Part 19፡- በቡና የሚመለከው መንፈስ ስለ ቡና ሚስጢር አወጣ |የፈውስ አገልግሎት | ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ Ethiopian Ortodox Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 262

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 ปีที่แล้ว +6

    የምትበሉትንም የምትጠጡትንም በአባታችንሆይ ፀሎት ሳትባርኩ አፋቹህ እንዳትከቱ❤

  • @GjfghVhfhhh
    @GjfghVhfhhh 3 หลายเดือนก่อน

    አባታች ድግልማርያም ብርታትን ትስጠወት እድሜና ጠና ይስልን በረከተዎ ይደርብን

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t ปีที่แล้ว +1

    ራጅም እድሜ ይስጣቶ አባታችን

  • @senaitnigussie3902
    @senaitnigussie3902 ปีที่แล้ว +31

    አባታችን እድሜና ጤናዋትን ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክ

    • @Danielgebremichael128
      @Danielgebremichael128 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን አድሜና ጤናዋትን ይስጥልን
      የእግዚአቢሄር ሰዎችን ተባበሩኚ የት ነው አገልግለት ማሰጢው

    • @zewdua155
      @zewdua155 ปีที่แล้ว

      @@Danielgebremichael128 አንተ ሰው ከዚህ ጠንቋይ መተተኛ ጋር በቀረብክ ቁጥር ከፈጣሪህ እየራቅህ ለሲኦል ነፍስህንም እያዘጋጀህ መሆኑን እወቅ

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔኔኔኔኔ ጉዴ አረ እንደው ምን ይሻለን ይሆን ማን ነው، ያልተያዘ አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +22

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 😢😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን:: ህዝብ ሲድን ደስ ይላል::

  • @DiboraAlemayehu-m4v
    @DiboraAlemayehu-m4v ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እኔንስ መች ይሆን የምታላቅቀኝ 😭😭😭🙏

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፍቱኝ ባርኩኝ አባቴ በረከተ ቡርካቴዎትይደርብንአባታችንባርኩንይፋቱኝ

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወገኖቸ ልለምናችሁ በሠላም ሀገሬ ስገባ አነዚህ አባት ጋር መሔድ እፈልጋለሁ ፀልዩልኝ እኔ ሥፀልይ አያፀልየኝ ሀፂያቴ እፊቴ እየመጣ ልቦናየ አንድ አይሆንልኝ አረ ምን ይሻለኝ ስለ ክርስቶስ አንድ አንድ አቡነዘ በሠማያት ድገሙልኝ እህተ ማርያም ብላችሁ አሥቡኝ ያለሁት በሥደት ነዉ መላዉ የጠፋብኝ በሠይጣን የታሠርኩ እህታችሁ ነኝ የተዋህዶ ልጆች እሰቡኝ ሠአሊ ለነ ቅድስት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 ปีที่แล้ว +1

      Egziabher yasebsh. Ke Esratsh yeftash

  • @seniyoutube
    @seniyoutube ปีที่แล้ว +7

    አረ ስኡዲ ኣረብያ ያለን ተቃጥለናል😥😥 በረከታችው ይወደን ኣባታችን

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 ปีที่แล้ว

      በጣም ማርያምን. እኔም ተቄጥየ ሙትሁኝ.

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ይቅርበለን ማሀረን አድነን እንጂመንግሥት ያንተ ናትናኅይል ክብር ለስላሴ ነው

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልንእወድሆታለሁ አከብሮታለሁ አባቴ እኔስ ከነልጆቼ መቼ ነው አግዚአብሔር የሚፈታኝ

  • @Yemariyamlij-u6f
    @Yemariyamlij-u6f 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @fantaayalew1155
    @fantaayalew1155 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ዓይነት ሃይማኖታዊ ምግባር - ክርስቶሳዊም ይሁን ኢክርስቶሳዊ - ለቢዝነስ ሲባል በሚዲያ የሚያቀርብ ዘር አይውጣለት፤ በኅያው እግዚአብሔር ስም የተረገመ ይሁን፡፡

  • @አቅሌስያእህተማርያም
    @አቅሌስያእህተማርያም ปีที่แล้ว +3

    አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብኝ ለኤነሱ የደረሰላችው የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ይመልከትን አሜን

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
    @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜዎትንዪርዝምልን የኔአክስት በቀን8ቡናትጠጣለች በቀንጌታዬ የኔውቃቢእያለችነው እምትውለው በምታሳዝነኛለች ንስሀግቢብዬብላት ሰውአልገደልኩም አለችኝ እምታመልኪውአጋንትብልነው ብላት አርፈሺተቀመጪ የኔንጌታ አትኪብኝአለችኝ ሄዎታበምታሳዝናለች እዴትእደምቀይራትግራገባኝ ጪራሺእማትቀየርነች

