ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ - "ምነው አበው ምነው?" || አዲስ ወቅታዊ ዘለሰኛ መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 594

  • @ZemariDanielOfficial
    @ZemariDanielOfficial  8 หลายเดือนก่อน +4

    th-cam.com/video/zW1UpcqX-2w/w-d-xo.htmlsi=b8kcdbCmM6OpmtLI

  • @TibletsBerhe-cx6jp
    @TibletsBerhe-cx6jp 8 หลายเดือนก่อน +4

    መባረክ ነው ሀቅን መመስከር እመመለኮት ጥበቃዋ አይለይህ መንፈስ ቅዱስ ይምራህ ከጠላት ይጠብቅህ

  • @BirhanuTolosa
    @BirhanuTolosa 8 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ዜሜ ነው የሕይወት ምግብ

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g 3 หลายเดือนก่อน +1

    WONDERFUL VOICE!

  • @YidenekuBaweke
    @YidenekuBaweke 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብህ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube896
    @tube896 ปีที่แล้ว +120

    ውድ የእምዬ ልጆች ሼር በሉለት በፌስቡክ ሁሉም ቦታ

  • @መቅዲመቅዲ-የ4የ
    @መቅዲመቅዲ-የ4የ ปีที่แล้ว +54

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    😭😭😭😭
    እኔጃ ማርያምን ልብ ይሰብራል
    ብቻ በምህረት ይጎብኘን

    • @ZemariDanielOfficial
      @ZemariDanielOfficial  ปีที่แล้ว +3

      🙏🙏🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬመላአክያሰማልን፣💚💛❤😭😭😭

    • @asfc7228
      @asfc7228 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭

  • @hareghaile7802
    @hareghaile7802 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek

  • @efrembrobi
    @efrembrobi ปีที่แล้ว +2

    ዳኒዬ የራስ ነው እንዴ ይሄ ዩትዩብ ነው እንዴ በጣም ጥሩ ስራ ነው ድንቅ ዝማሬ ድንቅ መልእክት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ መልእክት ነዉ :: ለካህዲያን የሚሆን !!

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb ปีที่แล้ว +2

    Amen kale hiywet yasemaln

  • @betyayele582
    @betyayele582 ปีที่แล้ว +27

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዳኒዬ🥰👏

    • @ZemariDanielOfficial
      @ZemariDanielOfficial  ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏

    • @genetlegese
      @genetlegese ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክትን ያስማል
      ን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @tube896
    @tube896 ปีที่แล้ว +34

    ጥዑም ልሳን ጥዑም ዜማ ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን ወንድማችን እም ብርሃን አብዝታ ትባርክህ

  • @helena-ip9wp
    @helena-ip9wp ปีที่แล้ว +40

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ግሩም ዝማሬ ነው ቸሩ መድሃኒአለም ይታረቀን እውነት በጣም ከባድ ሀዘን ነው መቼም የማይሻር ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታቸው ቪውና ሰብስክራይቡ በጣም አይገናኝም 4k እንኳን ያልሞላ ያየው ሰው ግን በመቶ ሺ የሚቆጠር ህዝብ ነው ቆይ ምን ይቆጥርብናል የኔ አርቲ ቡርቲ ቢሆን ስንት ሰብስክራይብ ይኖረው ነበር ተው አሁን እንኳን እየተማማርን እየተጋገዝን እያየን አይደል የሚሆንብንን

    • @ZemariDanielOfficial
      @ZemariDanielOfficial  ปีที่แล้ว +2

      🥰🥰🙏🏻🙏🏻

    • @hasdamt7856
      @hasdamt7856 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው ማሬ ፈጣሪ ያበርታህ ወንድማችን

    • @birktiweldehaymanot1270
      @birktiweldehaymanot1270 ปีที่แล้ว

      Zimare melaekt yasemalin wenidimachni Yqir Belen Amlake
      Weladite Amelaki Amalijin

    • @tazabiw_media
      @tazabiw_media ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ !ልቦና ይስጥልን ለሽፍቶችም🙏🙏🙏

    • @tefeshidingle4674
      @tefeshidingle4674 ปีที่แล้ว +1

      እሽ እናደርጋልን❤🙏

  • @martayalew8279
    @martayalew8279 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ነዉ እናመሰግናለን

  • @melesgaga2368
    @melesgaga2368 ปีที่แล้ว +3

    እንጠክር በሀይማኖታችን የቤተክርስቲያንአችን ነገር ለሠከዳት ከጭቅላታችን መጥፋት የለበትም
    ትጉሁ ወፀልዩ ከመ ይትባኦ ውስተ መንሱት
    ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ

  • @emamirufikru7861
    @emamirufikru7861 ปีที่แล้ว

    Egzabehar amelak baka ebalan
    👏

  • @tiruyetsega5563
    @tiruyetsega5563 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaektn yasemalin wendimachin Egziabher ye hulachininim fitsame yasamiriln

  • @xtrausa8972
    @xtrausa8972 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመለአክትንያሰማልኝውይበጣምልብይሰብራል,እመቤቴማርያምያስራትሀገርሽን,ኢትዮጽያንአሲቢያት

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +33

    ቲክታክ ላይ አይችህ ነው የመጣሁት ወንድሜ ወቅቱን የጠበቀ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ አምላካችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb ปีที่แล้ว +18

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!! ጊዜውን የዋጀ ዝማሬ ነው። አበው ሲስቱና የልጅ ልጃቸው የሆነ ወጣት ሲመክራቸው ማየት ያስነባል። ልባቸውን ያራራልን!! ልቦና ይስጥልን !!

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ ปีที่แล้ว +19

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ለአባቶቻችንም ለኛም ማስተዋሉን አድለን፨ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ፀጋዉን ይጨምርልህ

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል ปีที่แล้ว +1

    እውነት ምነው አበው ምነው ???😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪ እስኪ ይሄንን መዝሙር ይስሙት አይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi ปีที่แล้ว +15

    በዕውነት ድንቅ ግሩም ዝማሬ ነው 😭 😢
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 😍😍😍 እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ሸር አድርጉ እናበረታታ

  • @genetwollotube
    @genetwollotube ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመሰገን በእውነትቃለህይውት ያሰማልን ኢትዩጵያዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን

  • @mebratmirach6160
    @mebratmirach6160 ปีที่แล้ว +4

    ከጳጳስ በላይ መንፈስ ቁዱስ የተቀበለ ወጣት
    ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @monaseyd5020
    @monaseyd5020 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን ወድማችን✅✅✅✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከቲክቶክ አይቸ ነዉ የመጣሑት የተዋሕዶ ልጆች የት አላችሑ😳❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ::

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን አሜን
    አምላከ ቅዱሳን ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችነን ይጠብቅልን ማስተዋሉንም ያድለን መጨረሻችነን ያስምርልን ዘመናችን በቤቱ ይለቅ አሜን

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen beademeay beteana yakoyelen lebe yemeneka deke zemarey hulachenem lebachne teseberale medehene aleme yasenanane ASU yehune Sele hulume yehonale leneasu seme joro asetewayw lebona setachwu!!!🙏🙏🙏🖤🖤🖤💔💔💔

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +10

    ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን
    ዝማሬ ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ጥበቡን ስጠን😥
    ዲያቆን ሐያው ልዑል እግዚአብሔር
    ፀጋውን ያብዛልክ ✝️

  • @alemayehutadesse8857
    @alemayehutadesse8857 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናክ

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ምነው

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yamalalik 😭😭😭

  • @yoridtsega21
    @yoridtsega21 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @serkayilma4605
    @serkayilma4605 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ግሩም ነው የተዋህዶ ልጆች እንደዝህ አይነት ልጇችን እናበርታታ የማንንም ቤት ከምናሞቅ 🙏🙏🙏

  • @meseretteklu2891
    @meseretteklu2891 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማህ ፍፃሜህንም ያሳምርልህ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንንም ይጠብቅልን ⛪🙏

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 ปีที่แล้ว

    በእዉነት በእዉነት አጥንት የሚያአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀይማኖታችን አገራችን ይጠብቅልን

