"ዘጠኙ ቅዱሳን" - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025
- የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው።
ዳሸን ባንክ 0025007638019 || ብርሃን ባንክ 2601790027685
አዲስ አበባ አጥቢያ መገኛ ፤ ጐግል ማፕ ላይ ይመልከቱ maps.app.goo.g... ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310
ስልክ ቁጥር 0911639664 / 0912021106
Telegram: t.me/Ethioteha...
Facebook: / kessatebirhantehadso
TikTok: / kessatebirhantehadeso
አቤት እናንተን መጠበቅ አመት መሰለኝ ተናፋቂዎች
❤❤❤እኔም
ይሄ ፕሮግራም በየቀኑም እየቀረበ ወንጌልን ቢያስተምሩን ጥሩ ነው የኦርቶዶክስ ምሁራን እባካችሁ ወንጌልን አስተምሩና ህዝቡን ነጻ አውጡት አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን አትጥፉብን ተባረኩ🙏🏾❤️
ተናፋቂዎች እንኩዋን ደህና መጣችሁ: :
ጋዜጠኛው ትገርማለህ ስለእናንተ የሞተው ጌታ ይርዳህ፣ የምትሰማው ቃል ለፍርድ ሳይሆን ለህይውት ይሁንልህ።
መምህራችን ፀጋ ይብዛሎትጠያቂውም ተባረከ ❤እነዚህን መምሀራን እግዛብሔ ይጠብቅልን እግዛብሔር በውሰጣቸው ትልቅ የመንግሰተሰማያት ሥራ ነው ያሰቀመጠው ❤እንቅፋት እአይንካቹ ለምድሪቱ የተነሳቹ ሐዋርያት ናቹ❤ ጥበቃ ቢደረግላቸው እላለው
You tube ለማየት መጀመሪያ ቢለቀቅ ብዬ የምጠብቀው በላ ልበልሃ ነው
የምር እኔም🤍
15:47 😅 15:47 15:49 😮 15:50 15:53 15:55 😅😅😅😅😅😮😮😅 15:59 16:00 😮 16:01 😅 16:03
16:13 16:14 😊 16:14
The most under rated u tube ….
መር ጌታ ስለወንጌል የተዘራው ዘሮች አንድ ቀን ይበቅላል ብዙ ምስጥራዊ። ነገሮችን እያወጣ ነው መዳን በኢየሱስ። በቻ ነው
መርጌታ ፅጌ ፀጋው ይብዛሎት።
ጠያቂውም ጥበብን ያብዛልህ ተባረክ
በርቱ እሩቅ አይደለም የኢትዮጵያ ሕዝብ ይነቃል እውነት ለመናገር ተይዘናል እግዚአብሔር ይፍታን
በጣም የቆያችሁ ያህል ነው የተሰማኝ ፕሮግራሙ ልክ እንደ ምግብ ይርበኛል እናንተን ስሰማ እጠግባለው መንፈሳዊ ጥጋብ።ፀጋ እና እውቀት የበለጠ ይጨመርላችሁ።
መሪጌታ ጽጌ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ካለዚ ፕሮግራም ሌላ የምናፍቀዉ የለኝም❤❤❤
30 አመት ድንጋይ ጎርሶ ሳይናገር ሳይጋገር በገዳም መቀመጥ ፅድቅ ነው ? መቼ ነው አለምን እየዞሩ ክርስቶስን የሚሰብኩት ?
መሪጌታ እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመኖት ይባረክ
ትክክል ትክክል ትክክል እውነቱ ይሔ ነው መርጌታ ፅጌ ተባረኩ
መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው ድንቅ ኖት!
በጣም ተወዳጆች ናችሁ ❤❤ በየቀኑ ኑልን 😇😇 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
ተወደደም ተጠላ ጣፈጠም መረረ እኔ ከእየሱስ ውጭ ለማንም አልሰግድም የከዚህ በፊቱ ይበቃል
እንኳ ለክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ምንወድዎት የጌታን መንገድ ጠራጊ ስለሆናችሁ አገልጋዬች ❤❤❤
ተወዳጆች፣ ስለ ድቅን ትምህርታችሁ አመሰግናለሁ።
ጠያቂው እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ተባረክ
ፀጋ ይብዛላችሁ ተወዳጆጅ 😊
This very true gospel
Bless you ❤
እውነት ነው በጣለው እግዚያብሔር አይገለገልም በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ጸጋ ይብዛሎት
እግዚአብሔር በልጁ ብቻ ነው ቃል ኪዳን ያለው !!!! ትክክል ትክክል ትክክል 100 ጊዜ ትክክል ከዚህ የተለየ እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ለማንም አልሰጠም!!!!
