እርጥብ ቅመም "How to Prepare Garlic & Ginger Wet Spices" የነጭ ሽንኩርትና የዝንጅብል እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

ความคิดเห็น • 94

  • @sranesh788
    @sranesh788 5 ปีที่แล้ว +2

    ከመጠን በላይ ነው የማመስግነው ስፍልገው የነበር ነው የስራሽው እግዛአብሔር እድሜ ይስጥህ ያለሁለቱ ምንም አይነት ወጥ አልሰራም ነበር

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይስጥልን የኔ እህት ሁሌም ኑሪ ሙያሽን አደንቃለሁ ከሁሉም መርጬ ነው የማይሽ አሰራርሽ ይመቸኛል እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽

  • @malekamumakurya3861
    @malekamumakurya3861 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሀይ ማዜር ሙያቻዉ ባጣም ታማችቶኛ ፋጣረ ይርዶትና ጣናይስጦት

  • @aynalemalemu9
    @aynalemalemu9 7 ปีที่แล้ว +3

    እማምየ እግዚአብሔር አምላክ
    ረዝም እድሜና ጤና የሰጡት

  • @መክሊትመክሊት-ነ3ሰ
    @መክሊትመክሊት-ነ3ሰ 7 ปีที่แล้ว +5

    እናትየ እወድሻለሁ😍
    አንደበትሽ ልክ እንደወለደችኝ እናቴ እረጋ ያለነው እናቴን መሠልሽኝ😭 እረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @hananeayalew3522
    @hananeayalew3522 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰላም እና ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር ያድልዎት እናታችን እጅዎ ይባረክ

  • @jasminejaz9510
    @jasminejaz9510 3 ปีที่แล้ว

    Ejwot ybarek enate betam enamesegenalen

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 7 ปีที่แล้ว +2

    እማምዬ የእኔ ልዩ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቆዉት ከነ ቤተስቦት እማምዬ በተባረከ እጆት ተጋቤኖ ብስሩልን እናመሰግናለን

  • @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
    @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-vb6pm1zl5s
    @user-vb6pm1zl5s 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅሽን ይባርክ ማሚ

  • @weynasfaw6016
    @weynasfaw6016 7 ปีที่แล้ว

    ያለዎትን እውቀት ሳይሰስቱ ስላካፈሉን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥዎት።

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላንች ይሁን ማምየ ሰላም ነሽ
    እናመሰግናቸዋለን እጅሽ ይባረክ እናታችን ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት በጣም እወዳለሁ የሁለቱ ሽታ እንዴት እንደሚያምር ግን የዚህ ሀገር ውሀ ነው እንዳገራችን ሀይል የለውም ቢሆንም እንጠቀማለን አመሰግናለሁ እማየ በቀጣይ በጉጉት እጠብቅሻለሁ..።
    እማየ ከቻል መከለሻ ቅመም እንዴት እንደሚሰራ አሳይን? ?እናቴ ያዘጋጀችልኝ እያለቀ ነው ቅመሞችን ካገኝሁ ካንች ተምሬ
    እሰራለሁ።
    ሐና

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 7 ปีที่แล้ว +1

    egziabehar yimsgen enatachin endet nawet ejiwe yibarki beritu betam bezu temar eyagenan new betam namsgenalen egziabehar erajim edema na tana abezito yesetawet

  • @በእንተስሟለማርያምስለእመ
    @በእንተስሟለማርያምስለእመ 7 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እኔ ሳዘጋጅ እየጠቆረብኝ ያበሳጨኝ ነበር አሁን ተረዳውት

  • @abdullaalmohannadi9909
    @abdullaalmohannadi9909 7 ปีที่แล้ว

    እናቴ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ጨው እየጨመርኩ ስፈጭ እየጠቆረ ተቸግሬ ነበር አሁን አሳረፍሽኝ ነጭሽንኩርትናዝንጅብል ምግብ ስሰራ በጣም ነው የምጠቀመው እጅሽ ይባረክ እምዬ ማር

  • @otopia1018
    @otopia1018 7 ปีที่แล้ว

    እመዊ.በጣም.ነዉ.የምናመሰግነዉ.ብዙነገር.ካቺ.ተማሩኩ

  • @edenetesfaye8800
    @edenetesfaye8800 7 ปีที่แล้ว

    Mammiyyee enatachin betam enamesegnalen ijutn yberak.
    Enatiyyee ye minchat aserary bseyugn!

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 7 ปีที่แล้ว

    ማማየ እናመስግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @fafimoha4291
    @fafimoha4291 7 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mesimesi7384
    @mesimesi7384 7 ปีที่แล้ว

    ማሚ ስወድሽ እኮ እጅሽ ይባረክ እረጅም እድሜ እመኝሎታለው!!!! lov you

  • @user-hg3oc4xq6r
    @user-hg3oc4xq6r 7 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለንማማየየሾርባአሠራርአሣይኝማሜ

  • @user-ec9zl3ls5u
    @user-ec9zl3ls5u 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግን አለን ማዘር ተባረኩ

  • @ayshaaysha3845
    @ayshaaysha3845 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግ ናለን ማዘሪ

  • @marietassew4007
    @marietassew4007 7 ปีที่แล้ว

    sweet mother thank you

  • @jwannajuju3184
    @jwannajuju3184 7 ปีที่แล้ว

    ምችት ድልት እናታችን እንወድሻለን
    አኮራሽን በእውነት ኩሪልን ምርጥ ሀበሻ
    አድዬ ታድለካል እንግዲህ በድንብ ያዛት

  • @user-gp2ce1cl7k
    @user-gp2ce1cl7k 7 ปีที่แล้ว

    ejishi ybareki westa neshi ewedshalew enata

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid9910 7 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family

  • @maedahabib1669
    @maedahabib1669 7 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ተጋቢኖ እንድታሳይኝ እፈልጋለሁ ። በጣም ውድድ ነው የማረግሽ

  • @meseretkinfe6196
    @meseretkinfe6196 7 ปีที่แล้ว

    enamsenaln bel muya adrgshn.

  • @እኔየማሪያምነኝእኔየማሪያ
    @እኔየማሪያምነኝእኔየማሪያ 7 ปีที่แล้ว

    mother thanks

  • @zahrajamil7781
    @zahrajamil7781 7 ปีที่แล้ว

    Mama I got yibareki

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 7 ปีที่แล้ว

    Thanks mamaye...!

  • @tsehayzewdu9527
    @tsehayzewdu9527 7 ปีที่แล้ว

    Egzabher edma ena tena yestlen!!!

  • @rahaflove5244
    @rahaflove5244 7 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen mom❤❤❤

  • @batedermam609
    @batedermam609 7 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ በጣም ነው የምወዶትና የማከብሮት አስተማሪ እናት ኖት ይህን ነገር እደአስተያየት ነው የተስማኝን ልናገር ብዬ ነው እርሶ ትልቅ እናት ኖት ግን ምግብ ሲስሩም ሆነ ሲቀምሱ ባርከው ቢሆን መልካም ነው ግን በጣም ይቅርታ ይህን ስል እደ አስተያየት ነው።

    • @نايفنايفزياد
      @نايفنايفزياد 7 ปีที่แล้ว

      Bate Der Mam። ትክክል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን.መሆን ያለበት ነው.ሙስልምም ከሆንክ እንደ ሀይማኖትህ ስራ ስጀመርአስፈላግው መባል ...።..

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 4 ปีที่แล้ว

      በልባቸው ብለው ይሆናል ሁሉን ማሳየት አያስፈልግም። ጸሎት በልብ ነው

  • @tsehayendra2019
    @tsehayendra2019 7 ปีที่แล้ว +1

    ማዘረየ በጣም እናመሰግናለን ረጂም እድሜ ይስጥልን
    ኧረ ሄሎ ሀበሻ እደት ነው የማገኘው አላገኘሁትም ባለፈውም ስለ አብሽ መጠጥ አሰራረ አስተማሩበት ላይ ስለአብሹ አዘገጃጀት ሄሎ ሀበሻላይ አለ ብለው ነበረ እኔ ግን ማየትማ ማወቅ ፈልጌ ነበረ ላገኘው አልቻልኩም እስኪ እደት እደማገኘው ንገሩኝ

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o 7 ปีที่แล้ว +2

    ማዙካ የገባት እኮናት ምችት ይበልሽ ማሚየ

  • @anisajemal3541
    @anisajemal3541 7 ปีที่แล้ว

    Enamsgnaln motheryye sewdiwot💘💘

  • @hayukonjo785
    @hayukonjo785 7 ปีที่แล้ว

    enamesegenalen mameya 😍😍😍

  • @tsehaygetenet2680
    @tsehaygetenet2680 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማዘር ውድድድድ ነው እማረገወት እባከወን ሆቴል ላይ ፍራፍሬ ጭማቂ እና ጅስ አሰራር ቢያሳዬን ለምሳሌ የማንጎ ፣የሙዝ ፣ አቦካዶ የመሳሰሉት ፍራፍሬወች እዴት ነው በጅስ መልክ ተዘጋጅተው ሰው እሚጠጣቸው አሰራሩን ቢያሳዩን። ለምሳሌ ሲያዙ አንድ ማንጎ ፣አንድ አቦካዶ እስፕሪስ እያሉ እያዘዙ ይጠቀማሉ እና አሰራሩን ቢያሳየኝ ማዘርየ በተረፈ እስከ ቤተሰበወ እድሜ ጤና ይስጠወት

    • @sewhahahabetamedeseyelales3341
      @sewhahahabetamedeseyelales3341 7 ปีที่แล้ว +3

      Tsehay Getenet የኔቆንጆ የጁስ አሰራርን እኔ በደብ አስረዳሻለሁ ማር ጁስ መስራት በጣም ቀላል ነው ለምሳሌ አቮካዶ
      ማንጒ
      እስትሮ በሪ
      ፓፓያ እስፕሪስ ብትባይ እያዳንዱን ለየብቻው ትፈጫለሽ ስኳር እደፍላጒትሽ ከዛ እጁስ ብርጭቆላይ መጀመርያ ወፈር ወፈር ያሉ ጁሶችን ከታች እያረግሽ ብርጩቆው ላይ ቀስእያልሽ መቅዳት ነው ከዛ እስፕሪስ ጁስ ይሆናል ማለት ነው ማር ግልፅ ካልሆነልሽ ጠይቂኝ

    • @bizuyetefera969
      @bizuyetefera969 7 ปีที่แล้ว

      +‫شاماsew العلي ha ha ha betame deseyelale seyfue‬‎ enamsegenalen ehetachin

    • @tsehaygetenet2680
      @tsehaygetenet2680 7 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለው ግን እኮ በፊት አቀው ነበር አሁን ቆየት ስላለ እረስቸዋለው ማር ለዛ ነው የጠየኩት አጋጣሚ አገሬን ስሄድ ጭማቂ ስለምወድ አዘጋጅቸ እጠቀማለው ለማንኞውም thank you

    • @tsehaygetenet2680
      @tsehaygetenet2680 7 ปีที่แล้ว

      እስኪ ካወቅሽ ማር የአረቂ አሰራርን እና የወይን አሰራር ንገሪኝ ካወቅሽ

    • @tsehaygetenet2680
      @tsehaygetenet2680 7 ปีที่แล้ว

      Bizuye Tefera

  • @user-ts4te8oo1g
    @user-ts4te8oo1g 7 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለው
    እናቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ ኑሪልኝ እወድሻለው

  • @ሸፍሱሱ
    @ሸፍሱሱ 7 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ኡሚ

  • @asktflpeglioopb9206
    @asktflpeglioopb9206 7 ปีที่แล้ว

    Emamiy ynie kojo alhahe edema estout yeny baly muey gen sele mekhlisa kemhmouc bysaun ehlaeu

  • @zamzammasershaw2405
    @zamzammasershaw2405 7 ปีที่แล้ว +1

    mamay endet newtelig betam new emamsegenwete 😊😊😘😘😘😘😘❣❣❣💝💝💝❤❤⚘⚘⚘

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 5 ปีที่แล้ว

    mamaye amesgenalew ke lebe

  • @rebekatessemabefikerelayif9427
    @rebekatessemabefikerelayif9427 7 ปีที่แล้ว

    enamasegenalegn mamaye

  • @umunabil8823
    @umunabil8823 7 ปีที่แล้ว

    Enamesgnalen mamaye

  • @امجمالامجمال-ث6ض
    @امجمالامجمال-ث6ض 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማዘር

    • @tsigealemu9907
      @tsigealemu9907 7 ปีที่แล้ว

      ام جمال የአላህ ባሪያ ام جمال የአላህ ባሪያ

  • @sewhahahabetamedeseyelales3341
    @sewhahahabetamedeseyelales3341 7 ปีที่แล้ว

    ማም የኔ ውድ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒያለም የኔ ናት ውድድድድድድ ኪዳንዬ ትጠብቅልኝ

  • @mohamednooru4848
    @mohamednooru4848 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማሚ ረጋ ብለዉ ስለሚያስተምሩ ትምረተወት ይገባል!!!

  • @abdu9056
    @abdu9056 3 ปีที่แล้ว +1

    የይቱ የውራዙይትነው ማንኛውም እሁን ልፍጭነበርእናት

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም አብዱ ከተገኘ የወይራ ዘይት ቆንጆ ነው ካልሆነው ባለው ዘይት መጠቀም ይቻላል

    • @abdu9056
      @abdu9056 3 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopianfood እናት እኔ ባለቤቱነኝ እናአርቦቸ በውይራ ዘይት ነው እምናበስለው ችግርየፈጥርደሁ ብየ ነው አዘካጅቸነውለመፍጨት

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ችግር አይፈጥርም እህት...ይቅርታ ለስሙ ስህተት 🙏🏽

  • @user-vm6ih2gd1o
    @user-vm6ih2gd1o 7 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽይብዛልንማሚየ

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 7 ปีที่แล้ว

    እማማዬ ዉድድድድድድድድ አረገወታለሁ
    እናመሠግናለን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 ปีที่แล้ว

    Abo edemi ke Tena gare Ken ljichshi yeseteshi ...kene sew endet dess yelale medehanalem ejeshin yemarekew ❤️️🙏👑👍

  • @fridahfridah2907
    @fridahfridah2907 7 ปีที่แล้ว

    batam inamsagna mamii

  • @mohamednooru4848
    @mohamednooru4848 7 ปีที่แล้ว

    ማሚየ የቅቤ አነጣጠረ (ቪደወ ጨፍብኝ) ቢተባበሩኝ ቢልኩልኝ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 7 ปีที่แล้ว

    ENATE EGZABHER TENA ENA EDME AMIAK YESTLN ENAMSGNALEN

  • @user-jz6hz3wi9x
    @user-jz6hz3wi9x 7 ปีที่แล้ว

    enamasagnalan mamiya

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ እንዴት ከረምሽ

  • @amora-kf9zh
    @amora-kf9zh 7 ปีที่แล้ว

    mamy lek enda enata nawo yamtemaseuge enod3shslen

  • @arhamaa9430
    @arhamaa9430 7 ปีที่แล้ว

    እማ እውደሻል

  • @mohmad8811
    @mohmad8811 7 ปีที่แล้ว

    እኔምንም አልልም እድመወ ይርዘም

  • @imanmesgnina9243
    @imanmesgnina9243 7 ปีที่แล้ว

    ante adne ejihn setyio men aderghu setadkimchew yemtewuliwu sera felga atasgbchewum $$$$ endikotru

  • @genetmengeshahasniaameril1537
    @genetmengeshahasniaameril1537 7 ปีที่แล้ว

    mare weeeeddddd

  • @faaw7003
    @faaw7003 7 ปีที่แล้ว

    mashallah enta

  • @tehayabelihu2605
    @tehayabelihu2605 7 ปีที่แล้ว

    እማ ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @fasakaengdaw4463
    @fasakaengdaw4463 7 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 ปีที่แล้ว +1

    l love you mmi

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 ปีที่แล้ว

    🙊🙊🙊🙊🙊♥♥♥♥♥👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 7 ปีที่แล้ว

    እማማዬ ዉድድድድድድድድ አረገወታለሁ
    እናመሠግናለን

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 7 ปีที่แล้ว

    እማማዬ ዉድድድድድድድድ አረገወታለሁ
    እናመሠግናለን