  • @Aynalim-j9l
    @Aynalim-j9l 7 หลายเดือนก่อน

    Amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @AdhanetHabtyes
    @AdhanetHabtyes ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አፍቲ አፍቲ አፍቲ ኣብታችህን

  • @rediattekelemariyam9957
    @rediattekelemariyam9957 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችንቁጥር0911723270አያትፀበል49ባስማዞርያኮመንተሮችቤተክርስትያኑጊዮርግስእናኪዳነምህራትቤተክርስትያንነዉአጥርየለዉምየቸለቹትንአድርጉ

    • @danadishethyobia250
      @danadishethyobia250 ปีที่แล้ว

      የሣቸው ቁጥር ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @semaettadele2754
    @semaettadele2754 ปีที่แล้ว +3

    ሼር እናድርግ እስኪ ህዝበ ክርስቲያን

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን በእርሶ ለይ አድሮ የምያተምሮ እግዚአብሔር ይመሰገን ለእኔም ይደርብኝ❤❤❤

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ ปีที่แล้ว +6

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ🤲በረከትዎ ይደርብኝ🤲🥺

  • @Molo-tk6ef
    @Molo-tk6ef ปีที่แล้ว +1

    የፀበሉን ቦታ ንገሩኝበእግዚሔብሄር 🙏🙏

  • @HenataTesfaye-og6rg
    @HenataTesfaye-og6rg 6 หลายเดือนก่อน

    በረከቶ ይደርብን

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 ปีที่แล้ว

    እኔ መምህር ግማ ነበረ የሚመሥለኝ የፈውስ አገልግሎት የተገለፀለት ግን ክብር የእመቤቴ እልልል በረከታቸው ይደርብን

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን ጌታሆይ አባቶይ አድነን

  • @denmg1342
    @denmg1342 ปีที่แล้ว

    አባ ቸሩ እግዚሀብሄር ይጠብቆት እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርኮት አሜን

  • @rkdwxkdjdc3355
    @rkdwxkdjdc3355 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእህቶቻችን የደረሰ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን ደካማ ሀጥያተኛ ስደተኛ ልጅዎን ወለተሰንበት ከነቤተሰቦቼ በፀሎትዎ ያስቡኝ ጠላታችን ሰራውቱን ሰብስቦ ዛሬ በዋለው በቅዱስ ዮሀንስ ስም የታሰረ ይሁን አሜን

  • @leyekun1704
    @leyekun1704 ปีที่แล้ว

    አኛም ለመወፈስ ያብቃን አሜን

  • @dawitdaeve-pq8pi
    @dawitdaeve-pq8pi ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏💒💒💒

    • @liketeguhanbanteyehunbaye1024
      @liketeguhanbanteyehunbaye1024  ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግን አለሁ

    • @hamidahamida836
      @hamidahamida836 ปีที่แล้ว

      @@liketeguhanbanteyehunbaye1024 amn

    • @alejr3263
      @alejr3263 ปีที่แล้ว

      @@liketeguhanbanteyehunbaye1024 aba botaw yet new bedengel mariam

  • @entrtian
    @entrtian ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +4

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    መድሀኒአለም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛሉት 🙏🙏🙏

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ኣባታችን ፆሎትዎን በረከትዎን ይደርብን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ፀጋውን እድሜውን እብዝቶ ይስጥዎት ከክፉ ይጠብቅዎት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +2

    አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋሉ ይስጠን ለሁላችን

    • @tegestsaeed9887
      @tegestsaeed9887 ปีที่แล้ว

      እኔ የምለው በሞባይል ያነሳሉ መከልከል ይቻላል ለምን በቲክቶክ ላይ እየወጣ ነው በሰመአቱ በቅድስ ጊዮርጊስ ተው

  • @gudaayetessema6799
    @gudaayetessema6799 ปีที่แล้ว

    Edmena tena yistot abatachin!!!

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ ปีที่แล้ว

    ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ኣንድ ቀን ከርኩሳት መናፍስት እስራት ነፃ እንደምታወጣኝ ኣምናለሁ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    🙏♥️🙏

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny ปีที่แล้ว +6

    እንኮን በሰላም መጡ አባታችን እርሶን ለሰጠን ልዑል እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @makibabi6242
    @makibabi6242 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን በስደት ሁነን በረከት ሰላም ጠናም ፍቅርን አጣን ጸሎታችሁ ይርዳን ግን ትመልካቶጅ አባት የት ነው ያሉት,?