God Bless You All
❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ተባረኩ በርቱ እውነትን አብሩ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል!
እባክህ ወንድም እንደዚህ አናት ሰዎች በፈረስና በእግር አሳድ አመጣ እሺ አይጠግቡም የእውነት አንደበታቸው ማር የእግዚአብሔር ቃል እፈልቃለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘🙏
Tebareku wogenoch
ጌታ ይመስገን ። መሪጌታ የወንጌል አርበኛ ።
ተበረክ እውነት ነው መህምረችን❤❤❤❤
ዉድ ጠያቂ መጽሐፍ ቅዱስን ከድርሳናትና ከገድላት ጋር አታወዳድር ሌላዉ የሰይጣን ዋና ትኩረት ዓይናችንን ከኢየሱስ ላይ ዘወር እንድናደርግ ነዉ ለዚህ ነዉ በንግግሮችህ ሁሉ ቅዱሳን የሚለዉ ቃል ለአፍታ የማይጠፉት ቅዱሳኑን ቅዱስ ያደረገዉን ትቶ ለምን ሰዉ ላይ መንጠላጠል አስፈለገ በደሙ ሁላችንንም ቀድሶናል ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን.
እውነት አንዳንዴ ጠያቂው በዚህው ሀይማኖት ቢቀጥል ብዬ አስባለሁ ማለትም ከተቀየረ ትምህርቱ ሚቆም ነው ሚመስለኝ
ብቻ በብዙ ተባርኩ 🙏🙏🙏
' የኢትዮጵያ የመዳን መንገድ በሽ ነው' ....
መሪ ጌታ ተባረኩልን እ/ር በበለጠ ፀጋ ያግዞት በጌታ ፍቅር እንወዶታለን። ጠያቂው በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ እንወድሀለን
ተያቂ ሆይ! የመዳን ሰዓት አሁን ነው። ህይወት እንዳያልፍህ ተጠንቀቅ። እውነት አርነት ያወጣሃልና የመዳን ጸሐይ ወይም ሰዓቱ ሳትጠልቅብህ ፍጠን ።
መዳን በክርስቶስን ብቻ ነው ብለው አምነው የዳኑትን ተጠያቂን መዳን በሌላም አለ ብለው ብለው ከሚያምኑቱ ፍርደኞችና ሙታን ጎራ እንዲሰለፉ እያታለልክ/ሽ ነው?
መሪ ጌታ የልብ አይነቶች ያሉት ነገር እውነት ብለዋል የእግዚአብሔር ቃል ይሰራዋል እኛም እየተሰራን ነው ጸጋ ይብዛላችሁ !!!ዛሬ ግን አጠረ ስፍ ይበል ጠያቂው በርታ አሁንም ጠይቅ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ!!!!
ወይ ጠያቂው!!!
መዳን በክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው!!!
እልፍ አእላፍ መልእክት ቢሰበሰቡ የመዳን መንገድ አይሆኑም!!!
አብ የመረጠው መግቢያ በር ውድ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው!! በሩ ልጁ ብቻ ነው!!
ሰው በራሱ ስራ የፀደቀ ሲመስለው የመዳን መንገዶችን ያበዛል!!! በሩ እሱ ብቻ ነው!!
ይልቅስ የመዳንን መንገድ ብዙ ነው እያላችሁ ህዝቡን አታሴስኑ!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹሁ በእውነት ብዙ ተጠቅመናል ❤️🙏❤️
ጊዜው ቁምነገር በተሞላው ወንጌል ማስተማር ብትጠቀሙበት ይሻላል።
በእምነት ገደላቸው ፈጽመው ያለፉ ዋጋቸው ከኣምላከቸው ያገኛሉ።
ስለ ክርስቶስ ማውራት መነጋገር መስበክ ይገባናል።
እግዚአብሔር ይጥልን ቀጥሉበት ትበዛላችው
በርቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
ልጁ (ጠያቂው) ህመሙ የባሰበት ነው ዴ ...
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወደችሁ።በቀጣይ ደግሞ መዳን በእምነት ብቻ ስለሚባለው ትምህርት ብትወያዪ ምክንያቱም ስራ ለዘላለማዊ ሕይወት አስፈላጊ መሆኑን የሚናገር የመጽሐፍ ክፍል ስላለ ለምሣሌ የሉቃስ ወንጌል ለይ የዘላለምን ሕይወት እንዳገኝ ምን ላድርግ ሲለው አታመንዝር ፣አትስረቅ ፣በሐሰት አትመስክር ፣እናት እና አባትህን አክበር ። በመጨረሻም ያለህን ሁሉ ለድሆች ስጥና ተከተለኝ ይለወል።
ጌታ ይባርካች አስተማሪ ውይይት ነው
መርጌታ ሙሴ ናፈቁን ቢቀርቡ ደስ ይለናል
Let GOD bless u.
