ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይይይይይይይ በዚህ አንደበት ለእግዚኣብሔር ከብር እና ምስጋናን ከዘመሬ ጋር ብታቀርብ ይሻላለ 📖👂👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማዳመጡስ ችግር የለውም? ለምን ጎራ አሉ?
Tera mekegineten enawukewalen
Hanna: Yegnan yemekegnrnet ababal manrm yeredal. Begziabher seme atnegeji
ዋው ማመስገን የምፋልገው የባላገሩ ምርጦች ሶስቱ ዳአኞች 1 አብሪሽ 2 ሶፊ እና 3 አረጌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
በጣም ግሩም ድምፅ ነው ያለሽ ጎበዝ በርቺ
የዘንድሮ የባላገሩ ኮከብ ተወዳዳሪ በርቺ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ
እደጊልን እጅግ በጣም አስደማሚ ድምፅ ።
ፍትህ ለወልደያ እዚህ ጨፍሩ እኛ እንባችን አልቆ ደም እንንባ ቤተሰቦቻችን የት እዳሉም እናቅ😂😂😥😥😥😥😥😥
እናተ ጨፍሩ እኔ እዚህ በሥዴት የቤተሠቤሀሣብ በጭቀትልሞትነዉ እረ ለኔትርክ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭
ውድ ዓብያችን እኮ ትልቅ ሠዉ ነዉ ተንወንበሩም የ ሚያስነሳዉ እንደኛው ስሜት ያለው ሠዉ ነዉ ግን እንደሠዉ ስሜት አለዉ እንደደ መሪ ያገር የወገንፍቅር አለው ኡትዮጵያችንን ትልቅ ማማ ላይ ለማስፈር የሚሠራ ታላቅ የግዜር ብላቴና ነው ተ ኡትዮጵያችን ዓምላክ የተላከ ብላቴና የግዜርን መልክትምሆነ ለውድ ኢትዮጵያችን ያለዉ ን ራእይም የኡትዬጵያ ዓምላክ ያሳካለት የሁላችንም አማኞች ጠሎት ይገባዋል ታላቅ ራእዩን ለማሳካት !!!!!!!!!
ውሻ ልክሥክሥ በሠው ደም ነው አገር የሚበለፅገው ሥንታየው መሠሪ አለች ልኩን ነገረችው
I am stunned her voice is like gold. Keep up the outstanding talent we proud of you!!
ጎበዝ በዚው ቀጥይበት
የድሮይቱ ኢትዮጵያ ትዝ አለችኝ ፍቅር የበዛባት
Ayizogni..hulum..melkam..yihonal.
✅✅😭😭😭
በርቺ ፣ሌላዋ ጥላሁን ገሠሠ
የሁለት አለም ሰው ያለባት ሀገራ እዚህ ዳንኪራ እዛ ምስኪኑ ሰው ደሞ ጭንቀት ለቅሶ አረ የሊላው ለቅሶ ይሰማን በአሁን ሰአት ለፀሎት እንጅ ዘፈን አንበረም ጥሪ
እውነት ነው የሁለት አለም ሰዎች ከሆንን ግን ሰንበትበት ህነናል
እውነትሽን ነው። "የተለያየ የቤት ጣራ ሊኖረን ይችላል እንዴት ግን ይሄን የሚያክል ህዝብ አንድ ሰማይ ያጣል" ብሎ ነበር እያዩ ፈንገስ
አለም ስትፈጠር ዝንጉርጉር ናት!! ህይወትም ፍትህ አይደለችም !!! ምክንያቱም ተፈጥሮአዊ ሂደት ስለሆነ መቀበል ግድ ነው!! ለምን እንዲህ ሆነ ለምን እንዲያ አልሆነም የምንልበት አቅሙም የለንም ምክንያቱም አለም ሁሉ አይነት ያላት ዝንጉር ጉር ስለሆነች ስለዚህ ይህንን ተፈጥሮአዊ ህግ እንደየ አመጣጡ ማስተናገድና መቀበል ግድ ይለናል።ስለዚህ አለምም ባትዝጎረጎር ሁሉ ነገር ወጥ ይሆንና ህይወት በራሱ አሰልቺ ይሆን ነበር።
ትክክል ፍጣራ የኝንአያስብብን
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
አገራች ሠላም ያድርግልን
አሜን ፫
Wow that was very very good song she she is very talented well done keep up. 🤙🏽🤙🏽🤙🏽
Nice
እሆሆሆ እህ ጎበዞ
Ehe Musika Melkt yalew Musika New Lawekew Berchi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏
ልጂ ይዉጣልሺ የኔ ቆንጆ
ጀግ
Wow👏👏👏
She is a great young singer with her sweet voice.
