(017) መሠረታዊ ንባብ "u" "U" በአጭር ጊዜ ማንበብ መጀመር የሚችሉበት መንገድ Part - 5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 150

  • @alem1566
    @alem1566 2 ปีที่แล้ว +1

    your job is good contiyou

  • @azimragirma2154
    @azimragirma2154 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን በተርፍ በመጨረሻ ላይ የምትለቀው ጽሑፍ ላይ እስክነትርጉሙ ብታደርገው በይበልጥ ፍገባናል እሲኪ የምትሽማሙ

  • @wonduzelalem3134
    @wonduzelalem3134 4 ปีที่แล้ว +32

    ደስ ይላል ትምህርቱ ግን የሚፃፈው አይታይም እና ቀረፃውን ብታስተካክሉት ጥሩ ነወ።

    • @naniaytaged1223
      @naniaytaged1223 4 ปีที่แล้ว

      ማርከሩ ነው ቀረፃው አደለም ሲያነበው ስሙ

    • @getahunlemi7420
      @getahunlemi7420 3 ปีที่แล้ว

      ክልታየህ quality 480p አርገው

    • @amaamm3638
      @amaamm3638 3 ปีที่แล้ว

      አወ እኔም በራቀት አላይም

  • @senegiyorigisfanos368
    @senegiyorigisfanos368 4 ปีที่แล้ว +4

    እጂግ በጣም እናመሰግናለን ስንት አመት ተምረን የዚህ ያህል መሰረታዊ እውቀት አላገኘንም ነበር

  • @NigatuJambare
    @NigatuJambare 8 หลายเดือนก่อน

    በ ጣም አመሠግናለሁ መምህር ሲፅፉ ደመቅ ያርጉልን ።

  • @ተመስገንአምላኬ-ቸ3ቐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቸ3ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፅሁፎቹ ብዙም እየታየ አይደለም እባክህ አስተካክልልን በተረፈ ቆንጆ ነው ለማስረዳት የምታደርገው ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን

  • @ቃልኢትዮYouTube
    @ቃልኢትዮYouTube 4 ปีที่แล้ว +13

    ቆንጆ መምህር ነህ እኔ ብዙ ነገር እያስተማርከኝ ነዉ አመሰግናለሁ ግን ጹሑፉ አይታይም በተለይ በሰዉ ሀገር ላለ ሰዉ ይጠቅማል

  • @sscwll1280
    @sscwll1280 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnkes teacher,very nice teaching

  • @samimelse841
    @samimelse841 4 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርት ግልፅ ከመሆኑ ጋር በጣም ይገባኛል ፡ግን ፊደሎች ስትፅፋቸው አይታዩም እንዲታይ ብታደርገ ጥሩ ይመስለኛል ፡ በተረፈ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @tigistgetachew4305
    @tigistgetachew4305 4 ปีที่แล้ว +1

    የምትፅፍበት አይታይም ትምህርቱ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጋሸ በጣም ክብር ይስጥልን።👏👏

  • @nurashetrfa6721
    @nurashetrfa6721 4 ปีที่แล้ว +9

    ፕሮግራምህ ቀጣም አሪፍ ነዉ በሳምት ወይም በየቀኑ ብትለቅልን ትምህርትህን አሪፍ ነዉ በጣም እየዘገህ ነዉ ምትመጣዉ

  • @tebeta
    @tebeta 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜ እና ጤና ከምቾት ጋር ላንተ ይሁን

  • @E29-n3x
    @E29-n3x ปีที่แล้ว +1

    thank you teacher give you life and health

  • @mazafesaha3309
    @mazafesaha3309 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ አስተምሪ ነህ ከሚገርም ትምትህን አይስችም ግን ስትጽፍ አንዳንድ ጊዘ ጹህፉ አይታይም

  • @baseline1784
    @baseline1784 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና : ጤና ይስጥህ :አመሰግግናለሁ : :ፁሁፎ ግን አይታይም ::

  • @aminatabdela8454
    @aminatabdela8454 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጡልን በጣም እናመሰግናልን

  • @gsdjsjhdjdjdj7113
    @gsdjsjhdjdjdj7113 4 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ የሆነ አስተምሮት ታስተምራለህ በጣም ጥሩ ነው አንዳንዴ ግን ብላክቦርዱ ላይ የምትጽፈው ጎልቶ አይታይም አጉልተህ ለመጻፍ ብትሞክር መልካም ነው ለምሳሌ እዚህ ትምርት ላይ ብላክቦርዱ ላይ ትጽፈው የነበረው ማየት አልተቻለም ምናልባት የምትጽፍበት አጉልቶ ላያሳይ ይችላል በተረፈ እድሜ ይስጥልን