እንካን በሰላም መጣቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም ነው የምወዳቹ የምናፍቃቹ:: እውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ እደዚህ አይነት እውነት እድትናገሩ ጥበብን በእእምሮ ያበዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን::በርቱ የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ::
Baga Nagaan dhuftan mariigeeta Tsigge Ani afaan orommoon dubbadha garuu sagantaan keessan nama afaan orommoon dubbatu yookiin barsiisuu nuuf fida Ani amaariffa Nan dhaga'a garuu persentiin 50 afaan orommoon dubbatu irratti hojjedha maaloo maaloo
Ani siif hikaa gafadhuu
ዘገያችሁሳ ??
ውንዴሜ ጠያቂው እሺ ይሁን የምትለው ምን ለማለት ነው? በነገሩ ላለመሰማማት ነው? እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ ፅጌ 🙏🏽🙏🏽💕
Nice to see both of you, I thank God for this program 🙏🙏
Effoooooyeee
Finally, I have been waiting for part 4. Thanks.
it is good the way you talking
I am waiting for the next part though.
Ebba besytan yemselal zendow degmo bedabilos yemselal
ማግባት አለማግባት በድነት ላይ የሚያመጣው ለውጥ የለውም ምክንያቱም የዳነው በፀጋው ነው
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊይ አገራቸው ሆነው ለምን ፀሃይን አይገዝቱምና አያቆሙም? ወይ እኔ እንደ አገሬ ሞኝ ሰው አሁን እንኳ ለምን አታስተውልም?
Bela libeliha ,betam sus yemiasiz yetimhirt mesged nuw.
የቅናት መንፈስ በላዩ ላይ እንደትኋን ተጣብቆ የሚያስለፈልፈው የእርኩስ መንፈስ ማደሪያ
በእውቀት መሞገት ሲያቅትህ ስድብ 🙄 ጌታ በላይህ ላይ ያለውን ጨለማ ይግፈፍልህ
በአለም ናችሁ ነገርግን ከአለም አይደላችሁም እንጂ መንኑ የሚል የለም ገዳም ገብተው ምኑን አየተው ነው ሰለምንስ ነው የሚፀልዩት ? ለተወሰነ ግዜ ራስን ለይቶ ሱባኤ የሚገባበት ቦታ ያስፈልጋል የታመሙ በጠለት እስራት ያሉ ለረዥም ግዜ በፀሎትና በፃም እንዲፀለይላቸው ቦታ ያስፈልጋል ግን ገዳም ለፅድቅ መፀሐፍ ቅዳሳዊ አይደለም ለመዳን አይፈይድም ጥፋቱ የበዛ ነው እግዚአብሔር የአለም ብርሀን የሆነ እኛም በብርሃን እንድንመላለስ እንጂ በየገደሉ እንድንደበቅ አላለም መፀሐፍ ቅዱስ ካላለው አያውቀውም አይቀበለውም አለቀ
Mergeta tsege , yehe teyaqi biqereben yeshalenal bechawoten beqi newot , endanmar enqfat eyehoneben new .
እንዴ! መማር ከዚህ ሌላ እንዴት ያለ ነው? ዋናውን ሥራ እየሰራ ያለው፣ የሚያውጣጣቸው፣ የልባቸውን እንዲናገሩ የሚያደርጋቸው ማን ሆነና ነው?! ጠያቂው በጣም ላቅ ያለ ምሥጋና ይገባዋል።
ላለማመን የወሰንክ ይመስላል
ኦ ቁራና ዘንዶን ምን አንድ አረገው
Egziabher yebarkachu❤
ሰሚ የለም
Teyakew please focus on the part 31:36