  • @BabeyBizuneh
    @BabeyBizuneh 7 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ እግዚአብሔር ድካምክን ልመናህን ሰምቶ አንዲት ቤተክርስቲያንን ያፅናልን

  • @atsedmariamteka976
    @atsedmariamteka976 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +1

    ምነው አበው ምነው የእውነት ልባችን ተሰበረ ፍቅረ ነዋይና የሹመት ፍቅር እዲህ እደሚያደርግ የተረዳንበት ዘመን ነው ማስተዋልን ይስጠን ለጠንካራ ለአባቶቻችንም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ብርቱ አባቶች አሉን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባርፕክ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥኡም ዝማሬን ያሰማልን ወንድማችን

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @ZemaritkidistmitikuOfficial
    @ZemaritkidistmitikuOfficial ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ለመንጋው የሚራሩ አባቶችን ያብዛል

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Zemra Melakten Yasmalene 🙏🙏🙏

  • @edel1883
    @edel1883 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን እግዚአቤሂር ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህን ✅🍀🥰💝💝💕😍😍😍😍🥰👏💓💓🧡🧡🧡🧡🧡🤩🤩🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን እግዚብሔር ልባችውን ይመልሰልን ለአባቶችን አንድ ያድርግን

  • @zinamulata
    @zinamulata 8 หลายเดือนก่อน

    በሰማይ ሥልጣን ሰልፍ ሆነ ! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @yenunigate5267
    @yenunigate5267 ปีที่แล้ว

    Zemare melaektn yasemalgn fetari selamun yamtaln!!!

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ያስበን እንጂ ነገሩ ከበድ ነዉ ከንጉሱ ይልቅ ጎሰ በልጦብነል ልብ ያለው ልብ ይበል ዘመኑን ያስታውል👈

  • @betyascnkimamo3682
    @betyascnkimamo3682 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መለአክት ያሰማልን ወድማችን

  • @genetsiraga4262
    @genetsiraga4262 ปีที่แล้ว

    💔💔💔ልባችንን ነው የስበሩት አሳመሙን ገን ታመን አንቀርም ድግልን ይዘን ሁሉም ያልፍል መሰላችው እጂ ኦርቶዶክስ እንዲህም በቀላሉ የሚገመት /የሚደፈር አይደለም!!!
    (ልቦናና ማስተዋሉ ንም ይስጣቸው )
    ግን ስለሁሉም ነገር ተመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች !!!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!

  • @KasAbel-zt7qh
    @KasAbel-zt7qh 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ

  • @zmzmzvalgdh1447
    @zmzmzvalgdh1447 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭
    ዝማሬ መልክትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን አሜን አሜን አሜን

  • @woinshetbekele7864
    @woinshetbekele7864 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ተመልከተን😭😭😭

  • @letsee3616
    @letsee3616 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥህ በቤቱ ይፅናህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዳንኤል ❤😍❤😍🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +10

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በርታ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሰብስክራይፕ ሼር እድርጉት ወንድማችን እናበርታታው ሰሞኑ ክፍቶናል ብቻ እግዛብሄር ያቃል

  • @hanaall29
    @hanaall29 ปีที่แล้ว

    amen amen amen zemari malyakatn yasmaln

  • @ንቁሓንreactiomezemur
    @ንቁሓንreactiomezemur ปีที่แล้ว

    የአገልግሎት ዘመኑን እስከፍፃሜ ያደርግልህ

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @himamattube9676
    @himamattube9676 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭ምነው አበው ምነው? አባት ሆይ ይቅር በለን በምህረትህ አስበን😭😭😭

  • @sraayele840
    @sraayele840 ปีที่แล้ว

    እሽ እህታችን ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት

  • @malatube8175
    @malatube8175 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዳኒዬ🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ ปีที่แล้ว

    አቤቱ ልቦና ስጣቸው ያዛዘናትን በተክርስቲያንን እቅርታ ጠይቀው እንድመለሱ ተሳስታችሁ አታስቱን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ ปีที่แล้ว +1

    zemare melakit yasemalin egizabeher yebark wondemachin bebetu yasenak share share share ye tewehedo lijoch betam ahun laye bebtkirisitan lay yalwun chikir yemtokum betam teru mezmur egizabeher yetebikhe tebarek👏👏👏👏❤❤❤🥰🥰⛪✝️🤲🤲🤲

