ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይኸቀን እደኔ የናፈቀዉ ላይክ አድርጉኝየሀይባይብ
እኔ
ዛሬ በጣም ልቤ ተሠብራል አይዞሽ በሉኝ በጣም እምወዳት ጎረቤቴ በሁለት ቀን በሽታ ሞተች ዱአ አርጉላት አላህ ጀነተል ፊርዶስን እድወፊቃት
ነፍስ ይማር እፍፍፍፍ ምን ሁናነው ማር
አላህ ጀነትን ይወፍቃት
@@አዩየድንግልልጅ ሀያቲ ማክሠኞ ለታ ነው የጀመራት ትላት ሞተይ ዛሬ ተቀበረይ ያመት ልጇን ጥላ ብቻ ቤተሠቦቿን ተቃጠሉ አብሮ አይቀበር
@@ጀሙቲብንትባባ አሚንን
ያረብ ጀነትን ይወፍቃት ያረብ አላህ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን ያረብ
አሊ ፂሙን ሙልጭልጭ አርጎ ላጭቶ ቢላሎቹን ሳይሆን ሱመዮቹን መስሎዋል ሱብሃን አላህ !
ክክክክክሳህ 😂😂😂
😃😃😃
ቀይ ወንድና ፂም የሌለው ወንድ አይመቼኝም
😂☺😂
😂😂😂😁😁😁😁😁
ማሻአላህ መልካም ጉዞ ይሁንላቹ በሰላም ግቡ ለሚጣዬም የአላህ ጥበቃ አይለያት ከእናቷ የተሻለ ወኪል ያውጣላት ያአላህ የኔስ ተራ መቼ ይሁን ይቺን ቀን ናፍቄአለሁ አንተው ታውቀዋለህ የውስጤን ህልሜን ምኞቴን አሳክተህ ሀጅ አርጌ መዲናን ዘይሬ በሰላም ወደ እናት ሃገሬ በሰላም በደስ ያለምንም ስጋት አብቃኝ ያአርሃመራሂሚን ይቺን ቀን ለናፈቁት ስደተኞች አንተ አሳካልን በእውነት በጣም ያስቀናል ማሻአላህ
አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የጎደኛ ምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ
ታድላችሁበሠላምግብ
መልካምጉዞ
ወአለይኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዋው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ በሠላም አገራችሁ ያብቃችሁ በጣም ደስ ይላል እኛንም አላህ አገራችን ያብቃን አገሩንም አላህ ሰላም ያድርግን ያረቢ
ምርጦች ሠላም ግቡልኝ ማነው የናፈቀው ይህ ቀን ሁላችንንም አላህ በሠላም ወደ አገራችን ይመልሠን በሠላም የናፈቅናቸውን ቤተሠቦች የምናይ ያድርገን አሚን በሉንኘ የአረብ አገር ጀግኖች
አሚንንንን የኔ ውድ
Amen amen amen
አሚን አረብ
Elham Mohammed አሚን
አሚን ያረብ
መልካም ጉዞ የእኔ መልካሞች መልካም ጉዞ የእኔ ውድ ልጅ መልክሽን እንዳሳመርልኝ አህላቅ እና እድልሽን ያሳምርልኝ እድግ በይልኝ እናንተም በስላምደርሳችሁ ተመለሱ ትናፍቁኛላችሁ
Amiiiin Allah ytebqilish
አሚን የአላህ እህቴ ምንም አትሆንም አትጨነቂ አብሽሪ ውድ
አይዞሽ አንችም ጠንካራ ሁኝ
አብሽሪ እህቴ ግን እንደት ነው መላክ የሚቻለው ተዘግቶል እያሉ ነው በአላህ ንገሪኝ
@@lloveyoumom1386 ይቻላል
አሊ ፂምህን አትላጭ ምክናቱም ነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለሂ ወሰለም ለወንድልጅ ፁሙን ትልቅ ቦታ ሰተዋል
ሰ ዐ ወ
S. A. W
ሠ.አ.ወ
ሰአወ
ሶላላህ አለይሂ ወሳላም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም ይህ ቀን ከበል ጋራ ሆኝ መሄድ ነፊቀኝ አመነ አመነ ዱአ አድጉልኝ እነቴን አለህ አፊያ እንድ ያደርገት አመነ ዱአ ገይብ ሙስተጀበ ነዉ
መልካም ጉዞ አሰቀናቺሁኚ እኔም ይቺን ቀን እጠብቃለሁ ፈጣራ ያሳካልሺበልኚ ሁላቺሁንንም በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን
አሚንአሚንማር
😍😍😍😍💜💜💛💛💚💗💕💓💓💜👍
Malekamii Guzuu Beselamii Gibulengee Weduchee
አምሮብሻል ሰአድ አሊ ጠንቀቅ በል የድሮ ፍቅረኛዋ እንዳያ ሯሩጥህ
😀😀እሱ ሳሮጠው የት ሄዷል
😃😃😃😃
M e y k
✔✔
ሀሀሀሀሀ
ዋው ሰ ኣ ዲ አምሮባታል አሊ ግ ን የተላላጠ ዶሮ መስለሀል መልካም ጉዞ አትመለሱም ሳኡድ
አረ ወይኔ በሳቅ. የተላጠ ዶሮ 😃😃😃😃
🤪🤪🤪
ሠአድ &አሊ &ሚጣየ መልካም ጉዞ
Ww
ሂክማ አህመድ ይመቻችሁ
አላህ በሰላም ያስገባችሁ እኔም እንደ አንተ ነኝ 2003አ'ም 6ወር ነበር የወጣውት ይሀው ለሀገሬ አልገባውም ልጅነት በሳውዲ አልቆአል ትዳር በሀገሬ እያልኩ ነው ከአላህ ፍቃድ ከአመት በሃላ ሳውዲ እለቃታለሁ ብዬ አስባበሁ
ወይኔ ይሄን ቀን ለሁላችንንም አላህ ያቅርብልን ያረብ መልካም ጉዞ አላህ ያድርግላችሁ
አሜን ያረብ
Beslam. Gebew. Marwch.