Hebrews 8 አማ - ዕብራውያን
7: ፊተኛው ኪዳን ነቀፋ ባይኖረው፥ ለሁለተኛው ስፍራ ባልተፈለገም ነበር።
መርጌታ ጽጌ እኔ ኣከብሮት ነበር፡ ኣሁን ኣሁን ግን ሳይታወቃቸው ትልቅ የትዕቢት መንፈስ ወደ ህይወታቸው እየገባ ነው፡ ብዙ ነገርም በእልህ ሳያውቁትም እየተናገሩ መሆኑ እየሰማው ነው፡ ለዛሬ ያያሁት ስሕተት ልጥቀስ፡
ስለ ኣቡነ ኣረጋዊ በተናገሩት ኣቡነ ኣረጋዊ በእባብ ተራራ መውጣታቸው እባቡ እንደ ሰይጣን እንደሆነ ለማሳየት ፍጥረታዊ እንስሳ እንኳን እንደሰይጣን መገለጫ ብቻ እንደሆነ ራእይ ዮሓንስ ተቅሰዋል፡
ነገር ግን ጌታችን ራሱን ሙሴ በሰቀለው የናሕስ እባብ መስለዋል።
ሌላ ዘጠኙ ቅዱሳን በተነሳው የትምህርተ ሃይማኖት ክፍፍል ወደ ኢትዮጵያ መጡ ከተባለ ግብጽ ኣልነበረችም ወይ ኣሉ፡ ያን ግዜ ግን ግብጽ ሁለት ባህሪ ሰዎች
በሚሉ ሰዎች ነው ተይዛ የነበረችው ምክንያቱ ሁለት ባህሪ የሚሉ የሮማ መንግስት ድጋፍ ነበራቸውና።
ከሁሉ በላይ ያሳዘነኝ ዘጠኑ ቅዱሳን ነሰይጣን ተገፋፍተው ነው የመጡት ያሉት የትዕቢት ቃል ነው፡ እንዴት ነው ከቱርክና ሮም ኢትዮጵያ ድረስ በእግሩ ለክርስቶስ እምነት ብሎ የመጣ ሰው እንዲሁም መጽሓፍ ቅዱስ የተረጎሙ ኣባቶች በሰይጣን ነው የተመሩ ሊሉ ደፈሩ፧
ሲጠቀለል ኣብዛኛው ትምህርቶ ጥርት ያለ ፕሮቴስታንታዊ ትምህርት ነው እየሰማው ያለሁት።
በመጨረሻ ጠያቂው ለመርጌታ ኣንዲት ጥያቄ እንድትጠይቅልኝ በጌታ በኢየሱስ ስም ኣማጽንሃለው፡
ጥያቄው፡ ከኣንደኛ እስከ ኣራተኛ የነበሩ የሓዋርያነ ኣበው የዶግማ ትምህርት ይቀበላሉ ወይ፧ የሚል ነው፡ ኣመሰግናለው።.
"ሕዝቡ ምስኪን እና ርህሩህ ሆኖ ሲያገኙት ነበር ያረፉት" እሚሉም ኣሉ።እነሱ ብቻ ኣደሉን የመጡት ከሳቸው ቡሃላም በሃጸይ ካሌብ ዘመንም ትግራይ የሚያዋስነው ኤርትራ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ መነኩሳን እንደነበሩ እስከ ኣሁን ኣጥንታቸው እና mummified ኣስከሬናቸው አለ እና ምንኩስና እንዴት ገኖ እንደ ነበር የምያሳይ ነው።
@gotoo_19 ህዝቡ ሳይሆን ንጉሱ ነው እንዲኖሩ የፈቀደላቸው፡ ከአገራቸው የመጡበት ምክንያት ደግሞ ንጉሱ በእምነታቸው ምክንያት ግፍ ያደርስባቸው ስለነበር ነው። ኣዎ ትክክል ነሽ ኤርትራ ውስጥ ብዙ የሶርያ ቅዱሳን መነኮሳት ኣሉ፡ ኣስከሬናቸው ደግሞ እስከኣሁን ኣልፈረሰም ምክንያቱ ቅዱሳን ስለሆኑ።
እውነቱን መናገር ትእቢት አይደለም ሰውን ሊያስደስቱ አልመጡም ስተናል
ኦርቶዶክስ ያልተነገረ እንጂ የሌላት ጉድ እና እንቶ ፈንቶ የለም።
አንድ ጥያቄ በኢቲዬጰያ በዙህ ዘመን የኦርቶዶክስ ፆድቅ ማነው ድሮ ተክለሀይማኖት,አቡዬ....ሉሎችም ነበሩ በስልክ ብታሳትፉን ጥሩ ነበር
ጥያቄ ኣለኝ ለምንድን ነው 9 መነኩሳን ሰሜን ላይ ብቻ የከተሙት? እባካችሁ የገባችሁ መልሱልኝ
At the end teyakew bedenb naw yetngrew lol, stone head , iron head .. which one are you teyakew?
ከዻውሎስ ጋር ተሟገት እንጂ
የትኛው ጳውልስ???
በሽ ኢትዮጵያ😂
ዘጠኙ እርኩሳን ናቸው እንጂ::
እናንተ ፈሪሳውያን ፃህፍትና ሰዱቃዊያን የተለሰነ መቃብር ያላችው ጌታ እነዚህን አይደለምን?
ይሄ ፕሮግራም በየቀኑም እየቀረበ ወንጌልን ቢያስተምሩን ጥሩ ነው የኦርቶዶክስ ምሁራን እባካችሁ ወንጌልን አስተምሩና ህዝቡን ነጻ አውጡት አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን አትጥፉብን ተባረኩ🙏🏾❤️