  • @etaferahuwoldemichael3211
    @etaferahuwoldemichael3211 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔🖤🖤🖤

  • @haymanot7643
    @haymanot7643 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    😭😭😭😭😭በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ድምፅ ያለው አምላክ የሚቀበልው ዘማሪ ነው:ቃለ ዘማሪ ያሰማልን።

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏 🤔🤔😭😭😭😭😭😭😭

  • @mayalemwelideyohannes2792
    @mayalemwelideyohannes2792 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ፍጻሜህን ያሳምርልን

  • @TibletsBerhe-cx6jp
    @TibletsBerhe-cx6jp 8 หลายเดือนก่อน

    የዘመኑ ጳጳስ አንተ ነህ ተባረክ

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ ปีที่แล้ว +1

    በውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @qalkidiyemesfin3872
    @qalkidiyemesfin3872 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዋንድማችን 🙏

  • @gegez3074
    @gegez3074 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ፣መላአክትን፣ያሰማልን፣እግዚአብሄር፣እድሜና፣ፀጋውን፣ያብዛልህ

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 👏👏👏🙏🙏🙏
    😢💔💒💒💒👏👏👏🙏🙏🙏😢🙏

  • @mqidyitub
    @mqidyitub ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢😢😢 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን😢 እኔስ ሀጺያቴ ፈጀኝ ማርያምን😢😢

  • @tsehaytube
    @tsehaytube ปีที่แล้ว

    ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ፣መላእክትያሰማልን፣ፀጋ፣ያብዛልን?ወንድማችን፤፡

  • @fantuyohannes1271
    @fantuyohannes1271 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላክ ያስማልን ፀጋወን ያብዛልን

  • @ፍቅርyouTube-q9t
    @ፍቅርyouTube-q9t ปีที่แล้ว +5

    ዝመሬ መልእክት ይሰማል ሥጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ንፁህ-ደ4ጀ
    @ንፁህ-ደ4ጀ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን
    እፁብ ድቅ መዝሙር❤❤😢😢😢❤

  • @webitube41
    @webitube41 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍😍😍😍😍😍

  • @Genettube2871
    @Genettube2871 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ገቢ ነኝ ተንከራትቼ አገኘሁት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አዶናይ ከመንበሩ አይለይብን
    ቤተሰቦቼ የኔም አዲስ የንስሀ ዝሜሬ ለህዝብ አደርሻለሁና እየገባችሁ አበረታቱኝ
    ስለትብብራችሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

  • @maretatube6387
    @maretatube6387 ปีที่แล้ว +2

    Zamriiii malekte yesemalen wandemachen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 ปีที่แล้ว +1

    Zmarie melaekt yasemaln wendmachn Ezgabher yeagelglothn zemen ybarklh.

  • @mazaretmoula5324
    @mazaretmoula5324 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህ😭😭😭 አይ ዘመን ለንሥሀ ሞት ያብቃን ያባቶቸን ሀዘን ለእኔ ለሀፂያተኛይቱ😭😭😭 ሸርርርርር እናድርግ

  • @BetelhemZigale-zv5wx
    @BetelhemZigale-zv5wx ปีที่แล้ว +1

    Zmare melaykt yasemaln lbona ysten lehulachin

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 ปีที่แล้ว +1

    በቃ እንንቃ እንጠባበቅ እንበርታ ተያይዘን ወደሰማያዊው አገራችን ምድራዊው አላፊው ማንነት እንዳይውጠን ይህ ማንቂያ ደወል ይሁነን

  • @hanaabebe3059
    @hanaabebe3059 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ሰውነኝየአዳምዘር
    @ሰውነኝየአዳምዘር ปีที่แล้ว +2

    😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ. / ምነው አበው ምነው?

  • @kirubelyalemtesfa3276
    @kirubelyalemtesfa3276 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @messeretmess1883
    @messeretmess1883 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ😭😭😭