You are our treasure. God bless you abundantly. I attended the se high school with your siblings, and always wanted to meet you. This is amazing exposure to you. I love you Ato Mili.
Amen, & very interesting info about Billy Graham went to Ethiopia to preach the gospel atJale Meda, Stadium in Addis Abeba!! Wow! I Never heard of it, praise God!❤🎉
ጋሸ ሚልዬን እሪሶ በርከታቸን ኖት ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ❤🏆🏆
ጋሽ ሚሊዮን የኔም የመጀመሪያ አለቃ ትልቅ የሥራ ተምሳሌቴ የሆኑ ሰው ናቸው። እኔም እድል አግኝቼ ከአንድም ሁለት ጊዜ ቃለ መጠይቅ አድርጌላቸዋለሁ። አንዴ በቤታቸው አንዴ በስቱዲዮ በጣም አስተማሪ ሕይወት። በአገልግሎት ውስጥ የኖሩ የቤተ ክርስቲያን በረከት። ተባረኩ
ጋሽ ሚሊዮን ! ስላየሆት፣ስለሰማሆት በጣም ደስ ብሎኛል።የሚናገሩትና ያስተላለፉት መልዕት በያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ አዕምሮ ተቀርጾ እንደሚቀር አምናለሁ።ጋሺ ሚሊዮን የሚናገሩትን የኖሩ ታልቅ ሰዉ ናቸዉ።አለቃዬ አስተማሪዬ የክፉ ቀን መጠለያዬ ስለነበሩ አድናቆቴ ትልቅ ነዉ።እግዚአብሄር ከዚህም በላይ በድሜ ይባርኮት እላለሁ።
ሻለቃ ንጋቱ አንተም መልካም ሰው የአገርህ ባለውለታ የነበርክ ነህ ጋሽ ሚሊዮንም አንተም አለቆቼ ነበራችሁ ኩራት ይሰማኛል። እግዚአብሔር እንኳን ባረከህ
እንዴት አይነት ትውስታ ድንቅ ትውስታ ነው በዚህ እድሜ? አሁንም የለመለመ ዕድሜ ከጤና ጋር ይሁንልዎ ጋሸ ሚሊዎንዬ።
እታለምዬ አንችም ብርክ በይልኝ።
@@kelemseratu9457 አሜን
You are our treasure.
God bless you abundantly. I attended the se high school with your siblings, and always wanted to meet you. This is amazing exposure to you. I love you Ato Mili.
ጌታ ይባርኮት
አሜን
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ
አሜን❤
ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ይባርከው
አቶ ሚሊዬን እሶ ለሀገር ትልቅ ባለውለታ ኖት ቅርሳችን ኖት ንግግሮት እራሱ ልብን ይርሳል ዋጋዉትን ጠንቅቀው የሚይውቁና ለእምነቶት ይሎት መረዳት በዚህ እድሜውት እንኮን ሲናገሩት ይገርማል አባቴ እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁሎት እታለምዬ ግታ ዘመንሽንይባርክ ተባረኪ🙌🙏💐💐
አሜን የሳቸውን ዕድሜና ጤና ይሰጠን
Blessed 🙏🙏🙏🙏
We love him
God bless you.
He is our History book የተነጋገርነው ጥቂቱን ነው
ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ.
Amen, & very interesting info about Billy Graham went to Ethiopia to preach the gospel atJale Meda, Stadium in Addis Abeba!! Wow! I Never heard of it, praise God!❤🎉
It is true
እታለም ትመሰገኛለሽ, ጥሩ አቀራረብ ሁልጊዜ
@@eyasugensa
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
Ye fiqer sew nachew