Debate:ሥላሴ ተሸነፈ[ሰሙ(Orthodox) Vs ሳሚ(Apostolic)]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo 19 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @razanalghaiber7051
    @razanalghaiber7051 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤😂😂

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii หลายเดือนก่อน +2

    እግዚሕብኤር ሲፈጥር አንድ ሌላ ቦታ ሶስት ይሆናል በጣም ይገርማል የሱስ አይምሮ ይክፈት ወ/ሳሚ የሱስ ይባርክህ

    • @AbeeZahtonaa
      @AbeeZahtonaa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @AmaniEsayas
    @AmaniEsayas หลายเดือนก่อน

    የሰውን ሀሳብ በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሳውን ክፍል ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አይምሮን ሁሉ እንማርካለን። bro Sami God bless you, keep up

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo 19 วันที่ผ่านมา

    ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋ ያብዛህ

  • @MeHe-y7i
    @MeHe-y7i 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተርቱልያን ይዞ የመጣው ህልም ነው ቃል መጨመር ርግማን ያመጣል ህልመኞች ያመጡት ትምህርት ውድቅ ነው 100% ለክርክርም አይቀርብም የሱስ አብ ነው።

  • @derarachaka1004
    @derarachaka1004 หลายเดือนก่อน +2

    ሥላሴ የሀሰት ትምህርት ነው። አንድ አምላክ የተባለው አብ ብቻ ነው፣ እሱም የገዛ ቃሉ ሰው ሲሆን በዚያ ሰው ተገለጠ። አብ መለኮት ሆኖ ኢየሱስ ሰው ሆኖ በአንድ አካል በውህደት አንድ አምላክ ሆኖ ይኖራል። ቆላስ 2:9

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሳሚ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ🙏❤
    የሰው ትህምረት መቼም የሰው ስለ ሆነ መልስ አይኖሮውም🤔

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @WoinshetSimon
    @WoinshetSimon หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ ተባረክ❤❤

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 หลายเดือนก่อน

    በመልካችን ስለተባለ ሦስት ሆኖ እንፍጠር ስባል እንዴት አንድ ይሆናል ። በመልካችን ማለት እና እንፍጠር ማለት ሁለቱም የብዙ ቁጥር ሆነው አንድኛው የብዙ ቁጥር ማሳያ ሆኖ ሁለተኛው የብዙ ቁጥር በምን ታምር አንድነትን ያሳያል?
    ስላሴ የተባለን ጣኦት እግዚአብሔር ይገስጸው።

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii หลายเดือนก่อน +2

    ሐህዘብ የለመደው አማልክት ነው የለመዱት ማባዛት ነው የእሰራኤልን አምለክ አያቁትመ ናቸው ነው እነሱ የሚያውቁት እስራኤል ጋ አንድ ነው

  • @MeHe-y7i
    @MeHe-y7i หลายเดือนก่อน +1

    ከአንድ ውጭ ሴሰኝነት ነው ይሁዳ ቁጥ 4

  • @MeHe-y7i
    @MeHe-y7i หลายเดือนก่อน

    ሰሙ እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጠረ ማለት በቁጥር ስንት ተፈጠረ ማለት ነው አንድ አዳም ሦስት ነው ወይ እንደነ ቤኒን ዘጠኝ ለማለት እየቃጣህ ነው።

  • @MeHe-y7i
    @MeHe-y7i หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮቴስታንቱ ጠይቀኽ መልስ ለመሰማት የተዘጋጀህ አትመስልም የሱስ አብ ነው

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd หลายเดือนก่อน

    የሥላሴ (የአጋንንት) ትምህርት የሚያበቃበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም! ስላሴ(አለምን) እንዲያስቱ ወደ አለም የወጡ 3ስቱ አርኩሳን መናፍስት በጌታ ኢየሱስ ስም ወደ ጥልቁ የሚወርዱበት እሩቅ አይሆንም!

  • @emuwana2344
    @emuwana2344 หลายเดือนก่อน +1

    ዘፍ1፡26 ላይ ሶስት አካል አያሳይም
    ዘፍ18፡1 መልእክት ናቸዉ እንጂ እግ/ሮች አይደሉም ስለዚህ ሥላሴን መጽሐፍ ቅዱስ አያውቀውም

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk หลายเดือนก่อน

    ስላሴ የሰው ትምህርት ስለሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለውም

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 หลายเดือนก่อน

    የስላሴ ትምህርት የአጭበርባሪዎች እና የአጋንንት መፈንጫ አስተምህሮት ነው።
    እንደ ስላሴ አስተምሮት እግዚአብሔር ሲባል አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ማለት ከሆነ ዮሐ 1:1 ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ሲል ወልድ ከአብ ፣ ከወልድ እና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ነበረ ማለት ይሆናል። ይሄ ከሆነ ደግሞ ሁለት እግዚአብሔር ወልዶች አሉ ማለት ነው ።

  • @abebaabraha2219
    @abebaabraha2219 หลายเดือนก่อน

    You are joking. Samu goodness you dear ❤❤