የኒቆጆበርቺ
የወቅቱ የባላገሩ ምርጧ ተወዳዳሪና ክስተት። ትላንት አብነት ግርማን ነበር ትንሹ ጥላሁን የምንለው፤ ዛሬ ደግሞ ይቺ ታዳጊ ትንሿ ጥላሁን ሁናለች!ያውም በዚህ ዕድሜ የጥላሁንን ትንፋሽ የሚፈትን ረጅም የጉረሮ ድምፅ!🤔
I don’t think the instrument goes with her voice but good job well done
Young and talented!! Well done girl bless.
ከመቀመጫ የተነሱት እይታዪም ለምን ትዋሻለህ😂no like
enem sifelig neber! kkkkkkk
እኔግን፣ቡዙም፣አይደለች፣ፈርታለች፣መሠለኘ፣ብጭርቅርቅነው፣ያለብኘ፣ባለፈሥትፀፍን፣አይደል፣ላይ፣ዋውነበርች
ክክክክክክክክ
እኔ ምለው እየተገደለ ያለው ሰው አይደለም ወይ ዶ/ር አብይ ጥያቄ አለኝ ገዳይ ለምን ለፍርድ አይቀርብም አንተም እንደሌሎቹ ነክ ፍት መሪ አይደለህም ምክንያቱም በየቀኑ ሰው ይገደላል ገዳይ የለም ሌባ ይሰርቃል ሰራቂ አይያዝም ፍት የታል ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ፍትን ካንት ነው ምጠብቀው ሰላም ለሀገራ ሆዳሙች በቃቹ ደህው እና ንፁዋን ይኑሩ በት
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው።
እኔም
Enem
የሰው ልጅ እንደ ከብት እየታረደ የምትጨፍሩ ደማቸው በቤታችሁ ይግባ
ወዳጄ !! ይህ ዜማና ግጥም የጭፈራ ባሕሪየለውም ። ላዜሜውና ለደረሰው ምስጋና ይግባቸው እና ትልቅ መልክት ነው ያለው።
የሙዚቃ መሣሪያው ሥብሥብ የቀድሞውን ትዝታ ቀሰቀሰብን ይበል የሚያሰኝ ነው ።
Meseri alalechim woow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
Weygod be xomo erebakachihu xelot new yemiyasfeligew le Ethiopia 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔✝️✝️🙏🙏Hizbe Aleke
Well done very talented young girl,keep it up we expect more from you in the future.We are your fun with my 3 year old daughter from USA.
Yene webe berehelene keze belaye ete ekalewe berehe mare teleke derega yadereseshe fetare yene wede webe💚💐🌺🗼💚💐🌺💚💐🌺💚💐🌺💚💐🌺💛💚💐🌺
Nice voice Jerry
የተነሳ ሰው ግን አላየውም LoL.
ክክክክ እኔም አይኔን እስኪያመኝ አፍጥጨ
😂😂😂
Haha koye yenesalu tebeke
ክክክክክክ ሜድያ ውሸታም ነው
Ere medhanialem yansaw .kalwashu ayhonilachewim ende?
WOWWWWWWW WOWWWWWWW
she will be a popular , but she need lesson about music.Eyrusalem is number one girl singer,And i like her voice so much.
የኔ ፍቅርርርር የማን ነሽ ማር
አብይ አህመድ ለህዝብ ያለውን ንቀት ያሳያል ለምን በጎን እያሳረዱ ህዝብን እያፈናቀሉ በጎን ኢትዮጵያ እያሉ ማጃጃል ያሳፍራል ከሱ በላይ አዋቂ ያለ አይመስለውም ግን የጊዜ ጉዳይ ነው የእናቶች እንባ የልጆች እንባ ይጥልሀል አትጠራጠር ፍርድ የእግዚአብሔር መሆኑን አትዘንጋ ጎሊያድን በጠጠር የጣለው እግዚአብሔር አለ አትጠራጠር
በዚህ የሙዚቃ ድግስ ጠቅለይ መኒሰቴሩ ተገኝተው ነበረ? እረ!!!
