ስትፀልዩ እነዚህን 4 መንገዶች ተጠቅሙ!!! ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Dr Wodajeneh Meharene | Abbay Tv | Dawit dreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ธ.ค. 2023
  • #wedajenehmaherene #motivation #dawitdreams
    Doctor Wedajeneh Meharene speaks about how praying can help through-out our life. If you enjoyed this video make sure to subscribe to our channel.
    00:00 Intro
    01:30 ንስሃ
    02:17 ልመና
    03:13 ምልጃ
    04:09 ምስጋና
    Laba | motivation | inspiring | dawit dreams | inspire ethiopia | ethiopian motivation | impact seminars | amharic motivation | shanta

ความคิดเห็น • 56

  • @HewatAbebe-um6yf
    @HewatAbebe-um6yf 7 หลายเดือนก่อน +9

    ዶክተር በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 7 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤ እጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ወድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @DuresaHankalo
    @DuresaHankalo 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር በእውነት ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @FrehiwotMahdere-ue2lu
    @FrehiwotMahdere-ue2lu 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ስለምታካፍለን መልካም ትምህርት ሁሉ እናመሰግናለን ከልብ
    ድምፃችሁ መስማት ለራሴ ሰላም ይሰጠኛል እህታችን ፍቅር ስምና ተግባር አድላይ የተሰጠሽ ነሽ ከልብ እናመሰግናለን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 7 หลายเดือนก่อน +9

    🙏🙏🙏በፀሎት ግዜ 👉👉
    👉👉 ስናወራ እግዚአብሔር ይሰማል
    👉ስናዳምጥ እግዚአብሔር ይናገራል
    👉👉ስናምን እግዚአብሔር የሰራል::
    ተባረክ ዶክተር ወዳጀነህ 🙏🙏🙏

  • @user-iy3tc4xl4w
    @user-iy3tc4xl4w 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዶክተር በጣም ትክክል አንድ ነገር ግን የሰው ልጅ ከምንም ነገር የማይቆጥረው ነገር መጸዳጃ ቤት ስንጠቀም ከምንም አይቆጥረውም ግን በጣም ስለሸናን ስለተጸዳዳን ፈጣሪን በትልቁ ልናመሠግንበት የሚገባ ቦታ ከቁብ የማንቆጥረው እሄ ቦታ ነው አንድ ሰው እንደፈለገ ሄዶ ሲሸና ምንም አይመሥለውም ግን እስኪ ሄስፒታሎች ጋ ሂዱ በካኪተር የመሽኛ ትቡወች ተደፍነው በተለያዮ ማሽኖች አልጋ ተይዞ ፐፓፓ ላይ እሄን ሁሉ ነገር ግን ፈጣሪ እሱ ካልፈቀደው የማይሆኑ ናቸው

    • @afrahawad5519
      @afrahawad5519 5 หลายเดือนก่อน

      God has created hell because there are satan Worshippers people and jinns ( created before humans) who likes torchering untile death leave your place. There are slso satan Worshippers men who do experiments on peoples bodies untile death. e.g. medical schools do experiments on dead bodies but now there is another experiments using satelites.

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ዶክተር ወዳጄነህ በዚህ ምድር ከሚከበሩ ውድ ሰዎች መከከል አንዱ ነው፡፡ ዘመኑ ይባረክ

  • @DemisewuWubishet-vt8pu
    @DemisewuWubishet-vt8pu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተረዬ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ተባረክ❤❤❤

  • @user-ur9mg7wx2l
    @user-ur9mg7wx2l 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabhier ybarkh doctor wedajie

  • @mehariymekonen4564
    @mehariymekonen4564 5 หลายเดือนก่อน

    God bless Dr.....

  • @user-vr9jc5qv8r
    @user-vr9jc5qv8r 7 หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር ይባርክህ ዶክተር

  • @entertainment-pl5xj
    @entertainment-pl5xj 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you d.r ante shycologist bcha aydelehm

  • @bikilatamiru-ym1fg
    @bikilatamiru-ym1fg 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing ❤

  • @user-ki1pj2eq1v
    @user-ki1pj2eq1v 5 หลายเดือนก่อน

    doctor jegena

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dr wedaj You're a lucky person

  • @md2653
    @md2653 7 หลายเดือนก่อน +1

    Now he start teaching good things. this is what people need at this time.

