We cannot always build the future of our youth, but we can build our youth for the future. What a fantastic explanation about ETHIOPIANS AND ETHIOPIA GOD BLESS YOU GUYS
Ethiopiaye, 💚💛❤️👌👍🙏🙏🙏🙏💚💛❤️. Ere Hizbish tesekaye, ere and bel amlake! Ere haymanotegna was hizbin aneba! Ere geta hoy and bel! Atfiwechuan betatagne kefafayocgun YeGala poletikegnoch kemidir atfalat! Hagere hoy!
እንባችንን የማያይ የማይመለከት አምላክ የለንም!!!! አግዚአብሔር ቀን አለው በመጠበቂያው ላይ ሆነን እንጠብቀዋለን!!! ይመጣል ይፈርዳል እናምነዋለን
ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር
እባክህ እግዚአብሔር ተለመነን የኛን ትተህ ይህፃናቱን እንኳን ልመና ተቀበል ::🙏🙏🙏
💚💛❤️ ለዘላለም ትኑር
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም ደስ የምል አገላለጽ👈
እምዬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ!!!
ዞሮ መግቢያ ዉዷ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛዉ እግዚአብሔር 💚💚💛💛❤❤
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም
አሜን አሜን አሜን
ሀገር መለት ከወርቅም በለይ ውድ ነው
ይችን ውድ ሀገር አለህ ይጠብቅልን
አላህ ይባርኩሽ ሀናን🙏
@@dagialax አሜን ሁላችንም
Hanan Nuri amen
አሜን አሜን 😍😘
እባካችሁ አክራሪ ብሄርተኞች እንዲሁም ስልጣን ፈላጊ ፖለቲከኞች ይህን በዘር በሃይማኖት የተጋመደ ኢትዮጲያዊ ለማጠፋፋት ያለ የሌለ ትርክት እየተረካችሁ መርዝ አትርጩበት የእስከዛሬዉ ይበቃችኃል በቃ በቃ በሉ
አገሬ። እማማ ኢትዮጵያ ታምን ሰላም ናፈቀን። ሰሚ ልጆችሸን ሰሚ ወገኔን። ኢትዮጵያ ዘለአለም ትኖርያለሽ በጌታ ሐይል። 💖💖💖😍😍😍
ምን ቃል አለው ለዚህ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ አሜን
እናት እትዮጵያ በእ/ብሔርና በልጆቹዋ ለዘላላም ትኖራለች !!!!!
እነ ሀገር አፍራሽ ጎጠኞች ስሙ እኛ የምናውቀው ልክ እንደዚህ ወጣት ኢትዮጵያዊ ካንች በፊት እኔን ያስቀድመኝ የሚል ነው ። ሀገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ አሁንም ካንች በፊት እኔን።
በጣም ደሰ የሚል አገላለጥ ነው ተባረኩ ሀገራችንን ሰእላም ያድርግል እግዚአብሔር 💙💛❤
ማራናታ 03570796
💚💛❤️
ወይኔ ምን ልበላቸው 🙏💚💛❤🙏እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አበቦቻችን 😍😍😍
The incredible combination of the poetry with beautiful traditional music was deeply touching .I was literally to cry !
ኢትዮጵያ እውነት ነው ለሀገራች ሰላም ያምጣል ፈጣሪ በቃበለን የሰው ልጅ በነፃነት ሀገሩላ እንዲኖር ምኖቴ ነው እንደድሮው በፍቅር ስንኖር የሚያምርብ
እግዚአብሔር ከማያልቀው ጥበቡ ይጨምርላቹ
Tobiya Poetic jazz@ Arts tv World is my best entertainment program I really enjoy it
ሀያት ሰላሙ እዴት ደስ የሚል ግጥም ነዉ ትልቅ ቦታ እደምደርሺ ተስፋ አለኝ ተባረኩ
Bertulin wid ye ethiopia lijoch
Fetari ytebkachu amen amen amen!!
