“የመንፈሳዊ ዓለም መክፈቻ ቁልፍ አሳብ ነው!” - ሐዋርያ ዳንኤል ጌታቸው - ክፍል 1 - Kiya Talk Show - Apostle Daniel Gethachew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • “የመንፈሳዊ ዓለም መክፈቻ ቁልፍ አሳብ ነው!” - ሐዋርያ ዳንኤል ጌታቸው - ክፍል 1 - Kiya Talk Show - Apostle Daniel Gethachew
    ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አይርሱ።
    #kiya_talk_show - TV Show on #GMM_TV Hosted By #ABIY_TADDELE
    የተወደዳችሁ #የኪያ_ሾው ቤተሰቦች ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
    ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን መጫን አትርሱ።
    This Video Clip is Dedicated Only to Kiya Talk Show Channel /Abiy Taddele/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / kiyatalkshow
    Facebook:- / kiyatalkshow
    Instagram:- / abiy_kiya
    Twitter:- / kiyatalkshow
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    #Hosannamezmur #kiyatalkshow #EthiopianMezmur
    © Copyright:- #AbiyTaddele /Kiya Talk Show/ 2019

ความคิดเห็น • 54

  • @edendegefu2820
    @edendegefu2820 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም አብይ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያደረገልኝን ልመስክር ከ11 አመት በፊት ልጄ በተወለደች በአምስተኛው ቀን ሆስፒታል ገብታ ዶክተሩ በህይወት ብትኖር እንኳ ብለው የተናገረው ብዙ ነገር ነበር ነገር ግን ባለስብኩት ሰአት ሀዋሪያው ዳንኤልን ሆስፒታል መጥቶ ጸልዯላት አዋጅን በአዋጅ ሽሮ አትሞትም በህይወት ትኖራለች ብሎ ቃል አውጥቶ ተለያየን ልጄ 11አመት አልፏታል እግዚአብሔርን አመስግናለሁ አንተም ቤተሰቦችህም እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 7 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ በአገልግሎትህ ጊዜ ጣልቃ የገባውን ስህተትህን ማረምህ ጥበብ ነው የተሰጠህ መገለጥ ደሰ ይላል በፀጋው ጥበብ ኑርልን እንልሃለን

  • @temirmohaba178
    @temirmohaba178 3 ปีที่แล้ว +2

    Ooh,I love apostle and his teaching method,my life is changing progressivly i see that.he is an angle sent to me and all those hering him. Thank u and bless u again and again

  • @user-ev2dk7nz4e
    @user-ev2dk7nz4e 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒ መልካም አባት

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ትምህርት አግኝቸበታለሁ ወንድማችን አብይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሐዋርያ ዳኒ በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ነው ከሱ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ

    • @muler_mulie4731
      @muler_mulie4731 4 ปีที่แล้ว

      ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።
      ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።
      ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
      ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
      ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። (2ዮሃ 1፡ 7-11)
      እነዚህ በዚ ፖስተር ላይ የሚታዩት ግለሰቦች፡ በምዕራቡ አለምና በኢትዮጵያ የሚገኙ የውሸት አስተማሪዎች እና በአፍሪካ ያሉ አደገኞች የውሸት ነብያቶች ፎቶ ነው። የእነዚህ ሰዎች ማንነት በሚመለከት ከታች በዝርዝር ለመግለጽ ሞክሪያለሁ። የነዚህን ሰዎች ትምህርት ምን አለበት፡ እስቲ ልስማው ፡ ችግሩ ምን ላይ ነው እያላቹህ ፡ የምትከታተሉ ሁላቹህ ነፍሳችሁን በውሸት ትምህርት አታስወጉ እባካቹህ። ትምህርታቸው እኛ መንፈስ ነን፡ ከ እግዚአብሔር ጋር እኩል ነን፡ መፍጠር እንችላለን፡ እየሱስ ሰይጥኗል፡ ትንንሽ አማልክት ነን፡ እግዚ አብሔር ያለሰው ፍቃድ ወደዚህ አለም መግባት አይችልም ከገባ ደግሞ ወንጀለኛ ነው(illegal ነው)፡ የሰው ቅድስና በባለጠግነቱ ነው ሚወሰነው እና ሌላም የሚል ሰይጣናዊና አጋንንታዊ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት።
      ይህን ለማወቅ በስማቸው መሰረት google እና TH-cam ላይ search ማድረግና ማየት ቀላል ነው። Seeing is believing ( ማየት ማመን ነው)።
      1. Kenneth Hegen
      2. Kenneth Copland
      3. Leroy Thompson
      4. Joyce Meyer
      5. Creflo Dollar
      6. Myles Munroe
      7. Jesse Duplantis
      8. TD Jakes
      9. David Oyedepo
      10. Paula White
      11. Joel Osteen
      12. Benny Hinn
      13. ሃይሉ የውሃንስ
      14. ዘላለም ጌታቸው
      15. ቢስራት ጃፒ
      16. ዳኒኤል ጌታቸው ( የዘላለም ጌታቸው ወንድም ነው፡ ቁ 14)
      17. ታምራት ታረቀኝ
      18. ተዘራ ያሬድ
      False prophets & Traders
      እነዚህ በእመረጃና በማስረጃ የሚተነብዩ፡ ውሸትን ቀለም እየቀቡ የሚገምቱ አጭበርባሪዎች እና ውንጀለኞች ናቸው። እነዚህን ወደ ህግ ቀርበው መጠይቃቸው አይቀርም የጊዜ ነገር ነው፡
      1. Bushiri
      2. Alph Lukau
      3. እስራኤል ዳንሳ
      4. የዲዳ ጳውሎስ
      5. ኢዩ ጩፋ
      6. ብርቱካን
      7. በላይ ሽፈራው እና ሌሎችም አሉ ……..
       ሀ) በስብከታቸው ክርስቶስ እየሱስ ዋና ( ማእከል) አይደለም
       ለ) ትምህርታቸው ምድራዊ ነገር ቀሳቁስ ላይ ነው ሚያተኩረው
       ሐ) ትምህርታቸው ስሜት ቀስቃሽ እንጂ ቅድስናን አያስተምሩም
       መ) የንሰሓ ትምህርት እና የመስቀሉን ትርጉም እና ሃይል አያስተምሩም
       ሰ) ሰው ምን ይሁን ምን ዴንታቸው አይደለም አይዞህ ይሳካልሃል ነው ሁልግዜ
       ረ) የራሳቸውን ኑሮ ነው የሚገነቡት( ሃብት እየሰበሰቡ ነው)
       ሸ) ውጭ ወጥተው ወንጌል አይመሰክሩም፡ ያመኑትን ነው ወደነሱ እንዲመጡ የሚያፈናቅሉት
       ቀ) ወደ ሊላ ቦታ ሂደው ወንጌል ሳያደርሱ ( ሃዋርያ ብለው ይሰይማሉ ራሳቸውን)
       በ) ትምህርታቸው ከመጽሓፍ ቅዱስ ጋር ይጋጫል
       ተ) ሂወታቸው፡ ኑሯቸው እና ውሏቸው እንዲሁም ንግግራቸው ቅድስና የለዉም
       ቸ) የጸሎት ሂወት በህብረት የላቸውም፡ በሳምንት አንዴ መድረክ ላይ ብቅ እያሉ ነው የሚያስተምሩት እንጂ ከሌሎች ሰዎች ጋር ብዙ አይገናኙም
       አ) ሲታመሙ ይደበቃሉ (በኮረና ታይተዋል)፡ ሰውን ግን አንታመምም እያሉ ያጃጅላሉ

    • @tsehaydamte9366
      @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว

      @@muler_mulie4731 እኔ ከሚያስተምሩት የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ ስለህይወታቸው አጥንቸ አላውቅም ነገር ግን ሀዋርያው ዳኒን አውቀዋለው በቅርበት በጣም ቅንና የፍቅር ሰው ነው አስተምሮው ሰው ነውና ስህተት ሊኖርበት ይችላል የሀሰት አስተማሪ ግን አይደለም ሲሰራ የሚሳሳት እና ሀሰተኞች ይለያያሉ

  • @flchristisaiah1123
    @flchristisaiah1123 4 ปีที่แล้ว +5

    አባቢዬ እወድኃለሁ

  • @jesuslovesme8781
    @jesuslovesme8781 4 ปีที่แล้ว +4

    We love you apostle 🙌 ♥️
    His teaching has changed my life 😘

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 ปีที่แล้ว

    ዳኒ በጣም ጥሩ ሰዉ ተባረክ።

  • @zegeyegetachew2750
    @zegeyegetachew2750 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ዳኒ ቃልህን በወርቅ ሳህን ባይሆን በጥሩ እቃ አቅርበው እኔ እረዳለው መረዳት ላልቻለ ተረጂን ተረዳ መሲሁ እንዴት እዳስተማረ ከሀዋሪያ በላይ ማን ያውቃል ቀልድህ ይመቸኛል ስለምቾ ግን 50%ለይ ነህና ለተገለጠለት እንተው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሻሎም

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባርከው

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 4 ปีที่แล้ว +1

    አፖስትል ዳኒ ስወድክ ያብዛልክ

  • @ethiolover4930
    @ethiolover4930 4 ปีที่แล้ว +3

    thank you !!!!!! Abiye! may God bless you!!

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse ปีที่แล้ว

    Amazing thank u apostle

  • @jonahfine5997
    @jonahfine5997 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you both!!

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዳኒዬ በጣም ነው የምወድህ

  • @MR-rn1hk
    @MR-rn1hk 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam Miwedewu Daniyen yetewodada Sewu

  • @daitondamite1249
    @daitondamite1249 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow, I love so much both for every.

  • @ahmenaklilu6395
    @ahmenaklilu6395 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Kiya show, Dani, tebark. I love your teacher, and your personality. This is what we need truly...the renewal of our mind!!!!

  • @sebleyedessiwo8567
    @sebleyedessiwo8567 4 ปีที่แล้ว

    Yen woodee great daneye gets yebarekeh zemenh yebarek

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 4 ปีที่แล้ว +3

    This is amazing!

  • @user-jm4wj2ym3d
    @user-jm4wj2ym3d 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒዬ ተባረኩ

    • @semeregeberehiwot3846
      @semeregeberehiwot3846 4 ปีที่แล้ว +1

      Kya show , we need to pray with knowledge otherwise besting air .be blesed

  • @gudetalegesse749
    @gudetalegesse749 4 ปีที่แล้ว

    Daniye thankyou so much May God bless you! I am the one who listens your cool and interesting teaching from winners way TV channel and from you tube, Daniye Love you so much even if no one say love you, Be blessed!!!

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 4 ปีที่แล้ว

    ዳንኤል ስው አእምሮውን መጠቀም እንዳለበት ስራውን ተግቶ በመስራት አገሩን ሕይወቱን እንደሚቀይር ወደዚ መረዳት መምጣትህ መልካም ነው:: ነገር ግን ለብዙ ዘመን እምነት እምነት እያላቹ ትውሉዱን እንዴት እንዳደነቆራቹትስ አስበኃዋል?! የብዙ አማኝ ሕይወት ለመበላሽቱ የንዳንተ አይነት ስዎች ትምህርት ዋና ምክኒያት እንደሆነ ልታውቅ ይገባሃል,.. በመጀመሪያ በትውልዱ ለፈጠርከው ብልሽት ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባሃል!::

  • @negaworku5668
    @negaworku5668 4 ปีที่แล้ว

    Kiya thanks, ZALALEM God bless you

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku this is really interested I got a lot of lessons

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ እድሉን ባገኝ እግርስ ሆኜ በተማርኩ

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow very nice discussion ,best show but as an interview you dont hav to necessarily agree some of the conclusions need word of God.

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 3 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalene

  • @yayeyakob7385
    @yayeyakob7385 ปีที่แล้ว

    AHUN Its Fineshed Before 1 year!Christ

  • @etaferastatke4129
    @etaferastatke4129 4 ปีที่แล้ว +2

    This is not the Christianity I know. However, I intend no offense against those who believe in this kind of Christianity.

    • @helent.9511
      @helent.9511 2 ปีที่แล้ว

      I felt the same way,I looks like "NEW AGE" teaching.

  • @danielyilma8452
    @danielyilma8452 4 ปีที่แล้ว

    Selhasab be TH-cam betketye astmer dani🥰

  • @faisalalnuaimi5017
    @faisalalnuaimi5017 4 ปีที่แล้ว +1

    እሜንንንንእውነትነው

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 3 ปีที่แล้ว

    Habezetwe yebaerke

  • @MR-rn1hk
    @MR-rn1hk 4 ปีที่แล้ว +2

    ኪያ ፕሊስ ዘማሪ ዘላለም ተስፈዬን አቅርብልን

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay6969 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በአማርኛ ምንድነው❓️ ወይ በእንግሊዘኛ አድርጉት:: ሃሳባችሁ ላልተማረውም ህዝብም ቢደርስ ምን አለበት? ቋንቋ መዘበራረቅ ድክመት ነው:: በተለይ ለሃይማኖት አስተማሪዎች በጠራ አማርኛ ተናግሮ የበለጠ ለብዙ መድረስ እየቻሉ በየአንዳንዱ የአማርኛ ቃል ባልቸገረ የአማርኛ ቃል ሁለት ሶስት እንግሊዘኛ እየቀላቀሉ ማስተማር ትልቅ ድክመት ነው:: በተዘበራረቀ ቋንቋ ትምህርት እያስተማሩ ህዝቡ ለምን አልተማረም ብሎ ከመጠዬቅ አስተምራለሁ ወይ ብሎ መጠዬቅ መልካም ነው::

  • @yayeyakob7385
    @yayeyakob7385 ปีที่แล้ว

    Ye Zenab enna Ye sport dej

  • @mamimam649
    @mamimam649 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስም እኮ አጋንንትን ያስወጣው በሆነ ነበር

  • @megersaayele1861
    @megersaayele1861 4 ปีที่แล้ว +1

    You guys are wrong.it is not just thinking.demons spirtual Power and principalities play important role.satan is there.everything you defeat by the cross.

  • @mhg9154
    @mhg9154 4 ปีที่แล้ว

    14:55
    Really?
    Deception.

  • @habeshethio4981
    @habeshethio4981 4 ปีที่แล้ว

    This a very distorted definitions. Philosophy at its worst.

  • @birukethio
    @birukethio 4 ปีที่แล้ว +1

    ብርጭኮ ውሃ ሞልተክ ለአንተም ለእንግዶችህም አስቀምጥ ::

  • @ayeleadane4412
    @ayeleadane4412 4 ปีที่แล้ว

    previously orthodox christian teaching pull back our country from development, but know your spiritual practice and teachings are destroying our country and prospering you ( personal property)

  • @meazasissay5846
    @meazasissay5846 4 ปีที่แล้ว

    Wishetam korto ketel I know him in London..sewoch tetenikeku..666 Lutheran memes begara enikelakel..

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse ปีที่แล้ว

    Amazing thank u apostle