  • @nardosasefa7512
    @nardosasefa7512 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተባረክልኝ ቀጣይ እንጠብቃለን ትንሽ ዛሬ ደመቅ አላለም ቢሆንም ላይቱን ጨምሬ በምታነበው አትኩሬ ተረድቻለሁ ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @seemaetsegent7171
    @seemaetsegent7171 4 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ ጥሩ ነው የሚጻፈው አይታይም በጣም እናመስግናለን

  • @queenverna3717
    @queenverna3717 3 ปีที่แล้ว +1

    wawwawawawawawaw this incredble my teacher

  • @kassahunendale7725
    @kassahunendale7725 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ይመችህ ቲቸር 👍

  • @feridashfa808
    @feridashfa808 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @babyseyfe2492
    @babyseyfe2492 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you teacher neguese

  • @ኩንፈየኩን-ጠ3ከ
    @ኩንፈየኩን-ጠ3ከ 4 ปีที่แล้ว +2

    Selam enamesegnalen wendmachen neger gen yemtsfew bedenb slemaytay demeq betadergew arife new manbeb endnchel.

  • @dagishow4182
    @dagishow4182 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ መምህር

  • @YonasYoni-f8i
    @YonasYoni-f8i 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሀሪፍ ነው መምህር እናመሰግናለን online ክላስ ትሰጣለህ እስኪ ከቻልክ አድራሻ አስቀምጥልኝ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @FuadMohammed-qm9iq
    @FuadMohammed-qm9iq ปีที่แล้ว

    በጣም እሚከብደኝ ነገር ነበር በጣም አመሰግናለው ቲቸርዬ

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ምመሕር
    ሰለ (C) እንደ (ከ)ትንበባለች (k) ይህስ

  • @birhandeyas902
    @birhandeyas902 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን ከልብ

  • @yenusesmail3237
    @yenusesmail3237 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቲቸር በጣም ነው የተመቸከኝ ቀጥልበት

  • @tizitatizita5469
    @tizitatizita5469 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for a good lesson. Teacher

  • @abiygtachew7097
    @abiygtachew7097 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህር ትምህርትህ ጥሩ ነው ጊዜህ አጭር ከቻልክ ጊዜህን ወስደህ አስተምረን አሊያ በዚህ ሁኔታ ጊዜአችንን አትግደል አንድ ፊደል በውር ከሆነ ምኑ ትምህርት ሆነ በዚህ ላይ የምትጽፈው አይታይም አንተም ነቃ በል መጀመሪያ ሳይህ ጥሩ ነገር የምንይዝ መስሎን ነበር ቶሎ ብትመጣ አንተም እኛም እንጠቀማለን ::

  • @Fatima-iw1nd
    @Fatima-iw1nd 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣምእናመሰገናለን

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
    @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርየ ይባረኩልኝ ck ይችን ለማበብ ሉል ግዜ አልፌው ነው የምሄድ አልገባኝ እያለ ይገርማል ጌታ ይባርከወት አሁንም እዲህ የሚያስቸግሩትን የሁሉንም ባወል ይገሩን እያዳዱ

  • @getachewalmaw1722
    @getachewalmaw1722 4 ปีที่แล้ว +1

    i am happyines the first star be learn thank you teacher.

  • @jaleto6781
    @jaleto6781 2 ปีที่แล้ว

    ትቸርዬ በጣም እናመሰግናለን ግን ትንሽ ድብዝዝ ይላል በደንብ አይታይም ከአይኔ ይሁን እኔጃ

  • @haymanotwakshim1946
    @haymanotwakshim1946 2 ปีที่แล้ว

    የምር አንተን መከታተል ከጀመርኩ ብሃላ ተለውጬ ለሁ ስልህ በደስታ ነው በርታልን

  • @imranramadan924
    @imranramadan924 2 ปีที่แล้ว

    Galatoomi qaali bayee namatii tola wanta garidha

  • @karimamohammed5337
    @karimamohammed5337 4 ปีที่แล้ว +2

    You are a good teacher thank you

  • @sarateshomesarateshome5256
    @sarateshomesarateshome5256 4 ปีที่แล้ว +1

    wellcome teacher thank you sooo much very Nice🥰🥰

  • @misirakasim7559
    @misirakasim7559 4 ปีที่แล้ว +1

    wow nice thank you

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ሲፅፉ ደመቅ አድርጉልን

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @Beye12-3
    @Beye12-3 4 ปีที่แล้ว

