#zaramedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 266

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    መንግስት እያበቃለት እንደሆነ ገብቶሀል ስልጣንም ከኦሮሞ እጅ ይወጣል ብለህ ሰግተሀል ጁሀር ኢትዮጵያ ግን ከዚህ ቦሀላ አገር ትሆናለች?

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃንልጂ የውሀ ብረጭቆ እደመስጠትነው ብሏል
    በመለስ ተከብረን ነበረ አሁንግን በኦሮ ሞ
    ስልጣን ግዜ
    እየተገደልን እየተፈናቀልን ነበረ
    1997በምረጫው
    ግዜ ከተራበው
    የጠገበው ይሻላል አለ አዲ ያገራችንሺማግሌ ይችን ትረት አሁንአስታወስኳት😢😢😢😢😢

    • @Smegnit7et
      @Smegnit7et 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      fact

    • @markshawn6967
      @markshawn6967 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Berkeley or ....? Your feudal system will never come back

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ nw inde😏

    • @l_oromo4424
      @l_oromo4424 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 Jawee koo si fana jirraa

    • @retadinka1346
      @retadinka1346 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተገልበጥ በናትህ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢቶጲያያን፡በተለይ፡አማራ፡ንቁ፡ጀዋር፡አብይን፡ለማዳንነው፡እሚታገለው፡

  • @AzebTessema-w8x
    @AzebTessema-w8x 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    እኛም ነቅተናል አታሞኙን ብለናል😂😂

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ለምን ጀዋርን ከአፈር አንስተው አፈሩን አራግፈው ማንሳት ተፈለገ! ታላቁ ጫወታ ይህ ነው፡፡ ይህ የኢትዮጵያ ፖለትካ ነው!!!

  • @ZenuZenu-sv1bm
    @ZenuZenu-sv1bm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኛ አያገባንም ተውን እዚ ጋር ግን የሚገርመኝ ጀዋር ሁል ግዜ እራሱን የሚቆልልበት ሁኔታ ነው በቃ ያለእሱ ፈቃድ የሚሆን የሌለ ይመሰለዋል በአንተ ምክንያት ሰንቱ ሞተ አለቀ

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጃዋር ሆይ!!! አንተ ኢትዮጵያን በተደጋጋሚ ትጠራለህ ግን በስብሰባው ሰንደቅ ዓላማዋ የት አለ?????

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሁንስ ጀዋር ቤቲ ያለችውን ቀበሮ አስታወሰኝ። ኢትዮጵያ እንዳንተ በጠገቡ ሰዎችም ነፃ አትወጣም። የእግዚአብሔር እጅ ያስፈልጋል።

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አትገላበጥ ያልቻለ ዘወር ማለት አለበት

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሆድ አደር ትዕቢተኛ መንግሰት መገልበጥ ሰለቸን አይባልም

  • @TufaTigistshumi
    @TufaTigistshumi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርሲ ውስጥ ባተ ምክኒያት አማራ የሸዋ ኦሮሞ አቡታቸውን እዲቃጠል ያረጋችውት

  • @TgTg-p8n
    @TgTg-p8n 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጃዋር ምን እያለ ነው? መንግስት መገልበጥ ከሰለቸ ው ታዲያ ምንድነው የሚፈልገው?
    ሥልጣን ስጡኝ ነው?

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀዌ የኢትዮጵያ ህዝብ ደም እኮ እስካሁን በአንተ እጅ ያለውን ራስተሃል???

  • @BarnabasKidman
    @BarnabasKidman 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ስለተፈጸመው ጀኖሳይድ ማመን የግድ ይጠበቅባሃል። ከአብይ ጋር ያለህ ልዩነት የስልጣን ጉዳይ ነውና በፈጸማችሁት ጥፋት ግን ልዩነት የላችሁም።ነገር ግን እድሜ ለኦነግ/ OLF

    • @GetachewSolomon-sb5qz
      @GetachewSolomon-sb5qz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ethiopia wist ewnet ediweta kefelke 200amet belay yehonew yee genocidal wenjel chimir yinesa lepoletikachu yefejachutna yasdejajut bechuhet melke seleyaze ewnet mehon aychilim yewnet yimermer

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ታዲያ መንግስት ካልተገለበጠ እንዴት መፍትሄው ሊመጣ ይችላል? ብልጽግና እጅ ላይ መፍትሄ አለ እንደ?