አይዛቹ ወገኖቼ አታልቅሱ ይነጋል
የሀገር ፍቅርን እንዲህ የምያስተምር ወጣት ፈጣሪ ይስጠን❤❤❤
Yene konjo mert sera new tebareke hejabu serateshi des seteye mariyamen
ሀገሬ ዳርሽ እሳት መሀልሽ ገነት ይሁን ውባ ኢትዮጵያ ሰላምሽን አምላክ ይስጥሽ ጠላቶችሽ ይነቀሉ
ሀገሬ ለካ ልጆች አሎት እኔማ የሉም ብየ ነበር ፈጣሪ ይመስገን አሉ ቀጥሉበት ቆጆ ነዉ ።
We cannot always build the future of our youth, but we can build our youth for the future. What a fantastic explanation about ETHIOPIANS AND ETHIOPIA
GOD BLESS YOU GUYS
አስነብን በተለይ ቀሰደት ያለነው የአገራችን ሁሌታ ያሳስበናል ሁሌ ማልቀስ ነው አይዞህ ወገኔ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን እናዬለን እንደዚህ አይነት እንቁ ልጆች ያብዛልን
😭😭😭😭😭እግዝአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን እባክህ ኢትዮጲያን ሰላሞን መልስልን 🙏🙏🙏
Amen,Amen,Amen,....🙏
የኢትዮጵያ እማማ ክ9ፍ በይ
እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ እረጅም እድሜ ከነ ጤና እመኛለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ን እና ህዝቧን ጠብቃት ዘረኛ ነት ይውደም ተባረኩየኢትዮጵያ ጀግኖች አንድ መሆን ሳምርብን
አሜን እማማ እናታለም ዛሬም ኑሪልን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
Amen amrn amen tenuelen
ኢትዮጵያውያን ሁሉ ያለቀሱበት እና የተመሰጡበት
ኢትዮጵያዬ ( 3 ) !!!
ሁላችሁም ለሰጣችሁን አስተያየት በግሌም ከነ ጓደኞቼም በጣም ነው ምናመሰግነው።
አንቺ እራሷ ገጣሚዋ ነሺ?
ሀያትየ በርቸ በጣም ጥሩ እይታ አለሽ ደሞ ስታነቢ ቀና በይ እሽ
ማሻአላህ በርቱ ዘረኝነት ይጥፈ ኢትዪጰያ ከፈከፈትበል ጥላቷ ዲባቅይመታ አገሬ ክፉሺንአልሰማ
Very powerful and deep. Berchilin, ewnetim Hanan.
እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
ሰላማቹን ያብዛልን በእውነት ድንቅ አገላለጽ ነው እምባ በእምባ አደረጋቹኝ በርቱልን
God bless Ethiopia 🇪🇹💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እንደ እናንተ አይነቱ ፈጣሪ ያብዛልን
ምርጥ ግጥም ምርጥ ትይት
Wow very powerful! You the young generation are the future and the only hope Ethiopian has!
Respect ✊ ✊ ✊
God bless Ethiopian 🇪🇹
እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ፣ ምስጋና ይድረሳችሁ ።
ቃላት አጠሩኝኮ ብቻ ሃገራችንን ይጠብቅልን የፈጠራት አምላክ ይጠብቅልን አፍራሾቿን ያፍርስልንንን
Wow betam new des yemetelute hiwote yalewu getem
Ethiopiaye, 💚💛❤️👌👍🙏🙏🙏🙏💚💛❤️. Ere Hizbish tesekaye, ere and bel amlake! Ere haymanotegna was hizbin aneba! Ere geta hoy and bel! Atfiwechuan betatagne kefafayocgun YeGala poletikegnoch kemidir atfalat! Hagere hoy!
ፈጣርየ ሆይ በመረትህ አገራችንን ዳብስልን ዋውውው ያገሬ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማማዬ ኢትዮጵያዬ ሀገሬ እምዬ እናቴ የጠሉሽ ይጠሉ ዘረኞች እሥኪ ተውት ይሄን ሚሥጊን ህዝብ እባካችሁ ሥለፈጣሪ ብላችሁ አብይ ካንተ ይጀምራል እባክህ እናቶች ያሣዝኑህ
ህሊና የልጅ አዋቂ ትልቅ ኢትዮጵያዊ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ።
Wendm Hayat nat..Hilina lela nech
ዋው እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
እህቴ በርቺልኝ
ምን አለ ዘረኞችን እየጋበዛችሁ አብሮነትን ብታሳተምሩአቸው.......ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች
The best of best performance God bless you and ETHIPIANE PEOPLE THANKS A LOT
Amen Ethiopia ke minilik behuala tarik yelatem !!!!
ዘረኞች ልብ ግዙ እባካችሁ ከሰይጣን መንገድ ተመለሡ
ደስ የሚል ሀገራዊ ግጥም ልብ የሚነካ አቀራረብ በርቱልኝ
Weyne hagere, aslekesachihugne! Mirt Ethiopiawian! Edig beliligne! 💚💛❤️👌👍🙏💚💚🙏
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ኢትዮጵያ እምዬ ዞሮ መግቢያ ። እድሜ ይስጥልን
እግዜር ይባርካችሁ፡፡
እግዚአብሀር ፍቅሩን ያብዛልን!!