ሠላም ግብ ውዶቸ እኔም ከ15 ቀን በሗላ ሀገሬ እገባለሁ ከአራት አመት ቆይታ በሗላ አልሀምዱሊላህ
አላህ ያሳካለሺ
አላህ በ ሰላም ያስገባሺሞክሺየለኔም ድአ አድርጉልኝ 8ውር ሆንኝ ኢትዮጵያ መሄድካስብኩ አልከኝ አሉ
አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ማማየ
@@aminataminat8429 አሚን ሁቢ❤❤
@@صوفيامحمد-ظ4ف አይዞሽ ሰው ታሞብኛል በያቸው እኔም እንደዚህ ብየ ነው ከረመዳን በሗላ ነው የምትሄጂው ብለኝ
ኡፍ መቸ ነው ያሰብኩት ተሳክቶ ሀገሬ እምገባ ያአላህ አራራቅ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ እኛንም አላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ
መልካምጉዞይኔውዶች
አብሽሪ እህቴ
ወይኔ ያገሬ ልጆች እኔም ወሎ ደሴነኝ አብሸሩአላህ በሠላምያሰገባችሁ ውዶች
ወይኔ ታድላችኃል አላህ ሆይ እኔንስ መቼ ነው ለዚህ የምታበቃኝ አላህየ የሀገሬ ፍቅሬ ሊደፍኝ ነው ኧረ ሸቃላነት መቼ ነው የሚለቀኝ ሰላም ግቡልኝ የኔ ውዶች
አብሺር ሀያቴ አላህ በፍቀዴ ስኣት
መሻአላተባርክአላ አልሀምዱሊላ አላህ እረኔ መቸነዉ እናቴ ዘድየምሄደዉ
As al wr wb selame gebulge
@@እሙየየነቴነፍቂ ኢንሻ አላህ ሁቢ አላህ ሰላም ያረገን በያለንበት ያረብ
@@ሩቂነኝየሀይቋእሙረያንቤን አብሸር እኔም እንደዛው ጨነቀኝ እናት አባቴ ናፍቆኛል ዛሬ 7 አመት ሆኖኛል በናፍቆት ልሞት ነው ኡፍፍፍፍፍ ከበድ ነው ብቻ መቻሉን ይሰጠን
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰአዲ ና አሊ መልካም ጉዞ በሰላምነዉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ቨዲወዉን ላለማየት ወስኜ ነበረ ግን በቃ ሀገሬ መግባት አሰኜኝ ምን ነበረ በሻጣ ብትወስዱኝ. ግን ትመለሳላችሁ
ማሻአላህ ሄዳችሁ ውይ. በጣም ትናፍቁኛላችሁ. አይ መተዋወቅ ልክ በአካል እደማውቃችሁ ነው የሆንኩት
@@ንፁህጆሲ እሺ. 😁😁😁😁
masha allhi basalm gubuuu wudochee inem yiheee qaniii naw yenafeqanyiiii
ያስብነው ተሣክቶ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን እናንተም ሠላም ግቡ መልካም ጉዛ
Mashalaa bedena gibu
ወይኔ ሰአዲየና አሊ ሚጡየ ታዲላችሁ በሰላም ግቡልን የኛ ውዶች ግን ትናፍቁናላችሁ እእፍፍ መልካም ግቡልን ደግሞ አደራ አትጥፉ።
As wr wb mashallah karaa garii isif haa tau mee haa gara biyya ittin galtan fkn meshaa kargi gotan moo ? Ofii kaa qabattani demtan kg meqaa
ትክክል ነህ አሊ ባላህ የተመካች ነብስ ምንም አይነካትም
እስከዛሬ የት ነበራችሁ
ታድላችሁ በሰላም ግቡልን እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የዛሬ ወር እገባለሁኝ በጸሎት አስቡኝ💕
አላህ በሰላም ያሰገባችሁ በጣም አምሮባችሆል ማሻአላህ ሰአዲና አሊ እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም አድቀን እንሻአላህ ያረብ
ወይኔ መልካም ጉዞ አሰለቀሳችሁ እኛንም በሰላም ላሀገራችን ምድር በሰላም ያብቃን አቦ ስደት እንደሆነ ካልተውት አይተውም
አሚንዉደበሰዉአገርቀርን፡፡እየባከንዉይአለመታደል ያረብበረህመትህ
እደት ልትመለሡ ነው ሣውዲ የውጭ ዜጋ እዳይገቡ ብላለች በኮረና ባይረሥ ምክንያት
ሰአዲ ምድነው እንደዚ ማማር ማሻ አላህ
Melkam guzo beslam gebu wedi yahera lijoch
አላህበሠላምግቡሰአዱ
መለካመገዙየንመረች
እሰላምለይክምክ
Masha allh melkam guzo
ከስአድ ኋላ ቻይና ናት መሰል ኮሮና እዳታሲዛችሁ. 💙😁😁😁
ክክክክወይኔሳቅቅቅ
Kkkkkkkkk
😀😃😂😅😅
ክክክክክክክ
እረ እንዴት አየሻት kkk😂😂😂😂
Masha allah
ማሻ አላህ. በሰላም. ግቡ. እኔም. በቅርቡ ከ20ቀን ቡሃላ እመጣለሁ. መልካምጉዞ
ማሻ አላህ
በሠላምድረሡ
ማሻአህላበሰላምግቡ
ማሻአላህ ሰላም ግቡ ግን አስቀናችሁኝ
Mashi Allah tedlchha fiekerchhuan Allah ybizelchhu👍👫
ወየት ነዉ
😭😭😭😭😭😭ያረብ እኛንም ምኞታችንን አሳካልንና ላገራችን አብቃን
ስታስቀኑ በሰላም ግብ
አሚንንን
አሚን
አሚሚሚሚን
ያቡኬ አዲናቂ ከወሎ ameeeen Yaaa Rabbbbiiiiii😢😢😢😢😢😢
🙌🙌
🙌🙌🙆♀️🙆♀️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘🙌
ታድላቹ ተመኘው ምኞቴ ነው ከውድ ባሌ አብረን እንድንገባ በተረፈ በሰላም አለህ የስገባቹ ግን በየጊዜ ልቀቁልን በተለይ ሰርጉን አደራ ሳዲ አምሮብሻል
ዱባይ ነዉ። ወይስ። ሳዉድ። ናቹ
አሚንንንን። ያራቢ። ሁላችንም አላህ። ለገራችን ያብቃን
ዋውበጣምደሰይላልኢትዮ ዋውውውው
ኢንሻ አላህ እኔም ከአስር ቀን ቡሃላ ዱቅ እላለሁ እናት ሀገሬ
ሰላም ግቡ ውዶች አላህ ማአኩም ግን አሊ ለምን ላጨከው *ፄምህን* ሀራምሱናእኮነው*እኔአልወድምፂምየለለውወላሂየወንድልጅክብሩነውፂሙሱናምነው*
Waleykum aslam beslam gibu malkam guzo yihunilachu
ስአዲ በጣም አምሮብሻል ዋው ማሻ አላህ አሊ ጠንቀቅ በል እንዳትቀማ
ማሻአላህ በሰላም ግቡ ወይ ልቤ ዱቅ ዱቅ አለ እኔም የዛሬ ወር ካገሬ ነኝ ያረብ በሰላም ላገሬ ያብቃኛ እናተንም ኢንሻአላህ
Allah beselam yasgebachu wed yehager lijoch melkam guzo
ሠላምግቡእኔምከሁለትወረበሗላእገባለሁ.እስከስንትኪሎነዉመያዝየሚቻለዉንገሩኝበአላህ
Allah beselam yesegebachu
ማሻ አላህ ደስ ሲል ከናፍቆችሁ ቤተሰቦቻችሁን ልታዩ ነው እኔም በቅርቦ እጎዛለሁ ግን መዳሜም አልቅሳ ልሞት ነው የወር ብቻ ነው የምሰጥሺ ብላኝ አለች እኔም በጣም ስለምወዳት ተስማምቸ ለመሄድ ወስኛለሁ
አይዞአችሁ ሀገሩ በሰላም ትቀበላቹ አሊና ሰአዲ በጣም ነዉ የምወዳቹ የምናፍቃቹ ❤❤❤❤😭😭😭😭😭
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ከናፈቃችሁዋቸው ከእናት አባታችሁ ወንድም እህታችሁ ጋር አላህ በስላም ይቀላቅላችሁ መልካም ጉዞ ስአዲ እና አሊ
እስኪ ኮሜቶች ላላህ ብላችሁ ድአ አረረጉልኝ እደ አሊ አይነት ባል እድሠጠኝ ስደትም መረረኝ
ሀይ
@@khalidnuradin.5534 ወየ
አላህ ዪወፍቅሽ
Uff
Mashaaa,allhaa malikama guzow
እናቴን አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ
አብሺሪመር አለህአፊያየድርግልሽ
አላህ ይሻራቸዉ ማማ
ማረ ተሻላት
Masha allha enem matalo kande wore bohala
ማሻ አላህ መልካም ጉዞ እኔም 3ሳምት ነው የቀርኝ
Wowow tadilishi mare
@@tasefaneshergudo573 💓😍😘
@@ስአዳነኝየመካነሰላሟ mare selam laniche yihun
Mashalahu
Insha allh beselam gibuu
መልኮም ጉዞ😍😍
Nagaa gaala by by rabbin nagaya isin haa galachu
መልኮምጉዞ💜💜💜👍👍👍
ያአላህህህህህህ ይሄን ሁለት ቀን ሆድ ብሶኛል ደግሞ አሊን እና ሰአዲን ሳይ ባሠብኝ እህቶቼ በዱአ አንረሳሳ እኛም አላህ ለሀገራችን እንድያበቃን ያረብብብብብብብ አሊናሰአዲ መልካም ጉዞዞዞዞዞ
ማሻአላህ አላህ በሰላም ያስገባቹሂ እህቴ ወዱሜ
ሠላም። ግቡ
Effff የኛም በሰላም ስርተን ጨርሰን እምንሄድ ያድርገን የስደት እህት ወደሞቼ ሰዓዲ እና አሊ መልካም ጉዞ ደስሥሥ ስትሉ 💚💛❤️💞💋
መልካም ጉዞ 😭😭😭😭😭 ይህ ቀን ናፈቀኝ
Abshiri ehit
የትነው የምትሄዱት
ይህ ቀንን ነው የናፍቀኝ ያረብብብ😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ማር ሁላችንም ነን አላህ ባለ ቀን ይሳካል
እኔም
አብሽሪ የኔ ቆንጆ የሁላችንም ቀን አለ 😘
አላሕ ይጠብቃችሁ አብሽሩ
አብሽሪ፡አድቀን፡በአላህፍቃድ፡ሁቢ
በልአሊ ሀይቅን ሂዴህ ቀረፀ ሰዓዲ ጋ አብራችሁ ዚናእያላችሁ ok ታዲላችሁ ይህ ቀን መቼ ነዉ ያረብ
መልካም ጉዞ በሰላም ግቡ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን
Melkam guozo seadi
Sent setat new emwrdut
መልካም ጉዞ
Konjio bale ena mesit nachue tameralachue
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች እንዴናችሁ እናም በሠላም ለሃገራችሁ ያብቃችችችሁ ያረብብብ🙏🙏🙏🙏🙏
አሊየኔቢጤ በ8አመትህ. እናት አገርህ ልትገባነው. ልክ እንደኔ እኔም ኢንሻአላህ. ከ15ቀን በሁአላ በአላህ ፍቃድ. እገባለሁ. እስኪ በቅንነት. ይቅናሽ በሉኝ. አባቴንም አሞብኝ ነው የምገባው. ውዶች. ላባቴ ዱአ አድርጉልኝ.
መልካም ጉዞ ይሁንላችሁሀይቅ ዳር ሂዳችሁ ቪዲወ እዲሰሩ እሽ
መልካም ጉዞ እቃውን እንዴት ሀገር እንደ ገባላቸው ንገሩን አደራ የቀረጥ ነገርም ✋
😍😍😍😍 Aswrwb nagaan gallaa by by
ሠላምግቦ ሰላምተመለሡ ደስታችሁንያብዛላችሁ ለኛምዱቃአርጉልን ሰአድ ማሻአላህ አምሮብሻል
ዋሊኩምሰላምእራህመቱላሂወበረካትሁ መልካምጉዞ እኔም ወሎደሴነኝ ግንየዛሬሳምት የገባሁት ❤❤❤❤❤
Where are you going
መልካም ጉዞ ሰአድ መርሳን አለፍ ብለሽ ሰላም በይልኘ ስወድሽ
እኔ ብየልሽ መጣሁ የመርሳዋ
😢😢😢😢እኔስ የሀገርስላምናፈቀኝ ምን ዋጋ አለው ሀገርቢገቡ
አላህ በሰላም ያስገባችሁ ውዶቸ
በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛቹሁምርጦች
ግን አሁን ሰዉዲ መመለስ አችሉም ማለቴ በረራ አቁማለች ሰውዲ እየተባለ ነው
መህድ ይቻልል መምጣት ግን አይችልም
ሰላም ግቡ በጣም ደመ ይላል
የኛ ሀገር አልተከለከለም
እኔምለው አሁንስ ሄዳቹ በምን ልትመለሱ ነው ተዘጋ እያሉ አደልደ እስኪ
@@mahbobamahboba6783 አይይይ ጓደኛየ በዛዉ ቀረችብኝ ማለት ነዉ ዉይይ አንድ ወር ነበር የቀራት ልትመለስ ተከልክሎ ይሆን??
መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ደሴን አሳዪኝ ናፍቆኛል መቸም ወሎ ከሆናችሁ ደሴን ሳታዉ አትመጡም ሠአድ ማሸአላህ አምሮብሻል
ሚን በቃ ሄዳችሁ እፍፍፍ እኔም 15ቀን ቀረኝ ለመሄድ 😭😭😭😭ዱአ አርጉልኝ ገና ተይዠ ነው ምሄደው በዛ ላይ ነብሰጡር ነኝ እሲ ሰብ አርጉኝ በቅንነት
♥️♥️♥️🌷
ወሎኮቻንሰላምበይልኝሰአዲሀገሬንአደራ
Gen mamlse aychlm tablwale letkerwe nawe
አሏህ በሰላም ያስገባችሁ ውዴቸ
Edilegna nachu weyine beselam gibu
መልካም ጉዞ ይሁንላትሁ ትናፈቃላችሁ እዳትጠፉ
❤hi
መልከም ጉዞ ወይኔ ታደለቹ ለኘም ዱአ አድርጉሊኝ
እኔ ምለው ሥወዳቹ ማቆያ አለ ወይ አዲሣባ ይሄ ለሁለት ሣምት መቆያ አለ የተባለው እውነት ነው ወይ
ሚሥትህን አጥብቀህያዝ😁😁የኢቶ ሠወች ሀይለኛሆነዋል
ማሻ አላህ እኔም ሀገሬ እምሄዲበት ቀን ነው የናፈቀኝ
የጅሽን ንቅሣት እያሣየሽንነዉ
Hkkkkkkkkkkkkkkk
ንቃስት አደለም ሂና ነው የተቀባቹ
መሽህል
ማሻ አሏህ በሠላም ከቤተሠብ ይደባልቃችሁ እኛም በሥደት ያለነውም ያሠብነው ተሣክቶ ለእናት ሀገራችን ለወግ ማሀረግ ለቤተሠቦቻችን ያብቃን አሊ ፂምህን አትላጭ ክልክል ነው ሣድዬ ሂጃብሸን አሥቸካክይ ውዴ ፀጉርሸ እዳይታይ ❤❤❤❤❤❤ለቤተሠቦቼ ሠላምታ አድርሡልኝ ❤❤🥀🥀