    • @liketeguhanbanteyehunbaye1024
      @liketeguhanbanteyehunbaye1024  ปีที่แล้ว +1

      አድራሻ:- አያት 49 ጸበል ኮንደሚኒየም ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ዘወትር ከሰኞ - እሁድ ከጠዋቱ 1:30 - 4:00

  • @fasikaergete1373
    @fasikaergete1373 ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 ปีที่แล้ว

    Geatahoye lebona setene gefachene beza !!! Abatachne ademeay yesetelen 🙏💚💛❤️

  • @warkehalmarim4842
    @warkehalmarim4842 ปีที่แล้ว +1

    Abbatachin Egizihaber edima Tena tsagawun yabizulut 💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን ከዲያብሎስ እስራት ተፈወሳችሁ
    ባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረካታችን ይደርብን

  • @GjfghVhfhhh
    @GjfghVhfhhh 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እደውኮ በርኩስ መንፈስ እኮ እደ ሸንኮራ መጦናል

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት
    @ሶልያናወለላይቱእመቤት ปีที่แล้ว

    እሰይ እንደዚህ ብዙልን ፀጋቹን ያብዛው

  • @sindayokind9044
    @sindayokind9044 ปีที่แล้ว +4

    አባታች ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @gazelijtewahido8042
    @gazelijtewahido8042 ปีที่แล้ว

    እግዞ ማርና ክርስትስ

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀዎት
    በረከተዎ ይደርብን በፆለተዎ አሥቡኝ ሁለተ ኪዳን ደካማ ሀጢያተኛ ልጀዎት ከነ ቤተሠቦቸ
    አባታችን የደረሠበት /የተያዘ የተሠቃዬ ነዉ የሚገባዉ😢😭😭😭

  • @hanasawet887
    @hanasawet887 ปีที่แล้ว +2

    እር አባታችን በፆሎቶ አስቡኝ መቅደሰ ማርያም ነኝ ስልክ ቁጥር እፈልጋለው

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን. እመብርሀን. ከእርሶጋር. ትሁን. እባታችን. በረከቶት. ይድረሰን. 🙏🙏🙏👍
    እነ ና. ባለበተ. በአይነጥላ. እየተሰቃየን. ነው. የመጣብን. ጨረቃው. ለልት. ሙሉ. ስሆን. እንዳንድ. ግዘ. ለልት. በተክርስታን. የምሄድ. ከሆነ. ወይም. አልተኛም. እጠነቀ ቃለሁ. አባታችን.
    ዘመኖት. ይባረክ. ፈጣር. ከእርሶጋር. ይሁን. 🙏🙏🙏👍👏👏👏👏

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አድነን አቤቱ አድነን የሰማዩ ንጉስ

  • @uaeuae7608
    @uaeuae7608 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረኛዬነው አባታችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 ปีที่แล้ว

    Abatachen yabezalen

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስብኝ ውድ አባ አባታችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @yordanos874
    @yordanos874 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛለዎይት አባቴ በረከትዎ ይድርብን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን ደግ

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት

  • @djkh6333
    @djkh6333 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ
    አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እርሶ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 ปีที่แล้ว +5

    አቤት እንቢ ባይነታችን እና ለአጋንት ተመቺነታችን በጣም በዛ በኑሮ በእጀራ በትዳር በአባቶች ላይ በስራ በጣወቱ ሁሉ ተብትቦት መላ ቅዱሳችን የጠፋ ሁሉም አይቅርብን ባይ ነን

  • @ማህሌትግርማ-ሠ1ኈ
    @ማህሌትግርማ-ሠ1ኈ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዞሎት!!!ለእናንተ የደረሰ ቸሩ መድሃኔ አለም ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን!!✝️🙏✝️❤️❤️

  • @RahelTaye-qw9th
    @RahelTaye-qw9th 8 หลายเดือนก่อน

    Eibakot Abate telat yarigulig

  • @mikaelaboy12
    @mikaelaboy12 ปีที่แล้ว +2

    Aba anes me as kone ye ziftah kabzi zelekiwo maeserti. edmen tieinan yihabkum fetari

  • @retayonasereta1067
    @retayonasereta1067 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማሪያም

  • @asteeralamo8437
    @asteeralamo8437 ปีที่แล้ว

    ዉይ በማርያም አዲራሸቻውን ተበባሩኝ የአባታችንን

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 ปีที่แล้ว +2

    እረ ስልካቸውን የምታቁ ቁጥራቸውን አስቀምሡልን

    • @adisuMolla-z8y
      @adisuMolla-z8y ปีที่แล้ว

      መረጃ ከአገኘሽ አካፍይኝ።

  • @kedasetkebad9392
    @kedasetkebad9392 ปีที่แล้ว

    ያባታችን በረከታችን ይደርብን ...ስልካቸዉን ተባበሩን

  • @yalemtilayechinaehet1540
    @yalemtilayechinaehet1540 ปีที่แล้ว

    አባታቺን እድሜ እና ጤናውን ፈጣሪ ይስጦት ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 ปีที่แล้ว

    አበታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @betelhemdemek766
    @betelhemdemek766 ปีที่แล้ว

    አባታችን ።

  • @tsigeredakahasaye8588
    @tsigeredakahasaye8588 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ

  • @simontesfai7832
    @simontesfai7832 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ሰላም ለናንተ ስልክ ቁጥር እባካቹ ጻፍሉኝ አመሰግናለሁ አምላክ ያግዘን

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 ปีที่แล้ว

    አባ እድሜና ጤና ይስጥዋት እግዚያብሄር በሞገስ ያኑርዋ በርቱልን

  • @etuyemariamlij6025
    @etuyemariamlij6025 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል አባታችን እግዝብሕርይ ይጠብቀን

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    በእውነት አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ስወዳችው በእውነት ትህትናችው

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir ปีที่แล้ว +5

    እንዴት እናግኛቸው አባታችንን🙏

    • @liketeguhanbanteyehunbaye1024
      @liketeguhanbanteyehunbaye1024  ปีที่แล้ว +1

      አድራሻ:- አያት 49 ጸበል ኮንደሚኒየም ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ዘወትር ከሰኞ - እሁድ ከጠዋቱ 1:30 - 4:00

    • @maryamwet461
      @maryamwet461 ปีที่แล้ว +1

      @@liketeguhanbanteyehunbaye1024 ኣባኮት አረብ አገር ያለንስ ስልካቸው ሱጡኝ በማርያም

  • @elias2024
    @elias2024 ปีที่แล้ว

    አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት። በድሜ በጤና ይጠብቆት!!

    • @fhfg4069
      @fhfg4069 ปีที่แล้ว

      የትነውያሉት

  • @seblemelaku302
    @seblemelaku302 10 หลายเดือนก่อน

    Bemin lagignachewu silkachihun agzugn

  • @mogesalamata4024
    @mogesalamata4024 ปีที่แล้ว

    አባ ቁጥር የታለ እኔ አረብ አገር ነኝ በቅርብ ቀን ልመጣ እያሰብኩ ነው በጣም አሞኛል ከፀበል አምልጬ ነው ሱኡድ የገባሁ ሳይፀበል እና አገሬ ልገባ ነው እና ወደ እናተ ልመጣ በምን ልደውል በምንስ ላገኛቹ😭😭😭

  • @ፌቪታ
    @ፌቪታ ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @almazalmazmande392
    @almazalmazmande392 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ዘመናችው የተባርከ ይሁን በርከቶዎ ይድርሥን

  • @azebmekonnen9511
    @azebmekonnen9511 ปีที่แล้ว +1

    Abtachen yate new yamegante betelotote yasebune

  • @amsalgirma886
    @amsalgirma886 ปีที่แล้ว

    Egziaber agelgolotechn yebezeln abetechin egziaber rejm idimen yestsut weledituh dingl mariyem legman tidersiln iftun Amen

  • @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ
    @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን

    • @ZaremTemesegen-nl3rn
      @ZaremTemesegen-nl3rn ปีที่แล้ว

      Abatachi idamen xena yesixaligni abte tacanekugni silki 0927798790 ba egihabeher sim adarshachun bingarugnin fawuson ba kafeli

    • @AlemAtlaw
      @AlemAtlaw ปีที่แล้ว

      2:46

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว

    አባታችን ብዙ ትምህርት አስተማሩን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ብዙልን!

  • @GjfghVhfhhh
    @GjfghVhfhhh 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታች ድግልማርያም ብርታትን ትስጠወት እድሜና ጠና ይስልን በረከተዎ ይደርብን

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 ปีที่แล้ว +1

    እውነቶት. ነው. አባታችን🙏🙏🙏🙏👍

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 ปีที่แล้ว

    Abatachn edmena Tena ystln 🙏🙏🙏

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጠናዋትን ይስጥልን ያገልግልት ዝመ ነችን እግዚአብሔር ይባርክ ልቹ 🙏❤️

  • @mimisamrwet1520
    @mimisamrwet1520 ปีที่แล้ว

    Amen amen.amen

  • @Alex-sb7vi
    @Alex-sb7vi ปีที่แล้ว +1

    አድሪሻ ነገሩን