It looks interesting and am looking forward to it. Beza is konjo plus you have good sense of humour and so does she. The set up looks nice, it shows your taste. I saw one person say if you can have more lighting. Which I agree, it would brighten it up and we can see more of your guest and you lol...seriously. Nati gen one thing I notice is you have good sense of humor and are so used to being the one making others laugh..I think especially women.... when the ladies in your show make a joke even here, you Don't laugh for thier joke...i think you kindda have to carry on their joke with smile, laugh or some kind of respons.... acknowledging it. I think it's because you are used to being the one who is making them laugh , you focuse in what you say next before laughing at thier joke...you know what I mean....I love the idea..and ll be looking for coming episodes. Hopefully you take my comment as someone who sees the show and has perspective from the other side for constructive intentions yk. God bless you both.
ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱን ዝግጅት ተጋበዙልን ! ሀሳባችሁን አጋሩን እንፈልገዋለን !
official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
መደወል ከፈለጋችሁ +251929018354 ታገኙናላችሁ !
ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
እምኮራብህስ ነገር ናቲ ፓድካስት 😎🥰🥰🥰
በርታልን ካተብዙ እጠብቃለን ወድሜ በተረፈ ዉድድድድድድድድ
ናቲዬ ጸጋ ይብዛልህ🤗
4:25
ወደ ግእዝ ስለ ሚሄድ... ዘናቲ ማለትኮ የናቲ ማለት ነው። ግእዝ በመሆኑ እንዴት ጠላኸው?
hummmmm 🤔🤔🤔ማለት በጣም ነው እንዴ እምትግባቡት😮 I don’t heat ወግ BTW ወሬ እኮ ትክክለኛ ስሙ ወግ ነው እናቶቻችን የት ነበርሽ ሲባሉ “ከእንትናጋ ትንሽ ወግ ይዘን ይሉ ነበር እና ወግ “አወጋን እናውጋ ወግ ይዘናል ከሚሉት ሀረጋት የመጣ ነው” እና ከግዕዝጋ ብዙ ልዮነት የለውም እንደውም The Nati አማርኛ አልነበረም ዘ የሚለው ግን ሙድ ነበረው እንጂ ብቻ ወግም ለማውጋት መጥፎ አይደለም ምናልባት ናቲ ካልመለሰ በሚለው ነው😉😍😍😍
ናቲዬ አንተ የማታየን እኛ የምናይህ የምናስብልህ የምንሳሳልህ መልካሙን ሁሉ የምንመኝልህ ወገኖች አለንህ በርታ በብዙ ወደ ታሰበልህ እንድትደርስ የምንመኝልህ አለን በርታ ግን ተጠንቀቅ ተጠበቅ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ
ye setan lij ale ende
አድስ ፍቅረኛ ይዘህ የጣህ መስሎኝ ጆሮ ሰጥቼ መስማቴ 😂🤣
Romans 10 አማ - ሮሜ
10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
ምን አርጉ ነው የምትይን? እቤትሽ ግርግዳ ላይ ፃፊው
አሜን
አለማንበብ ትችያለሽ የክርስቶስ ቃል የትም ለአለም ሁሉ ይሰበካል @@yohan7782
ካልተመቸሽ ማለፍ ትቺይ ነበር@@yohan7782
Amen 🙏
ፋኑሱ ቢበራ ደስ ይላል
parking... mekina yalew becha yemiyayew show....aree min eyhonachu nw...Nati the best Naod gashaw endezi nw yastemarh
She is so 🔥🔥🔥
ማስረሻ ብለነዋል (ያችን መናጢ ለማስረሳት)።
ባሪቾ ስታምር ሳቂታ
ናትዬ የኬኒያው ጉዞህ በጣም ያምራል ሁሌም ይመችህ
ማነው ይሄ ሰው? ኬንያ ምን ልሰራ ሄደ? ምናለቤት የኬንያ ፖሊስ አስሮት ኡጋል ብቀሚስ እንደዝህ አይሆንም😂😂😂
She Looks Lesbian 😂
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቸሩ መደሀኒ አለም አይለህ ናቲ ወድማችን በርታልን ጠካራ ወጣትነህ❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ.. . . ይሁን ኬርርርርርርር
A great collaboration well done bebe and nati🎉❤🎉
ቀን ስጥል ደስ ይላን😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
The girl is so beautiful
Naod Gashaw yemijemerya engeda yehune.