1gnaye❤👌
ሰላም ፍቅር አንድነት ኖሮ የተዘፈነ ቢሆን ምን ያህል ስሜት ይሰጥ ነበር።ጥላሁን ሲዘፍን አገር በፍቅር የተሞላች ነበረች።አሁን ግን የለችም።
የራበን ፍቅር ነው! አዝማሪው መች ጠፋ?.
ክክክክክክክ ትክክል እደቁራ በየቦታው የሚጮህ መች ጠፋ ሰላምና ፍቅር ነው የጠፋብን እኛ
Arf naw wow 😍
The lady version of tilahun gesese
This is vary good music for abiy and the killer Nazis shimeles abdisa
በክቲ
.
God bless you Dr abey Ahmed protect you from evil eyes and ears. Love u my beloved abbch.
For real humans now in Ethiopia it's time for dance and songs my..... cruel brothers people are dying
ተሰፋ አለሽ
ለጌታ ዘምሪ ተመለሽ
አደጊ ተመንደጊ እጅግ ትልቅ ቦታ ደርሠሽ እንይሽ
Inkuwan tezefno teleqisom wede qelbachin betemelesin.Sew sewin iyebela yemin zefen naw!?
እየሩስ እኛ ማስደመምሟ ቀጠለችበች በአንድ ቀን ጀምበር በባንድ ታጅባ ድንቅ ነሽ በጣሽ እየሩስ ቀጥይበት
መሰሪነቱን ንገሪልን ልቡም እየነገረው ነው።
Weregna kuche beleh werehin ateneza. Ehen gize eko ke set ga kuche beleh buna eyanekarerik nw toretora weregna. Arefeh temera siyalefelachihu derom atewedum.
ነገርማዞር ተንኮል አይጠቅምም አብዬን ለቀቅ
በውነት አልሞትኩም ብንለው ምን ይቆጫል ሌላ ተክቶአል
ርእስህ ምን ይላል ካየሁት ይቱበሮች የመጨረሻ ውሸታም
አብይ ኪኪኪኪኪ
Abiyi Nutsuwan bemecefcef Ewukina aginto meznanatu migermi new
Egna sichefechif alayen
💚💛❤👍🕊🕊🕊❣❣❣
Key wetobishal gimash mewered neberebih
አልተመቸኝም የምር
Her high peach is very disturbing, but she is promising.
ከፍ በይ ።
Bezefen mefethy almetme
፤በዝድምጽለአምላክሽዘምር
አየው እና አየሁ መለየት ሳትችል ትበጠረቃለህ? ምናምን በተገኜበት ምን በተገኘበት!አድርባይ አሽቃባጭ!
አይነፋም ባነዱም
የሚነፉት ጋ ሂድ ከዚህ በላይ ምን ይምጣልህ?😡
Oh konjo dmx newe gen lezfn ayhonm
ለምን አያጨበጭቡላትም
ራሄል ጌቱም ባንድ ወቅት እንደዚች ልጅ አመዳም ነበረች እቺም ከ 5 አመት በኋላ ለማየት ያብቃን
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😆😆😆😂😂ቀላል አመዳም ነበረች።መልክ ከሆድ ይወጣል ስትበላ፣ስትፈምስ መልኳ ይወጣል ይችም😂😂😂😂
እንግዲህ ምን ትሆኑ ? እርስዋን መሆንስለማትችሉ ምድረ ምቀኛ ተቃጠሉ ።
Shame on you all Amhara people are diying every second
ልጅቷ smart ናት ግን ዶ/ር አብይ የለም ውሸታም postet ነህ።
እጅሽ ነው የሚዘፍነው አትጃጃይ
የእጅዋ እንቅስቃሴ ሪትም የሚባለውን ለመቆጣጠር ነዉ በዚህ ላይ በባላገሩ ምርጥ አዲስ ተወዳዳሪ ናት አምሳል አድንቂት እንጂ ።
በዓብይ አመድ - ውታፍ - የሆድ አደር ትውልድ ፈብራኪ !
