአላህይጨምረልህ

  • @rf8625
    @rf8625 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ኡስታዝ ከይቅርታ ጋር ሀገራችን እያለን የገጠር ልጆች ምንም አናውቅም ሰለድናችን እኔ ወላሂ መህረም ያስፈልግ ዝብሎ ይኪድ አላውቅም እኔ ከሀገር የወጣሁበት ምክንያት ቤተሰቦቼ ባል ድረውኝ ምን አምጥተሻል ብር የለሽ ይለኛል ከዛ ቤተሰቦቼን አፋቱኝ አልኳቸው ዝም አሉኝ ባዛ ስበብ መጣሁ አሁን ፍታ ሲባል አስር አመትም ትስራ ኒካውን አልፈታም ባለኩል ነኝ እያለ 4አመታችን ለምን ስለው ያረብ ገረድ ሽትቤትሽን እጠቢ ይለኛል አረታው ሀራምነው ሥለው ውሀብያ ካፊር ምን አውቀሽ ይለኛል

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይርዳሽ ዱአ አድርጊ ከእንደዚህ አይነቱ አላህ ያውጣሽ

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว

      ወላሄ እኔም የገጠረ ልጅ ነኝ ከባሌ ጋ ስፈታው እሱ ምንም አይስራም እኔ ሁለት አመት የስራሁትን. እኩል ነው እምታካፈይው ብለውኝ ሽማግሌወች እኔ አይፈቀድም ስል ነው አልስማኙም ያው ምን አደረጋለሁ አካፈልኩኝ አውፈ ባልልም እኔ ግን አልሀምዱሊላ አላህ የይብለጥ አላህ እረዘቀኝ
      እሱ ግን የጫት ፌስታል ይዞ መገድ ለመገድ ይቀዋለላል

    • @zuzu2538
      @zuzu2538 2 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር እኔ እኔም አጋጥሞኛል እሄ ነገር አሁን ግን አርግፊ ትቸዋለሁ

    • @almaahmad1229
      @almaahmad1229 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አለው።

    • @Gu-md7pm1978
      @Gu-md7pm1978 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ig9oz3yv5w አላህይበልጥይረዝቅሻልአይዞሽሁሉምያልፋል

  • @asineg2890
    @asineg2890 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እኔም ይለኛል አላህ ለገሃነብ ያድርገውና

    • @alhamdulihahalakulihal935
      @alhamdulihahalakulihal935 2 ปีที่แล้ว

      አሏህ ልቦና ይስትሽ

    • @user-fm6my4yk9o
      @user-fm6my4yk9o 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ስት ባል አለ እኔም የመጀመሪያው ባሌ ብሬን በልቶ ነው ያባረረኝ ውነትሽን ነው እደኔ አጀትሽን አሳሮሽ ነው

    • @etpia3736
      @etpia3736 ปีที่แล้ว

      አይዞሺማር አብሺሪ

    • @etpia3736
      @etpia3736 ปีที่แล้ว

      @@user-fm6my4yk9o አብሺሪ ንቂ አሁንምቅርብነዉ

  • @user-vj6lr5jm1h
    @user-vj6lr5jm1h 2 ปีที่แล้ว +1

    አሉ ብዙ ሴቶች ዝሙት የሚሰሩ ሰው ሀገር ብር ፍለጋ ሂዳ ነፈ አሉ ቆሻሾች መሸፈኑም ውሸት ነው የይምሰልነውየምትሸፈነው። ጠበቅ ያለ ነገር ካጋጠማት ትገለጣለች

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 2 ปีที่แล้ว

    ውስታ ትክክል ለባል ዘካም ይሰጣል ተሚስቱ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ክክክክክክክክክክክክክክክ አንተን ካላስተዳደርኩ ስራም አልጠፋብኝ ስትፈልግ በአፍ ጢምህ ተተከል እንጂ ከአረብ ቤት ማውጣት ሲገባችሁ ጭራሽ ሰርታ ትስጠን ውይ ማፈሪየሠዎች

  • @user-jl6rb7qd5r
    @user-jl6rb7qd5r 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአሏሁኸይርን

  • @user-vq5sw4wj1j
    @user-vq5sw4wj1j 2 ปีที่แล้ว

    ላሐውለቅወተ ኢላቢላሕ አልይል አዚም እሥትረ አለይና

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g ปีที่แล้ว

    ወላሂይ ይቅርታ አድርጉልኝ እና በተቸገረ ስአት አብራው ልትሆን ይገባል ማለት ምችግርአለው ግን አልሀምዱሊላህ ኤኔ ቀጥ ብለውም አያዩኝ የምሠራባቸው እረ ኡስታዝየ እረተው😢

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f ปีที่แล้ว

    አሁንየስቱ ሂወት የኒካገዘብነው የጋራነው እያሉ አረብ አገር የለፍችበት የስትአመት እኩል እሚከፍለው እናአገራችን ገጠር ያሉት መቸውም አያቁም አይረዱም ትምርት እድስፍፍ በገጠር በቻልነው እንሞክር

  • @hadiyyahadiyya4066
    @hadiyyahadiyya4066 10 หลายเดือนก่อน

    አንድ ጥያቄ አለኝእና በ ወንድ ቁራአን መቅራት እችላልሁ ወይስ አለችልም???????

