በግል ቪዛ ለምትገኙ እንዲሁም በአዲሱ አመት ሊተገበር ነው የተባለው | Dubai visa 2025 | uae

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይረዳናል ሁልግዜ ያወራሉ እግዚአብሔር ያዉቃል🎉🙏🙏🙏

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน +4

      Amen amen ቢሆንም ከመረጃ መራቅ አያስፈልግም

  • @amertibeker
    @amertibeker หลายเดือนก่อน +2

    Are ene wendmen wede Dubai melak felgalew endt lagengek

  • @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
    @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ላሰራአስቤተውኩት
    እንኳንቀረብኝ

  • @helenshemels7605
    @helenshemels7605 หลายเดือนก่อน +1

    የአይን አሻራ ካለብኝ ለስንት አመት ነው ዱባይ እንዳልገባ የሚያግደው

    • @WubeshetMalessa
      @WubeshetMalessa หลายเดือนก่อน

      እኔም አሻራ አለብኝ መፍቴ ካገኝሽ ንገሪኝ በእግዚአብሔር

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 หลายเดือนก่อน

    በፌት የነበረ እግ ነው አበሻ ጉራው አይቻል የግድ ነው ሁለት አይደለም ከዛም በላይ ቢኖርሽ ለሲፍቲ ኤንሾራሽስ እንኪዝ ኦፍ ኢመርጀንሲ አዲስ ህግ አይደለም ወሪ ብቻ ሜበዛው ተሽሎክልኮ ነው ሜሰራው ምን መለፍለፍ ነው እየመጡ ለዮትዮብ ጥቅም

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አለሁአይደል ፀጥርጭቦዬየምኖረው

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      🫣😳🫣🫣

  • @RayyanAhmed-yo5xk
    @RayyanAhmed-yo5xk หลายเดือนก่อน +1

    እና ይሄ እኮ የዱሮ ህግ ነው Noc ቢኖርም የትም ቦታ መስራት እንደማይቻል በየ አመቱ ይናገራሉ ። ለአንድ ሁለት ወር ያወራሉ ከዛ ይረሱታል

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen หลายเดือนก่อน +1

      እኮ እንደ፣አድሰ ያወራሉ 😂😂ድሮም አለ ይሄ

    • @RayyanAhmed-yo5xk
      @RayyanAhmed-yo5xk หลายเดือนก่อน

      @@RihnaHassen ሰው ያወዛግባሉ ጭራሽም የመኖሪያ ፍቃድ አታሰሩ የሚሉም አሉ

    • @RayyanAhmed-yo5xk
      @RayyanAhmed-yo5xk หลายเดือนก่อน

      @@RihnaHassen ሰው ያወዛግባሉ ጭራሽም የመኖሪያ ፍቃድ አታሰሩ የሚሉም አሉ

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen หลายเดือนก่อน

      @@RayyanAhmed-yo5xk አትሰሚያቸዉ ባክሺ የመተርጎም ችግር ሰላለባቸዉ እየተቀባበሉ ነዉ የሚያወሩት

  • @HappiyHappiy
    @HappiyHappiy 25 วันที่ผ่านมา

    ሌላውስ ይቅር አሁን ቪዛ ጀምረዋል ወይ የተጣራ መልስ ፕሊስ

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  25 วันที่ผ่านมา

      🙏🏾😍

  • @rawadarawada7786
    @rawadarawada7786 หลายเดือนก่อน

    Ine 10shi awxiche aserawu😢😢

  • @MesiiEthio4-m
    @MesiiEthio4-m หลายเดือนก่อน

    ዘኪ እንኳን ደህና መጣህ ግን ወንዶች በከፊል መምጣት እሚቻለዉ እንዴት ነዉ👌

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      😳😳🫣

    • @abduahmed6908
      @abduahmed6908 หลายเดือนก่อน

      አውሪኝ መገድ እነግርሻለሁ

  • @gracekhairallah4069
    @gracekhairallah4069 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @GenetTesfaye-w4q
    @GenetTesfaye-w4q หลายเดือนก่อน

    Dear sis there is nothing news this is the same before

  • @mame642
    @mame642 หลายเดือนก่อน

    Dembachew new derom endeza new sejemar yezhi hager heg le sament new

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኩትራት ነኝ ግን በዚህ ሰሞ በኢሞየ በቪድዮ ተደዉለ ካሜራዉን በጣቴ ይዤ ሳነሳዉ የፖሊሰ ልብስ የለበሰ ነዉ እኔ የኢማራት ፖሊሰ ነኝ አለና ሰለ ኢቃማ አወራ ምን ሰለዉ አድስ ህግ ወጥቷልና አድስ አመት ተግባራዊ ይሆናል ምናምን ሲል ፀጥጥ ብየ ዘጋሁበት ማለትም ሌቦች መሰሉኝ ዛሬ ደግሞ ቀጥታ መሰመር ላይ ziva capital የሚል ሰልክ ተደወለልኝ አላነሳሁም ለማንኛዉም በዉጭ የምሰሩ ልጆች ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነዉ የማታዉቁትን ሰልክ አታንሱ

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      አረ ይገርማል እንደዘህ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም ለማንጋውም እውነቷን ነው ተጠንቀቁ በምትችሉት አቅም አይዞሽ አህቴ አንቺም በርቺ

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen หลายเดือนก่อน +1

      አታንሺ በኢሞ የኢማራትን ፓሊሰ ልብስ ለብሰዉ ሰንቱን አደናገሩት መሰለሺ እየደወሉ በኢሞ 😂😂የፓሊስ ልብሰ ለብስዉ ፎቷቸዉን ገጭ አድርገዉ😂😂
      ሲደዉል አታንሱ በሲስተም ቸክ አድርግ በሉት

