ምነው ሥጋውን ሳትበላው ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @ZemariDanielOfficial
    @ZemariDanielOfficial  8 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ለታላቁ የአቢይ ፆም አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳውያን እነዚ ዝማሬዎች ብዙ ምመናን ጋር ይደርሱ ዘንድ like, share እንዲሁም subscribe በማረገ እዲተባበሩን በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን ❤️🙏🏻 የበረከት ፆም ያርግልን ፡፡

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እንደዚህ አይነት ዝማሬዎችን ስሰማ ሀጣቴ በፊቴ እየተደረደረ በተሰበረ ልብ በጣም አለቅሳለውአቤቱ ፈጣሪዬ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን

  • @ethiyokonjo
    @ethiyokonjo ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን❤ እንደው ምን ሆነ ነው ሼር ላይክ እማናረገው?

  • @mastegabat415
    @mastegabat415 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እንደዚህ አይነት ዝማሬዎችን ስሰማ ሀጣቴ በፊቴ እየተደረደረ በተሰበረ ልብ በጣም አለቅሳለው😭አቤቱ ፈጣሪዬ ማረኝ ይቅር በለኝ🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +3

    እኛ የተዋህዶ ልጆች ምን አዚም ነው የያዘን ላይክ የለም ሼር አናደርግ የጠላት መሳለቓ ምንሆነው ዘፈን ቢሆንማ

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 12 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በተለይ የነኪነጥበብና ሌላም ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ስትዘምራቸው በጣም ግሩም ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን !!! ጌታዬና መደሀኒቴ ሆይ በቤትህ ስላሳደከኝ አመሰግንሀለው !!!

  • @simetube
    @simetube ปีที่แล้ว +3

    ኡፉፉፉፉ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ የመግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርግህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

  • @tihtinaaddis6139
    @tihtinaaddis6139 หลายเดือนก่อน

    አቤት ለዛ እሂን ለዛ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @እህተማሪያም
    @እህተማሪያም 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለብ የሚነካ ዝማሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ልብ የሚነካ መዝሙር

  • @slamtube3554
    @slamtube3554 ปีที่แล้ว +1

    Zemari. Melakn. Yasemaln

  • @wishmakab
    @wishmakab ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህንም ይባርክልህ።

  • @freselamabraham6026
    @freselamabraham6026 ปีที่แล้ว +1

    Wendime zimare melaekitin yasenalnyi🙏

  • @መቅዲመቅዲ-የ4የ
    @መቅዲመቅዲ-የ4የ ปีที่แล้ว

    በእውነት ፅሙም ዝማሬ ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marshet.
    @marshet. ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።የነፍስ ምግብ የሆነ ዝማሬ ❤❤❤

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 11 หลายเดือนก่อน

    Abet webte abet yemzmer tega des sel❤❤❤❤

  • @fytyt1545
    @fytyt1545 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ልብ የሚነካ መዝሙር 🙏

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢😢

  • @haniyeyane3110
    @haniyeyane3110 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏🙏

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo 5 หลายเดือนก่อน

    Zimare melketa yasamali Wadimechine 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lulugebermeskel
    @lulugebermeskel ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሰራዋት ጌታ ሆይ ማረን😢

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕትያሰማልን እናት ልጅ ወንድሜ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mblfj7608
    @mblfj7608 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @arsemagirmay9185
    @arsemagirmay9185 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጘ8ኰ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጘ8ኰ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ጥዑም ዝማሬ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @hanaminkonjit618
    @hanaminkonjit618 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 amen 🙏 amen

  • @Mimi-u1l1x
    @Mimi-u1l1x ปีที่แล้ว

    Amen zemari melikit yasemal❤❤❤❤❤ stegu yabizale wodima alemi

  • @gihfug2084
    @gihfug2084 ปีที่แล้ว

    zimare melaykte yasemaln wendmachin 💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @bourtyk337
    @bourtyk337 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰመልን

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay5965 ปีที่แล้ว

    Zimare melaykte yasemalen wendmachin🙏💒❤️❤️

  • @ሄኖክወርቅነህ
    @ሄኖክወርቅነህ ปีที่แล้ว

    በርታ በርታ ጥዑም ዝማሬ ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ታአምርቲዩብ
    @ታአምርቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ:: ዘመንህ በቤቱ እየዘመርክለት ይለቅ

  • @betyayele582
    @betyayele582 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዳኒዬ🥰🙏

  • @tigiabe6676
    @tigiabe6676 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ ወንድሜ🥰🥰🥰

  • @zemariermiyas
    @zemariermiyas ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥሩ ዝማሬ ነው ያቀረብክልን 🥰

  • @gihfug2084
    @gihfug2084 ปีที่แล้ว

    amen amen amen💕⛪💕💚💛❤🙏

  • @ya336
    @ya336 ปีที่แล้ว +1

    Daniye👏🙋‍♀️

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድናችን😢😢😢

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ✝️

  • @serkserk7915
    @serkserk7915 ปีที่แล้ว

    Wenedem deni🙏

  • @F.T.28
    @F.T.28 ปีที่แล้ว

    ❤️🙏🏽

  • @ሶልያና-ጸ6ነ
    @ሶልያና-ጸ6ነ ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች❤❤❤❤

  • @ementtewodros3546
    @ementtewodros3546 ปีที่แล้ว

    Amen amen zemari melakt yasmaln 😘😘😘😘

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጅ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @Alem9287
    @Alem9287 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድሜ

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 14 วันที่ผ่านมา

    በቀራንዮ ታርዶ ፍሪዳ.....

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕትት ያስማልን

  • @SelmaAng
    @SelmaAng 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንን❤😢

  • @teddytadese
    @teddytadese 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