አይይይይይይይ በዚህ አንደበት ለእግዚኣብሔር ከብር እና ምስጋናን ከዘመሬ ጋር ብታቀርብ ይሻላለ 📖👂👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማዳመጡስ ችግር የለውም? ለምን ጎራ አሉ?
Tera mekegineten enawukewalen
Hanna: Yegnan yemekegnrnet ababal manrm yeredal. Begziabher seme atnegeji
ዋው ማመስገን የምፋልገው የባላገሩ ምርጦች ሶስቱ ዳአኞች 1 አብሪሽ 2 ሶፊ እና 3 አረጌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
በጣም ግሩም ድምፅ ነው ያለሽ ጎበዝ በርቺ
የዘንድሮ የባላገሩ ኮከብ ተወዳዳሪ በርቺ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ
እደጊልን እጅግ በጣም አስደማሚ ድምፅ ።
ፍትህ ለወልደያ እዚህ ጨፍሩ እኛ እንባችን አልቆ ደም እንንባ ቤተሰቦቻችን የት እዳሉም እናቅ😂😂😥😥😥😥😥😥
እናተ ጨፍሩ እኔ እዚህ በሥዴት የቤተሠቤሀሣብ በጭቀትልሞትነዉ እረ ለኔትርክ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭
ውድ ዓብያችን እኮ ትልቅ ሠዉ ነዉ ተንወንበሩም የ ሚያስነሳዉ እንደኛው ስሜት ያለው ሠዉ ነዉ ግን እንደሠዉ ስሜት አለዉ እንደደ መሪ ያገር የወገን
ፍቅር አለው ኡትዮጵያችንን ትልቅ ማማ ላይ ለማስፈር የሚሠራ ታላቅ የግዜር ብላቴና ነው ተ ኡትዮጵያችን ዓምላክ የተላከ ብላቴና የግዜርን መልክትም
ሆነ ለውድ ኢትዮጵያችን ያለዉ ን ራእይም የኡትዬጵያ ዓምላክ ያሳካለት የሁላችንም አማኞች ጠሎት ይገባዋል ታላቅ ራእዩን ለማሳካት !!!!!!!!!
ውሻ ልክሥክሥ በሠው ደም ነው አገር የሚበለፅገው ሥንታየው መሠሪ አለች ልኩን ነገረችው
I am stunned her voice is like gold. Keep up the outstanding talent we proud of you!!
ጎበዝ በዚው ቀጥይበት
የድሮይቱ ኢትዮጵያ ትዝ አለችኝ ፍቅር የበዛባት
Ayizogni..hulum..melkam..yihonal.
✅✅😭😭😭
በርቺ ፣
ሌላዋ ጥላሁን ገሠሠ
የሁለት አለም ሰው ያለባት ሀገራ እዚህ ዳንኪራ እዛ ምስኪኑ ሰው ደሞ ጭንቀት ለቅሶ አረ የሊላው ለቅሶ ይሰማን በአሁን ሰአት ለፀሎት እንጅ ዘፈን አንበረም ጥሪ
እውነት ነው የሁለት አለም ሰዎች ከሆንን ግን ሰንበትበት ህነናል
እውነትሽን ነው። "የተለያየ የቤት ጣራ ሊኖረን ይችላል እንዴት ግን ይሄን የሚያክል ህዝብ አንድ ሰማይ ያጣል" ብሎ ነበር እያዩ ፈንገስ
አለም ስትፈጠር ዝንጉርጉር ናት!! ህይወትም ፍትህ አይደለችም !!! ምክንያቱም ተፈጥሮአዊ ሂደት ስለሆነ መቀበል ግድ ነው!! ለምን እንዲህ ሆነ ለምን እንዲያ አልሆነም የምንልበት አቅሙም የለንም ምክንያቱም አለም ሁሉ አይነት ያላት ዝንጉር ጉር ስለሆነች ስለዚህ ይህንን ተፈጥሮአዊ ህግ እንደየ አመጣጡ ማስተናገድና መቀበል ግድ ይለናል።ስለዚህ አለምም ባትዝጎረጎር ሁሉ ነገር ወጥ ይሆንና ህይወት በራሱ አሰልቺ ይሆን ነበር።
ትክክል ፍጣራ የኝንአያስብብን
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
አገራች ሠላም ያድርግልን
አሜን ፫
Wow that was very very good song she she is very talented well done keep up. 🤙🏽🤙🏽🤙🏽
Nice
እሆሆሆ እህ ጎበዞ
Ehe Musika Melkt yalew Musika New Lawekew Berchi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏
ልጂ ይዉጣልሺ የኔ ቆንጆ
ጀግ
Wow👏👏👏
She is a great young singer with her sweet voice.