ናቲ የሳቄ ምንጭ እኮነክ❤❤
"እናውጋ"
ልባም ሴት መስላኝ😂😂
Ende Chewa set Sake ‼️‼️🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤natisha swedhe yene fwndisha
ወይኔ ሜሮን ኢትዮጵያ አለመሆኔ ነው እንጂ ይሄን ፓድካስት እኔ ነበር እምሰራው ግን ቤዚዬ ደሞ ምርጥ ልጅ ትመስላለች ናቲያችን ወደ ፊት 💪🏾❤❤❤❤
ምንድነው የምትቀባጥሪው?
@ አንቺ/ተ የናቲ ቪዲዮ ኮመንተሮች ላይ እየገባሽ reply የምታረጊው ምን ያህል በናቲ obsessed ብትሆኚ ነው ኦ አምላኬ ሆይ ፍቅርኮ ከባድ ነው እኔም ናቲያችንን እወዋለሁ ያንቺ ግን another level ነው ታከሚው እማ 😘
@@mekassa7625 እኔ ነኝ የምሰራው የምትይው podcast ወጥ መሰለሽ እንዴ?
እናንተ አታርፉም?! 🎅🎅🎅
@@mekassa7625There is a big difference between Love and obsession
It looks interesting and am looking forward to it. Beza is konjo plus you have good sense of humour and so does she. The set up looks nice, it shows your taste. I saw one person say if you can have more lighting. Which I agree, it would brighten it up and we can see more of your guest and you lol...seriously. Nati gen one thing I notice is you have good sense of humor and are so used to being the one making others laugh..I think especially women.... when the ladies in your show make a joke even here, you Don't laugh for thier joke...i think you kindda have to carry on their joke with smile, laugh or some kind of respons.... acknowledging it.
I think it's because you are used to being the one who is making them laugh , you focuse in what you say next before laughing at thier joke...you know what I mean....I love the idea..and ll be looking for coming episodes. Hopefully you take my comment as someone who sees the show and has perspective from the other side for constructive intentions yk. God bless you both.
Beautiful lady ❤❤❤
ናታ በርታ እሾክን በሾክ ነዉ በርታ
አረፍ በሉ አንደኛ ነው❤
Ye comedic gift neh nati bro from Canada Toronto. I invite you bro 🎉
Canada berkeh nw ende😂
ተቆጣጠርከው, ደግ አረግ
ሰዠ
I see every reaction at that moment😉
Bezi 🥰
የኔ ዘመን ሚለው ይሁን 😢
መኪና ምትወድ ልጅ ናት እስከአሁን ካወራችው
nice start ✌️
ናቲ ከሃላ መጋረጃው ነጣ ያለ ቢሆንስ በጣም ጠቆረ ወይስ መብራት የለም በተረፈ ጥሩ ነው
ነጭ እኮ ለቢደው ወይም ለፎቶ አይሆንም አረንጋደ ከለር ነው
ይችንም እንዳይወስዱብህ ተጠንቀቅ
😂😂
ዋው ቤዚ🎉
Rasihin ke malata........
Mozaza
Natiye gobez nehi berta.
Ye programun sim hasab lakaflachu biyewalu.
Berta.
እመነኝ በጣም ሚገርም ታሪክ አለኝ
ምንድን ነው ዝም ብሎ መገለፍጥ ኢጭ
Ye ketema lij aydelechim!!
ዘነበ
የኔ ዘመን ሚለው ቀረ 🙄😂
bechahine awrta chareskaw yedberal
የቢች ቢች ብየ ፅፌ ነበር😂😂 ኣታወራም😅😅😅
የማናት ቆንጆ
JUMBO SHOW❤
Tasetelaleche
Gelefete naat
Atkna😊
"ብሶት የወለደው" ?
😅❤❤❤🎉🎉🎉
ናቲሻ የ አርቲስት ዳዊት ብርሀኑ ወግ ቲዩብ የሚል ፓድካስት አለውኮ ስማቹ ግን አልተመሳሠለም😅😅😅😅😅😅
አዎ የምር መጋረጃው ነጣ ያለ ይሁን ናቲዬ
ወንድ ልጅ ነህ ናቲ እንኳን ይቺን የመሰለች ቆንጆ አዛ 2005 ትምርት ቤት ግን ቤዛ ደህና ናት ቮካል ምታሠራን
Kes teregagi
ዘናቲ ትንሽ ወደ ግዕዝ ስለሚሄድ? ናቲዬ በሰላም ነው?
ናቲ አንተ ጥሩ ችሎታ አለህ ግን ከአንተ ጋር የሚመጥን ሰዎች ጋር ቢሆን ምርጥ ችሎታ ነበረክ ይመችህ ትችላለህ
Bertulen🎉
❤❤❤
ወግ ወጉን ይዛችሁታል
ወይ አንተ!!!!!
ናትሻ
ይህንን የምታነቡ ለናተ ቀላል ነውአረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ Please 😢😢😢😢😢
please Nati give me something and i wish everything is well.
እቺን ልጅ ለመውሰድ ያሳደኩት አህያ አለኝ መጥቼ ልውሰድሽ😂😂
😂😂😂ውሰዳት
ናቲ ከግዲህ የምትተዋወቃትን ፍቅረኛህን እዳታሰተዋውቃት ይወስድብሃል ሙትን አደባባይ በሚዲያ አታሳይ የዛሬ ሴት በገዘብ የተሰወረ ስለሆነ ትሄድብሃለችና ይዘህ ዝም ነው።
welcome babalem i like her ........ bertu !
Parking is more better
ምንድነው ዝም ብሎ መገልፈጥ ? ይደብራል። ቀነስስስስ
ግልፍጥ
እኔም ልል
ወደህ ነው ይምትወደን ካለበለዚያ ግን ያው unsbs... አልጨርሰውም ዋ!? እኔን ግን ልጅቷ ብትወደኝ ነበር ግን ደሞ ያው singel ከሆነች:: ለጨዋታው ድምቀት ብዬ ነው
አልጠበስካትም እረ ናቲ ጎብዝና ጥበሳት
Tsru newu
የድሮ ሚስትህን ትመስላለች😂😂😂
እችን ቂንጥራም ከወደየት አመጣሀት ብቻ ናቲ በደንብ ቀባት
tefahsa?
ናቲ _ መናጢ ብትለውም መልካም ነበር ፥ ወግ... ወሬ ... ይሁን ፥ ሌላው ልጅቱ ሲጋራ ታጨሳለች እንዴ ከንፈሯ የጠቆረው ወይስ black lipstick ? ለማንኛውም ይመቻችሁ 🍿🍿🍿ጋብዣችኋለሁ ፡፡
mndnew mitkebatrew ante emsam
ሰገጤ ምናገባህ ብታጨስ?
ውበት ነው በጣም ነው የምታምረው + ጥቁር ከንፈር ደሞ በጣም ነው የሚያምረው ሴቱ ጥቁር ሊፕስቲክ ይቀባል የሌለው ደግሞ በኩል ያጠቁረዋል
123
ምንድነው ግን ጨላለመ በዛላይ እስዋ ጥቁር አንተ የለበስከው ጥቁር ስቱዲዮ ጨላለመ
Share
አባይን ብከተል ሰጠኝ ለፈርኦን - መጨረሻው ሀዘን ሂያጅ አፍቃሪ መሆን!
giveaway goes to me.....come on....i will be ....
Intro gin bezum aynefam
ናቲያችን አይቼ መጨረስ አልቻልኩም በናትክ በኮሜንት ንገረኝ 😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
ዘናቲ የግዕዝ ስለሆነ ትተህ ወግ አልከው? ወገኛ
ወገኛ የሚለውን ስድብ አስታወስከኝ። ወግ ሳይሆን ፌዝ ነው የሚያምርብህ !!! ፌዘኛ !!!
ናቲየ የሴት እጣፈታ የለህም ከወንድ ጋር ሞክር ስራውን ነው ያልኩት አጭቤ ነገር ነች በውሃላ ብታለቃቅስ መስሜችን ጥጥ ነው
ናቲ ይችንም እኔ ላስረግዝልህ እመነኝ
ይህቺን ደግሞ እኔ ልሞጭልፋት አንተ ሰው እና እቁብ አይወጣልህ ተው አንተ የነካኸው ዳይመንድ ነው
Why you are laughing for no reason
The lady doesnt know on how to listen. Why she acting weird...it is not funny baby girl
ቀበሌ
ይችን ደሞ TH-cam ሸቅለህባት ለአንዱ ባሃብት ጀባ በላት
ምናል ዝም ብትል🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫
ክፍት አፈ ባለጌ
@@RashaQatamen😂😂😂😂
ቅዘናም ደሀ
Please አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ😮