Dear Abel, I couldn't even finish the video, but I just want to thank you. Look in this top society, civilized century...life seem lifeless! Life seem out of humanity & human sense.... life seem cost of others' life!!!!!!(even in our own country !!)I just dont understand what do they do with the money, with such a dead feeling! Sorry & Thank u! ( I like your reports, since they are shocking, & not roomer just for amazements only!)
በጣም ያሳዝናል ግፍ ነው ምን አለ የድካማቸውን እንኳን ቢስጧቸው ለሞቱት ነብስ ይማር ላለሉት እግዚአብሔር ይደረስላቸው
በዓለማችን ላይ ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ ነገር የለም አለ አቤላ በርታልን እግዚአብሔር አምላካችን ለአፍሪካ አንድነትን ሰቶ ያጠንክረን
አቤልዬ እኳን ደህና መጣህ ፈጣሪየ ሆይ በእኛ ትውልድስ ምን ጉድ ነው እምታሳየን እግዚኦ አምላኬ አሟሟቴን አሳምርልኝ
ውይይይይ ይች ዓለም ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭😭😭😭 እጅግ በጣም እናመሰግናለን
በጣም ይገርማል ፈጣሪ የሥራቸውን ይስጣቸው ሆዳሞች
አይ የአፍሪካ ህዝብ ያዝናል በአፍሪካ ደም ላይ ነዉ የነሱ ብልፅግና 😭😭😭😭
በጣም ነው የሚያሳዝነው 😔
አቤላ አንቺ በርቺ አንደኛ ነሽ 🔥🔥🔥
አቤልኮ ወንድ ነው በረቺ አንደኛ ነሽ ምናምን ትላለክ እሱም ደብሮታል
@@thionebrahim392 ፋራ የአራዳ ቋቋ ነው
የምትፈጠርበትን ሀገር የምትመርጥ ቢሆን ማናችንም አፍሪካዊ ሆነን መፈጠር ምርጫችን ባላደረግን ነበር የግፍና የችግር ምድር አፍሪካ💔😢
😥😥😭በጣም
Beafricawinetachn bnamarm enesugarm betam metfo negeroch alu.
አቤላ በሀገራችን ያሉትንም አዉጣልን
ኦ ድሮም አንተ ያተሰማ እንጂ ያተሰራ የለም የምትለዉ ወደህ አይደለም
አምላክ ይድረስላቸዉ
ስለመረጃው አመሰግናለሁ!!!
አቤት አቤት የኔ ጌታ ይቅር በለን ማረን በፈጠርኸው ምድር ሁሉ ሰላምና ይቅርታህን አደለን ለመሰማታ እዴት እደከበደኝ ፈጣሪ እና እኔ ነው ምናውቀው ወይውይ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
thank you so much there is more to learn from the world we live in and thanks for sharing your point of views
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው
Dear Abel, I couldn't even finish the video, but I just want to thank you. Look in this top society, civilized century...life seem lifeless! Life seem out of humanity & human sense.... life seem cost of others' life!!!!!!(even in our own country !!)I just dont understand what do they do with the money, with such a dead feeling! Sorry & Thank u! ( I like your reports, since they are shocking, & not roomer just for amazements only!)
abel አንተ ዩትዩብ እንድጀምር role model ሆነኸኛል thank you!
