Dagne Walle - Amaran Ale | ዳኜ ዋለ _ አማራን አለ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024
  • ይህ ሙዚቃ በድሮን ለተጨፈጨፉት የ አማራ ዜጎች እንዲሁም ነጻነትን ፣ ፍትህን ፣ ሰላምን ለምንሻ ኢትዮጵያውያን ይሁን፡፡
    This Music Inspired by This Channels:
    1. ‪@dagnewale‬
    2. ‪@ADISFIKAT‬
    3. ‪@ShegerStrings‬
    4. ‪@ሃምራንentertainment‬
    5. ‪@efoy_records‬
    6. ‪@Lij.kidus1‬
    ሙዚቃው
    ኢትዮጵያን ባለ
    ደም በከፈለ
    ቆርጠው ሊጥሉት
    እየከበቡት
    አልሰማም አለ
    ሀገሬን አለ
    ጎንደርን አለ
    ጎጃምን አለ
    አማራን አለ
    ጀግናማ ጀግና ነው
    መቼ ተጠርጥሮ
    አላማ ያለው ነው
    መስክሯል ጃል መሮ
    ይልቁንስ እወቅ
    ቀኑ በጣም ቀርቧል
    የፈራህ እንደሆን
    ማን መቶ ያድናል
    ይልቁንስ ቀኑ
    እንደሄደ አውቆ
    መዝረፉን ቀጥሏል
    አውሬውን አስታጥቆ
    ኗሪ ና ቀባሪ በጠፋበት ሀገር
    መሪ ነኝ እያለ ይቀልዳል እሱ
    መሪማ መሪ ነህ
    የቂሎቹ መሪ
    ጨዋውን ህዝብ ነክተህ
    አረግከው አማራሪ
    #Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia

ความคิดเห็น • 57

  • @VeronicaTomas-x9z
    @VeronicaTomas-x9z 3 วันที่ผ่านมา +12

    አማራ ነኝ ጥርት ያልኩ ዳኜ ኑርልን አማራነት ወደፊት

  • @girmamoges5004
    @girmamoges5004 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እፍፍ እንኳን አማራ ሆንኩ❤❤

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇷❤️🇪🇹❤️ድል ንፋኖ

  • @Asemuasegidmengestu
    @Asemuasegidmengestu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ዳሪ ድንበሯ ግንቧ ጀግናው ፋኖ ስለሆነ ልፈሪድ ይመጣል አንድ ቀን

  • @feteneebeyew
    @feteneebeyew 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደኘ ይመቸኝል

  • @አረቡሰይድMancity
    @አረቡሰይድMancity วันที่ผ่านมา +1

    ዳኘ አንደኛ❤❤❤❤

  • @BiniBini-m8h
    @BiniBini-m8h วันที่ผ่านมา +1

    ኑርልን

  • @biniyamengidaw9159
    @biniyamengidaw9159 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለን አለን በርታ ትንጋጉ ዳጌ

  • @genetwollotube
    @genetwollotube วันที่ผ่านมา +2

    አማራነኝ❤

  • @Eyob-d6m
    @Eyob-d6m 2 วันที่ผ่านมา +4

    አማራዬ❤❤❤❤

  • @Mezemen.z
    @Mezemen.z 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤💪💪

  • @melodymixafrica
    @melodymixafrica  3 วันที่ผ่านมา +7

    *ሰላም ውድ የ ዳኜ ዋለ አድናቂ እና የሙዚቃው ወዳጆች ይህ ዘፈን በ ተወዳጁ ዳኜ ዋለ የተዜመ እንዳልሆነና በውስጥም አውርታችሁ እንዳስተካክል የነገራችሁኝ ሁሉ እያመሰገንን ይህን ሙዚቃም በእሱ እንዳልተዜመ እየተናገርን ለተፈጠረው ግራ መጋባት ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡*
    ኢትዮጵያ ጀግኖችዋን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፤ አንድነታችን ይቀጥላል፡፡

    • @atethiopia
      @atethiopia 3 วันที่ผ่านมา

      its all good just keep being voice ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmaalblooshi9345
    @fatmaalblooshi9345 วันที่ผ่านมา +1