    saguron biyastkaklu arif na timrtotin bxam wdnwal yiqaxilubot

  • @tewabechdemeyesus7087
    @tewabechdemeyesus7087 3 ปีที่แล้ว +2

    ስትጽፍ ቀለሙ አይታይም እባክህ አድምቀው

  • @babyseyfe2492
    @babyseyfe2492 3 ปีที่แล้ว +1

    arif new thank you

  • @saadahendris6554
    @saadahendris6554 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ግን ፁሁፉ አይታይም ብላክቦርዱ ነጭ ባይሆን ጥሩ ይመሥለኛል ፅሁፉጋ እዳይመሣሰል ለአይንም አይወጋም

  • @playplay2855
    @playplay2855 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @kasahunmamosharew1192
    @kasahunmamosharew1192 4 ปีที่แล้ว +1

    Parkeru ayitayim

  • @hadiraabdu6708
    @hadiraabdu6708 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Taecher

  • @tigesttadele3115
    @tigesttadele3115 4 ปีที่แล้ว +1

    Enditay adiregeh lemin atistfom keykirta gara

  • @natnaelayalew1828
    @natnaelayalew1828 4 ปีที่แล้ว +3

    Good teacher 👍

  • @mntwabemulugeta3526
    @mntwabemulugeta3526 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @edosateshoma7048
    @edosateshoma7048 3 ปีที่แล้ว +1

    Very good

  • @mohammeddemile1917
    @mohammeddemile1917 4 ปีที่แล้ว +1

    yemtafew ayetayem

  • @As-hu6el
    @As-hu6el 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እሺ ትርጉሙስ መምህር

  • @tsegaydemam1561
    @tsegaydemam1561 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @kasahunabera5649
    @kasahunabera5649 3 ปีที่แล้ว +1

    Silent የምሆነው እንዴት ነዉ ለምሳሌ Psychology የሚለው።

  • @lemedia509
    @lemedia509 4 ปีที่แล้ว +1

    ፁሁፍክ አይታይም ትምህርቱ ግን ጥሩ ነው

  • @birhanuworbeto5176
    @birhanuworbeto5176 4 ปีที่แล้ว +1

    best lecture

  • @desumen5015
    @desumen5015 4 ปีที่แล้ว +13

    ጽሁፉ አይታይም

  • @nurisimbiru8566
    @nurisimbiru8566 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro continue

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome teacher we love you

  • @frehiwotteshome1905
    @frehiwotteshome1905 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ግን ስትፅፍ አብረህ ስለ ምፅፍ ፁፍህን ጎላ አድርግልን ስለማይታይ ነው

  • @DibabEritrea
    @DibabEritrea 4 ปีที่แล้ว +1

    መማር ጥሩ ነው ጽፍ ኣይታይም

  • @bisratgirma1681
    @bisratgirma1681 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam arif ..gen yekertana tolo belen wede medebegna temehert benegeba des yelegnal ..medebegna malete english endet anbeben meredat endemnechle biyasetemerun

    • @melakehabtemariam1191
      @melakehabtemariam1191 4 ปีที่แล้ว +1

      ስትጽፍ ኣይታይም እነደ ቀላቱ ደመቅ ሲል ጥሩ ነበር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @kleyanikleyani7363
    @kleyanikleyani7363 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank

  • @nohtube2591
    @nohtube2591 3 ปีที่แล้ว +1

    Bexam xuru

  • @meharite8642
    @meharite8642 4 ปีที่แล้ว +1

    God belss you brother

  • @mareshetsisay7581
    @mareshetsisay7581 4 ปีที่แล้ว +4

    ብላክ ቦርዱ ላይ ስትፅፍ ትንሽ ጎላ ቢያረጉልን መምህር

  • @AbdulRahman-vk3oq
    @AbdulRahman-vk3oq 4 ปีที่แล้ว +1

    ወድድ ማችን በምትስጠው ትምህርት ተካፉኝ ነኝ በጣም ጥሩ ነው ትንሽ አሥተያት አደኛ ትርጉም አትዘጋ ሁለተኛ ሥትጽፍ ጎላ አድርገው አይታየኝም

  • @mihretwoldeab4364
    @mihretwoldeab4364 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for for lesson and dedication. We can't read what you are writing. Can you please use brighter marker .Thank you again.