አፍሪካ ላይ የማይሰራብን ሴራ የማይደረግብን ግፍ የለም ማለት ያስቸግራል።
ያልተነገረ እንጅ ያልተደረገ የለም ያልከው በጣም ድንቅ አባባል አቤሉ በርታልን ወላሂ በጣም ድንቅ እና ገራሚ ነገር ነው የምታቀርበው ቻናልህን ስፍት አላህ ያድርግልህ
አላህ ሆይ እንደዚ አይነቱ ጠብቀን አቤል ቀጥልበት
I like to hear your truth word This is Africa
Fetari yzenlachhu
Yasazinal betam meche yihon yemininekaw habtu eyale abetu geta chijetachewin sima ebakih
እግዚኦ ምንድነው መፍትሄው 😭😭😭😭😭😭
Abelachen bertalegn
Abel thanks for your info👍👍👍👍
አቤሎ አተራረክ ደስ ይላል
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
😥😥😥😥ኣየ ኣፍርካ እግዚኦ
በኮባልት ስም የህፃናት ግብር መሆኑ ነው ይገርማል blood battery
አንቺ አለም ምን ታሰሚናለሽ የህጻናቱ ደም ይፍረድባችሁ እውነት ቀኑም ቢቆይ እግዚአብሔር ይፈርዳል
ሁሌም የሚገርመኝ ነገር አለም ላይ ለሚፈጠሩ ግፎች እና መከራዎች ሁሉ የ America ተሳትፎ አለበት። ለ አለማችን ነቀርሳ የሆነች ሃገር ውይይይይ America😞😞
የአፍሪካውያን ተስፋ እኛ ነበርን. ምን ዋጋ አለው እኛ ነፃ እንድናወጣቸው ይፈልጋሉ ግን እኛ እራሡ ከራሳችን ችግር መውጣት አልቻልንም :: ቅኝ ተገዢ ሁነናል በኢንቨስትመንት ስም ። መሪዎቻችንም ሀገራችን አንድ ከማድረግ ይልቅ መከፋፈልን መርጠዋል። በብሔር ፖለቲካ ያደገ አንድም ሀገር የለም !! የሁሉም ፖለቲካ ችግር ያለው የዘር ፖለቲካው ስለሆነ ምዕራባዊያን የተውቱን ለእኛ ግን በዲሞክራሲ ስም ዋጋ እያስከፈሉን ነዉ
የአፍሪካ መሪዎች ግን ሰብአዊነትን ያዉቃሉ ትምህርትስ ቆጥረዋል በፈጣሪ ስም ይሄንን ሁሉ ሀብት ይዘን እንሰደዳለን አጀብ ነዉ እዉነትም መሪ አይዉጣልሽ ሆ🥺
አቤሎ እናመሠግናለን
Egziabhir beachu yibelen ensunm yiredachu!
Very good information
በጣም ያሳዝናል አይ 😭😭😭👏👏👏💔💔💔
አቤት እች ምደር ስንቱን እግፍ አስተናገደች አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ነዉ ያኖርክ እንደኛ እግፍማ ምን አይነት ቅጣት ይገባን ነበር
አቤል በጣም አሪፍ በእውነት ላይ የተመሰረተ ቻናል ነው በርታ ሁሌም ቢሆን የማላምነው እውነታ አለ እሱም ስለ ጠፈር ህዋ እውነተኛነት ብታጋራን እላለሁ አመሰግናለሁ::
የአፍሪካን መሪዎች ሳስብ ተስፋ ነው ሚያስቆርጡኝ እንዴት 1አይነት ይሆናሉ ከጊዜ ጊዜ
እግዚኦ እግዚኦ
በሰላሴ አረ መን ጉድ ነው 🙆♀️በኛ ደም ያልከበረ ኔጭ አሌ እንዴ 😭
ይቺ የግፍ አለም😥😥😥
😭😭😭😭😭😭ኡፍ እንዴት ያሳምማል
በጣም ያማል
Thank you for your beloved and wonderful information abrlo❤🙏
ያአላህ በጣምያሳዝናል😥😭😭😱😱🥺ኡፍ
ያዛዝናል
ከምርሕ ነው አቤላ ?