    አማራባልሆንምአማራነኝ❤❤❤💪💪💪💪

  • @GfHf-x7v
    @GfHf-x7v วันที่ผ่านมา +1

    አማራ አማራ አማራ

  • @TiztaQween
    @TiztaQween 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነን ሁሌም

  • @GMKKMG-y6t
    @GMKKMG-y6t 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው።።።።።

  • @AmanZeGonder
    @AmanZeGonder วันที่ผ่านมา +2

    ዳኘ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @MelakuSemachew
    @MelakuSemachew วันที่ผ่านมา +1

    Amhara nalg

  • @tegestzemen
    @tegestzemen 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @dessalegngetu1495
    @dessalegngetu1495 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጴንጤ መዝሙር ነው ወዳጀ አትጃጃል ዳኘ ዋለ አይደለም

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b วันที่ผ่านมา +1

    🟢🟡🔴

  • @Adissuadaaye-j4x
    @Adissuadaaye-j4x 2 วันที่ผ่านมา

    ደኛ አደለም

  • @AbrhamAbrsh-dz2el
    @AbrhamAbrsh-dz2el วันที่ผ่านมา

    Ai new

  • @AYU-mc4hv
    @AYU-mc4hv วันที่ผ่านมา +1

    amahara yehager balewleta

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ዳኜ አይደለም።

  • @senaitwubiye1051
    @senaitwubiye1051 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ዳኜ አይደለም

  • @Namerud-n2b
    @Namerud-n2b 3 วันที่ผ่านมา +2

    ግጥም እና ዜማዕን ብትሰጠኝ እና ብስራው አውራኝ እንስራ

  • @easyTechie1
    @easyTechie1 3 วันที่ผ่านมา +1

    Proud Amhara

  • @GetnetLimenh
    @GetnetLimenh 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትችለለህ animation የሰራህዉ

  • @samuelkefyalew8154
    @samuelkefyalew8154 วันที่ผ่านมา +1

    AI ነው ሰዎች

  • @AsA-y3w
    @AsA-y3w วันที่ผ่านมา

    ዳኜ አደለም

  • @jember9251
    @jember9251 วันที่ผ่านมา

    ኣትለኝም ስለ ኣማራ ጃል መሮ ምን ስለ ሆነ ነዉ ሚምስክርዉ ግን ኣለገባኝም

  • @ethio8774
    @ethio8774 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ የዳኘ ሙዚቃ አይደለም ሰውን ግራ አታጋባ🤔😏

    • @ethiopiatiktok1568
      @ethiopiatiktok1568 2 วันที่ผ่านมา

      ለዩቲዩብ ሳንቲም ብለው ማያደርጉት የለም

  • @Alexdagnaw-v9y
    @Alexdagnaw-v9y วันที่ผ่านมา

    It is an AI

  • @eyohi888
    @eyohi888 วันที่ผ่านมา

    It is not Dagne. It is AI Work

  • @AsAs-eq1mf
    @AsAs-eq1mf 2 วันที่ผ่านมา

    ዳኘ አደለም

  • @denekewaman2808
    @denekewaman2808 2 วันที่ผ่านมา

    AI

  • @BeleteAsnakew-o3v
    @BeleteAsnakew-o3v 2 วันที่ผ่านมา

    የዳኘ አይደለም

  • @mohammedseed2559
    @mohammedseed2559 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ai new
    it's not dagne wale😂😂😂

  • @gizaanan6245
    @gizaanan6245 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃው የዳኘ አይደለም

  • @getachewUSA5324
    @getachewUSA5324 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @Natigetawa-r7z
    @Natigetawa-r7z 3 วันที่ผ่านมา

    እር

  • @Mastwal-c8g
    @Mastwal-c8g 2 วันที่ผ่านมา

    ዳኛ አይደለም

  • @kidusSawent
    @kidusSawent วันที่ผ่านมา

    ውሸት😂😂😂😂😂😂😂

  • @AmanuelMuluken-j3v
    @AmanuelMuluken-j3v 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጃል መሮ ነው መስካሪው ክክክክ

  • @eyhas
    @eyhas 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @GetnetLimenh
    @GetnetLimenh 2 วันที่ผ่านมา

    ትችለለህ animation የሰራህዉ

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TttTtt-i8j
    @TttTtt-i8j 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MesertAshenafe
    @MesertAshenafe วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