  • @user-Eth
    @user-Eth 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቀዌ: ስልጣን: ይለም! 👎🏾

  • @EduTubepro
    @EduTubepro 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታዲያ መንግስት መገልበጥ ከሰለቸህ እና ካልፈለክ ዓላማህ ምንድነው?

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጀሗር መሀመድ በድጋሜ ሀገርን እና ህዝብን። እየካደ ነው የመንግሥትግልበጣ አንፈልግም መንግሥት አሁንም የኦሮሞ አላማን ብቻ ማሥከበር አለበት ማለት አሁንም በኦሮሞ ሥም ሌላ ቅሥቀሣ እያደረገ ነው

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጃውር እባክህ በራብ እየተሰቃዬ ነው የኢትዮጲያ ህዝብና ድምፅ ሁነው

    • @demyteklu5345
      @demyteklu5345 6 นาทีที่ผ่านมา

      ብምን መንገድ? በንድደዚህ ሁኔታ?

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጃዋር እተው እግዛብሄርን ፍራ

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በኦሮሚኛ ሲያወራ ኦሮሞ ኦሮሞ ይላል። በአማርኛ ሲያወራ ኢትዮጵያ ይላል ።

  • @nebilasnake888
    @nebilasnake888 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለህውሀት እና ለትግራይ ህዝብ የመጀመሪያወ ጠላት ነው ከዚህ በላይ አፋኝ ስረአት በዘመኔ አላየሁም ኣሮ አማራ ብሎ በትግራይ እና በአማራ ህዝብ የፈጠረውን ቁርሻ እረሳው ህውሀት ገሎሀል ፈልጦሀል ብሎ ግጭት መፋጠሩን እረሳው

  • @Temesgen1234
    @Temesgen1234 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የአብይ ሽወዳ ለጃዋር እየተላለፈ ይመስላል
    የኢትዮጵያ ህዝብ በነዚህ ጭራቆች መሞት የለበትም
    የብልግናን እና የባለጌዎች ስርአት ከስሩ ማስወገድ ብቻ ነው መፍትሄው።

    • @maddawalaabuu8811
      @maddawalaabuu8811 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Temesgen1234 አትደንግጥ በምርጫ ነው የሚሆነው በእኩልነት ካመናችሁ

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአማራ ጫጫታ/የስድብ ነጋሪት ዬትም እንደማድረስ ስላወቁ! ኦሮሞን በኦሮሞ ላይ ሁለተኛው ምዕራፍ.

  • @Sol-cy3ig
    @Sol-cy3ig 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዋር የኛ ሀሳብ ደግሞ ይህቺ የተረገመች ሀገር ወደየ ጎረቤት ሀገር ተቆራርሳ እንድትጠፋ ነው

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you Zara media !
    Thank you Jewar Mohammad !

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሁለት ጉድጓድ አይጥ ።ወደ ለመለመ አፈር የሚጓዝ የመስከረም ትል

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዚህ ኦሮሞ ፖለቲከኛ መልዕክት ምን እንደሆነ ግልጽ ነው። ስልጣን ላይ ያለው የኦህዴድ ብልፅግና መንግስት "ራሱን በማሻሻልና በማረም " ላይ እንዲያተኩር ምክር ብጤ ነው እየሰጠ ያለው።
    የኦህዴድ ብልፅግና ግን ሊወገድና ሊገረሰስ ይገባል እንጂ" ራስህን አርም " እየተባለ ተማፅኖ የሚቀርብለት ሃይል መሆን የለበትም።የሚታረምም የሚስተካከልም አይደለምና።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    "ህዝባችሁን" ወደገደል ሚያስገባው ቅድስት ስላሴ ነው በአማራና በተዋህዶ ላይ የተሰራውን እየተሰራ ያለውን ግፍ አትዘንግ ዋጋ ያስከፍላል !

