አርቲስት እና ኮሜዲያን አዝመራው ሙሉሰው ሰውን በሳቅ ገደለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 4 หลายเดือนก่อน

    Yesekalu ensu ayesemam hezebu tatebo cheka nw

  • @negestihailemariam-id8fg
    @negestihailemariam-id8fg ปีที่แล้ว

    Adewa beale azemeraw

  • @fekerachenafe3558
    @fekerachenafe3558 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድሜ እነዚህ ብሄርተኛች ያጥፋል በአንድ ላይ ሆነን እንጥፋቸው ሁሉም የህዋት ጀራቶች ናቸው በብሄር አደራጀቶ ሰልጣን ለመያዝ ያዘጋጃቸው ናቸው ሰለዚህ እንዲጠፋ መሰራት አለብን

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 3 ปีที่แล้ว +3

    የመግቢያ ርዕስ በትክክል መጻፍ ተማሩ። አዝመራው እውነተኛ የኪነጥበብ ሰው ነህ። መልካም በዓል ይሁንልህ!

  • @אביטהאביטיןנתןיןנתן
    @אביטהאביטיןנתןיןנתן ปีที่แล้ว

    ቀጥልበት አዝመራው

  • @yenegenmanyawqal5330
    @yenegenmanyawqal5330 2 ปีที่แล้ว

    አዝመራውን ከልብ አድናቂ ነኝ

  • @154messi
    @154messi 3 ปีที่แล้ว +6

    በሀገራችን. ገደለው. ገድላት የሚለው ቃል የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሆኗል።

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +1

    የምወደው ኮሜዲያን ጎበዝ ነህ

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 ปีที่แล้ว

    አዝመራው እግዚአብሔር ይስጥልህ
    እያዝናና የሚያስተምር ነው!!

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 3 ปีที่แล้ว

    Azmeraw, all in one,u are very talented

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 🙏👍

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 3 ปีที่แล้ว

    Samye Anbesaa

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ በተፈጥሮ እኩል ነው
    ገንዘብ የምታመልኩ ወደ ቀልባቹህ ተመለሱ!!

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ሰው ያድርገን እግዚአብሔር

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰው አይመስሉም እኮ
    አይስቁም

  • @broumanabroumana4665
    @broumanabroumana4665 3 ปีที่แล้ว

    ሰውን፡ሰው፡ሊፈጥረው፡አይችልም፡አንዴ፡ተፈጥረናል፡ነገር፡ግን፡ሰው፡ለሰው፡ማዘንና፡መተሳስብ፡አለበት፡ወይም፡መብቱ፡መከበር፡አለበት፡እግዝአብሔር፡በአምሳሉ፡ፈጥሮናል፡

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 ปีที่แล้ว

    👍👍❤❤❤

  • @yeabsirakidan_27
    @yeabsirakidan_27 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው መጀመሪያ ሠው መፍጠር አለብን ሰው ማለት ትክክለኛ ሰው .....

  • @Locaoffivjsl
    @Locaoffivjsl 3 ปีที่แล้ว +3

    ምንድነው አይስቁም እንዴ😳😳😳

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 4 หลายเดือนก่อน

    Video keretsa-1 nw backward country ever shame

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 3 ปีที่แล้ว +1

    አዝመራው ጭራቅ ምንድነው???

    • @titititi473
      @titititi473 3 ปีที่แล้ว

      በዱር እየኖረ ሰውን የሚበላ

  • @endale9320
    @endale9320 3 ปีที่แล้ว

    ካሜራ ማኑ ያየው አለ

  • @قناةإدريسعبدالله
    @قناةإدريسعبدالله 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀ ቱቲቱ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ መሬዎች ሰው ሁኑ

  • @zaharasavery1508
    @zaharasavery1508 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታሣዝናላችሑ አይ የኢትዬጵያ ሕዝብ መተከል ጆኖሳይድ እየተካሄደ ሰው በዘር ተለይቶ እየታረደ ኩላሊቱ እየተበላ ተሰባስባችሒ ተስቃላችሑ አሒን ይሔ ሀሉ ሕዝብ እየታረደ አውነት ምን ደስታ አለ ።ግን እናንተ ምንም ሕሊና የሌላችሑ ውሻዎች ናችሑ በተሐይ እናንተ የኪነት ሰው ነን የምትሉ አርቲስት ነን የምትሉ የአብይ ተላላኪዎች ባንዳዎች ለሑሉም ጊዜ አለው አዎ ጠጡ ብሉ መተከል ቀውጢ ሆናለቸ።

    • @fasilharer1291
      @fasilharer1291 3 ปีที่แล้ว

      What hell are you talking about? Either you crazy or Weyane. Did you not understand what the event was about?

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

      እና ምን ያድርጉ ሀዘን ሀዘን ይጨምራል
      እንጂ ምን ያመጣል
      ሌላ እና ዘለአለም ችግር አይጠፋም እና
      እስከኖሩ ድረስ ቅልቅል ነው
      ላይፍ እደሆነ አበቃ።

    • @Locaoffivjsl
      @Locaoffivjsl 3 ปีที่แล้ว

      YIKRTA ADRIGILGNI ENA HIWOT YIKETILAL ABIRO AYIMOTIM BESEATU HULUM AZINOAL.HIWOT YIKETILAL BALEN AGATAMI HULU ENISAK ENICHAEOT.ኢትዮጵያ ትቅደም✊

    • @zaharasavery1508
      @zaharasavery1508 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fasilharer1291 ፉሲል ሐረር የኛ እንግሊዘኛ ተናጋሪ አንተ ግብረ ሰዶም ፀጥ ብለሕ ጠጣ።

    • @zaharasavery1508
      @zaharasavery1508 3 ปีที่แล้ว

      ቤቴል አናጊ የተባልሽ ኦነግ ዝም ብለሽ ከቦቲያም ውሽሞችሽ ጋር ጠጪ አንቺን አይመለከትም።

  • @ማክአካልብቃት
    @ማክአካልብቃት 3 ปีที่แล้ว +3

    አዝመራው ምርጥ ልጅ

    • @hiwithiwit5652
      @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว

      ልብስ አጥተህ ነው እራቁትህን የተሰቀልከው ሰው መሆን ከዚህ ይጀምራል እንደኢትዮጲ ኢትዮያውይ ካልሆንክ አይመለከትህም። ሰው ፍራሽ ነው ምንም ቢደልብ ከምት አያመልጥም ! በዚህ ፍራሽ ገላ መመካት አያስፈልግም ። በሆድ ቁርጠት ከዚህ ፈራሽ ገላ (ጡንቻ ትለኛልህ ) ሟርት አይደለም በሰውነትህ አትመካ።

  • @154messi
    @154messi 3 ปีที่แล้ว +3

    በሀገራችን. ገደለው. ገድላት የሚለው ቃል የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሆኗል።