Ethiopia// የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሥርዓተ ቅዳሴ ከንባቡና ከዜማው ጋር እነሆ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 121

  • @ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ
    @ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ 5 ปีที่แล้ว +31

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ቁመን ለማስቀደስ ያብቃን በስደት ላለነው በፆሎታችሁ አስቡን አባቶች እህቶች ወንድሞች እናቶች እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

    • @medlotnew
      @medlotnew 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 5 ปีที่แล้ว +30

    በእዉነት የቅዳሴን ስነስረሀት እየፈለኩት ነበር እግዚያቢሔር የልቤመሻት ተሳካልኝ አመሠግናለዉ የኔጌታ አባታችን ቃለሕወትያሰማልን አገራችን ኢትዮጵያ የሠላም የፍቅር አገር ያድርግል አሜን ✝️💟⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🇪🇹⛪️❤️🇪🇹💞🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት በጣም እፈልገው ነበር ጸሎተ መላይክት ያሰማልን ድንቅ ነው ።

  • @tgbe5701
    @tgbe5701 5 ปีที่แล้ว +4

    ዘማሪ ዲ/ን ልኡል ሰገድ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ፣ ቅዳሴዉን ለአሰሙን አባቶች እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸዉን አብዝቶ ይባርክላቸዉ አሜን አሜን አሜን

  • @nutsnuts1298
    @nutsnuts1298 3 ปีที่แล้ว +2

    ስሰማው መቅደስ ውስጥ ያለሁ ያህክል ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርካልን ይጠብቅልን አሜን/3/

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም እናመስግናለን ልመናችንን ይስጠን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ፍቅሩን ይቅርታውን ይስጥልን ።አሜን፫።

    • @nareshamenamenamei154
      @nareshamenamenamei154 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen kale hiywet yasemslin limnachinin yesemalin legaim yeabotochachin amelak berketachewu yedrbn Amen Amen Amen♥♥+++

    • @abebayewu6013
      @abebayewu6013 5 ปีที่แล้ว +1

      Yw amen.amen

    • @rosarosi2396
      @rosarosi2396 5 ปีที่แล้ว

      @@abebayewu6013 አሜን አሜን አሜ

  • @letinaasfaw8289
    @letinaasfaw8289 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen!!!!!kal hiwet yesemaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇😇😇💖💖💖💖💖

    • @rosarosi2396
      @rosarosi2396 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይሥጥልኝ

  • @senayitdesm4613
    @senayitdesm4613 5 ปีที่แล้ว +8

    ቋንቋዬ ነሽ በእውነት ትልቅ ስራ ነው እኔ ባጠናውም እከታተለዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አብሬ ማለት ነው ስላጠናሁት ነው ያላጠናችሁ በርቱ እና አጥኑት

    • @Aa-yl5zj
      @Aa-yl5zj 5 ปีที่แล้ว +1

      ግን እንዴት ነው ገግባኝ የሚችለው በማርያም

    • @senayitdesm4613
      @senayitdesm4613 5 ปีที่แล้ว +2

      @@Aa-yl5zj አውዶ ክተር አፕ ታወርጂና አንደዬ ህዝብ እሚላትን ቆርጠሽ ታወጭና ስልክሽ ላይ ርፕላይ ታደርጋትና እየደጋገምሽ ትሰሚያታለሽ ከዛ ሲገባሽ ሌላ ሄደሽ ትቆርጫለሽ ግን ያን የገባሽንም በቀን በቀን እያልሽው እንዳይረሳሽ

    • @Aa-yl5zj
      @Aa-yl5zj 5 ปีที่แล้ว +1

      @@senayitdesm4613 እሽ እህቴዋ

    • @TGMTG
      @TGMTG 11 หลายเดือนก่อน

      እህት በጌታ እኔን አግዢኝ አይገባኝም ደደብ ነኝ እርጂኝ ስልክሽን ??​@@senayitdesm4613

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
    @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ለአባቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን ፫

  • @ቤቴሊሂምአበበ
    @ቤቴሊሂምአበበ 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ለምምህራችን ቃልን ሂወት ያስማልን ዚማዉን ስፈልግ ነበር እግዚ አብሔር ይመስገን

  • @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ
    @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ልዑል እናመሠግናለን ቃለ ሂወት ይሠማልን በጣም ብዙ ግዜ ሥፈልገዉ የነበረ ነዉ ድቅ ቅዳሴ እኛም በሀገራችን ገብተን ለማስቀደሥ ለመቀደሥ ይብቃን።

  • @Aa-yl5zj
    @Aa-yl5zj 5 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሉሌ እግዚአብሔር አምላክ እብዝቶ ጤንነትህን እና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድም እኛንም እግዚአብሔር። አምላክ እንደበደላችን እንደሀፅያታችን ሳይሆን እንደርሱ ቸርነት እና ምህረት ለዚህ ያደረሰን ሁሌም ይጠብቀን ከጎናችን አይራቅ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በስደት ያለንው እግዚአብሔር በሰላም ወደ አገራችን ገብተን ቆመን ለማስቅደስ ያብቃን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tamirateshetu7947
    @tamirateshetu7947 2 ปีที่แล้ว

    በኡነት እየፈለኩት እያለ ነዉ ያገኘሁት እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @faniyemamiko
    @faniyemamiko 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ
    @እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጹሕፍ ቢጨምርበት መልካም ነበር እኛም ተሰጦወን እያነበብን አብርን እንድንል

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይማረን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว

    በመቅደሱ ቆመን ለማስቀደስ ያብቃን በእውነት ይህን የሚጣፍጥ ቅዳሴ

  • @selamselam699
    @selamselam699 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nutsnuts1298
    @nutsnuts1298 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏⛪

  • @ashumaurya513
    @ashumaurya513 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @worldtiktok2039
    @worldtiktok2039 ปีที่แล้ว +1

    በSubtitle ቢፃፍ መልካም ይሆን ነበር፤ value add aderegu, use technology

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ሉልይ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን
    አቤቱ አምላኬ ሆይ በቤትህ ቆሜ እንዳስቀድስ አንተ ፍቀድልኝ

  • @ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ
    @ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ስላም ለሀገር ኢትዬጰያ

  • @elsahgebriel4501
    @elsahgebriel4501 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይስማልን ተስፋአ ምንግስተ ሰማይትን ይዋርሰልን💯

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ
    @አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @letushgualtembien2045
    @letushgualtembien2045 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hewot yasemalen bereketachu yederben Amen amen amen 👏👏👏

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እንዲሁም ወድማችን ዘማሪ ልኡሌ ግን ጹሁፍ ቢጨመርበትም ጥሩ ነው

  • @የክርስቶስባራነኝ
    @የክርስቶስባራነኝ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን. አሜንንን. ቃለ ህይወት. ያሠማልን. አቤቱ. ህዝብህን. ባርክ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @nutsnuts1298
    @nutsnuts1298 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @የክርስቶስበራያኔኝ
    @የክርስቶስበራያኔኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ የዝች ዉብ እምነት ተከታይ ስለ አደረከኝ አመሰግናለሁ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒⛪️⛪️

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
    @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንን
    ኣሜንንንን
    ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kalehiwet Yasemaln

  • @dgst137
    @dgst137 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫

  • @meazatesfaye1359
    @meazatesfaye1359 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአለም መዳህኒት ፊቱን በይቅርታ ያዙርልን

  • @allhh7347
    @allhh7347 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen amen kalhiwet yasmalen👏👏👏💚💛❤

  • @fassikmekonen4465
    @fassikmekonen4465 5 ปีที่แล้ว

    Amen
    Egzabher yzara ameti hagera. Gebechi bahalin endakeber. Erdag

  • @አዚየእናቷቀበጥ
    @አዚየእናቷቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hywet yasmalh

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ
    @የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale Hiewt yasemalen kidasi Melaktan

  • @ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
    @ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይበርክ በእውነት በጣም ደስ እሚል ቅዳሴ ነው

  • @roziikeenya3740
    @roziikeenya3740 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaleyihotin yasamalen

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa 2 ปีที่แล้ว

    ጌታዬ ለነዚህ ቀናት እንድበቃ ፍቀድልኝ።

  • @wedasimariyamsintayehu2933
    @wedasimariyamsintayehu2933 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ያስደምማል

  • @gitach471
    @gitach471 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 💒😍

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ።

  • @MeMe-ny6dy
    @MeMe-ny6dy 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙇

  • @AnalemKasa-ip2ww
    @AnalemKasa-ip2ww ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
    @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ቆሜ እንዳስቀድስ ይፍቀድልኝ እግዚአብሔር

  • @meseretdemissie2726
    @meseretdemissie2726 2 ปีที่แล้ว +1

    ማጥናት እንዴት ነው የሚቻለው

  • @rahelrahel6171
    @rahelrahel6171 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያቤር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 2 ปีที่แล้ว

      እህት የአምላክን ስም ፊደላት አስተካክይው ይቅርታ

  • @SamSung-dx4du
    @SamSung-dx4du 5 ปีที่แล้ว

    አመን አገራች ኢትህዮጵያ ሰላም ሰለም ያርገልን

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጘ4ቐ
    @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጘ4ቐ 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን
    አሜንንን
    አሜንንን

  • @agar.8783
    @agar.8783 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 5 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen

  • @mesrakmesrak4782
    @mesrakmesrak4782 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @abrshyewerqualij172
    @abrshyewerqualij172 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @መዳሃኒትወርቁመዳኒት
    @መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @edenaklilu7126
    @edenaklilu7126 2 ปีที่แล้ว

    betam des yilal kifl huletn maggnet echilalehu?

  • @midaksobedaso7145
    @midaksobedaso7145 3 ปีที่แล้ว

    አስደሳች ነው በእውነት

  • @GenetMergia
    @GenetMergia 8 หลายเดือนก่อน

    አዎ ቀጥታ በግእዝ እንደ አማሪኛው ቢጻፍ ለመረዳት አብሮ ለማለት ይቀል ነበር በተለይ ለጀማሪዎች።

  • @abershyerufallij5365
    @abershyerufallij5365 4 ปีที่แล้ว

    amennn😍😍😍😍

  • @addisufetene7263
    @addisufetene7263 4 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አድርጉልኝና አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ዳውለድ አድረጌ በማንኛውም ስአት ማዳመጥ ይቻላል ?በተረፈ ቃለሒዎት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏በተረፈ ጥያቄን መልስልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች በጣም ስጨነቅ ሳዳምጠው ቅልል ስለሚለኝ ነው

  • @asterzewdie2389
    @asterzewdie2389 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว

    ስደተኛ እኛ እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያብቃን
    እኔስ ይሄ ቀን ናፈቀኝ

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 4 ปีที่แล้ว +1

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን ጸላዒ ዳቢሎስ ያለባችሁ ናችሁ አይደል እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @امينهاونل
    @امينهاونل 4 ปีที่แล้ว

    አምን አሜን አሜን

  • @jooo7083
    @jooo7083 3 ปีที่แล้ว

    ፁሑፉ የታል

  • @samihunde2731
    @samihunde2731 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም ይሄ እኮ ያዉ ነዉ ጠዋት ጠዋት ከምንሰማዉ ምን ለየዉ

  • @andualemhard6573
    @andualemhard6573 2 ปีที่แล้ว

    ፅሁፍም ቢኖረው ጥሩ ነው!

  • @mimilemariyam3240
    @mimilemariyam3240 5 ปีที่แล้ว

    Ebakachu ader bareb hager yalachu ehitna wendimoch lesom michu sillone sifiraw biyans kequrs befit tiwat bitadamitut weyem lelit bihon yemertal siriatun markes endayhonibin

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen

  • @የማርያምልጅ-ዸ7ዐ
    @የማርያምልጅ-ዸ7ዐ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን

    • @wadihhassan2750
      @wadihhassan2750 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @dghjkfghjjj4057
      @dghjkfghjjj4057 4 ปีที่แล้ว

      ጸሎታችሁንእግዛህብሄርይስማችሁአሜንግንስጸልዩፊታችሁንወደካሜራአታድርጉእናመሰግናለን

  • @misletad9872
    @misletad9872 2 ปีที่แล้ว

    meslework tadesse

  • @Tsega-zu9kg
    @Tsega-zu9kg ปีที่แล้ว

    ረአአ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 5 ปีที่แล้ว

    😂

  • @መቅደስማርያምልጅ
    @መቅደስማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @pitybit9527
    @pitybit9527 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @tewabech5822
    @tewabech5822 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @Hamza-ej9nb
    @Hamza-ej9nb 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @bebeadabee2043
    @bebeadabee2043 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @selamegebermedhin5994
    @selamegebermedhin5994 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @hargharg4331
    @hargharg4331 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ
    @ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @egizaheberyemasegen4960
    @egizaheberyemasegen4960 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @melkamdegen9079
    @melkamdegen9079 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @marianech7012
    @marianech7012 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @Filisltan
    @Filisltan 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikrtemerdasa9567
    @fikrtemerdasa9567 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @bemnetbement5279
    @bemnetbement5279 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ayedayed8820
    @ayedayed8820 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @hanat2835
    @hanat2835 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን