ልዩ ፈጣን ያለ ጨጓራ ተበልቶ የማይጠገብ ዱለት ለብ ለብ //ዱለትን ረጅም ጊዜ ማቆያ ዘዴ// How to make dulet lableb //Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 164

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +4

    ሁለት አይነት የዱለት አሰራር th-cam.com/video/-Ty9__gTXx4/w-d-xo.html
    የቅቤ አነጣጠር th-cam.com/video/G1xFrrsxVGc/w-d-xo.html

    • @judy4244
      @judy4244 4 ปีที่แล้ว

      Enatiye benatish enezi tabawoch UK yelum yet new yegezashiw

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      @@judy4244 እኔ ሀበሻ ሱቅ የው የምገዛው የኔ ውድ ይኖራል ፈልጊ እኔ usa ነው ያለሁት🙏🏻❤️

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም እናት የኔ ባለሙያ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ። የፍየል ስጋ የት ይገኛል እባክሽ ንገሪኝ። ከአሁን በፊትም ጠይቄሽ ነበር። እኔ DMV area ነዉ ያለሁት። Costco የለም።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +1

      @@wisechange5910 በጣም ይቅርታ አላየሁትም ነበር
      Halal live poultry ብለሽ google ሰርች አድርጊ ካለ ይመጣል እህቴ❤️

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 4 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 Thank you.

  • @meski213
    @meski213 4 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ምርጥ ዘዴ እንደጨጓራ የሚያደክም አለ ሲበሉት ቢጣፍጥም ስራው አሰልቺ ነው ጥሩ ዘዴ አሳየሽን እናመሰግናለን

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 4 ปีที่แล้ว +5

    ገላገልሽን ከጨጋራ ጋር ከመታገል የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሁልግዜ ልዩ የሆነ አስራር ስለምታሳይን እናመስግናለን የኔ ልዩ

  • @HayatHassen-ue7sg
    @HayatHassen-ue7sg 2 หลายเดือนก่อน

    ምግብ አሰራርሽ ንፅህናሽ ማሻ አላህ በጣም ነው ምወድልሸ ንግግርሽም በሚገባ መልኩ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 4 ปีที่แล้ว

    እኔ የጨጏራ ሽታ ስለማልወድ ይህን አሰራር ድሮ ነው የምጠቀው የበግ ስጋና ኩላሊት አደርጌ ነው የምሰራው በጣም ነው የሚጣፍጠው ብዙ የምግብ ስራሽ የተዋጣልሽ ነሽ

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    wawu bexami konijo arigeshali ijshi yibareki yene bale muya

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ የዱለት አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 3 ปีที่แล้ว

    Wow that's my favourite dulet enatiye, thanks for shearing 🙏👍👌

  • @medanemast7083
    @medanemast7083 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ያማረ አሰራር ነው

  • @asnakechhennart3058
    @asnakechhennart3058 3 ปีที่แล้ว

    Bravo wedegewalehu tebareki

  • @Belove438
    @Belove438 4 ปีที่แล้ว

    ሰርቼ በላው በጣም ነዉ የሚጣፍጠው። አመሰግናለሁ ።

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የዱለት ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናትዬ ሼር👌😋❤️

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว

    Weyne endet yamral ewunet yasgomejal ejish yibarek Enatiy ahununu eserawalew thanks for sharing 🥰🥰❤❤🙏🙏

  • @mitu8128
    @mitu8128 4 ปีที่แล้ว

    Ejochish yibareku yene balemoya yammmy yammy

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ የዱለት አሰራር👌👍👍👍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው እናትየ ሲያዩት ያስጎመጃል 😍👏🏼🙏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው ባልበላውም
    አሰራርሽ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ 🙏
    መልካም ቀን 🙏 ተባረኪልኝ

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የምትስሪው ምግብ ለሀጬ ነው የሚዝረከረከው በተለይ ኢሄ 😋😋😋😋

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እህት እናመሰግናለን

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት!😋😍

  • @Yomfisiha2833
    @Yomfisiha2833 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ በርች

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 ปีที่แล้ว

    አፉ ውሀ ሞላ ተባረኪ

  • @eheteezineh816
    @eheteezineh816 4 ปีที่แล้ว

    I like your way of presentation too,balemuya

  • @awetasfaha9977
    @awetasfaha9977 4 ปีที่แล้ว +1

    It looks so yummy 😋 I can’t wait to try it. Thank you so much 😊

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 ปีที่แล้ว

    እናትዬ ቆንጆ የዱለት አሰራር እጅሽ ይባረክ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 4 ปีที่แล้ว

    ቀንጆ ዱለት ነዉ ወደጅዋል እጆችሸ ይባረኩ

  • @hamelmalf4119
    @hamelmalf4119 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነገር ነው ሁሌ የምታቀርቢው

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 ปีที่แล้ว

    Sammmmmm aderekut ejocheshen endet endamaregn bitay 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dkxsgsib
    @dkxsgsib 4 ปีที่แล้ว +1

    It looks yummy but I like mine well done. Thanks for sharing 🙏

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 4 ปีที่แล้ว +2

    that looks so delicious and flavorful Enat. liver has a lot of health benefits you are right especially people who are low in iron. thank you for sharing as always 🙏

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ማማዬ በርችልን

  • @lulayene4950
    @lulayene4950 4 ปีที่แล้ว

    Enatye yene balemoya tebareki

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 Thank you for sharing ❤️❤️❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    Watching 👍👍👍

  • @tsionalex8501
    @tsionalex8501 4 ปีที่แล้ว

    Ejesh yebarek 🙏🥰

  • @verosazusmatismom314
    @verosazusmatismom314 4 ปีที่แล้ว

    Igziabher yakbrln ejish yibarek

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሰረር ነዉ በርች

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 ปีที่แล้ว

    ejocheshe ybarku yset lke byshalhu❤

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @genettekolla7728
    @genettekolla7728 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ የፍየል ስጋ ከየነዉ የምታገኝዉ ?

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว

    Like share ❤❤

  • @banchitube801
    @banchitube801 4 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው 👌❤

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 4 ปีที่แล้ว

    betame harife new berchi ehtey 👍👍

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว +3

    My mouth is watering. I don’t have anything in my house to make this dulet. What shall I do 🤔🤔🤔

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic 3 ปีที่แล้ว

    After watching your videos I wanted to use goat meat to make kitfo but I couldn’t find fresh goat meat in my state except frozen, and also went to few Ethiopian store still no luck but they said they will provide it if I pay the full price of goat 🐐 meat and I am not going to buy that much meat I’m not even sure if I will like it.... anyway I like your channel I’ve learned so many good things Keep up a good work and stay safe 🙂

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እዳት ያምራል

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 4 ปีที่แล้ว

    First watching

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 4 ปีที่แล้ว

    Wow now 😍

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 3 ปีที่แล้ว

    Yammy

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful 🤩👌🏾😍

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @Bee-px8qz
    @Bee-px8qz 4 ปีที่แล้ว

    Wow great thanks for sharing ❤️

  • @mullugetachew8182
    @mullugetachew8182 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @freweinihaile8014
    @freweinihaile8014 4 ปีที่แล้ว

    Can you please show me how to make senafich?

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว

    Wow 💚💛❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 4 ปีที่แล้ว

    Good one Thank you for sharing 💕

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd ปีที่แล้ว

    የት ጠፍሽ የኔ ጎበዝ እባክሽ አትጥፊብን

  • @sina703
    @sina703 4 ปีที่แล้ว

    Good job 👍👍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 4 ปีที่แล้ว

    Amazing !! Thanks for sharing !! I definitely try it !! By the way the small Onion chopper and the white ( bowl ) taba) which you serve the dulet where can I find it ? Please !! Thanks again!!

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +1

      የሽንኩርት መፍጫዋ Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_vhqZFbSR3F21S?_encoding=UTF8&psc=1
      ጣባዋ ሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት

    • @zeyedekebede275
      @zeyedekebede275 4 ปีที่แล้ว +1

      Betam ! Betam ! Amesgnalehu ! ! May God bless you 🙏🙏 t

  • @superMimiye
    @superMimiye 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yistelen 😍

  • @mariamawit2934
    @mariamawit2934 4 ปีที่แล้ว

    Betam konjo

  • @nejatabdella616
    @nejatabdella616 3 ปีที่แล้ว

    Yamram thnak u gen aketatef manem ayaktewm tensh kasaysh aybekam rezeme

  • @banchitube801
    @banchitube801 4 ปีที่แล้ว

    Watching...👀

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you!!!

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 4 ปีที่แล้ว

    Betam Konjo new

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 4 ปีที่แล้ว

    First comment ❤️❤️😋😋

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 3 ปีที่แล้ว

    👌🙉👌👌❤️

  • @febenb1983
    @febenb1983 3 ปีที่แล้ว

    ❤🙏🙏

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 4 ปีที่แล้ว

    Watching😍👍

  • @gch752
    @gch752 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen berchelen😘

  • @tizitaero5106
    @tizitaero5106 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @ht-ht2cf
    @ht-ht2cf 4 ปีที่แล้ว

    👍🏾

  • @sina703
    @sina703 4 ปีที่แล้ว

    Can you show us the spice in English please. Thank you

  • @wm72852
    @wm72852 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጇ ነው ጉበቱ ሁሉ ንፁህ ነው ባለሟየ ነሽ ግን የት ነው እምትኖሪው እንዲህ ንፁህ ስጋ ጉበቱ በጣም ያምራል

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +1

      USA ነኝ እህቴ አሳርጀ ነው የምገዛው ጉበቱን ብቻውን

  • @Rose-sr4qz
    @Rose-sr4qz 4 ปีที่แล้ว

    Weye yene fikir min laregshee😘 I love dulet gin I don't like meketef😆 Gelaglshegn. Gin ye dulet machine Ale Dekek aderego miketef🤔

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      የኔም አለኝ ግን እንደ እጅ እንደተከተፈ አይሆንም 🙏🏻❤️🥰

  • @aida0918
    @aida0918 4 ปีที่แล้ว

    Where do you buy goat liver? Am in USA. Thank you sonmuch! You're helping a lot of pp

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +1

      Halal live poultry google ሰርች አድርጊ 🙏🏻❤️

    • @aida0918
      @aida0918 4 ปีที่แล้ว +1

      @@enat-ethiopianfood7261 thank you my dear. You're so helpful

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 4 ปีที่แล้ว +2

    እናት ምነው እየመረጥሽ ነው ወይኔን ብቻ እና አንቺ የምትፈልጊው ላይ ነው thank you የምትዬው አታዳዬ እሺ ከወይኒ እኛ በየቀኑ ስፕስክራይፕ የምናረገሽ እናዋጣሻለን

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว +3

      ውይ የኔ እህት ሁላችሁም ለኔ አንዳይነት ናችሁ አላዳላም መስሎሽ ነው ሁላችሁንም አላውቃችሁም የቻናሌ ቤተሰቦች ናችሁ አንዳንዴ ከልጆች ጋር ቢዚ ስለምሆን ነው እንጅ በጣም ይቅርታ ግልፅ ሁነሽ ስለነገርሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ የኔ እህት 🙏🏻❤️🥰

  • @hazebmenjo2059
    @hazebmenjo2059 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት የምትሰሪውን እከታተላለው ጥሩ ነው ዛሬ ገና በአይኔ መጣሽ ስራ ለማቃለል ብለሽ ዋናውን ጨጒራውን ተውሽው ሲበላ ያዝ ሲያረግ ነው ዱለት ሽንኩርት ቃሪያ ነጭ ሽንኩርት ባይጨመርበት ጥሩ ነው በቃ በጉራጌ ቅቤ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      በጨጓራ ሰርቻለው th-cam.com/video/-Ty9__gTXx4/w-d-xo.html
      ይሄን የሰራሁት ጨጓራ ለማይወዱ ነው እንደ አማራጭ እኔ እንደ ቤቴ ነው የሰራሁት እህቴ አንች በሚመችሽ ስሪው እህቴ በየ ቤቱ ሞያችን የተለያየ ነው 🙏🏻❤️

  • @khaldaalali7038
    @khaldaalali7038 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👌💪💪🙏🙏🙏👍👍👍👍💐💐💐

  • @eshanegash8421
    @eshanegash8421 3 ปีที่แล้ว

    Tha.k.s

  • @asmatube8387
    @asmatube8387 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ኢንሻ አላህ እሞክረዋለሁ ነይ ቤተሠብ እንሁን እህት

  • @MimiMimi-eg5ri
    @MimiMimi-eg5ri 4 ปีที่แล้ว

    Benatish ye fiyel siga keyet new mitagegniw

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 4 ปีที่แล้ว

      የሚያርዱ ቦታ ሄዳ ከዚህ በፊት ያለው ቪድዮ ላይ ነግራናለች ,halal live poultry ብለሽ አካባቢሽ ፈልጊ on Google

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      @@አገሬኢትዪጽያ አመሰግናለሁ በጣም🙏🏻❤️

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      ተመልሷል🙏🏻❤️

  • @luliya6032
    @luliya6032 4 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @elizabethzamanuel6245
    @elizabethzamanuel6245 4 ปีที่แล้ว

    ከት ነው የፍየል ሥጋ የምታገኝው ያለሁት ካናዳ ነው

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  4 ปีที่แล้ว

      እኔ usa ነኝ እህቴ ካናዳ መኖሩን አላውቅም ግን Halal live poultry google ሰርች አድርጊ ካለ እህቴ

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @yemisirachmebratie1019
    @yemisirachmebratie1019 4 ปีที่แล้ว

    የፍየል ሦጋ ነ የበግ ስገ አንድ አይነት ነወየምመገብት በወጨ ወሀገር

  • @almazhagoz9718
    @almazhagoz9718 3 ปีที่แล้ว

    0

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እናትዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ ያም 👍🥰❤️🥰Share

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    Watching Enateye ❤️

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว

    Watching