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, teacher! Black bord like setifu kelemu airtime.

  • @quixfn1323
    @quixfn1323 4 ปีที่แล้ว

    Please guys be nice and respect some of you thanks

  • @queenking5102
    @queenking5102 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ እያረክ ያለህዉ ግን እንዲ ቆይተህ ስትመጣ አኛም ተከታዬችህን እንበተናለን ችላ ብለን እንዘናጋለን

  • @derjewondu5752
    @derjewondu5752 4 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬውስ የባሰ ነው ምንም አይታይም ከቻልክ ድገምልን አጉልተህ እንይ

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
    @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 4 ปีที่แล้ว +1

    The lesson is very important, but it doesn't seem to take the note. Please fix it for us.

  • @mariyamsam4872
    @mariyamsam4872 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome teacher

  • @ayenewsisay2211
    @ayenewsisay2211 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው

  • @danielseifu6006
    @danielseifu6006 4 ปีที่แล้ว +1

    የምትፅፋቸዉ ምሳሌዎች ቢታዩ አሪፍ ነዉ

  • @nooranoora9706
    @nooranoora9706 4 ปีที่แล้ว +4

    እንካን በደህና መጣህ

  • @מיניצילמוגס
    @מיניצילמוגס 10 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ እንደምን ነህ የምታስተምራቸው ዘይቤ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ግን ጽሑፎ አይታይም በላክቦርላ አረንጓዴ ቱሽ ብትጠቀም ምን ይመስልሃል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @yaredmesfin6904
    @yaredmesfin6904 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻል

  • @mazayarad4905
    @mazayarad4905 4 ปีที่แล้ว

    betam des ylal tmhirtu

  • @mohammed-oy8ht
    @mohammed-oy8ht 2 ปีที่แล้ว

    ምፅፋቸው ፁሁፎች እይታየን አረልም

  • @nurashetrfa6721
    @nurashetrfa6721 4 ปีที่แล้ว +1

    እኳን በሰላም መጣህ

  • @rozag6033
    @rozag6033 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲቸር በጣም ጉሩም ነወ የምታሰምረወ ብ ላክቦርድ ላይ የምትጽፈው ፊደሎች አይታይም

  • @kinfemichaeltilahun6461
    @kinfemichaeltilahun6461 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi
    What is different between put and cut

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      Put ማለት ማስቀመጥ
      Cut ማለት መቁረጥ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @debaba4342
    @debaba4342 4 ปีที่แล้ว +3

    ቲቸርዬ ሰላም ነክ ደጅ አስጠናከን እኮ ቆይተክ

  • @ረቡኒረቡኒ-ጀ2ቀ
    @ረቡኒረቡኒ-ጀ2ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Teacher God be with you
    I am very happy with your education

  • @musepawulos5697
    @musepawulos5697 4 ปีที่แล้ว +1

    What about French???????

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 4 ปีที่แล้ว +1

    የምትፅፈው እይታይም . ምንም አይታይም .

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi hallo . እይታይም ፁሁፍህ .

  • @እግዚአብሔርያስታውሳ-ሠ2ጀ
    @እግዚአብሔርያስታውሳ-ሠ2ጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኅኳን ደህና መጡ መምህራችን
    አረ አትጥፍ

  • @kalidahmed2577
    @kalidahmed2577 4 ปีที่แล้ว +1

    Selaam .....timirt asetatik ariif nw gin ye ante gizee yetetababe lihone endamichile eradikalew gin bachalkew akim beziih seate betachin kucc balnibet gizee endinitekem ....tolo tolo videokin likakilin

  • @kinfesbahtu2151
    @kinfesbahtu2151 4 ปีที่แล้ว +2

    Keep it up

  • @woinshetashine232
    @woinshetashine232 4 ปีที่แล้ว

    ፅሁፍ ፈፅሞ አይታይም ደመቅ ቢል ይሻላል አመስግናለሁ

  • @eyosiyasfekadu5290
    @eyosiyasfekadu5290 3 ปีที่แล้ว +2

    VERE GOOD 😄😄😋😂😋😋😋😋😋😋😋

  • @takileangasa7069
    @takileangasa7069 4 ปีที่แล้ว

    thanks

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW