ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሉም ችግር የለውም ነበር ግን እናቴን ለምን? ??????
ሁሉንም ትቸ ሳኩኝ መሀመድ አላህ ይሶብርክ ምን እላለሁ
አይዞህ ውንድሜ ተወቸዉ ቅናት ነው
አብሽር ማሜ አትስማት የስራዋን ይስጣት
ሳስበው ልትጀናጀንህ ፈልጋ ስትዘጋት ተናዳ ነው አብሽር ማሜ ዝቃጭቱ እሷ መሆኗን ዘንግታለች
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ለካይር ነው ነቢዩ ሰላላሁ አሌይሂ ወሰላም የሰውን ወለጅ የሰዳባ የራሡን እንዳሰዳባ ነው ብላዋል አብሽር ለራሡዋ ነው ችግሩ
*_መስሚያህን ጥጥ አድርግ ለጮኸ ውሻ ሁሉ ስጋ አይሰጥም! አትመጥናቸውም በጣም ትበዛባቸዋለሁ! ማሜ አትበሳጭ የሚፈልግህ ነፍ ሰው አለ_*
በትክክል
😭😭😭😭😭😭😭
@ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር ከከከ! ይህ በርሀ ሲበዛ ክፉ ነው! ሰውን ያሳብዳል!
የሚድያ ሠው ሁለን ችሎነው ቻል ወንድም ለውሻ ከሮጡለት ለልጅ ከሳቁለት ይባላል መሥሚያሕ ጥጥ አርገው ቅናትነው ይሕ ሥድብ እሚሣዴቡ👈👈👈😂😂😂😂
@@hayatomar8013እዴት. የምር ጂል አይደለም. እሶቀውስ ናት የምር. እሱ የዋህነው
ከንግግሮች ሁሉ በለጩ የአለህ ቀል ኑኑ ቁርአንን እንቅራው አንድ ሀርፍ ቢንቀራ 10 ሀሰነት አለው ኑ ኢንሸ አለ
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ስንት አሰት ላይ ነው የምታቀሪው ፈጅር ከሆነ በክፍያም ቢሆን አቅሪኝ
@@shamirasaed1791 ሚነው ሚን ተፈጠራ
@@rehetmohammed6797 ሀቢበቲ መቅራት ከፈለግሽ ፕሮፈይሉን ተጪነሽ ጊቢ
ማሜ አይዞህ ወንድሜ ለኸይር ነው ያጋጥማል በመልካም ሰዎች ላይ ብዙ በደል በሰዎች መፈትን ያለ ነው አላህ ደግሞ ሁሌም ከተበዳዮች ጋር ነው
የሰዉ እናት የሚሰደብ ለእናቱ እንዲሁም ለቤተሰቡ ክብር የሌለዉ ነዉ ለነዚህ ቦታ አትስጣቸዉ ተሳስተዉ አሳሳች ናቸዉ
ትክክክል እህቴ 🤙🤙🤙
ትክክል
👍💌
በጣም 😥😥
Egzabhre ewntaa
የእውነት አላህና መልዕክተኛውን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የምትወዱ በጠቅላላ ኑ እና በጋራ ቁርዓንን ለአለም እናዳርስ። ሰሉ አለነቢ
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@kamlia9757 ውዴ ደምሪኝ
@@kedija2958 እህት ደምሪኝ ውዴ
እኔ ለራሱ እሪከርዶን መስማት አስጠላኝ እናት ለዘላለም ትኑር
Amen... are awo
@@fikiryoutube4765 ውዴ ደምሪኝ
አሚን ንንንንን
Wallahi yaslaqisal. Mamme atizan wandimme iswa jazahan Allah yikaflalat
@ZD Tube እማ ደምሪኝ
ይቺ ሴትዮ በጭራሽ ጤነኛ አትመስለኝም በጣም የወረደች የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው ያላት ይቺ ዝቃጭ አላህ ልቦና ይስጣት በስአብሽር ማሜ ለበጎ ነው እሷ አፏን ስለከፈተች ያንተ ክብር አይቀንስም
ለእናቷ ክብር ስለሌላት ነው እናቱን የማያከብር የሰው እናት አያከብሩም የኔ ጨዋ ማሜ አብሽር
ልክ ብለሻል እስዋም እናት ሆና እናት መስደም
ዘይብየ እውነትነው ምንም እሱ ቢያናድዳት እናት አትሰደብም አኡዙቢላህ ሰብስክራይብ አርጊኝ
የሰው እናት የሚሳደብ ሰው ለራሱ እናት ክብር የለለው ሰውነው አላህ ቀልብ ይስጠን ያረብ
መድየደምሬኝ
በአሏህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን መልካምን ይናገር አለያም ዝም ይበል ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም።
ሰለላህ አለይህ ወሰለም
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
ሡለሏሂአለሂወሠለም
በትክክል እህት አህለን
S.a.w
ማሜ አብሽር ዝም በላት የችን ሰለቤተሰብ ምንም ይምታቀው ነገር የላትም ስለ አንተ እናት ደግነት ጎረቤቶቿ ያወራሉ የዋህ መልካም መሆኖን ማንም ያውቃል መልካም በመሆና አንተን ወለደች ያፍዘራፍነት መመዝ አለው
ሲመስለኝ ግን ካተ ፍቅር ይዟት ለመግለፅ ያክል ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሱበሀነ አላህ የስድብ መምህር ይብላኝ አብሮሽ ለሚኖረው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
Kkkkkkkkkk በስድብ ይገለፃል
@@dubaidubai6588 እደው በሀይር ልፍታው ብየ ነው 🤣🤣🤣
ያስብላል😥
ታዳ በዝህ መልኩ ነው እደ የሚገለፀው😜
ክክክክ ሳይሆን አይቀርም አናቷላ ወቶ ነው ፍቅሩን
እናቶች የሚሰድብ ለእናቱ ክብር የለዉ ሰዉ ብቻ ነዉ ማሜ የኔ መልካም ንቀህ ተዋቸዉ አንተ አስተዋይ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ
አሰላም፡አሌኩም።እህቴ።በትክክል።መለሰሸለት።አላህ።ከግራወ።ከቀኝ።አረግ።የሰብረወ
@@sofiasofia9145 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
@@sofiasofia9145 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
ማሜ ግን ከእንቅልፍህ አልተነሳህም እንዴአብሺር የወቃሽን ወቀሳ አትስማ ግን ላኢላሃኢለሏህ ሲያሳዝን ግን አንተ በዛን ሰአት ዱባይ አልነበርክ እንዴ ማሜ በድብደባው የለበትም የሚል ላይክ
አብሽር ማሜ ሩዝ ጠግባ ነዉ አህያ ከጠገበች አትቻልም እኮ ትራገጣለች እሷም ጠግባ ነዉ ወላሂ
እናት ፈቅና ት እናት ሀብትናትእናት ደስታናትየማን እናት አትበሎኘየማንም እናት አትበሎኝ የማንም እናቴናት💗👈
አይዞህ አንተ መልካም ልጅ ነክ👍👍 የእኛ ሰው ነገር ይገርማል🤔🤔
ዋ ለኔ☝️😭😭😭😭 የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ፍርድ ካንተ ነው እንጂ ከሰው የለም
በቅንናት እንደማመር
ማሜ ማልክም ሰው ላሁሉምፈጠረ ልቦና ይስጣቸው ላ ተሰዳቦችአይዛንድሜ
ጥቁር ሰው እንደማመርበቅንንነት
@@tube-up8wu ውዴ እንደማመር
@@sinedeyoutube9974 እሺ ማሬ እደምርሸለሁ መልሺ እሺ
ቦታ እዳትሠጥ ሜሜ የሚጠላህ እዳለ የሚወድህ ነፍ ነው በርግጥ እናት ሥትነካ ያማል ጭቅላታ ባዶ ነው አተ ጠክር በርታ ምንም ነገር እዳያደናቅፍህ እሺ ወድሜ አይዞህ ካተ ይልቅ እኔ በጣም ተናድጃለሁ ልጅቷን አጠገቤ ባገኛት ብሥሚላ ምን እደማረጋት አላቅም እካንም አኖረች ሠበብ ትሆንብኝ ነበር
😢😢😢ሁላችንም የድሀ ልጅ ነን እሰዋ ግን ታሳዝናለች ያይምሮ ድሀ በመሆንዋ አይዞህ ማሜ
አይዞህቻለው
ትክክክል ለእነት እሄ አይገበም ለሁለችንም እነቴ አለት ክብር ለእነቶች
@@zhinattahli5957 አቺክፍ
ባለየየየ
አቻቁሻሻ
ይች የለየላት ጠሼ ናት ቦታ አትስጣት ማሜ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ትህስቱን አላህ ይጨምርልህ 💪💪
ውደደምሬኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤦🤦🤦🤦🤦
@@hjhshgjsyys8589 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
አይ የኛ ሰው እግዚአብሔር መልስ ይስጣቸውወንድሜ ዝም በላቸው አንተም ጨመሩህግዜው ክፉ ነው🤔🤔😭😭😭😭አታስብ አባቴ ኢሻላ ትያላሽ አላህ ያሳሽ እግዚአብሔር አንተ ጠብቀኝ ይቺ ልጅ ጤነኛማ አይደለችም😭😭😭ማሜ በእግዚአብሔር ተዋት😭😭😭በእግዚአብሔር ስልኳን ስጠኝ ማሜ በአላህ👊👊👊👊
አይዞህ ማሜ ለደዚቺ አይነት ስው መበሳጨት አያስፈልግም ምክንያቱም አትመጣጠኑም ይቺ ለልጆቿ እራሱ ማፍሪያ ነት ለራሷ ክብር የሌላት ርክሺናት
ጥሩ መናገር ባንችል ዝም እንበል የዉነት ይደብራል አላህን እንፍራ ፈጣሪየ ሆይ
ወክ
ስተክ
በጣም ይደብራል እሱም ቢሆን እሄን ጉድ ሚድያላይ አይወጣምነበር
አዎ ወላሂ መልካም ባነናግር ዝም እንብል የቺ አሳዳጌ የብድላት
@@fjdbvbbkkkbbkb2618 ውዴ ደምሪኝ
ወንድም ተውቃለህ ሰዉ የራሱ ማንነት ነው ሚያወራው ፈጣሬ አሁንም ትግስቱን ይስጥህ❤🙏
ትክክል ወላሂ
ሱብሀንአላህ ደሞ ሙስሊምናት የአላህ
@@ሲቀርለሚቀር ማሬ ደምሪኝ
እኛ እንወድሀለን ማሜ ሁላቺንም የድሀልጂ ነን ።
አይዞህ ማሚ በሁሉም ቦታ ምቀኛና የተረገመ ሰው አለ አብሽሩ ሙስሊም ነኝ ትላለች እንድህ እየተሳደበች ምን አይነት ናት የወረደች ሴት ናት። ሁላችንም የድሀ ልጆች አይደለንደ ከብት ናት ሀስቢየሏህ አለይሀ
እግዚአብሔር ያክብርህ አይዞህ በፍጣር ታገኝዋለህ
ማሚ የኔ ውድ ወንድም አይዞህ አይክፋህ አንተ መልካም ሰው ነህ የማንም ጋጠውጥ ይሄን አሉኝ ብለህ እንዳይሰማህ አላህ ይጠብቅህ ከሴረኛ ከምቀኛ ተንኮል አላህ ይጠብቅህ!!!
👍👍👍✔
@@sofiyamuhamd2767 እዛመድ
ወይኔ በፈጣሬ እሷ ለተሣደበችው እኔ አፈርሁ 🙆😢😢😢😢
አረዉይኔእኔም
Welahi ene erasu
እኔም ወላሂ ማፈር ቢሉትም ወፍራም እፍረት
ነበያችን ሱለላሁአለይህ ወስለም መልክም ተነገሩ ወይም ዘም በሉ በለዋል ወላሂ የህን ስተለ በጣም አፈርኩ ያአላህ ወላሂ በናቴ ቅለድ የለም ደምሩኝ
@@hayatkasso5949 🙏
ይመስለኛል እች ሴትዮ ፈልጋህ ትተሀት ነው መሰል የዛን ጠንክ ልትወጣ ፈልጋ ነው እንጅ እንደዚህ አትሳደብም ነበር እና እሷ ሙስሊም ነኝ ልትል ባልሆነ አስታግፍረላህ😭☝☝☝☝☝☝
የውነት ይችን ልጅ አፈላልገህ ልክዋን ስጣት ያገርህ ልጅ ናት
አላህ የስራዋን ይሰጣታል አልሀይ አልቀዩም አናዲር አልሀዲር
የኔም ሀሳብነው መቀጥቀጥ ነውይችንዚፍጥናት
እውነት ነው የምር ትያዝ ደግሞ ትልቅ ትመስላለች እንዴት እንዲህ ይባላል ስደተኛ ሆና ምን እንደሚገጥማት አታቅም
ማሜ ክብርልን እኔ ድሮ እወድሀሉ አሁን የበለጠ ወደድኩህ ፈጣሪ የበለጠ ማስታዋል ይስጥህ ወንድሜ በርታ
ሠላምማሜአትሥማትደደብበላት
የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል ብለዋል ውድ ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰላም ሱብሀን አላህ አላህ ሂድያ ይስጠን በስ እደት ይቀፋል
ሠለላሁ አለይሒ ወሰለም
በጣም ምን አለ ዝም ብትል
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሱለላሁአለይሂወሰለም
ዉይ ግን ጤነኛ ናት ያረብ ይህ ወንጄላችን ነዉ የቆሸሸ አስተሳሰባችን ነዉ ሰላም ለማጣታችን አገራችን ስቃይ በስዴት ስቃይ ምክንያቶች እህ 🙄ማሜ ብሎክ አርገህ ዉጣ
አረ ማሜ የሚያስተምር ነገር አምጣልን 😳😳እኛ ምን በወጣን ጆሮ አችን ገማጎ እስኪ ሞያ አስተምሩን ለምሳሌ የኔን ቤት ጎብኙት እኔ ያቅሜን ፊርፊር እያልኩ ነው 😥😥😥😥😥
😂
ፊረሰፊር ወዮ በሳቅ 😂😂😂
@Mardi Tube ቱ መዲየ እኔ ፍርፍር ወጣኝ ፊር ፊር ነው ያልኩት 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰👈እሺ ማሬ ከች ነው የምለው
@@Bintmusatube 😂😂አረ የምን ፍርፍረወ ነው ፊር ፊር አታቁም
ዝም የለ ናጀህ ወጣ አሉ ውዱ ናብያችንን صلى الله عليه وسلم
አንች ሴት ያሳድግሺ ርካሺ ነሽ እንጅ እኔትን አይሰድብምድሀ መሆን አያሳፍርም።
ሲጀመር አንች ናሺ ረካሺቱ ከታወቀሺ ዚፍጥ
Sellahu aleyhi weselam
صلى الله عليه وسلم
አይዞህወንድሜ ለተሳዳቢዋ ፀልዩላት በቅናት ተቃጥላ ነዉ ያሳዝናል
እንዛመድ
እሽ ነይ ዛሬ በእኔ ነገ እመጣለሁ በአንች እማ
ልቦና ይስጣት በእውነት ስድብ የሴጣን ነው እናት ግን ልትሰደብ አይገባትም አንቺም ነገ እናት ትሆኛለች ማስተዋል ያድልሽ
እዴ ማሜ ምን ሁነህ ነው ባአላህ ይሄን ሁሉ እስከምልክ ድረስ ለምን አስፈለገህ ብሎክ እያለ አኡዙቢላ አላህ ሂድያ ይስጠን በምንናገራት ነገር ሁሉ ነገ እንጠየቅባታለን ዛሬ ሳቂ
ይችልጂ ጤነኛናት እረተው እምንናገረውን እንወቅ አኡ ዙቢላ ይህ ሁላ ስድብ ከቻልን መልካም እንናገር ካልቻልን ዝም እንበል አላወቅሽውም እጂ እናትሽን ነው የተሳደብሽው ሴትልጂ ሀያ ሲኖራትነው ሀያ ይኑርሽ
በአላህ እና በመጨረሻ ቀን ያመነ ጥሩ ይናገርወይም ዝም ይበልረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ስ አ ወ
ሠ አ ወ
ሱብሀን እላህ ግን ባለትዳር ነው ምትመስለው ትልቅ ሴት ናት አጂብ ሀያ የሌለን ስት እህቶች አለን ግን ወድ አደለም የወለዳት ወንድም ከሌላት እር ተው ሴቶች ነብዩ ሙሀመድ ሰለላይህ ወሰለም በሀዲሳቸው ሴት ልጅ ጀሀነም እሳት ምትገባው በምላሷ ነው አሉ እር ምላሳችን እንሰብስብ እሷ ስትናገር ከጎና ሁነው ስት መላይካዎች ይፅፋሉ ተጎጂው እሷነች አላህ ይቅር ይበላት ወንድም አላህ ይቅር ባዮቹን ይወዳል በንፁህ ልብህ አፉ በላት አትል አላቅም እሷም አላቅም አፉ በላት ወንድም ስትገባም ስትወጣም አላህ ይጠብቅህ
እንዴት ሴት ልጅ እናትን ትሳደባለች ሱብሃን አላህ 😭😭😭
እረ ምን አይነትዋ ነች ከብት የሰው ከብት ምንትመስላለች በውነት
አረ እች እማትረባ ቆሻሻ ድግሞ እሱ ነች ቆሻሻ እናት ይስደባል ልጁስ ምን አረግ ላስታርቅ ነው የሄድው ምን አይነት ጭቅላቶን ንፍጥ የሞላት ልጅ ናት ውራዳ
@@sadawloiwa718 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
ይችቆሻሻአፉራያሰበላሸ
ስንት አይነት ሰው አለ በእግዚአብሔር አረ ይቅር ይበልሽ አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው
Tawati wabimii atiyazilatii ishi taragimalachii wallahi alahi Sabiri yisitatii
@@kadijaayalee8771 ውዴ ደምሪኝ ውዴ
ያረቢ የውነት አዘንኩልሽ ላች ሡብሀን አሏህ አትናደድ ማሜ ሁሉም የዘራውን የሚያጭድ ነው ግን የውነት አንች ግን ሥሠማሽ ትልቅ ሠው ትመሥያለሽ ደሞ ልጆቼ እወዳችኋለሁ ነው የሚለው ለልጆችሺ ምንድነው የምታሥተምሪያቸው
እኔ ያየሁት ዛሬ ነዉ ማሜ ግን ባንተ ነዉ ያዘንኩት ለንደዚህ አይነት የሠዉ እንሰሳ ለሆነ ሰዉ ጊዜና ሰአት ማባከንህ ብሎክ እያለልህ ይሄኮ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅናት ነዉ ወንዲሜ
አላሁ ሙስታን ምን አይነት ጊዜ ደርሰናል አላህ ቀልብ ይስጥሽ ማሜ ተዋት እሳ የሴጣን ቁራጭ ነች
አኡዙቢላህ ማሜ ወላሂ እኔ የዚችን ልጂ ድምጥ በየትም ብየ በየትም ሣላመጣት አልቀርም ወላሂ የኛ አገር ልጂ ትሁን ብቻ ከደሴ ወዳ ከኩታበር ወድህ እስከከድጆ አዳርሰዋለሁ ይሄን ድምፅ ኢንሻ አላህ ይሄን የተፍችበትን አፏን በቁልቋል ነዉ እምንመልጣት
ፈሊጊያት እህት አፏን ማዘጋት ነው ሀቂቃ ስታናድ
@@Tube-gy9fr ውዴ ደምሪኝ እህት
@@sinedeyoutube9974 እሺ
አይዞህ ማም ራስዋን እንጅ አንተን አላዋረደችም የራስዋን ማንነት ነው የገለጠችው
ብልግናሽ የለየላት ነው አሰዳጊ ያጠፋሽ የቤታሰብን ተርጉም የማታውቂ ማሜ ለደዚ አይናት ካንቱ ሰዎች ቦታ አይኑርህ እንደምት በልጣቼው ስላ ሚያውቁ ነው
አሏሁመ ኢህዲነ ያረብ ከቻልክ መልካም ተናገር መልካም መናገር ካልቻልክ ዝም በል ረሱል ሶለላሁ አለይህ ወሰለም ።
ሡለላህ አለይህ ወሠለም
@@Abintbaba ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ በእውነት በስአመም እንደዚ ስድብ
ማር ቤተሰብ እንሁን
ሰብሰክራይብ አድርጌአለው አድርጊኝ
@@alemyoutube6320 እሺ እማ
@@jemutube2689 አድርጌሻለው
ያረቢ የስድብ ዲግሪ 🤔ምኒቱ ናት ሁሉም ሲወለድ ድሃ ነው የሰው እናት መሳደብ አግባብ አደለም ባለጌ ነሺ 😭 ሴት አሰዳቢ
እረ በጣም ነው የሚያናደው ይሄ የቅናት ወይንስ የአዕምሮ ጭንቀት አለባት እንበል
አኡዙቢላሂ ስንት አይነት ሰው አለ ሱሀን አላህ አይዞህ ወንድሜ ባለጌ ሰው ጆሮ ሰተህ አትስማቸው ማሜ
ውደምሬኝ
አታሽቃብጡ ስራችው ያሰድባል ምናገባችሁ
ygermal Ajeib new
Sew yadegebetn new yeminagerew. Kene teretu. Asadagishi. Aydeg new
@@የኔሹም እማ ደምሪኝ
የመጨረሻው ዘመን 😭😭😭 አላህ ቀልብ ይስጠን ወላሂ ጊዜው ከፍቷል 😭😭😭 ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@@jemutube2689 ነይ ከኔጋ
@@jemutube2689 አብሽሪ ውዴ
አይ ኡስታዝ አብዱል መጅድ አላህ ይራህምህ ስለሴቶች ብዙ ነግረውን ነበር አላህ እደዚህ አይነቶችን አንሳልን ያረብ
አይዞኝ እኔን አብሽርርርር ለኸይር ናው መልስ አትስጠቻው። ለምን ብሎክ አትለቻውም ወላህ ጀግናነክ አብሽር መሚዬ አለሕ ይጨምርልህ
እናት ለዘላለም ትኑር
ያአላህ ሶብሩን ይስጥህ ወድሜ ሲጀመር ይሄአተንአይመጥንም
አይዞህ ወንድም አለሜ የኔ መልካም ዝም በላቸው መልስ አትስጣቸው የስድብ ሱስ የሠለባቸው ሰዎች ብዙ ናቸው
ማሜዋ የኔ አስተዋይ እነዚህ የነቀሉ ናቸው ወላሂ ምንም አይሰማህ እነዚህ በቁማቸው አብደዋል አብሽር ለዝቃጭ አታስብ
ማሬደምሬኝ
@@ሱመያቲዩብአላህወኪል እሽ
Mare demrign
አታሽቃብጡ
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
እረ ምንአይነት ሰውናት ትገርማለች እድሜሽ ይጠር አንች ባሌጌ እናቱ ምንአረጉሽ ይህ ሁሉ ማአት አይዞህ ወንድሜ ልብህ አይሰበር ፈጣሪ ይፊርባታል አይዞህ
ለራሰችን ጥሩ ነገረ እደምንመኝ ለሰዎች ጥሩ ነገረ እንመኝ የጀመኣ ኢታቅላ አላህን ፍሩ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ
አታሽቃብጡ።
መሜተወቲ😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍=❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ሴት ነኝ እኔም ግን ምላሳቼው ከቁመታቼው በላይ የሚያስረዝሙትን ስጠላቼው ኡፍ ሰከን ማለት አለብን ሀያእ ይኑረን የምር
ግን ሰው ምን ነካው ዘንድሮ የኢላሂ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ለስድብ ቦታ አትስጡ ሰው ጤና ነስቶታል
እንዛመድ ውዴ
Woyo mechereshaw zemen ehte
@@leylatube7000 ውዴ ደምሪኝ እህት
@@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 ውዴ ደምሪኝ እማ
@@sinedeyoutube9974 ደመርኩሽ
ያዝ እግዲህ😂አልጀናጀናት ብለህ ኖ ማሜ😂
ለዛነው ብትጀነጀናት ጡሩ ነበር ክክክክ
😂😂😂😂
ክክክክክክክ መሆን አለበት
ይሽላል😂😂😂😂
አፍቅራህ ነው ማሜ የምር
እረምን ጉድ ነው ወድማችን አብሽር አትበሳጭ ሴትየዋ ጤነኛ አመስለኝም እውቀት የሚባልም የላትም
ያለፈ ቂም ያለባት ትመስላለይ ልጅቱ ግን ጤነኛ ናት አኡዝቢላ🙆🙆
ኧረ ስንት አይነት ሜትር ከሃምሳ የሆነ ምላስ የያዙ ሴቶች አሉ አኡዙ ቢላህ አብሽር ማሜ ወንድሜ ተዋቸው ነገ አማም አሏህ ትተሳሰባታለህ
ሜትር ሃምሳ ክክክክክክክክ
ኢናሊላሂ ወይነ ኢለይሂ ራጁኡን ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደጋት ጋጠወጥ መረን ናት አብ ሽር ለበጎ ነው
ይች ስድ ናት ባለጌ
@@الحمداللهالحمدالله-ط9ي እማ ደምሪኝ
ማሜ ወንድሜ አይዞክ ግን ልጅቱ ጤነኝ አይደለችም አላህ ሂድያ ይስጠን አላህ አፊያ ያድርግሽ ታመሽ ከሆነ
ምን አይነት ባለጌ ናት በስማአም ከሴት አደበት እናትን መሣደብ አይደብርም እናት አትሁኝ ባለጌ ዝቃጭማ አቺ ነሽ አሁን ይቺ ምን ትባላለች የናትነት ማረግ አትይ እናትን ስለተሣደበች ነው ስዳደግ አተ ዝም በላት የለምለም የግር እጣቢዋም አትደርስም ኮተታም
ይች ስድ አስተዳደግ ናት አላህ የህዲሀ ይች ሀይዋን
ማሜ ወንድሜ ዝበላቸው እውነት በጣም በጣም ታስጠላለቸ ይብላኝ ለወለደሽ ያገባሽ ይፈታሻል አለ ያገሬ ሰው አብሯት ለሚኖር ይብላኝ ቱ
ሱብሃን አላህ ይህን መስማቴ ዘገነነኝ ያረብ ምንም አልልም ብቻ አላህ ልቦና ይስጠን እንጅ እኛ ተበላሽተናል ሱብሃን አላህ የሰው ልጅ ያውም ሴት ይህን ያህል ምላስ ምንድን ነው ለካ አላህም ለዚህ ነው ወየውላቸው እነዛ ምላሳቸውን የሚያስረዝሙ ሴቶች ያለው ተው ግን ቁጥብ እንሁን አንድ ነገር ልንገራችሁ እሷ በድምፅ ስለሆነ ነው ግን በዚህ ገዳይ በኮሜንት የፃፋችሁትን ስድብ አስታውሱ አላህ የሙቀጣን በምላሳችን ብቻ ሳይሆን በሙሉ መሰውነታችን ክፍሎች ነው እናም አንታወቅም ብላችሁ የምትፅፉ አወ ሰው አያውቃችሀም ግን አንድ ፈጣሪ አስታውሱ መዝገባችን በተለያዩ ሀፅያቶች ሞልቷል ሌላ ባንጨምርበት ይሻላል ደግሞም እዚህ ውስጥ አላህን አታስገቡ በአላህ ማለት ለናንተ አይመጥናችሁም በተረፈ ማሜ ለዝቃጭ ቦታ አይኑርህ
ማሜ የማንንም ደንቆሮ ስድብ አታዳምጥ እነዚህ ከበግ የማይሻሉ ናቸው ።
ወኔ ሰው ምነካው ለማይከፈልበት መልካምነት መልካም ብንሆን ምነካቸሁ ቱ አኡዙቢላ እረ እንረጋጋ 50 60 ለማይሞላ እድሜ ሰውን ከመተቸት እኔማነኝ እንበል ☝️☝️☝️☝️
ዝም የለ ስላም አገኛ ምንም አልልም ማሜ አብሽር😭💔👈
አብሽርማሜ ወለሂ ለሰመሁት ዝግንን አለኝ ሰዉ መሆና አጠረጠረኝ
ጭራሺ ብለሺ ብለሺ እናትን ትሳደቢያለሺ እረ ለሀገርሺ አያብቃሺ።።።ያረብ እዚያዉ ያስቀርሺበድኔ በስልምናየ የጣሺ እረ ባገኝሺ አናትሺን ነበር የምልሺ።።።።።።
ወይኔ ማሚ ምርጥ ሰዉ የኔ ሚስኪን እረ አተ ምርጥ ሰዉ ነህ. ምቀኞቹ ናቸዉ
አይባልም እህቴ እጁ ላይ ይጣላት እጂ ለሀገርሺ አያብቃሺ አይባልም አላህ ሂዲያ ይሰጣት ባላገር ናት ወላህ አኡዙቢላህ
ወለሂ መሜ አተ ኢደይመስ ለህ ኢጆ ኡሷ በአላህ ዘድ ተገኘወለች
ለማንኛውም ወንድሜ ለነደዚህ አይነት ሰዎች ቦታ አትስጥ ማሰቢያቸው ዙሮባቸዋል
ውሾች በማያውቁት ሰው ላይ ይጮሀሉ ይባላል አብሽሪ ማሜ ምርጥ ወንድሜ አትስማቸው የሚሳደቡት ሰዎች አንተን መሆን ባለመቻላቸው ነው
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ነው ነገሩ ያረብ መጨረሻይ አሳምርልኝ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምኑን ከምኑ ነው የምታገናኘው ልቦና ይስጠን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ቱቱቱቱቱ ስንት ሰው አለ
የአላህን ሰላምታ አቅርቦ ስድብ ፈጣሪዬ አላህ ሆይ ትግእስቱን ስጠኝ ማሜ ቻለው እንግዲህ አላህ አላህ ይገርማል ግን እደዚህ የሚሳደብ ሴት አለ ብዬ አስቤ አላውቅም
ቁርአን እንቅራ ኑየቁርአን ወዳጆች ጀሚአን ፍሮፋይሌን በመጫን በተሠብሁኑ 👈👈
ዝበላቸዉ ምቀኞቹ ናቸዉ
ምን ጉድ ነው እቺማ ዲግሪ አላት ዘጋኝ ማሜ ብዙ አይነት ሰው መኖሩ ተረተህ ስራህን ስራ
እረ በአላህ ለምንናገረው ነገር ገደብ ይኑረን አፍችን ድንበር አለፍ ያረብ ሂድያ፠ ስጠኝ
ደሞ እንሻላህ ትላለች እንዴ ክብረ ቢስ በአላህ ማሜ ወንድሜ ስልኮአን ላክልኝ ስነስርዓት የሌላ ሚፈልጋት አጣች ርካሽ በአላህ ስልኮአን ላኩልኝ የምታቁ የናቱ እግር እጠቢ አላህ የናት ክብር ይንሳሽ
አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን ረጂም ምን አይነት ሰይጣን ሰው አለ
እድህ አይነት የወረዱ ሠወችን ለምን ቦታ ትሠጣላችሁ ለምን ንቀህ አታልፍም
ፈጣሪሆይ ትግስቱን ስጠኝ
ፈጣሪትግሡሦጣኝ. አላህ. ፌሪ
@@ZainabZainab-lk4tl እህት ደምሪኝ በቅንነት
@@sabisahu8767 ውዴ ደምሪኝ
*ኧረ. እኔ ይችን ልጅ ባገኛት በቢላዋ ነበር እምዘለዝላት አፈር ብይይይይ*
ምላሷነበር መቁረጥ እች ባለጌ
ኧረአይባልም
@@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ ውዴ ደምሪኝ
@@fttt6220 እህት ደምሪኝ
@@fttt6220 እድህ ያለች ባለየ ምን ትሰራለች ሴትን አሰዳቢ. ለእናት ክብር የሌላት ወራዳ እሷንም መሰሎቿን አላህ ያንሳቸው. ሴት ልጅኮ የኛ ነብይ ክብር የሰጧት ውብ ናት
እኔለዝች ዝቃጭሤት ምንም ቃልየለኜም አላህ ሂዲያውንይስጣት በገን ሀያእ ማጣት አንቺ እናት የለሽምእንደ አላህ የሥራሽንይስጥሽ መቸምቢሆን የናትክብር ከፍይበል
አረ ምን አይነት ጊዜ ደረስን 😭 ሴቶችም ወንዶችም አላህን እንፉራ የአላህ😢ትግስቱን ይስጥህ ለኛም
አታሽቃብጭ ቁርአን ቢቀራሁን እዚህአትገኝም ነበር
አሚንንን
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@@ሀዩነኝየመርሳዋ-ወ5ወ ያሽቃብጥሽ አንደኛዋ አንች ነሽ መሰል😏
ሱባህንአላህ አይዞህ አትዘን ወንድሜ አግባኝብላህ እቢብለህይሆናል
ይሆናል አይ ሴት ክክክ
هههههههه
አይዞህ ማሜዋ አይሰማህ ይች ምላስ ነገ የስራዋን ታገኛለች ሶበር
ይድፋት ይች ባለየ ዝበላት የለቀቀች ነች አብዳለች ይች ባለየ አረህ አደግ ሰው አዶዴ ተሳስቶ ይሳደብ ይህን ሁሉ ?? ስድብ እረ ይች እብድ ነች ወላሂ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሜ አብሽሪ አትጨነቅ ለሠው መልስ አትስጥ ተሳዳቢዋ ግን ጤንነትዋ ያስጣት ነገ እራሷ እናት ትሆናለች ቅናታም ናት ፈልጋ አታህ ነው ለምሊ ደሞ መግረፍዋ ደግ አረገች ረሡል ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም የሰረቀ ይቆረጥ የገደለ ይገደል ነው
ሁሉም ችግር የለውም ነበር ግን እናቴን ለምን? ??????
ሁሉንም ትቸ ሳኩኝ መሀመድ አላህ ይሶብርክ ምን እላለሁ
አይዞህ ውንድሜ ተወቸዉ ቅናት ነው
አብሽር ማሜ አትስማት የስራዋን ይስጣት
ሳስበው ልትጀናጀንህ ፈልጋ ስትዘጋት ተናዳ ነው አብሽር ማሜ ዝቃጭቱ እሷ መሆኗን ዘንግታለች
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ለካይር ነው ነቢዩ ሰላላሁ አሌይሂ ወሰላም የሰውን ወለጅ የሰዳባ የራሡን እንዳሰዳባ ነው ብላዋል አብሽር ለራሡዋ ነው ችግሩ
*_መስሚያህን ጥጥ አድርግ ለጮኸ ውሻ ሁሉ ስጋ አይሰጥም! አትመጥናቸውም በጣም ትበዛባቸዋለሁ! ማሜ አትበሳጭ የሚፈልግህ ነፍ ሰው አለ_*
በትክክል
😭😭😭😭😭😭😭
@ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር ከከከ! ይህ በርሀ ሲበዛ ክፉ ነው! ሰውን ያሳብዳል!
የሚድያ ሠው ሁለን ችሎነው ቻል ወንድም ለውሻ ከሮጡለት ለልጅ ከሳቁለት ይባላል መሥሚያሕ ጥጥ አርገው ቅናትነው ይሕ ሥድብ እሚሣዴቡ👈👈👈😂😂😂😂
@@hayatomar8013እዴት. የምር ጂል አይደለም. እሶቀውስ ናት የምር. እሱ የዋህነው
ከንግግሮች ሁሉ በለጩ የአለህ ቀል ኑኑ ቁርአንን እንቅራው አንድ ሀርፍ ቢንቀራ 10 ሀሰነት አለው ኑ ኢንሸ አለ
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ስንት አሰት ላይ ነው የምታቀሪው ፈጅር ከሆነ በክፍያም ቢሆን አቅሪኝ
@@shamirasaed1791 ሚነው ሚን ተፈጠራ
@@rehetmohammed6797 ሀቢበቲ መቅራት ከፈለግሽ ፕሮፈይሉን ተጪነሽ ጊቢ
ማሜ አይዞህ ወንድሜ ለኸይር ነው ያጋጥማል በመልካም ሰዎች ላይ ብዙ በደል በሰዎች መፈትን ያለ ነው አላህ ደግሞ ሁሌም ከተበዳዮች ጋር ነው
የሰዉ እናት የሚሰደብ ለእናቱ እንዲሁም ለቤተሰቡ ክብር የሌለዉ ነዉ ለነዚህ ቦታ አትስጣቸዉ ተሳስተዉ አሳሳች ናቸዉ
ትክክክል እህቴ 🤙🤙🤙
ትክክል
👍💌
በጣም 😥😥
Egzabhre ewntaa
የእውነት አላህና መልዕክተኛውን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የምትወዱ በጠቅላላ ኑ እና በጋራ ቁርዓንን ለአለም እናዳርስ። ሰሉ አለነቢ
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@kamlia9757 ውዴ ደምሪኝ
@@kedija2958 እህት ደምሪኝ ውዴ
እኔ ለራሱ እሪከርዶን መስማት አስጠላኝ እናት ለዘላለም ትኑር
Amen... are awo
@@fikiryoutube4765 ውዴ ደምሪኝ
አሚን ንንንንን
Wallahi yaslaqisal. Mamme atizan wandimme iswa jazahan Allah yikaflalat
@ZD Tube እማ ደምሪኝ
ይቺ ሴትዮ በጭራሽ ጤነኛ አትመስለኝም በጣም የወረደች የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው ያላት ይቺ ዝቃጭ አላህ ልቦና ይስጣት በስ
አብሽር ማሜ ለበጎ ነው እሷ አፏን ስለከፈተች ያንተ ክብር አይቀንስም
ለእናቷ ክብር ስለሌላት ነው እናቱን የማያከብር የሰው እናት አያከብሩም የኔ ጨዋ ማሜ አብሽር
ልክ ብለሻል እስዋም እናት ሆና እናት መስደም
ዘይብየ እውነትነው ምንም እሱ ቢያናድዳት እናት አትሰደብም አኡዙቢላህ ሰብስክራይብ አርጊኝ
የሰው እናት የሚሳደብ ሰው ለራሱ እናት ክብር የለለው ሰውነው አላህ ቀልብ ይስጠን ያረብ
መድየደምሬኝ
በአሏህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን መልካምን ይናገር አለያም ዝም ይበል ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም።
ሰለላህ አለይህ ወሰለም
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
ሡለሏሂአለሂወሠለም
በትክክል እህት አህለን
S.a.w
ማሜ አብሽር ዝም በላት የችን ሰለቤተሰብ ምንም ይምታቀው ነገር የላትም ስለ አንተ እናት ደግነት ጎረቤቶቿ ያወራሉ የዋህ መልካም መሆኖን ማንም ያውቃል መልካም በመሆና አንተን ወለደች ያፍዘራፍነት መመዝ አለው
ሲመስለኝ ግን ካተ ፍቅር ይዟት ለመግለፅ ያክል ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሱበሀነ አላህ የስድብ መምህር ይብላኝ አብሮሽ ለሚኖረው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
Kkkkkkkkkk በስድብ ይገለፃል
@@dubaidubai6588 እደው በሀይር ልፍታው ብየ ነው 🤣🤣🤣
ያስብላል😥
ታዳ በዝህ መልኩ ነው እደ የሚገለፀው😜
ክክክክ ሳይሆን አይቀርም አናቷላ ወቶ ነው ፍቅሩን
እናቶች የሚሰድብ ለእናቱ ክብር የለዉ ሰዉ ብቻ ነዉ ማሜ የኔ መልካም ንቀህ ተዋቸዉ አንተ አስተዋይ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ
አሰላም፡አሌኩም።እህቴ።በትክክል።መለሰሸለት።አላህ።ከግራወ።ከቀኝ።አረግ።የሰብረወ
@@sofiasofia9145 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
@@sofiasofia9145 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
ማሜ ግን ከእንቅልፍህ አልተነሳህም እንዴ
አብሺር የወቃሽን ወቀሳ አትስማ ግን ላኢላሃኢለሏህ ሲያሳዝን ግን አንተ በዛን ሰአት ዱባይ አልነበርክ እንዴ ማሜ በድብደባው የለበትም የሚል ላይክ
አብሽር ማሜ ሩዝ ጠግባ ነዉ አህያ ከጠገበች አትቻልም እኮ ትራገጣለች እሷም ጠግባ ነዉ ወላሂ
እናት ፈቅና ት
እናት ሀብትናት
እናት ደስታናት
የማን እናት አትበሎኘ
የማንም እናት
አትበሎኝ የማንም እናቴናት💗👈
አይዞህ አንተ መልካም ልጅ ነክ👍👍 የእኛ ሰው ነገር ይገርማል🤔🤔
ዋ ለኔ☝️😭😭😭😭 የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ፍርድ ካንተ ነው እንጂ ከሰው የለም
በቅንናት እንደማመር
ማሜ ማልክም ሰው ላሁሉም
ፈጠረ ልቦና ይስጣቸው ላ ተሰዳቦች
አይዛንድሜ
ጥቁር ሰው እንደማመርበቅንንነት
@@tube-up8wu ውዴ እንደማመር
@@sinedeyoutube9974 እሺ ማሬ እደምርሸለሁ መልሺ እሺ
ቦታ እዳትሠጥ ሜሜ የሚጠላህ እዳለ የሚወድህ ነፍ ነው በርግጥ እናት ሥትነካ ያማል ጭቅላታ ባዶ ነው አተ ጠክር በርታ ምንም ነገር እዳያደናቅፍህ እሺ ወድሜ አይዞህ ካተ ይልቅ እኔ በጣም ተናድጃለሁ ልጅቷን አጠገቤ ባገኛት ብሥሚላ ምን እደማረጋት አላቅም እካንም አኖረች ሠበብ ትሆንብኝ ነበር
😢😢😢ሁላችንም የድሀ ልጅ ነን እሰዋ ግን ታሳዝናለች ያይምሮ ድሀ በመሆንዋ አይዞህ ማሜ
አይዞህቻለው
ትክክክል ለእነት እሄ አይገበም ለሁለችንም እነቴ አለት ክብር ለእነቶች
@@zhinattahli5957 አቺክፍ
ባለየየየ
አቻቁሻሻ
ይች የለየላት ጠሼ ናት ቦታ አትስጣት ማሜ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ትህስቱን አላህ ይጨምርልህ 💪💪
ውደደምሬኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤦🤦🤦🤦🤦
@@hjhshgjsyys8589 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
አይ የኛ ሰው እግዚአብሔር መልስ ይስጣቸው
ወንድሜ ዝም በላቸው አንተም ጨመሩህ
ግዜው ክፉ ነው🤔🤔😭😭😭😭አታስብ አባቴ ኢሻላ ትያላሽ አላህ ያሳሽ እግዚአብሔር አንተ ጠብቀኝ ይቺ ልጅ ጤነኛማ አይደለችም😭😭😭ማሜ በእግዚአብሔር ተዋት😭😭😭በእግዚአብሔር ስልኳን ስጠኝ ማሜ በአላህ👊👊👊👊
አይዞህ ማሜ ለደዚቺ አይነት ስው መበሳጨት አያስፈልግም ምክንያቱም አትመጣጠኑም ይቺ ለልጆቿ እራሱ ማፍሪያ ነት ለራሷ ክብር የሌላት ርክሺናት
ጥሩ መናገር ባንችል ዝም እንበል የዉነት ይደብራል አላህን እንፍራ ፈጣሪየ ሆይ
ወክ
ስተክ
በጣም ይደብራል እሱም ቢሆን እሄን ጉድ ሚድያላይ አይወጣምነበር
አዎ ወላሂ መልካም ባነናግር ዝም እንብል የቺ አሳዳጌ የብድላት
@@fjdbvbbkkkbbkb2618 ውዴ ደምሪኝ
ወንድም ተውቃለህ ሰዉ የራሱ ማንነት ነው ሚያወራው ፈጣሬ አሁንም ትግስቱን ይስጥህ❤🙏
ውደደምሬኝ
ትክክል ወላሂ
ሱብሀንአላህ ደሞ ሙስሊምናት የአላህ
@@ሲቀርለሚቀር ማሬ ደምሪኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
እኛ እንወድሀለን ማሜ ሁላቺንም የድሀልጂ ነን ።
አይዞህ ማሚ በሁሉም ቦታ ምቀኛና የተረገመ ሰው አለ አብሽሩ ሙስሊም ነኝ ትላለች እንድህ እየተሳደበች ምን አይነት ናት የወረደች ሴት ናት። ሁላችንም የድሀ ልጆች አይደለንደ ከብት ናት ሀስቢየሏህ አለይሀ
እግዚአብሔር ያክብርህ አይዞህ በፍጣር ታገኝዋለህ
ውደደምሬኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
ማሚ የኔ ውድ ወንድም አይዞህ አይክፋህ አንተ መልካም ሰው ነህ የማንም ጋጠውጥ ይሄን አሉኝ ብለህ እንዳይሰማህ አላህ ይጠብቅህ
ከሴረኛ ከምቀኛ ተንኮል አላህ ይጠብቅህ!!!
👍👍👍✔
@@sofiyamuhamd2767 እዛመድ
ወይኔ በፈጣሬ እሷ ለተሣደበችው እኔ አፈርሁ 🙆😢😢😢😢
አረዉይኔእኔም
Welahi ene erasu
እኔም ወላሂ ማፈር ቢሉትም ወፍራም እፍረት
ነበያችን ሱለላሁአለይህ ወስለም መልክም ተነገሩ ወይም ዘም በሉ በለዋል ወላሂ የህን ስተለ በጣም አፈርኩ ያአላህ ወላሂ በናቴ ቅለድ የለም ደምሩኝ
@@hayatkasso5949 🙏
ይመስለኛል እች ሴትዮ ፈልጋህ ትተሀት ነው መሰል የዛን ጠንክ ልትወጣ ፈልጋ ነው እንጅ እንደዚህ አትሳደብም ነበር እና እሷ ሙስሊም ነኝ ልትል ባልሆነ አስታግፍረላህ😭☝☝☝☝☝☝
የውነት ይችን ልጅ አፈላልገህ ልክዋን ስጣት ያገርህ ልጅ ናት
አላህ የስራዋን ይሰጣታል አልሀይ አልቀዩም አናዲር አልሀዲር
የኔም ሀሳብነው መቀጥቀጥ ነውይችን
ዚፍጥናት
እውነት ነው የምር ትያዝ ደግሞ ትልቅ ትመስላለች እንዴት እንዲህ ይባላል ስደተኛ ሆና ምን እንደሚገጥማት አታቅም
ማሜ ክብርልን እኔ ድሮ እወድሀሉ አሁን የበለጠ ወደድኩህ ፈጣሪ የበለጠ ማስታዋል ይስጥህ ወንድሜ በርታ
ሠላምማሜአትሥማትደደብበላት
የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል ብለዋል ውድ ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰላም
ሱብሀን አላህ አላህ ሂድያ ይስጠን በስ እደት ይቀፋል
ሠለላሁ አለይሒ ወሰለም
በጣም ምን አለ ዝም ብትል
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሱለላሁአለይሂወሰለም
ዉይ ግን ጤነኛ ናት ያረብ ይህ ወንጄላችን ነዉ የቆሸሸ አስተሳሰባችን ነዉ ሰላም ለማጣታችን አገራችን ስቃይ በስዴት ስቃይ ምክንያቶች እህ 🙄ማሜ ብሎክ አርገህ ዉጣ
አረ ማሜ የሚያስተምር ነገር አምጣልን 😳😳እኛ ምን በወጣን ጆሮ አችን ገማጎ እስኪ ሞያ አስተምሩን ለምሳሌ የኔን ቤት ጎብኙት እኔ ያቅሜን ፊርፊር እያልኩ ነው 😥😥😥😥😥
😂
ፊረሰፊር ወዮ በሳቅ 😂😂😂
ትክክል
@Mardi Tube ቱ መዲየ እኔ ፍርፍር ወጣኝ ፊር ፊር ነው ያልኩት 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰👈እሺ ማሬ ከች ነው የምለው
@@Bintmusatube 😂😂አረ የምን ፍርፍረወ ነው ፊር ፊር አታቁም
ዝም የለ ናጀህ ወጣ አሉ ውዱ ናብያችንን صلى الله عليه وسلم
አንች ሴት ያሳድግሺ ርካሺ ነሽ እንጅ እኔትን አይሰድብምድሀ መሆን አያሳፍርም።
ሲጀመር አንች ናሺ ረካሺቱ ከታወቀሺ ዚፍጥ
Sellahu aleyhi weselam
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم
አይዞህወንድሜ ለተሳዳቢዋ ፀልዩላት በቅናት ተቃጥላ ነዉ ያሳዝናል
እንዛመድ
እሽ ነይ ዛሬ በእኔ ነገ እመጣለሁ በአንች እማ
ልቦና ይስጣት በእውነት
ስድብ የሴጣን ነው
እናት ግን ልትሰደብ አይገባትም አንቺም ነገ እናት ትሆኛለች ማስተዋል ያድልሽ
እዴ ማሜ ምን ሁነህ ነው ባአላህ ይሄን ሁሉ እስከምልክ ድረስ ለምን አስፈለገህ ብሎክ እያለ አኡዙቢላ አላህ ሂድያ ይስጠን በምንናገራት ነገር ሁሉ ነገ እንጠየቅባታለን ዛሬ ሳቂ
ይችልጂ ጤነኛናት እረተው እምንናገረውን እንወቅ አኡ ዙቢላ ይህ ሁላ ስድብ ከቻልን መልካም እንናገር ካልቻልን ዝም እንበል አላወቅሽውም እጂ እናትሽን ነው የተሳደብሽው ሴትልጂ ሀያ ሲኖራትነው ሀያ ይኑርሽ
በአላህ እና በመጨረሻ ቀን ያመነ ጥሩ ይናገር
ወይም ዝም ይበል
ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ስ አ ወ