  • @fortunamedhanie7935
    @fortunamedhanie7935 7 หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 7 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @merryflow1562
    @merryflow1562 7 หลายเดือนก่อน

    Yehiwa yibarkike! God blessed you 🙏

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 7 หลายเดือนก่อน

    Dr, God bless you.

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉Amesgenalew Doketer GATA yebarekot!

  • @user-ki1pj2eq1v
    @user-ki1pj2eq1v 5 หลายเดือนก่อน

    d/r wedajeneh marene thank u lemkerhh

  • @muzeimogos9652
    @muzeimogos9652 7 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you ❤🙏🇪🇷

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 7 หลายเดือนก่อน

    Great wonderful Dr wedagene

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p 7 หลายเดือนก่อน

    Wow wow i admire you.

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 หลายเดือนก่อน

    ላባ ከልብ ❤ እናመስግናለን🎉🎉

  • @alemneshkaleb9425
    @alemneshkaleb9425 6 หลายเดือนก่อน

    Good thankyou

  • @user-ol1cg3oo9g
    @user-ol1cg3oo9g 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ፀሎት ሀይል አለው

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን❤👍

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g 7 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dokter bedmana betan yaqoyot !

  • @itsmee5496
    @itsmee5496 7 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤

  • @fortunamedhanie7935
    @fortunamedhanie7935 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher yebarka

  • @yenatfantaaweke3369
    @yenatfantaaweke3369 7 หลายเดือนก่อน

    Temsgen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ep7oy6rs8e
    @user-ep7oy6rs8e 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰገናለን

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
    @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 6 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @AbuMirjana-ox6uu
    @AbuMirjana-ox6uu 6 หลายเดือนก่อน

    በጣብ እሚገርም ነው አመሰግንሀለሁ

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 7 หลายเดือนก่อน

    ዶር እር ይበርክህ

  • @saramulugeta-jl9wy
    @saramulugeta-jl9wy 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vm4rb3jo1r
    @user-vm4rb3jo1r 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-tv9vh8yh4h
    @user-tv9vh8yh4h 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you brother❤❤❤

  • @user-ln3po3es1g
    @user-ln3po3es1g 6 หลายเดือนก่อน

    Bedenb new yemisemaw ebakachihu egziabhern rnkrebew

  • @footballedit4555
    @footballedit4555 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zerayandom2958
    @zerayandom2958 8 วันที่ผ่านมา

    Gin ezi ga doctor mariam atamaljm yemil ye pente hasab ala ezi mtlo lesew mlja endemtchl yaworhneh

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 6 หลายเดือนก่อน

    የምታጅቡበትን ሙዚቃ ብታጠፉ ጥሩ ነበር

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዶክተር ወዳጀነህ ፀሎት ቂልፍ ነው

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 6 หลายเดือนก่อน

    የዚህን ሙሉ ቪዲዬ አሳዮን

    • @Labamotivation
      @Labamotivation  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/VOnZ0sua8cw/w-d-xo.htmlsi=bmZJCgeEgZDz5iSq

  • @AbuMirjana-ox6uu
    @AbuMirjana-ox6uu 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እምታወራው ሁሉ ኢስላም ውስጥ አለ ኢስላም እና ክርስትና የሚለያዩት ሙስሊሞች ሁሉ መፅሀ ቅዱስን ያምናሉ ግን አንመራበትም ለምን ተበርዟል ብለን ነው እምናምነው አሁን እምንመራው በማይበረዘው ቁርአን ነው ክርስቲያኖች ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ቁማችኋል አንድ መፅሀፍ ይቀራችኃል እሱም ቁርአን ነው ዶክተር አጥናው

  • @muluneshmathewos7105
    @muluneshmathewos7105 6 หลายเดือนก่อน

    ዲያብሎስን መቃወምሳ?🤔

  • @mehariymekonen4564
    @mehariymekonen4564 5 หลายเดือนก่อน

    God bless Dr...