  • @almaz3950
    @almaz3950 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እስታሊን እኮ ትገርመኒ ኢኻ። እዚዩ ሰብ እዝዩ ስርሑ እዩ ዝሰርሕ ዘሎ, ዓይኑ ብጨው ሐፂቡ እዩተመሊሱ ዝኔሄ።

    • @uthman9979
      @uthman9979 10 นาทีที่ผ่านมา

      Stalin will do anything for TH-cam views $

  • @KaBeye
    @KaBeye 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ጀዌ ቀልዱን ተው ተው አሁን አንተን የሚከተል ግርሳ የለም ወደጄ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱን አትከተልና ዲያብሎስን ተከተል ⁉💀

  • @mesfintesfaye187
    @mesfintesfaye187 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጃዋር አንተ የጫርከው እሳት ነው ሰው እንዳይወጣ እንዳይገባ ያደረገው ።አሁን ሁሉም መስመር እየያዘ ነው መጮሁን አቁመህ የዘረፍከውን ብር መጠየቅህ አይቀርም።

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መንግስት ፡ መገልበጥ ፡ ሰለቸን ፡ ምን ፡ ማለት ፡ ነው?

  • @aseymichael1455
    @aseymichael1455 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    This man is one of these genocide against Tigrayns enablers. Never trust him. He is an absolute opportunist.

  • @BarisoBalla
    @BarisoBalla 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I’m really glad you are doing well .

  • @zemaryamboy6794
    @zemaryamboy6794 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ጃዋር ሓሳዊ ህዝቢ ትግራይ ካብ መላእ እታ ረሳሕ ሃገር ክባረር ክቅተል ዝቀስቀሰ ሩኹስ ሰብ እዩ።

    • @breybrey-o6t
      @breybrey-o6t 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ዘይምፍላጥካ ግዳ ዘይትፈልጥ እምበር ጀዋርን በቀለ ን ልደቱነሰ ኣብ ጎኒ ህዝብና ዝነበሩ ጦርነት ብምቅዋሞም ዝተኣሰሩ ዝተገርፉ እዮመሰ ኮ ካብቶም ናህና መርሓቲ ንሶም ይሕሹ ኣብ ዘይትፈልጦ ህዝቢ ኣይተጋጩ ደደብ

    • @MesfinKidan-pd6tr
      @MesfinKidan-pd6tr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ' ረሳሕ ሃገር ' ? እናንተ ስልጣን ላይ ስትሆኑ ብቻ ነው አይደል ኢትዮጵያ መልካም ሀገር የምትሆነው ? አይ እነ ከንቱ

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደግ አረገ ጀዋር ጀግና ነው አራጅ ገዳዮችን ዘራፊ አሸባሪዎች የሃገር ጠላቶች ነቅሎ መቀሌ የቁም እስረኛ አርጎ ዳቦ እንዲለምኑ ጥጋባቸውን አስተንፍሶ ጥሏቸዋል ቆሻሾች ዘራፊ ገዳዮች ይፈናቀላል ይባረራ የኤርትራዊያንን የኦሮሞ መኖሪያን ቀምተው አባረው ዘርፈው ከመቀሌ አግበስብሶ ያሰፈረውን ጠርጎ አፈናቅሎ መቀሌ ማስገባት ሃላል ነው ።

    • @universityabraha8030
      @universityabraha8030 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@MesfinKidan-pd6tr Will Amhara accept your Jawar. Answer my question ⁉️⁉️⁉️

    • @MesfinKidan-pd6tr
      @MesfinKidan-pd6tr 43 นาทีที่ผ่านมา

      @@universityabraha8030 stop asking 'will this race or that race ' question ,we are disgusted with your ethenic rhetoric .

  • @Kam-l1c
    @Kam-l1c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለምን ጀዋርን ከአፈር አንስተው አፈሩን አራግፈው ማንሳት ተፈለገ! ታላቁ ጫወታ ይህ ነው፡፡ ይህ የኢትዮጵያ ፖለትካ ነው!!!

    • @uthman9979
      @uthman9979 6 นาทีที่ผ่านมา

      So Oromo can lord over destroyed north Ethiopia. Eyabalu lemenor. Tigray vs Amhara. Asha dergi hanti yibalal.tgey think they can fool us forever

  • @sebrinanigreti5329
    @sebrinanigreti5329 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I can't trust you you let him do this you and him agree for all this on British meting we all know you a part of it

  • @yghj7936
    @yghj7936 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ጎበ ጎበዝ እቃ ለማሳት ነው አሉ. እተን ማማን ጎም መጨበጥ ነው እጅ ካህበሀላ አይ አተ ስለ ሀገር ታስባለህ ማለት አይታሰብም መቸም አብኡ ምን እለ ለህዝብ እሚፈልገውን አውራለት. አት እምትፈልገውን ስራ ሲል ያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ መቃት ነበርበት አሁንም እትዮጵያ ኢትዮጵያ ስላልክ አገር ወዳድ ለመምሰል አትሞክር.

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ

    • @feya-eu5qc
      @feya-eu5qc 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምን ድል ነዉ ዘመነ ካሴ አስታርቀኝ ብሎ እየለመነኝ አደልዴ

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአማራ ጫጫታ/የስድብ ነጋሪት ዬትም እንደማድረስ ስላወቁ! ኦሮሞን በኦሮሞ ላይ ሁለተኛው ምዕራፍ.

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ችጋር ይግፋህ

  • @FanoEthiopian
    @FanoEthiopian 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀዋር እብዱ ገብቶሃል ቀጣይ ተጨፍጫፊ ኦሮሞ እደሆነ ገብቶሃል ኦሮሞን ለማዳን ነው ብቅ ያልከው አንተ ቀንደኛው የአማራ ጠላት ነህ ከአብይ የበለጠ አስመሳይ ነህ የአማራ ጠላት ኦሮሞ ነው ይህም ወደፊት ፊት ለፊት ይጋጠማል ያኔ ማን እደሚያሸንፍ ይታያል ኦሮሞ ጠላት ነው ለኢትዮጵያን ለሁሉም ብሔረሰቦች ይህ ነው እውነታው ወደፊት እውነታው ይወጣል

  • @mekdisgjjk3686
    @mekdisgjjk3686 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀዌ ድራማ አንደኛ ናት በሪ ገዝታ ተከራይታ ለኔ ታረደ የምትል ሀ

  • @mahitaTefera-s1h
    @mahitaTefera-s1h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀዋር ቱልቱላ መቼም አይሰካልህም

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ያሸንፋል ሁሉም ኢትዮጲያ ተፋኖ ጎን ቁሙ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Juwar tekeyere asabi hono meta mnamn eyalk yemtashikabt Ethiopianist kamp say saywil sayadr ye Ambiy plan B Hono kech alelaha !!!!

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሜንጫ ደህና ነህ

  • @dhhfth4904
    @dhhfth4904 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አየ ጀሃር መሐመድ የመጀመሪያ የበጠበጥከው አነተ አየደለህ

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማራ እዳትታለል

  • @atadesse
    @atadesse 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ጀዌ

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአማራ ጫጫታ/የስድብ ነጋሪት ዬትም እንደማድረስ ስላወቁ! ኦሮሞን በኦሮሞ ላይ ሁለተኛው ምዕራፍ.

  • @KadijaNugusu
    @KadijaNugusu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    𝘆𝗲𝘀 𝗷𝗮𝘄𝗲 𝘆𝗼𝘂 𝗮𝗿𝗲 𝗿𝗲𝗹𝗹𝘆

  • @abebetsegaye1042
    @abebetsegaye1042 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መጸሃፉ የተጻፈው በአመርኛ የተሸጠው በኦሮምኛ 😢ትንግርተኛ ሃገር!!!

  • @SadateSalah
    @SadateSalah 32 นาทีที่ผ่านมา

    ♥️❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremberhanu6307
    @meskeremberhanu6307 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ኢትዮጵያ አሁን እንደዚህ አይነት ወላዋይ አያስፈልጋትም :: አየንህ እኮ! ወደ ህዝብ መመለስ ከፈለግህ ትላንትና የሰራሀውን በደል ኮንነህ መጀመር ይኖርብሃል በሉት:: ኦነግ ላይ ያለህ ኣመለካከት ግልፅ አድርግ በሉት

    • @SehaniTerefe
      @SehaniTerefe 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You are fany, if you dont know that jawaar is Old means OLA 😂

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአማራ ጫጫታ/የስድብ ነጋሪት ዬትም እንደማድረስ ስላወቁ! ኦሮሞን በኦሮሞ ላይ ሁለተኛው ምዕራፍ.