ቀናሁ ዛሬሥ ኧረ ኡ መቸነዉ አገሬ የምሄደዉ እፍፍፍፍ ኧረ ያረብ ቀኑን አቅርብልኝ
አይዞሽ ማር ሁለይንም ነው ያራቀብን
Zinath አሜን ያረብ እኔም እንዳንችዉ ነኝ
ያረብማርለሑላችንም።አችምአይዞሽእሕት
Nagaha gala inshaalla nusi nidhufinaa
ማነዉ ሀገሩ ለመግባት የጓጓ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ አብረን እንሂድ😂
ይኸቀን እደኔ የናፈቀዉ ላይክ አድርጉኝየሀይባይብ
እኔ
ዛሬ በጣም ልቤ ተሠብራል አይዞሽ በሉኝ በጣም እምወዳት ጎረቤቴ በሁለት ቀን በሽታ ሞተች ዱአ አርጉላት አላህ ጀነተል ፊርዶስን እድወፊቃት
ነፍስ ይማር እፍፍፍፍ ምን ሁናነው ማር
አላህ ጀነትን ይወፍቃት
@@አዩየድንግልልጅ
ሀያቲ ማክሠኞ ለታ ነው የጀመራት ትላት ሞተይ ዛሬ ተቀበረይ ያመት ልጇን ጥላ ብቻ ቤተሠቦቿን ተቃጠሉ አብሮ አይቀበር
@@ጀሙቲብንትባባ
አሚንን
ያረብ ጀነትን ይወፍቃት ያረብ አላህ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን ያረብ
አሊ ፂሙን ሙልጭልጭ አርጎ ላጭቶ ቢላሎቹን ሳይሆን ሱመዮቹን መስሎዋል ሱብሃን አላህ !
ክክክክክሳህ 😂😂😂
😃😃😃
ቀይ ወንድና ፂም የሌለው ወንድ አይመቼኝም
😂☺😂
😂😂😂😁😁😁😁😁
ማሻአላህ መልካም ጉዞ ይሁንላቹ በሰላም ግቡ ለሚጣዬም የአላህ ጥበቃ አይለያት ከእናቷ የተሻለ ወኪል ያውጣላት ያአላህ የኔስ ተራ መቼ ይሁን ይቺን ቀን ናፍቄአለሁ አንተው ታውቀዋለህ የውስጤን ህልሜን ምኞቴን አሳክተህ ሀጅ አርጌ መዲናን ዘይሬ በሰላም ወደ እናት ሃገሬ በሰላም በደስ ያለምንም ስጋት አብቃኝ ያአርሃመራሂሚን ይቺን ቀን ለናፈቁት ስደተኞች አንተ አሳካልን በእውነት በጣም ያስቀናል ማሻአላህ
አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የጎደኛ ምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ
ታድላችሁበሠላምግብ
መልካምጉዞ
ወአለይኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዋው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ በሠላም አገራችሁ ያብቃችሁ በጣም ደስ ይላል እኛንም አላህ አገራችን ያብቃን አገሩንም አላህ ሰላም ያድርግን ያረቢ
ምርጦች ሠላም ግቡልኝ ማነው የናፈቀው ይህ ቀን ሁላችንንም አላህ በሠላም ወደ አገራችን ይመልሠን በሠላም የናፈቅናቸውን ቤተሠቦች የምናይ ያድርገን አሚን በሉንኘ የአረብ አገር ጀግኖች
አሚንንንን የኔ ውድ
Amen amen amen
አሚን አረብ
Elham Mohammed አሚን
አሚን ያረብ
መልካም ጉዞ የእኔ መልካሞች መልካም ጉዞ የእኔ ውድ ልጅ መልክሽን እንዳሳመርልኝ አህላቅ እና እድልሽን ያሳምርልኝ እድግ በይልኝ እናንተም በስላምደርሳችሁ ተመለሱ ትናፍቁኛላችሁ
Amiiiin Allah ytebqilish
አሚን የአላህ እህቴ ምንም አትሆንም አትጨነቂ አብሽሪ ውድ
አይዞሽ አንችም ጠንካራ ሁኝ
አብሽሪ እህቴ ግን እንደት ነው መላክ የሚቻለው ተዘግቶል እያሉ ነው በአላህ ንገሪኝ
@@lloveyoumom1386 ይቻላል
አሊ ፂምህን አትላጭ ምክናቱም ነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለሂ ወሰለም ለወንድልጅ ፁሙን ትልቅ ቦታ ሰተዋል
ሰ ዐ ወ
S. A. W
ሠ.አ.ወ
ሰአወ
ሶላላህ አለይሂ ወሳላም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም ይህ ቀን ከበል ጋራ ሆኝ መሄድ ነፊቀኝ አመነ አመነ ዱአ አድጉልኝ እነቴን አለህ አፊያ እንድ ያደርገት አመነ ዱአ ገይብ ሙስተጀበ ነዉ
መልካም ጉዞ አሰቀናቺሁኚ እኔም ይቺን ቀን እጠብቃለሁ ፈጣራ ያሳካልሺበልኚ ሁላቺሁንንም በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን
አሚንአሚንማር
😍😍😍😍💜💜💛💛💚💗💕💓💓💜👍
Malekamii Guzuu Beselamii Gibulengee Weduchee
አምሮብሻል ሰአድ አሊ ጠንቀቅ በል የድሮ ፍቅረኛዋ እንዳያ ሯሩጥህ
😀😀እሱ ሳሮጠው የት ሄዷል
😃😃😃😃
M e y k
✔✔
ሀሀሀሀሀ
ዋው ሰ ኣ ዲ አምሮባታል
አሊ ግ ን የተላላጠ ዶሮ መስለሀል
መልካም ጉዞ አትመለሱም ሳኡድ
አረ ወይኔ በሳቅ. የተላጠ ዶሮ 😃😃😃😃
🤪🤪🤪
ሠአድ &አሊ &ሚጣየ መልካም ጉዞ
Ww
ሂክማ አህመድ ይመቻችሁ
አላህ በሰላም ያስገባችሁ እኔም እንደ አንተ ነኝ 2003አ'ም 6ወር ነበር የወጣውት ይሀው ለሀገሬ አልገባውም ልጅነት በሳውዲ አልቆአል ትዳር በሀገሬ እያልኩ ነው ከአላህ ፍቃድ ከአመት በሃላ ሳውዲ እለቃታለሁ ብዬ አስባበሁ
ወይኔ ይሄን ቀን ለሁላችንንም አላህ ያቅርብልን ያረብ መልካም ጉዞ አላህ ያድርግላችሁ
አሜን ያረብ
Beslam. Gebew. Marwch.
ሠላም ግብ ውዶቸ እኔም ከ15 ቀን በሗላ ሀገሬ እገባለሁ ከአራት አመት ቆይታ በሗላ አልሀምዱሊላህ
አላህ ያሳካለሺ
አላህ በ ሰላም ያስገባሺሞክሺየ
ለኔም ድአ አድርጉልኝ 8ውር ሆንኝ ኢትዮጵያ መሄድካስብኩ አልከኝ አሉ
አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ማማየ
@@aminataminat8429 አሚን ሁቢ❤❤
@@صوفيامحمد-ظ4ف አይዞሽ ሰው ታሞብኛል በያቸው እኔም እንደዚህ ብየ ነው ከረመዳን በሗላ ነው የምትሄጂው ብለኝ
ኡፍ መቸ ነው ያሰብኩት ተሳክቶ ሀገሬ እምገባ ያአላህ አራራቅ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ እኛንም አላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ
መልካምጉዞይኔውዶች
አብሽሪ እህቴ
ወይኔ ያገሬ ልጆች እኔም ወሎ ደሴነኝ አብሸሩአላህ በሠላምያሰገባችሁ ውዶች
ወይኔ ታድላችኃል አላህ ሆይ እኔንስ መቼ ነው ለዚህ የምታበቃኝ አላህየ የሀገሬ ፍቅሬ ሊደፍኝ ነው ኧረ ሸቃላነት መቼ ነው የሚለቀኝ ሰላም ግቡልኝ የኔ ውዶች
አብሺር ሀያቴ አላህ በፍቀዴ ስኣት
መሻአላተባርክአላ አልሀምዱሊላ አላህ እረኔ መቸነዉ እናቴ ዘድየምሄደዉ
As al wr wb selame gebulge
@@እሙየየነቴነፍቂ ኢንሻ አላህ ሁቢ አላህ ሰላም ያረገን በያለንበት ያረብ
@@ሩቂነኝየሀይቋእሙረያንቤን አብሸር እኔም እንደዛው ጨነቀኝ እናት አባቴ ናፍቆኛል ዛሬ 7 አመት ሆኖኛል በናፍቆት ልሞት ነው ኡፍፍፍፍፍ ከበድ ነው ብቻ መቻሉን ይሰጠን
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሰአዲ ና አሊ መልካም ጉዞ በሰላምነዉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ቨዲወዉን ላለማየት ወስኜ ነበረ ግን በቃ ሀገሬ መግባት አሰኜኝ ምን ነበረ በሻጣ ብትወስዱኝ. ግን ትመለሳላችሁ
ማሻአላህ ሄዳችሁ ውይ. በጣም ትናፍቁኛላችሁ. አይ መተዋወቅ ልክ በአካል እደማውቃችሁ ነው የሆንኩት
@@ንፁህጆሲ እሺ. 😁😁😁😁
masha allhi basalm gubuuu wudochee inem yiheee qaniii naw yenafeqanyiiii
ያስብነው ተሣክቶ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን እናንተም ሠላም ግቡ መልካም ጉዛ
Mashalaa bedena gibu
ወይኔ ሰአዲየና አሊ ሚጡየ ታዲላችሁ በሰላም ግቡልን የኛ ውዶች ግን ትናፍቁናላችሁ እእፍፍ መልካም ግቡልን ደግሞ አደራ አትጥፉ።
As wr wb mashallah karaa garii isif haa tau mee haa gara biyya ittin galtan fkn meshaa kargi gotan moo ? Ofii kaa qabattani demtan kg meqaa
ትክክል ነህ አሊ ባላህ የተመካች ነብስ ምንም አይነካትም
እስከዛሬ የት ነበራችሁ