ችግሮቻችንን ያርቅልን ፡፡
Viva Ethiopia!!!
የአላህአተትለመነን
ፈጣሪ ይባርካቹ መሌየያት አርቆ ፈጣሪ አንድ ያርገን የምሳነው ነገር የለም
ሰአዳምጠው ሰውነቴን ወረረው ተባረኩ እማማ ኢትዮጲያ
ሀገሬ
ኢትዬጵያዊነት ትልቅነት ነዉ።
ላገራቺን ስላሞን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅሺ የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር ይባርካችው
Ethiopia le zelalem tinuor amen ❤⚘❤⚘
ዘረኞች ፈጣራ ልብ ይስጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵዮ 💚💛❤
ተባረኪ💖🙏
አቤት የሀገራችንን ሕመም እንዴት አስቀመጣችሀት! እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ኢትዬጵያ በአንዳንድ ጭንጋፍ ልጆቿ መከራ ቢበዛባትም የእግዚአብሔር ሀገር ስለሆነች በደጋግ ልጄቿና በትጉህ አባቶቿ ነፃ ትወጣለች።🙏💚💛❤
Arts TV love you
እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ውይ ኢትዮጲያ ሀገሬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ
I proud by program manager because the real Ethiopia shown by this program thank you for your over role to create Ethiopian
ism!
እምዪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
አደኞች ኢትዮጵያዊ ይለምልም💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ፈረንጅ ሀገር ሆኜ ሀገሬን ስታነግሷት ስታሞግሷት ልቤ ተርበተበተ፤ባዶ ቤት ማልቀስ ጀመርኩ።በሌላ በኩል ደግሞ እንደዚህ በሀገራቸው ፍቅር የነደዱ ወጣቶችን ሳይ ልቤ በተስፋ ተሞላ።
ሃያት ቆንጆ!! ሂጃብሽ ያምራል!! ኢትዮጵያዊ ሙስሊም!! ደስ ስትይ!!
ከአድማስ ባሻገር betam getan edeze ayent muselim yebezalen uu
እትዮጵያውነት ካክብር በለይ ነው ዎደጄ ሳለሚ ለሀገሬ ሳለሚ ለሳውልጇች ይሁን
👍👍👍 እማ እማ 😢😢😢
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
እማማ የአላህ ሀገራችንን ኢትዬጲያንና ህዝቦቻን ጠብቃት
ዋዉ በጣም ያምራል ልብ ይነካል ተባረኩ💋💋💋💋💋💋💋
እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ጠብቃት ክፉዋን አልስማ ስለ ኢትዮጵያ ሳስብ አለቅሳለሁ ሁሌም የድሮው ሰላም ናፈቀኝ😭😭😭😭😭😭
ይህን ስመለከት ሽሮ በልቸ ባገሬ ብየአለሁ
እህቴ ቃላት ያጥረኛል የምር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁላችሁም ጎበዞች በርቱ
የኛ የደም ስራችን ኢትዮጵያየ😍
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
ዋውውው እደነኝህ ብጤ ወጣቶችን ያብዛልን ዋውውውው
Tebareku,edegu temendegu
Woowowowow god bless you
አለማልቀስ አይቻልም ኢትዮጵያ እናቴ ፍቅር ናትና❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ሆይ የሀገራችን ሰላም መልስልን ።
ጎበዞች ናችሁ በርቱ ትልቅ ት\ት ነው
ሴት ሀገር ናት ፍትህ ለታገቱት እህት ወንድሞቻን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
እግዚአብሔር ይስማን ለቅሶ ሰቆቃችንን
ረጅም እድሜ ለ ጀግናው ታማኝ በየነ
Betam girum new. Egzabher tibebuen abzito yistachu
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ክፉሽን ያርቀው እናቴ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
Wooooow 😥😥😥😥
*እረ ውይ ሰላም ለሀገሬ በጣምም በንባ ያራጫል*
wow embayen mekotater alechalekum
ድንቅ መልእክት ልብ ያለው ልብ ይበል።
Yenemarrrrrrr!!
💚💚💚💚💚💚💚
💛💛💛💛💛💛💛
❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግና ትውልድ ❤🙏
በእነዚህ ሀገር ወዳድ የጥበብ ባለሙያወችበየጊዜወ ከመ የቀረበ ተነገረ ዘመነ ከወደ የነገረ ፍቀርምንነትን መማርአለብን
ማሸአላህ እህዬ