የኒቆጆበርቺ
የወቅቱ የባላገሩ ምርጧ ተወዳዳሪና ክስተት። ትላንት አብነት ግርማን ነበር ትንሹ ጥላሁን የምንለው፤ ዛሬ ደግሞ ይቺ ታዳጊ ትንሿ ጥላሁን ሁናለች!ያውም በዚህ ዕድሜ የጥላሁንን ትንፋሽ የሚፈትን ረጅም የጉረሮ ድምፅ!🤔
I don’t think the instrument goes with her voice but good job well done
Young and talented!! Well done girl bless.
ከመቀመጫ የተነሱት እይታዪም ለምን ትዋሻለህ😂no like
enem sifelig neber! kkkkkkk
እኔግን፣ቡዙም፣አይደለች፣ፈርታለች፣መሠለኘ፣ብጭርቅርቅነው፣ያለብኘ፣ባለፈሥትፀፍን፣አይደል፣ላይ፣ዋውነበርች
ክክክክክክክክ
እኔ ምለው እየተገደለ ያለው ሰው አይደለም ወይ ዶ/ር አብይ ጥያቄ አለኝ ገዳይ ለምን ለፍርድ አይቀርብም አንተም እንደሌሎቹ ነክ ፍት መሪ አይደለህም ምክንያቱም በየቀኑ ሰው ይገደላል ገዳይ የለም ሌባ ይሰርቃል ሰራቂ አይያዝም ፍት የታል ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ፍትን ካንት ነው ምጠብቀው ሰላም ለሀገራ ሆዳሙች በቃቹ ደህው እና ንፁዋን ይኑሩ በት
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው።
እኔም
Enem
የሰው ልጅ እንደ ከብት እየታረደ የምትጨፍሩ ደማቸው በቤታችሁ ይግባ
ወዳጄ !! ይህ ዜማና ግጥም የጭፈራ ባሕሪ
የለውም ። ላዜሜውና ለደረሰው ምስጋና ይግባቸው እና ትልቅ መልክት ነው ያለው።
የሙዚቃ መሣሪያው ሥብሥብ የቀድሞውን ትዝታ ቀሰቀሰብን ይበል የሚያሰኝ ነው ።
Meseri alalechim woow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
Weygod be xomo erebakachihu xelot new yemiyasfeligew le Ethiopia 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔✝️✝️🙏🙏Hizbe Aleke
Well done very talented young girl,keep it up we expect more from you in the future.We are your fun with my 3 year old daughter from USA.
Yene webe berehelene keze belaye ete ekalewe berehe mare teleke derega yadereseshe fetare yene wede webe💚💐🌺🗼💚💐🌺💚💐🌺💚💐🌺💚💐🌺💛💚💐🌺
Nice voice Jerry
የተነሳ ሰው ግን አላየውም LoL.
ክክክክ እኔም አይኔን እስኪያመኝ አፍጥጨ
😂😂😂
Haha koye yenesalu tebeke
ክክክክክክ ሜድያ ውሸታም ነው
Ere medhanialem yansaw .kalwashu ayhonilachewim ende?
WOWWWWWWW WOWWWWWWW
she will be a popular , but she need lesson about music.Eyrusalem is number one girl singer,And i like her voice so much.
የኔ ፍቅርርርር የማን ነሽ ማር
አብይ አህመድ ለህዝብ ያለውን ንቀት ያሳያል ለምን በጎን እያሳረዱ ህዝብን እያፈናቀሉ በጎን ኢትዮጵያ እያሉ ማጃጃል ያሳፍራል ከሱ በላይ አዋቂ ያለ አይመስለውም ግን የጊዜ ጉዳይ ነው የእናቶች እንባ የልጆች እንባ ይጥልሀል አትጠራጠር ፍርድ የእግዚአብሔር መሆኑን አትዘንጋ ጎሊያድን በጠጠር የጣለው እግዚአብሔር አለ አትጠራጠር
በዚህ የሙዚቃ ድግስ ጠቅለይ መኒሰቴሩ ተገኝተው ነበረ? እረ!!!