ታድላችሁ በሰላም ግቡልን እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የዛሬ ወር እገባለሁኝ በጸሎት አስቡኝ💕
አላህ በሰላም ያሰገባችሁ በጣም አምሮባችሆል ማሻአላህ ሰአዲና አሊ እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም አድቀን እንሻአላህ ያረብ
ወይኔ መልካም ጉዞ አሰለቀሳችሁ እኛንም በሰላም ላሀገራችን ምድር በሰላም ያብቃን አቦ ስደት እንደሆነ ካልተውት አይተውም
አሚንዉደበሰዉአገርቀርን፡፡እየባከንዉይአለመታደል ያረብበረህመትህ
እደት ልትመለሡ ነው ሣውዲ የውጭ ዜጋ እዳይገቡ ብላለች በኮረና ባይረሥ ምክንያት
ሰአዲ ምድነው እንደዚ ማማር
ማሻ አላህ
Melkam guzo beslam gebu wedi yahera lijoch
አላህበሠላምግቡሰአዱ
መለካመገዙየንመረች
እሰላምለይክምክ
Masha allh melkam guzo
ከስአድ ኋላ ቻይና ናት መሰል ኮሮና እዳታሲዛችሁ. 💙😁😁😁
ክክክክወይኔሳቅቅቅ
Kkkkkkkkk
😀😃😂😅😅
ክክክክክክክ
እረ እንዴት አየሻት kkk😂😂😂😂
Masha allah
ማሻ አላህ. በሰላም. ግቡ. እኔም. በቅርቡ ከ20ቀን ቡሃላ እመጣለሁ. መልካምጉዞ
ማሻ አላህ
በሠላምድረሡ
ማሻአህላበሰላምግቡ
ማሻአላህ ሰላም ግቡ ግን አስቀናችሁኝ
Mashi Allah tedlchha fiekerchhuan Allah ybizelchhu👍👫
ወየት ነዉ
😭😭😭😭😭😭ያረብ እኛንም ምኞታችንን አሳካልንና ላገራችን አብቃን
ስታስቀኑ በሰላም ግብ
አሚንንን
አሚን
አሚሚሚሚን
ያቡኬ አዲናቂ ከወሎ ameeeen Yaaa Rabbbbiiiiii😢😢😢😢😢😢
🙌🙌
🙌🙌🙆♀️🙆♀️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘🙌
ታድላቹ ተመኘው ምኞቴ ነው ከውድ ባሌ አብረን እንድንገባ በተረፈ በሰላም አለህ የስገባቹ ግን በየጊዜ ልቀቁልን በተለይ ሰርጉን አደራ ሳዲ አምሮብሻል
ዱባይ ነዉ። ወይስ። ሳዉድ። ናቹ
አሚንንንን። ያራቢ። ሁላችንም አላህ። ለገራችን ያብቃን
ዋውበጣምደሰይላልኢትዮ ዋውውውው
ኢንሻ አላህ እኔም ከአስር ቀን ቡሃላ ዱቅ እላለሁ እናት ሀገሬ
ሰላም ግቡ ውዶች አላህ ማአኩም ግን አሊ ለምን ላጨከው *ፄምህን* ሀራምሱናእኮነው*እኔአልወድምፂምየለለውወላሂየወንድልጅክብሩነውፂሙሱናምነው*
Waleykum aslam beslam gibu malkam guzo yihunilachu
ስአዲ በጣም አምሮብሻል ዋው ማሻ አላህ አሊ ጠንቀቅ በል እንዳትቀማ
ማሻአላህ በሰላም ግቡ ወይ ልቤ ዱቅ ዱቅ አለ እኔም የዛሬ ወር ካገሬ ነኝ ያረብ በሰላም ላገሬ ያብቃኛ እናተንም ኢንሻአላህ
Allah beselam yasgebachu wed yehager lijoch melkam guzo
ሠላምግቡእኔምከሁለትወረበሗላእገባለሁ.እስከስንትኪሎነዉመያዝየሚቻለዉንገሩኝበአላህ
Allah beselam yesegebachu
ማሻ አላህ ደስ ሲል ከናፍቆችሁ ቤተሰቦቻችሁን ልታዩ ነው እኔም በቅርቦ እጎዛለሁ ግን መዳሜም አልቅሳ ልሞት ነው የወር ብቻ ነው የምሰጥሺ ብላኝ አለች እኔም በጣም ስለምወዳት ተስማምቸ ለመሄድ ወስኛለሁ
አይዞአችሁ ሀገሩ በሰላም ትቀበላቹ አሊና ሰአዲ በጣም ነዉ የምወዳቹ የምናፍቃቹ ❤❤❤❤😭😭😭😭😭
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ከናፈቃችሁዋቸው ከእናት አባታችሁ ወንድም እህታችሁ ጋር አላህ በስላም ይቀላቅላችሁ መልካም ጉዞ ስአዲ እና አሊ
እስኪ ኮሜቶች ላላህ ብላችሁ ድአ አረረጉልኝ እደ አሊ አይነት ባል እድሠጠኝ ስደትም መረረኝ
ሀይ
@@khalidnuradin.5534 ወየ
አላህ ዪወፍቅሽ
Uff
Mashaaa,allhaa malikama guzow
እናቴን አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ
አብሺሪመር አለህአፊያየድርግልሽ
አላህ ይሻራቸዉ ማማ
ማረ ተሻላት
Masha allha enem matalo kande wore bohala
ማሻ አላህ መልካም ጉዞ እኔም 3ሳምት ነው የቀርኝ
Wowow tadilishi mare
@@tasefaneshergudo573 💓😍😘
@@ስአዳነኝየመካነሰላሟ mare selam laniche yihun
Mashalahu
Insha allh beselam gibuu
መልኮም ጉዞ😍😍
Nagaa gaala by by rabbin nagaya isin haa galachu
መልኮምጉዞ💜💜💜👍👍👍
ያአላህህህህህህ ይሄን ሁለት ቀን ሆድ ብሶኛል ደግሞ አሊን እና ሰአዲን ሳይ ባሠብኝ እህቶቼ በዱአ አንረሳሳ እኛም አላህ ለሀገራችን እንድያበቃን ያረብብብብብብብ አሊናሰአዲ መልካም ጉዞዞዞዞዞ
ማሻአላህ አላህ በሰላም ያስገባቹሂ እህቴ ወዱሜ
ሠላም። ግቡ
Effff የኛም በሰላም ስርተን ጨርሰን እምንሄድ ያድርገን የስደት እህት ወደሞቼ ሰዓዲ እና አሊ መልካም ጉዞ ደስሥሥ ስትሉ 💚💛❤️💞💋
መልካም ጉዞ 😭😭😭😭😭 ይህ ቀን ናፈቀኝ
Abshiri ehit
የትነው የምትሄዱት
ይህ ቀንን ነው የናፍቀኝ ያረብብብ😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ማር ሁላችንም ነን አላህ ባለ ቀን ይሳካል
እኔም
አብሽሪ የኔ ቆንጆ የሁላችንም ቀን አለ 😘
አላሕ ይጠብቃችሁ አብሽሩ
አብሽሪ፡አድቀን፡በአላህፍቃድ፡ሁቢ
በልአሊ ሀይቅን ሂዴህ ቀረፀ ሰዓዲ ጋ አብራችሁ ዚናእያላችሁ ok ታዲላችሁ ይህ ቀን መቼ ነዉ ያረብ
መልካም ጉዞ በሰላም ግቡ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን
Melkam guozo seadi
Sent setat new emwrdut
መልካም ጉዞ
Konjio bale ena mesit nachue tameralachue
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች እንዴናችሁ እናም በሠላም ለሃገራችሁ ያብቃችችችሁ ያረብብብ🙏🙏🙏🙏🙏
አሊየኔቢጤ በ8አመትህ. እናት አገርህ ልትገባነው. ልክ እንደኔ እኔም ኢንሻአላህ. ከ15ቀን በሁአላ በአላህ ፍቃድ. እገባለሁ. እስኪ በቅንነት. ይቅናሽ በሉኝ. አባቴንም አሞብኝ ነው የምገባው. ውዶች. ላባቴ ዱአ አድርጉልኝ.
መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ
ሀይቅ ዳር ሂዳችሁ ቪዲወ እዲሰሩ እሽ
መልካም ጉዞ
መልካም ጉዞ እቃውን እንዴት ሀገር እንደ ገባላቸው ንገሩን አደራ የቀረጥ ነገርም ✋
😍😍😍😍 Aswrwb nagaan gallaa by by
ሠላምግቦ ሰላምተመለሡ ደስታችሁንያብዛላችሁ ለኛምዱቃአርጉልን ሰአድ ማሻአላህ አምሮብሻል
ዋሊኩምሰላምእራህመቱላሂወበረካትሁ መልካምጉዞ እኔም ወሎደሴነኝ ግንየዛሬሳምት የገባሁት ❤❤❤❤❤
Where are you going
መልካም ጉዞ ሰአድ መርሳን አለፍ ብለሽ ሰላም በይልኘ ስወድሽ
እኔ ብየልሽ መጣሁ የመርሳዋ
😢😢😢😢እኔስ የሀገርስላምናፈቀኝ ምን ዋጋ አለው ሀገርቢገቡ
አላህ በሰላም ያስገባችሁ ውዶቸ
በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛቹሁምርጦች
ግን አሁን ሰዉዲ መመለስ አችሉም ማለቴ በረራ አቁማለች ሰውዲ እየተባለ ነው
መህድ ይቻልል መምጣት ግን አይችልም
ሰላም ግቡ በጣም ደመ ይላል
የኛ ሀገር አልተከለከለም
እኔምለው አሁንስ ሄዳቹ በምን ልትመለሱ ነው ተዘጋ እያሉ አደልደ እስኪ
@@mahbobamahboba6783 አይይይ ጓደኛየ በዛዉ ቀረችብኝ ማለት ነዉ ዉይይ አንድ ወር ነበር የቀራት ልትመለስ ተከልክሎ ይሆን??
መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ደሴን አሳዪኝ ናፍቆኛል መቸም ወሎ ከሆናችሁ ደሴን ሳታዉ አትመጡም ሠአድ ማሸአላህ አምሮብሻል
ሚን በቃ ሄዳችሁ እፍፍፍ እኔም 15ቀን ቀረኝ ለመሄድ 😭😭😭😭ዱአ አርጉልኝ ገና ተይዠ ነው ምሄደው በዛ ላይ ነብሰጡር ነኝ እሲ ሰብ አርጉኝ በቅንነት
♥️♥️♥️🌷
ወሎኮቻንሰላምበይልኝሰአዲ
ሀገሬንአደራ