🔴የድኅነት ሠራተኞች || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 179

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 6 หลายเดือนก่อน +8

    በዚህ በጨለማ ግዜ እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን ፈጣሬ ይመስገን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 6 หลายเดือนก่อน +4

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን❤❤❤

  • @HeleneAsmare
    @HeleneAsmare ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት እንደ እርስዉ ያሉትን ያብዛልን❤❤

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ጤና ላባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርሰልን🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል!❤❤❤

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤ ይጠብቅል 💚💛❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን አምን አሜን አሜን በፀገው በጤና በእድሜ በቤቱ ያኑርልን ❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
    ለእርሶም ኢየሱስ ክርስቶስ አክሎ ጸጋውን ይስጥልን።
    እናመሠግናለን !!!

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 ปีที่แล้ว +3

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash Agerachn selam yadergilen fetari

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Abatachni Kala Hiyewotne Yasamalne Abetachni

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ለሀጋርትን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Qalwotin Yasamalin Bhunati Abatachin❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @makdaabate2825
    @makdaabate2825 ปีที่แล้ว +1

    @M-m
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤️🙏💕 💚💛❤️

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg 6 หลายเดือนก่อน +3

    AMEN kale hywet yasemalin abatacn bedme betena yakoylin

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ይሁን❤ አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን እኔ እሄን ማለት አይገባኝም😭

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 6 หลายเดือนก่อน +4

    እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalin abtachin ❤❤❤😊

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 ปีที่แล้ว +2

    🙏 God Blessings ❤️🙏!

  • @jonmoges
    @jonmoges ปีที่แล้ว +3

    እንደ ሐጢያታችን ብዛት ያልተወን (መምህራንን ያላሳጣን)እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethi813
    @ethi813 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemalen abatacin

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen abatachen ❤❤❤Egziabher yistelen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Selam-vs1fg
    @Selam-vs1fg ปีที่แล้ว +1

    💒💒💒❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜንንን አሜንንንንን አሜንንን

  • @cocob7788
    @cocob7788 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን ይፍቶንአባቴ❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ ปีที่แล้ว +1

    አባየ ቃለሂወትንያሰማልን እድሜናጤናያድልልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትንያውርስልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ላባታችን

  • @asrse539
    @asrse539 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ❤

  • @abera4010
    @abera4010 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጡ❤

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @Sqcy-s4h
    @Sqcy-s4h 2 หลายเดือนก่อน +1

    abata kal hiwot yasemaln amen

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 ปีที่แล้ว +3

    ABATACHENE TEBELTO. YEMAYETEGEBEWENE YE WENGELENE KALE NECHONE FETEFET NEWE YEGORESONE KALE HEYEWOT YASEMALENE KEREWE ZEMENOTE YEBAREKE AMÈNE

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🤲🤲🤲

  • @SwseSw
    @SwseSw ปีที่แล้ว +1

    Thank you 😊😊😊😊

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏💚💛❤️

  • @hirut_seyoum6252
    @hirut_seyoum6252 ปีที่แล้ว +1

    How far I admire. I have only one word THANK YOU FATHER. I waep haertiestly.

  • @TeteAyeli
    @TeteAyeli ปีที่แล้ว +1

    You wilcom aebiy❤😊

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማነውን ትምህርት አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለድህነት ያብቃን የእመብረሃን ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን!!

  • @wondimagegnadissu7568
    @wondimagegnadissu7568 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @funniesttiktokvideos1337
    @funniesttiktokvideos1337 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።ፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ ጥሩ ነው በርቱ።ግን ማስታወቂያ መሐል ላይ ባታስገቡ ጥሩ ነው እኛ ማስታወቂያ እንስማ ወይስ ቃለ እግዚአብሔርን በተረፈ እውነት ቃላት በማይገልጸው ሁኔታ የሰውን ልጅ በቃለ እግዚአብሔር የሚያንጽ መርሐ ግብር ነውና እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ያስብላችሁ የድንግል ማርያም ምልጃ አይለያችሁ አይለየን አሜን ።

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ 🤲✝️

  • @abera4010
    @abera4010 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @seadrss1844
    @seadrss1844 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏♥️

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @BurtakanDesalegn
    @BurtakanDesalegn ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን መንግስት። ተ ሰማየት ያዉርስልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት አሜን አሜን አሜን።

  • @isjdhdhusgeh3bkd649
    @isjdhdhusgeh3bkd649 ปีที่แล้ว +1

    ❤😍😍😍😍❤

  • @yohahmichael1442
    @yohahmichael1442 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን ታላቅ አባት መምህር ስለሰጠን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️✝️✝️

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላክ እርስወን የመሰለ አባት ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 ปีที่แล้ว +4

    ቃሊወት ያሰማልን

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለህወት ያሠማልኝ

  • @mouna6099
    @mouna6099 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለህዎት. የሰሜን እግዚአብሔር. በእድሜ በጸጋ. የጣብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @nafkot-q1y
    @nafkot-q1y ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከትዎ ይድረሰን በእውነት ህይወት የሆነ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤🎉

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @abebitabera6259
    @abebitabera6259 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በተጨነቅን ጊዜ የደረሱልን አባት ኖትና እድለኞች ነን እግዝአብሔር ይመስገን!

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 ปีที่แล้ว +15

    አባታችን እኳን ሰላም መጡልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ትምህርቶኮ እዴት ደስ እደሚል😍የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ

  • @aragie7936
    @aragie7936 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 ปีที่แล้ว +2

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ 🙏

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ።እንኳን ደህና መጡልን አባታችን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን 🙏

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @ሠላምየጌታልጂ
    @ሠላምየጌታልጂ ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በጣም ነዉ ምወድወት በረከትወ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +21

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ያሰማወት አባታችን 💞እኛም ከስደት መልስ ከእግርወ ስር ሁነን እንድንማር እግዚአብሔር ይፍቀድልን 💞🥺🤲

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ክቡር አባታችን እድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @yozi_1999
    @yozi_1999 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ክፉ ዘመንን ያለ ሰው አይተውም በዚህ ጭንቅ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቸ እስኪበጸሎታችሁአስቡኝ ወለተ መድኅን እያላችሁ እንቅልፍ ነሳኝ አይኔ ሊታመምነው እዲሁፍጥጥ ቀንምለሊትም

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy ปีที่แล้ว +3

    Kali heywet yasemalin

  • @abrahamgetachew7911
    @abrahamgetachew7911 ปีที่แล้ว +2

    አባትየ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋው በረከቱ አብዝቶ ጨምሮ ይስጦት አስተምረው እንደሶ ያብሉን❤

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን በውነቱ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عاياهحم
    @عاياهحم ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln ❤❤❤

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛን

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 ปีที่แล้ว +1

    Amennn kale hywoitn yasmaln abatachin

  • @عبدالعزيز-خ3و9ث
    @عبدالعزيز-خ3و9ث ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @abera4010
    @abera4010 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን አባታችን
    ❤❤❤
    እረዝም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን❤

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሳማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @menaze4203
    @menaze4203 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በስስት የምናዮት ልጆቾን ባርኩን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እንዲህ ግራበገባን ሰአት የሚያረጋጉን አባት ኖት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።የሰማነውነ በተግባር እንድናውል የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን🙏🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣አባታችን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🌺
    ድንቅ ትምህርት ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን🙏💐ቸሩ አምላክ የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🌺💐💚💛❤

  • @BethelihemGetachew-p4k
    @BethelihemGetachew-p4k ปีที่แล้ว +8

    ኸረ በስመ አብ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብረ ቅዱሳንን ያድልልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏 May we have your blessing? God is good and always good.

  • @JeehJrjr
    @JeehJrjr 18 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 ปีที่แล้ว +38

    እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት የምህረት ቃልኪዳን ወርዊ በዓለ አደረሳችሁ

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏❤❤

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን

  • @nardostemesgen-ig8sp
    @nardostemesgen-ig8sp ปีที่แล้ว +7

    እንደምን ዋላችኹ?!

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገንበእዉነትለአታችንቃለሂወትንቃለበረከትያስማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልየቅዱሳኑበረከታቸዉይደርብንአሜን፫

  • @EliasAbera
    @EliasAbera ปีที่แล้ว

    Erasu yaldana tawot amlaki,
    Medan be lelala be manem yelem ke jesus christ besteker
    The way,the truth and life only in jesus