በጣም ያሳዝናል
Afreka..mefeterin..yastelal
ያማል😭😭😭😭
አፍሪካ ሕዝቦቿን የሚጠብቁ መሪዎች እንዲሰጣት እጸልያለሁ፡፡ በገንዘብ የተሸጡ ናቸው፡ አፍሪካ አምላክሽ ይፈርዳል፡፡
Efffffffffff Betam Yasazinal
እግዛር ያያል
ዋዉ ምን እማይሰማ እማይደርግ ነገር አለ በዝች አለም በጣም ያሳዝናል. እንዲህ የለ የጭካኔ ጥግ በስው ዘፍጥረት. የሰው አርመኔ አለ
ፈጣረ እንደሰው ማሰቡን ይሰጠን አሜን
Wow jeginachin
ያማል
አቤላ እረ ለትውልዶች መፀለይና ህፃናትን ማስተማር ነው።
ትክክል 😢😢😢😢
ኡፍፍፍ፣አላህ፣ያድርስላቸዉ
የአላህ 😢😢😢😢😢😢
Very sad ayyyyyy Africa
Betam new leb yemznhu
አስገራሚ ነው
እነዚህ ሰይጣን አምላኪዎች ካልጠፉ ሠላም የለም
ያፍሪካን መሪዎች ጌታ ይገስጻቸው
በጣም ያሳዝናል
በጣም ያሳዝናል😭😭😭
ኦ አምላክ🙆🙆🙆
በጣም ይገርማል እፉፉፉፉ
እግዚኦ😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆
😭😭😭😭😭😭😭አረ በጣም ያሳዝናል
ኮንጎ መሬታቸው በጣም ለም አረንጊዋዴ ድንጋይም ቢዘራ ያበቅላል በመአድን በአልማዝ የበለፀገች ሀገር ናት ምን ዋጋ አለው እድሜ ለነጮቹ እነሱ እየዘረፍ ይፈነጩበታል በዚህም አልበቃ ብሎአቸው በድህነት በርስ በርስ ጦርነት ያሰቃዩዋቸዋል ፍርድ ከሰማይ ሌላ ምን ይባላል
ያሳዝናል ያሳዝናል 😢😢😢😢😭
Yazazenal bawenato Nager gen lha lskanakan deras Yanso mahaweha now yamnhownow aytheal aydel chana lna us aygbabom lager tkmahow gen lndat lndamesaro lham bagera amdelay bensare noro yha holao baltefter naber lnam africa ldtadeg lnghager syahon ba africa hberat amkhenat bamesterow manged lndelay how holom hager maserat nberbat hegro yhenen bmaderag fanta bglnathen meknyat wadekanal
Ayie ye yena africawiyan sekay mekera😢😥
Egzewo amelaka ayferanj nebeshe aymarem macham
በእየሱስ ስም እግዚአብሄር ይድረስላቸው ይራራላቸው 😂😂😂😂😂😂
Weye Africa ye 😭😭😭tadey meftew mendenew
አቤላ ያልተሰሙና ያልተነገርላቸዉን ከምርጥአቀራር ስለምታደርሰንእናመሠግናለን🙏😘
Ine iska alk dires medamet alchilm awo habtam mahon ka felak bazi batfo sira new yerachon yagegnalu la lijochu yetatsafelacho new ayzowacho
ውይ አፍሪካ ህፃናቱ አያሳዝኑም አምላኬ እርዳቸው
ፈጣሪ ሆይ በሰመሁማርኝ እግዞ መሀር እና ክርስቶስ ግን ለምን አፋሪካ የተባለች ሀጎር ለዜጎች ሲወል አምላኬ ሆይ😥😥😥
Uuuuufi bayye nama gadisiisa 😭😭😭😭😭
The topic is really and severely
Exaggerated.. it seems a literal blood is being used as a fuel. Better to translate according to the jurolrnalist's view.
ውይ አፍሪካ እንደው ዘላለም አለም 💔💔💔😥😥😥
Uuuuuuuuuuuuuuuu mabedee new beqaa zandiroo minewu getaa hoyi balifeterkenyi yemirri awunisi libee lifenedaa new yezini alemi gifii libii yisebrali😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ከርታታ😭😭😭😭😭
The body guard of famous, people
The story of famous company,unique animal ,biggest animals,good people ,
ወይ ዕድላችን አፍርካ የነጮች መጨወቻ
Abela yemiren new geta egnan bisebesiben minale yemir zim bile new yeminorew yemiren new
ሳውዝ አፍሪካ እያለሁ አንድ ኮንጎያዊ ጓደኛዬ ይሄን ነገር ነግራኝ ነበር አቤሎ! 😥💔
😥😥ወይኔ
አቤል ዘግሬት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ አርጉኝ
So sad 😞 😥
የኮንጎ መንግስት ምን እየሰራ ነው ኤርትራዊ ነኝ
im the first commentator and the first like
Abetu yeker.yebelen
ኡፍፍፍፍ አይ አንቺ አለም ዶሮ ነሽ ላንዱ እንቁላልሽን ላንዱ ኩስሽን ትጥያለሽ
አፍሪካ እውነትም በመሪ ደረጃ አትባረኪ ያላት ናት😭😭
ወይፈጣሪ ሥቱን ሠማነዉ የኣላሥካ ዉ የሜካፕ ቁፋሮ ኣሦደሞ ለኮባልትም ህፃን ይሙት