    • @fatumafatuma-g4c
      @fatumafatuma-g4c หลายเดือนก่อน +1

      ሊባ ናቸው በኢሞ የሚደዉሉት ጎደኛዬን ደዉልው የባክ ኮደሺን ነግሪን የሁን ሰህተት አልው አሎዋት እሷ ደሞ ጭራሺ ነው የባነክ አኮትት የልላት እና ሲድዉልላችሁ አታሱ

  • @TamirBiruh-r3w
    @TamirBiruh-r3w หลายเดือนก่อน

    wendim faskan new megbati emfelgewu maserati alifelgm lalumeles mewucha wereket ynori yhon

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      ስለሱ መረጃ የለኝም ይቅርታ

  • @HirmayouTube
    @HirmayouTube หลายเดือนก่อน +3

    የሚሆን አይመስለኝም አድሰው ቪዛ ካላው ሕጉን ካከበረ እዴት መስራት አይችልም

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน +1

      ከጸደቀ ልተገብሩት ይችላሉ

  • @Neimyoutub
    @Neimyoutub หลายเดือนก่อน

    የኛ ሠው ወሬ ይወዳል አትስሟቸው

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru หลายเดือนก่อน

    እኔም ሴትዮዬ በአዲስ አመት በኔስርትሆኛለሽ አለች 6 ወር ይቀረኝ ነበር በካፓኒ ዢዛ ነኝ ጉድነው

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน +1

      😳🫣 አይዞሽ እህቴ

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed หลายเดือนก่อน +1

    እነሱ መግለጫ መች አወጡ ቀንሊጨምሩም ይችላሉ

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      🫣🫣🙏🏾

  • @samritube645
    @samritube645 หลายเดือนก่อน +1

    *ጉድ ፈላ እና እሄ ሁሉ ብር ወቶ የተሰራ ቪዛ ኪሳራ ሊሆን ነው😳*

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน +1

      እንግደህ ደሞ እምሆነውን ግዜው ሲደርስ እንሰማዋለን

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen หลายเดือนก่อน

      ድሮም አለ ይህ ህግ የቤት ዉሰጥ ቢዛ ይዘዉዉጭ መሰራት አይቻልም

    • @samritube645
      @samritube645 หลายเดือนก่อน

      @RihnaHassen እሱማ ልክ ነው ቪዛ ሁለት ነው የካንፓኒ እና ሀውስ ሚድ ግን እኔ እስከዛሬ የማውቀው በካፓኒ ቪዛ ምንም መስራት ይቻላል በሀውስ ሚድ ግን ከቤት ውስጥ ስራ ውጭ መስራት አይቻልም

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen หลายเดือนก่อน

      @@samritube645 አዉ ጠበቅ ያደርጉት ከሆነ እንጅ ዱሮም የከዳማ ቢዛ ይዘሺ ዉጭ ከተገኘሺ ትጠየቂያለሺ ።የካፓኒ ቢዛ ያሰራልሺ ወርቀት ይፅፉልሻል ከነሱ ዉጭ እንድትሰሪ ጣጣ የለም

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ หลายเดือนก่อน

    ወንድ እስቲ ከኢቶጲያ በቪዚት visa ማምጣት ይቻላል ወይ አዲስ ሰው

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      Awo

    • @ሶፊተ
      @ሶፊተ หลายเดือนก่อน

      @zakhabesha እንዴት ቃርቶወል አሉኝ

    • @ሶፊተ
      @ሶፊተ หลายเดือนก่อน

      አስረዳኝ ወንድሜ

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse หลายเดือนก่อน +1

    ገና ልናሰራ ያሰብነዉስ ይቅር 😳

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      🫣🫣😳

    • @zeritutube
      @zeritutube หลายเดือนก่อน

      አወ መጠበቅ ይሻላል ዉደ

    • @Messi.afomiya21
      @Messi.afomiya21 หลายเดือนก่อน

      ​@@zeritutubeየምህረት አዋጁ ሊያልቅ ነው ምኑን ነው ጠብቂ የምትያት

    • @zeritutube
      @zeritutube หลายเดือนก่อน

      @@Messi.afomiya21 😂😂😂😂😂ልክነሽ አላሰብኩትም ነበር

    • @Workist-k4h
      @Workist-k4h หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አስር ሽ ዲርሀም የከፈሉ ሊከስሩነወ😮ፈጣሪ ይርዳቸዉ

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      😳🫣🫣

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen หลายเดือนก่อน

      ኖ ኪሳራ

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q หลายเดือนก่อน

    ጉድ ነዉ

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      🫣🫣

  • @Lavita124
    @Lavita124 หลายเดือนก่อน +1

    ህገወጥ ለሆኑትስ 😢???

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      አፉ አመለታችሁ እንዴ

    • @Lavita124
      @Lavita124 หลายเดือนก่อน

      @zakhabesha awon በ passport ምክንያት

  • @EtenashTlahun-w7d
    @EtenashTlahun-w7d หลายเดือนก่อน

    አረ ሴትዮም ቢለኛሌች ለምንድን ናው

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      ምናልባት እንግደህ በአዲስ ዓመት ልትርገብሩት ይሆናል

    • @EtenashTlahun-w7d
      @EtenashTlahun-w7d หลายเดือนก่อน

      እሽ ጠፊቶ ለም ሰሩትስ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 หลายเดือนก่อน

    😢😢ወይ ጉድ 😢ጉድ ሆነናል 😢

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      🫣🫣🙆‍♀️

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk หลายเดือนก่อน

    አትጨቃጨቁጀመራችሁእግዲችች

    • @zakhabesha
      @zakhabesha  หลายเดือนก่อน

      😳🫣