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሠ አ ወ
صلى الله عليه وسلم
ሱብሀን እላህ ግን ባለትዳር ነው ምትመስለው ትልቅ ሴት ናት አጂብ ሀያ የሌለን ስት እህቶች አለን ግን ወድ አደለም የወለዳት ወንድም ከሌላት እር ተው ሴቶች ነብዩ ሙሀመድ ሰለላይህ ወሰለም በሀዲሳቸው ሴት ልጅ ጀሀነም እሳት ምትገባው በምላሷ ነው አሉ እር ምላሳችን እንሰብስብ እሷ ስትናገር ከጎና ሁነው ስት መላይካዎች ይፅፋሉ ተጎጂው እሷነች አላህ ይቅር ይበላት ወንድም አላህ ይቅር ባዮቹን ይወዳል በንፁህ ልብህ አፉ በላት አትል አላቅም እሷም አላቅም አፉ በላት ወንድም ስትገባም ስትወጣም አላህ ይጠብቅህ
እንዴት ሴት ልጅ እናትን ትሳደባለች ሱብሃን አላህ 😭😭😭
እረ ምን አይነትዋ ነች ከብት የሰው ከብት ምንትመስላለች በውነት
አረ እች እማትረባ ቆሻሻ ድግሞ እሱ ነች ቆሻሻ እናት ይስደባል ልጁስ ምን አረግ ላስታርቅ ነው የሄድው ምን አይነት ጭቅላቶን ንፍጥ የሞላት ልጅ ናት ውራዳ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
@@sadawloiwa718 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
ይችቆሻሻአፉራያሰበላሸ
ስንት አይነት ሰው አለ በእግዚአብሔር አረ ይቅር ይበልሽ አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው
Tawati wabimii atiyazilatii ishi taragimalachii wallahi alahi Sabiri yisitatii
@@kadijaayalee8771 ውዴ ደምሪኝ ውዴ
ያረቢ የውነት አዘንኩልሽ ላች ሡብሀን አሏህ
አትናደድ ማሜ ሁሉም የዘራውን የሚያጭድ ነው
ግን የውነት አንች ግን ሥሠማሽ ትልቅ ሠው ትመሥያለሽ ደሞ ልጆቼ እወዳችኋለሁ ነው የሚለው ለልጆችሺ ምንድነው የምታሥተምሪያቸው
እኔ ያየሁት ዛሬ ነዉ ማሜ ግን ባንተ ነዉ ያዘንኩት ለንደዚህ አይነት የሠዉ እንሰሳ ለሆነ ሰዉ ጊዜና ሰአት ማባከንህ ብሎክ እያለልህ ይሄኮ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅናት ነዉ ወንዲሜ
አላሁ ሙስታን ምን አይነት ጊዜ ደርሰናል አላህ ቀልብ ይስጥሽ ማሜ ተዋት እሳ የሴጣን ቁራጭ ነች
አኡዙቢላህ ማሜ ወላሂ እኔ የዚችን ልጂ ድምጥ በየትም ብየ በየትም ሣላመጣት አልቀርም ወላሂ የኛ አገር ልጂ ትሁን ብቻ ከደሴ ወዳ ከኩታበር ወድህ እስከከድጆ አዳርሰዋለሁ ይሄን ድምፅ ኢንሻ አላህ ይሄን የተፍችበትን አፏን በቁልቋል ነዉ እምንመልጣት
ፈሊጊያት እህት አፏን ማዘጋት ነው ሀቂቃ ስታናድ
@@Tube-gy9fr ውዴ ደምሪኝ እህት
@@sinedeyoutube9974 እሺ
አይዞህ ማም ራስዋን እንጅ አንተን አላዋረደችም የራስዋን ማንነት ነው የገለጠችው
ብልግናሽ የለየላት ነው አሰዳጊ ያጠፋሽ የቤታሰብን ተርጉም የማታውቂ ማሜ ለደዚ አይናት ካንቱ ሰዎች ቦታ አይኑርህ እንደምት በልጣቼው ስላ ሚያውቁ ነው
አሏሁመ ኢህዲነ ያረብ
ከቻልክ መልካም ተናገር መልካም መናገር ካልቻልክ ዝም በል ረሱል ሶለላሁ አለይህ ወሰለም ።
ሡለላህ አለይህ ወሠለም
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
@@Abintbaba ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ በእውነት በስአመም እንደዚ ስድብ
ማር ቤተሰብ እንሁን
ሰብሰክራይብ አድርጌአለው አድርጊኝ
@@alemyoutube6320 እሺ እማ
@@jemutube2689 አድርጌሻለው
ያረቢ የስድብ ዲግሪ 🤔ምኒቱ ናት ሁሉም ሲወለድ ድሃ ነው የሰው እናት መሳደብ አግባብ አደለም ባለጌ ነሺ 😭 ሴት አሰዳቢ
እረ በጣም ነው የሚያናደው ይሄ የቅናት ወይንስ የአዕምሮ ጭንቀት አለባት እንበል
አኡዙቢላሂ ስንት አይነት ሰው አለ ሱሀን አላህ አይዞህ ወንድሜ ባለጌ ሰው ጆሮ ሰተህ አትስማቸው ማሜ
ውደምሬኝ
አታሽቃብጡ ስራችው ያሰድባል ምናገባችሁ
ygermal Ajeib new
Sew yadegebetn new yeminagerew.
Kene teretu. Asadagishi. Aydeg new
@@የኔሹም እማ ደምሪኝ
የመጨረሻው ዘመን 😭😭😭 አላህ ቀልብ ይስጠን ወላሂ ጊዜው ከፍቷል 😭😭😭 ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ 🌹🌹🌹🇪🇹
@@jemutube2689 ነይ ከኔጋ
@@jemutube2689 አብሽሪ ውዴ
አይ ኡስታዝ አብዱል መጅድ አላህ ይራህምህ ስለሴቶች ብዙ ነግረውን ነበር አላህ እደዚህ አይነቶችን አንሳልን ያረብ
አይዞኝ እኔን አብሽርርርር
ለኸይር ናው መልስ አትስጠቻው።
ለምን ብሎክ አትለቻውም
ወላህ ጀግናነክ አብሽር መሚዬ አለሕ ይጨምርልህ
እናት ለዘላለም ትኑር
ያአላህ ሶብሩን ይስጥህ ወድሜ ሲጀመር ይሄአተንአይመጥንም
አይዞህ ወንድም አለሜ የኔ መልካም ዝም በላቸው መልስ አትስጣቸው የስድብ ሱስ የሠለባቸው ሰዎች ብዙ ናቸው
እንዛመድ
ማሜዋ የኔ አስተዋይ እነዚህ የነቀሉ ናቸው ወላሂ ምንም አይሰማህ እነዚህ በቁማቸው አብደዋል አብሽር ለዝቃጭ አታስብ
ማሬደምሬኝ
@@ሱመያቲዩብአላህወኪል እሽ
Mare demrign
አታሽቃብጡ
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
እረ ምንአይነት ሰውናት ትገርማለች እድሜሽ ይጠር አንች ባሌጌ እናቱ ምንአረጉሽ ይህ ሁሉ ማአት አይዞህ ወንድሜ ልብህ አይሰበር ፈጣሪ ይፊርባታል አይዞህ
ለራሰችን ጥሩ ነገረ እደምንመኝ ለሰዎች ጥሩ ነገረ እንመኝ የጀመኣ ኢታቅላ አላህን ፍሩ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ
ውደደምሬኝ
አታሽቃብጡ።
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
መሜተወቲ😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍=❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ሴት ነኝ እኔም ግን ምላሳቼው ከቁመታቼው በላይ የሚያስረዝሙትን ስጠላቼው ኡፍ ሰከን ማለት አለብን ሀያእ ይኑረን የምር
ግን ሰው ምን ነካው ዘንድሮ የኢላሂ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ለስድብ ቦታ አትስጡ ሰው ጤና ነስቶታል
እንዛመድ ውዴ
Woyo mechereshaw zemen ehte
@@leylatube7000 ውዴ ደምሪኝ እህት
@@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 ውዴ ደምሪኝ እማ
@@sinedeyoutube9974 ደመርኩሽ
ያዝ እግዲህ😂አልጀናጀናት ብለህ ኖ ማሜ😂
ለዛነው ብትጀነጀናት ጡሩ ነበር ክክክክ
😂😂😂😂
ክክክክክክክ መሆን አለበት
ይሽላል😂😂😂😂
አፍቅራህ ነው ማሜ የምር
እረምን ጉድ ነው ወድማችን አብሽር አትበሳጭ ሴትየዋ ጤነኛ አመስለኝም እውቀት የሚባልም የላትም
ያለፈ ቂም ያለባት ትመስላለይ ልጅቱ ግን ጤነኛ ናት አኡዝቢላ🙆🙆
ኧረ ስንት አይነት ሜትር ከሃምሳ የሆነ ምላስ የያዙ ሴቶች አሉ አኡዙ ቢላህ
አብሽር ማሜ ወንድሜ ተዋቸው ነገ አማም አሏህ ትተሳሰባታለህ
ሜትር ሃምሳ ክክክክክክክክ
ኢናሊላሂ ወይነ ኢለይሂ ራጁኡን ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደጋት ጋጠወጥ መረን ናት አብ ሽር ለበጎ ነው
ይች ስድ ናት ባለጌ
@@الحمداللهالحمدالله-ط9ي እማ ደምሪኝ
ማሜ ወንድሜ አይዞክ ግን ልጅቱ ጤነኝ አይደለችም አላህ ሂድያ ይስጠን አላህ አፊያ ያድርግሽ ታመሽ ከሆነ
ምን አይነት ባለጌ ናት በስማአም ከሴት አደበት እናትን መሣደብ አይደብርም እናት አትሁኝ ባለጌ ዝቃጭማ አቺ ነሽ አሁን ይቺ ምን ትባላለች የናትነት ማረግ አትይ እናትን ስለተሣደበች ነው ስዳደግ አተ ዝም በላት የለምለም የግር እጣቢዋም አትደርስም ኮተታም
ይች ስድ አስተዳደግ ናት አላህ የህዲሀ ይች ሀይዋን
ማሜ ወንድሜ ዝበላቸው እውነት በጣም በጣም ታስጠላለቸ ይብላኝ ለወለደሽ ያገባሽ ይፈታሻል አለ ያገሬ ሰው አብሯት ለሚኖር ይብላኝ ቱ
ሱብሃን አላህ ይህን መስማቴ ዘገነነኝ ያረብ ምንም አልልም ብቻ አላህ ልቦና ይስጠን እንጅ እኛ ተበላሽተናል ሱብሃን አላህ የሰው ልጅ ያውም ሴት ይህን ያህል ምላስ ምንድን ነው ለካ አላህም ለዚህ ነው ወየውላቸው እነዛ ምላሳቸውን የሚያስረዝሙ ሴቶች ያለው ተው ግን ቁጥብ እንሁን አንድ ነገር ልንገራችሁ እሷ በድምፅ ስለሆነ ነው ግን በዚህ ገዳይ በኮሜንት የፃፋችሁትን ስድብ አስታውሱ አላህ የሙቀጣን በምላሳችን ብቻ ሳይሆን በሙሉ መሰውነታችን ክፍሎች ነው እናም አንታወቅም ብላችሁ የምትፅፉ አወ ሰው አያውቃችሀም ግን አንድ ፈጣሪ አስታውሱ መዝገባችን በተለያዩ ሀፅያቶች ሞልቷል ሌላ ባንጨምርበት ይሻላል ደግሞም እዚህ ውስጥ አላህን አታስገቡ በአላህ ማለት ለናንተ አይመጥናችሁም በተረፈ ማሜ ለዝቃጭ ቦታ አይኑርህ
ማሜ የማንንም ደንቆሮ ስድብ አታዳምጥ እነዚህ ከበግ የማይሻሉ ናቸው ።
ወኔ ሰው ምነካው ለማይከፈልበት መልካምነት መልካም ብንሆን ምነካቸሁ ቱ አኡዙቢላ እረ እንረጋጋ 50 60 ለማይሞላ እድሜ ሰውን ከመተቸት እኔማነኝ እንበል ☝️☝️☝️☝️
ዝም የለ ስላም አገኛ ምንም አልልም ማሜ አብሽር😭💔👈
አብሽርማሜ ወለሂ ለሰመሁት ዝግንን አለኝ ሰዉ መሆና አጠረጠረኝ
ጭራሺ ብለሺ ብለሺ እናትን ትሳደቢያለሺ
እረ ለሀገርሺ አያብቃሺ።።።ያረብ እዚያዉ ያስቀርሺ
በድኔ በስልምናየ የጣሺ እረ ባገኝሺ አናትሺን ነበር የምልሺ።።።።።።
ወይኔ ማሚ ምርጥ ሰዉ የኔ ሚስኪን እረ አተ ምርጥ ሰዉ ነህ. ምቀኞቹ ናቸዉ
አይባልም እህቴ እጁ ላይ ይጣላት እጂ ለሀገርሺ አያብቃሺ አይባልም አላህ ሂዲያ ይሰጣት ባላገር ናት ወላህ አኡዙቢላህ
ወለሂ መሜ አተ ኢደይመስ ለህ ኢጆ ኡሷ በአላህ ዘድ ተገኘወለች
ለማንኛውም ወንድሜ ለነደዚህ አይነት ሰዎች ቦታ አትስጥ ማሰቢያቸው ዙሮባቸዋል
ውሾች በማያውቁት ሰው ላይ ይጮሀሉ ይባላል
አብሽሪ ማሜ ምርጥ ወንድሜ አትስማቸው የሚሳደቡት ሰዎች አንተን መሆን ባለመቻላቸው ነው
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ነው ነገሩ ያረብ መጨረሻይ አሳምርልኝ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምኑን ከምኑ ነው የምታገናኘው ልቦና ይስጠን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ቱቱቱቱቱ ስንት ሰው አለ
የአላህን ሰላምታ አቅርቦ ስድብ ፈጣሪዬ አላህ ሆይ ትግእስቱን ስጠኝ ማሜ ቻለው እንግዲህ አላህ አላህ ይገርማል ግን እደዚህ የሚሳደብ ሴት አለ ብዬ አስቤ አላውቅም
ቁርአን እንቅራ ኑየቁርአን ወዳጆች ጀሚአን ፍሮፋይሌን በመጫን በተሠብሁኑ 👈👈
ዝበላቸዉ ምቀኞቹ ናቸዉ
ምን ጉድ ነው እቺማ ዲግሪ አላት ዘጋኝ
ማሜ ብዙ አይነት ሰው መኖሩ ተረተህ ስራህን ስራ
እረ በአላህ ለምንናገረው ነገር ገደብ ይኑረን አፍችን ድንበር አለፍ ያረብ ሂድያ፠ ስጠኝ
ደሞ እንሻላህ ትላለች እንዴ ክብረ ቢስ በአላህ ማሜ ወንድሜ ስልኮአን ላክልኝ ስነስርዓት የሌላ ሚፈልጋት አጣች ርካሽ በአላህ ስልኮአን ላኩልኝ የምታቁ የናቱ እግር እጠቢ አላህ የናት ክብር ይንሳሽ
አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን ረጂም ምን አይነት ሰይጣን ሰው አለ
እድህ አይነት የወረዱ ሠወችን ለምን ቦታ ትሠጣላችሁ ለምን ንቀህ አታልፍም
ፈጣሪሆይ ትግስቱን ስጠኝ
ፈጣሪትግሡሦጣኝ. አላህ. ፌሪ
@@ZainabZainab-lk4tl እህት ደምሪኝ በቅንነት
@@sabisahu8767 ውዴ ደምሪኝ
*ኧረ. እኔ ይችን ልጅ ባገኛት በቢላዋ ነበር እምዘለዝላት አፈር ብይይይይ*
ምላሷነበር መቁረጥ እች ባለጌ
ኧረአይባልም
@@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ ውዴ ደምሪኝ
@@fttt6220 እህት ደምሪኝ
@@fttt6220 እድህ ያለች ባለየ ምን ትሰራለች ሴትን አሰዳቢ. ለእናት ክብር የሌላት ወራዳ እሷንም መሰሎቿን አላህ ያንሳቸው. ሴት ልጅኮ የኛ ነብይ ክብር የሰጧት ውብ ናት
እኔለዝች ዝቃጭሤት ምንም ቃልየለኜም አላህ ሂዲያውንይስጣት በገን ሀያእ ማጣት አንቺ እናት የለሽምእንደ አላህ የሥራሽንይስጥሽ መቸምቢሆን የናትክብር ከፍይበል
አረ ምን አይነት ጊዜ ደረስን 😭 ሴቶችም ወንዶችም አላህን እንፉራ የአላህ😢
ትግስቱን ይስጥህ ለኛም