  • @Fafisha55
    @Fafisha55 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጀዋር ከጁላ ጋ ተስማምተህ አቢይን ገልብጥልን ወዳ የመጀመሪያው ሙስሊም መሪ ሁንልን 🎉🎉🎉 ለማ መገርሳ ራሱ ለዚ ህዝብ አስፈላጊ ነው በዚህ ሰአት ዘርን ከዘር ሚያፋጭ ሰልችቶናል አንድነትን ሚፈጥር ነው ምንፈልገው

    • @user345-d2k
      @user345-d2k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Mehayiminnet ye chillema guzo new .

    • @uthman9979
      @uthman9979 7 นาทีที่ผ่านมา

      Jawar is Pente.

  • @bu12-_
    @bu12-_ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ይሄ የሚያምነው የለም ወላዎይ ነው ጅሃር

  • @gaasmohud-pg3ri
    @gaasmohud-pg3ri 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Jowar and abiyi are the same 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mohamedabdo-qb7zp
      @mohamedabdo-qb7zp 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      After Abiy Jawhar will rule you

  • @minabtube8074
    @minabtube8074 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለካ ለወዳጅነት ጨዋታ ማጀቢያ ነዉ የፈለግሽዉ ጃዌ በል ቻዉ😅

  • @uthman9979
    @uthman9979 12 นาทีที่ผ่านมา

    Whats with the Temu secret service bodyguard with dark sunglasses ? 😂

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስልጣን ሲይምርህ ያቀራል ስለኢትዮጵያ የሚያስብ እንጂ ስለ ኦሮሞ የሚያስብ መሪ አንፈልግም አርፍተቀመጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samgebru1262
    @samgebru1262 8 นาทีที่ผ่านมา +1

    This guy who’s been sitting watching what was happening in the Tigray people now you find an opportunity…. I wouldn’t trust you a bit.!!

  • @derejeworknhe4001
    @derejeworknhe4001 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dear all of my country's people, condemn the oromo because one individual's error is unacceptable. Please refrain from leaving such comments.

  • @damoora3
    @damoora3 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሁን በሚሌን ዋጋ እየከፈለ መንግስት ለመገልበጥ አንፈልግም ይላል እውነትም ሽቀላ ላይ ነህ 😅😅😅

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    That is where you belong to 😂😂😂 ህሊና የሌለው ምን ይፀፅተዋል
    Game is over no more Jawar please leave us alone

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገደል ግባ ‼

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አማራ ንቃ በማንም አትታለል ተገለሀል ተፈናቅለሀል ንብረትህ ወድሞል ማንንም አትመን ጀዋርም ቢሆን

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስላቺ ማን ተጨንቆ አወራ ለምን ባናታቹ አትተከሉም

    • @GetachewSolomon-sb5qz
      @GetachewSolomon-sb5qz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Neqah alneqah limenachu ena tesfafinet enji min liqeribin teterargachu gedel gibu

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እኛም ነቅተናል። እባብ እባብ ነው። እሬቻ እሬቻ ነው።

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      The next PR for Ethiopia 🇪🇹

  • @husseenaadam-d5k
    @husseenaadam-d5k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @hamdiyaa8776
    @hamdiyaa8776 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Barta Jawwee🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂

  • @Peacforall
    @Peacforall 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @muhammadsabir5722
    @muhammadsabir5722 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከሁን ቧሀለ አንተን ምቀበል ዬለም ትለት አዬየህ ብቀበል ስለሌለ በደክም እሸለል

  • @feya-eu5qc
    @feya-eu5qc 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዉነት ነዉ እሱ አሸንጉሊት ሲወለዉል ይዉላል

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታዲያ እውነታው ይህ ከሆነ ታላቁ የኦሮሞና አማራ ህዝብ ለምንድነው በትብብር ማፍያውን ሽመልስን መጣል የተሣናቸው?????????

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ከማይፀፀት ሰው መፅሐፍ ጥሩ ነገር አይገኝምና ለመግዛትም ሆነ ለማንበብ አትሹ። ማር ከንብ እንጅ ከዝንብ አይገኝምና።

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Engezalen bebirrachin minagebah

    • @adamuabiy1938
      @adamuabiy1938 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @alberteinstein9034 መዝ 1:

  • @melay222
    @melay222 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤ must have to go abiy

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yizebarkalu sayigebachew ......