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ኡዝታዝ የመሣደብ ሡሥ አለበትደ

  • @Hawelate
    @Hawelate ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ወላሂ አብዘሀኛው ሴቶች ከ24 ሰአት 6ሰአት ብቻ ነው ዬምንተኛ ፎቅ እምድር ሰንል በጉልበታችን በላባችን ሰርተን ሀላል ነው ዬምናገኜው አልሃምዱሊላህ ስለ ዝሙት አስከፊነት እና ቅጣት ጠቅቀን እናውቃለን አንቀርብም አልሃምዱሊላህ በአላህ እንጠበቃለን በስዴት ያላችሁ እህቶች አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-tw9dr2uz9q
    @user-tw9dr2uz9q 2 ปีที่แล้ว +6

    ሒጃባቸዉ የዉሸትነዉ ነኡዙቢሏህ ወሏሂ ቢሏሂ ተሏሂ ሒጃቤ የእዉነትነዉ ምስክሬም ከአርሹበላይ ያለዉ ሁሉን አዋቂዉ ጌታየነዉ ለሒጃቤ ለኒቃቤም አስፈላጊዉን መስዋትነት እከፍልለታለሁ ታስፈለገ ነብሴም ታልፍለታለች አልደራደርበትም
    ሙናፊቅ ያልሆነን ሰዉ ሙናፊቅ ማለት በሽሪአችን ምንድነዉ ፍርዱ❓❓❓አሏህን ፍራ አሏህን ፍራ
    ዉሸታም ያልሆነንሰዉ ዉሸታም ማለት በሽሪአችን ፍርዱምንድነዉ❓❓❓አሏህን ፍራ ወሏህ
    ❌❌በዝሙት ብታመጣዉስ❌❌❌ ወሏሒ አሏህን ፍራ ላባችንን ጠብ አድርገን ነዉ የምናመጣዉ
    ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል አሏህን ፍራ ድንበር አትለፍ ሀቅን እና ሀቅን ብቻተናገር ነገአሏህፊት እንደምትተየቅበት አትዘንጋ

    • @hjjj8740
      @hjjj8740 2 ปีที่แล้ว

      ዝበይ ውነቱን ነው

    • @user-tw9dr2uz9q
      @user-tw9dr2uz9q 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hjjj8740 ምኑነዉ ዉነቱ አንችየለበሽዉ የዉሸትነዉ ❓ዉሸታምነሽ ❓ ሙናፊቅነሽ❓ ከአረብ ሸባብ ጋር ዝሙት ሰርተሽነዉ ብርየምታመጭዉ❓❓❓ ከሆነ ኢተቂሏህ የትምሁነሽ አሏህንፍሪዉ የምሰሪዉን የምትናገሪዉን ሁሉ እያየሽ መሆኑን አትዘንጊ ።
      ደግሞ አንች የምትሰሪዉ እራስሽን እንጅ እኛን አይመለከትም ስንት ንፁህ እንቁ ቁጥብ የሡናእህቶች ሞልተዋል የወጡበትን አላማ የሚያዉቁ ላባቸዉን ጠብአድርገዉ የሚሠሩ በላባቸዉብር የሚተዳደሩ

    • @user-bq4bs8xg3k
      @user-bq4bs8xg3k 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hjjj8740 ምኑ ነው እውነት አንቺ ዝሙት ሰርተሽ ነው እምታመጪው? ሂጃብሽ የምትማሪው የምታዳምጭው የውሸት ነው? አሏህን ፍሪ እህታችን እውነትዋ ነው ።

  • @user-yr8bu6qx8l
    @user-yr8bu6qx8l 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሰንጎዳ ነው የከረምነው የባልሀቅ እያልን በአረብ ቤት እየለፋን አብዛሀኛው ሴቶች ነን የምንሰራው እነሱም ሀቂሽ ነው ይሉናል አይይይይይይ

    • @user-fm6my4yk9o
      @user-fm6my4yk9o 2 ปีที่แล้ว

      ምኑነው ሀቅሽ ነው እሚሉሽ ብር እየሰሩ ለመስጠቱ ከሆነ ተሳስተሻል ወንድ ነው ሀቅ ያለበት እልቅ ፍቅር አለብኝ ጥሎኝ እዳይሄድ እየተባለ ወንድ ይቀለባል ግን ይቅርታ ሀቅሽ ነው ይሉኛል ስትይ ብር በመስጠት እደሆ ብየነው

  • @user-sp9ej7mk3v
    @user-sp9ej7mk3v 2 ปีที่แล้ว

    بارك الله كيرن

  • @safiaidk1947
    @safiaidk1947 2 ปีที่แล้ว +1

    አንጀቴን አራስከው ጀዛከላህ

    • @user-br9tq1sj6f
      @user-br9tq1sj6f 2 ปีที่แล้ว

      ደርቀሺ ነበር ትገርማላችሁ አብዛሀኛዉ የላኳችሁ ቤቶቻችሁ ናቸዉ ከዚህ ነዉ የሚጋቡት ባል ምን አሰደባችሁ

  • @user-sj5vz4vw1o
    @user-sj5vz4vw1o 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥያቂአለኝ የዳሩኝበተሠቦቸናቸዉ እድሜየ14በ ነበርኩ ገዘብአለዉ ብለዉነዉ የዳሩኝ በአገባሁ1አመቴ ወደሥደትመጣሁ እኔ ባሌን አልወደዉም አላፈቅረዉም መለየት እፈልጋለሁ በሸሬአዉ እደት ይታያል ጥያቂየን መልሱልኝ