1gnaye❤👌
ሰላም ፍቅር አንድነት ኖሮ የተዘፈነ ቢሆን ምን ያህል ስሜት ይሰጥ ነበር።ጥላሁን ሲዘፍን አገር በፍቅር የተሞላች ነበረች።አሁን ግን የለችም።
የራበን ፍቅር ነው! አዝማሪው መች ጠፋ?.
ክክክክክክክ ትክክል እደቁራ በየቦታው የሚጮህ መች ጠፋ ሰላምና ፍቅር ነው የጠፋብን እኛ
Arf naw wow 😍
The lady version of tilahun gesese
This is vary good music for abiy and the killer Nazis shimeles abdisa
በክቲ
.
God bless you Dr abey Ahmed protect you from evil eyes and ears. Love u my beloved abbch.
For real humans now in Ethiopia it's time for dance and songs my..... cruel brothers people are dying
ተሰፋ አለሽ
ለጌታ ዘምሪ ተመለሽ
አደጊ ተመንደጊ እጅግ ትልቅ ቦታ ደርሠሽ እንይሽ
Inkuwan tezefno teleqisom wede qelbachin betemelesin.Sew sewin iyebela yemin zefen naw!?
እየሩስ እኛ ማስደመምሟ ቀጠለችበች በአንድ ቀን ጀምበር በባንድ ታጅባ
ድንቅ ነሽ በጣሽ እየሩስ ቀጥይበት
መሰሪነቱን ንገሪልን ልቡም እየነገረው ነው።
Weregna kuche beleh werehin ateneza. Ehen gize eko ke set ga kuche beleh buna eyanekarerik nw toretora weregna. Arefeh temera siyalefelachihu derom atewedum.
ነገርማዞር ተንኮል አይጠቅምም አብዬን ለቀቅ
በውነት አልሞትኩም ብንለው ምን ይቆጫል ሌላ ተክቶአል
ርእስህ ምን ይላል ካየሁት ይቱበሮች የመጨረሻ ውሸታም
አብይ ኪኪኪኪኪ
Abiyi Nutsuwan bemecefcef Ewukina aginto meznanatu migermi new
Egna sichefechif alayen
💚💛❤👍🕊🕊🕊❣❣❣
Key wetobishal gimash mewered neberebih
አልተመቸኝም የምር
Her high peach is very disturbing, but she is promising.
ከፍ በይ ።
Bezefen mefethy almetme
፤በዝድምጽለአምላክሽዘምር
አየው እና አየሁ መለየት ሳትችል ትበጠረቃለህ? ምናምን በተገኜበት ምን በተገኘበት!አድርባይ አሽቃባጭ!
አይነፋም ባነዱም
የሚነፉት ጋ ሂድ ከዚህ በላይ ምን ይምጣልህ?😡
Oh konjo dmx newe gen lezfn ayhonm
ለምን አያጨበጭቡላትም
ራሄል ጌቱም ባንድ ወቅት እንደዚች ልጅ አመዳም ነበረች እቺም ከ 5 አመት በኋላ ለማየት ያብቃን
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😆😆😆😂😂ቀላል አመዳም ነበረች።መልክ ከሆድ ይወጣል ስትበላ፣ስትፈምስ መልኳ ይወጣል ይችም😂😂😂😂
እንግዲህ ምን ትሆኑ ? እርስዋን መሆን
ስለማትችሉ ምድረ ምቀኛ ተቃጠሉ ።
Shame on you all Amhara people are diying every second
ልጅቷ smart ናት ግን ዶ/ር አብይ የለም ውሸታም postet ነህ።
እጅሽ ነው የሚዘፍነው አትጃጃይ
የእጅዋ እንቅስቃሴ ሪትም የሚባለውን ለመቆጣጠር ነዉ በዚህ ላይ በባላገሩ ምርጥ
አዲስ ተወዳዳሪ ናት አምሳል አድንቂት እንጂ ።
በዓብይ አመድ - ውታፍ - የሆድ አደር ትውልድ ፈብራኪ !