  • @antenehseyfe2501
    @antenehseyfe2501 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ ሊወድቅ እንደሆነ ገብቶሀል እናም በጓሮ ስልጣን ለመያዝ ነው

  • @Yehatsion
    @Yehatsion 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃዋር አንዴ በተናገረው ህዝቡ ላይ ያለው ጫና ረገበ። ህዝቡ መተባበር አለበት። ህዝብ ያለበት ሁኔታ ቀውስ በዚህ መንገድ ማስተካከል ይገባል። ለሌላ አውሬ እንዳጠለፍ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

  • @adinewlaga3584
    @adinewlaga3584 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Turinafa kilinto shatata enda?

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👉አንዱ ጴንጤ ነብይ ነኝ ባይ ተነስቶ ጃዋርን ተው በሉት ጌታ ነግሮኛል ብሎ ማስፈራሪያ እንደሚያሰማን ኤትጠራጠሩ ጌታው አብዮት አህመድ መሆኑ ነው😂

  • @dannymeta-e6y
    @dannymeta-e6y 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    We were Trusting Abiy Ahemed and we are paying the price,,imagine what would it be trusting Jawaar,

    • @mohamedabdo-qb7zp
      @mohamedabdo-qb7zp 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      After Abiy Jawar will rule you

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃዋር ከባለፈው ስህተቱ መማር አለበት። ህዝቡን ከጅብ አስጥሎ ወደ ባሰ ጅብ እጅ እንዳይጥለው ጥንቃቄ ይፈልጋል።

  • @awelhussn5842
    @awelhussn5842 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @universityabraha8030
    @universityabraha8030 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kkkkkkk Jawar Mohamed his political 😊😊😊😊😊😊😊

  • @RiduwanNureep
    @RiduwanNureep 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    That is jawee my king biroo koo qalii namaa ❤❤❤❤❤❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ፡ሥላደከምልህ፡ተነሣህ፡😂😂😂😂በአቋራጭ😂😂😂

  • @yghj7936
    @yghj7936 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የገሬሰው መቸም መቸም ክብርን እዳታምኑ ካማራ ጋር ምንም አይነት ታሪክ የለንም እያለ ሲል የነበር ሰውኮነው. አልፅፅትም ማለትኮ በተጨፈጨፈው ህዝብ አዘታም የለን ማለቱኮነው ህዝብ ንቃ

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የጀዋር ፖሌቲካ እንደዘመኑ ገንዘብ ዋጋ አጥቷል።

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዋጋ ያጣኸው አንተ ነህ አእንጂ የጀዋር ፖለቲካ አይደለም ⁉😛

  • @Alkebulan-13
    @Alkebulan-13 11 นาทีที่ผ่านมา +1

    የብሶተኞች እሮሮ አጀንዳ አራማጅ።

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንምይምራኝህዝቤበሰላምወቶየኑሮውድነቱወደቦታውከተመለሰ(ደሀውጠግቦከበላ

  • @Rahelbelete-xw7ye
    @Rahelbelete-xw7ye 31 นาทีที่ผ่านมา

    እናንተ ሰው አገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን አንጎላችሁን አውጥተውባችሁ ይሆን እንዴ ? እስቲ ተመርመሩ እባካችሁ

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Esheshe asheshe Hew metalish bemeshe😢😢😢😢

  • @t.g4082
    @t.g4082 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    He is playing a bad game

  • @harrarm71
    @harrarm71 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Akatari

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Musica bet newe ende??

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Something is cooking. Tigray

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Lemn ezih meteh ataweyayenm jegna mesayi leba gena bezu tiyakye albeh

  • @zaakirsaalic7946
    @zaakirsaalic7946 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጆሀር ለኢትዮጲያ ታስባለህ እንበል እና ያለ አካሚ መውራት አትችልም..ለአንድ በሄር የምያስብ መሪ አንፈልግም....ለጊዜው ደም መፍሰስ አለ ግን አብይ ይሻለናል....:::::::::

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enamesegnalen stalin hawey hekegna seb.

  • @MardinaM
    @MardinaM 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @ALITUBE212
    @ALITUBE212 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    King of king