አዲስ ምዕራፍ፦ ራዕይ ማካፈል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 156

  • @amrotearaya2811
    @amrotearaya2811 2 ปีที่แล้ว +21

    የተናገረህ ጌታ እርሱ ከአንተ ቀድሞ ይውጣ: የድሆች አምላክ የሰማይ መስኮቱን ይክፈትልህ: ምህረትና ቸርነቱ ይክበቡህ ራዕይህ ይስፋ::

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን 😢 ጌታ እግዛብሄር የነገረህና ያሳየህን ራኢ የምታከናውንበት ጸጋና ኃይል ያብዛልህ ፣ ፍሬውንም በህይወት ዘመንህ ያሳይህ። we love and will support your precious service dear evangelist

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว +5

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ያሬዶዬ ጌታ ከፊትህ ይቅደም ተከናወን ለምልም 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 2 ปีที่แล้ว +12

    ልዩ ስጦታችን የሆንክ ዉድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ፣እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁንልን አሜን።

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን። የተወደደ አገልግሎት። ጌታ እንደረዳኝ መጠን ባለእንጀራዬ እረዳለሁ። ሰላም ከLondon

  • @helinamckrory4874
    @helinamckrory4874 2 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ትምህርቶች አልፎ ብዙ አስተምሮኛል!!! አንተ የምድር በረከት ነህ በእግዚአብሔር መታመን እንዴት መታደል ነው! ታዘህው እንደ ቃሉ ሐሳብ ታዘህው ተነስ እዛ ሂድ ተነስ እዚህ ና ሲልህ ሳትታክት ወጣትነትህን ከመስጠት ጀምረህ እስካሁን ሳትታክት ሳታቃርጥ ቀጥ ብለህ እዛ ሂድ እዚህ ና ቁጭ በል ተነስ እያለ የመራህ የምታገለግለው ጌታህ አባትህና አምላክህ በምትሄድበት ሁሉ እርሱ ሞገስህ አቅምህ ሀይልህ ይሁንልህ ፈቃዱ እንዲሆንለት የሱ ስራ እንዲሰራለት ያዘዘህ የሚልክህ አምላክ እርሱ አዋቂና ታማኝ አምላክ ነው!!! ተከናወን ብዛ ለምልም ገስግስ የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረት ቸርነት ካንተ እና ቤተሰብህ ጋር ይሁን!!! ፀጋ ይብዛልህ!!!! በጣም አመሰግናለሁ!!! መልካም ጉዞ🙌🙏❤️❤️❤️

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድማችን ያሬድ እግዚአብሔር ያስብከውና ያቀድከውን አላማ በጸሎት በገንዘብ ለመርዳት እንችል ዘንድ ጌታ የሁላችንንም ልብ ያዘግጀልን እምነታችንን በተግባር የምንግልፅ ያደርገን በርታ እግዚአብሔር ለእያሱ እንዲህ ብሏት ቃል የገባለት ዛሬም በአንተ ሕይወት ይሰራል
    በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አይዞህ፤ በርታ፤ ጽና፤ አትፍራ፤ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”
    ኢያሱ 1:9 NASV

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ ያሬድ ይህ አጥንት የሆነ ትምህርት ነው። ተባረክ።

  • @mahlethailemariam7576
    @mahlethailemariam7576 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንጌላዊ ያሬድ በረከት ነህ ለምድራችን የእግዚአብሔር መንግስት በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስተማሪ ያስፈልጋታል በተጨማሪም በተቀበልከው ምሪት በምድራችን ተከናወን እንደ ነህምያ አብረውህ የሚቆሙ ትውልድ ይስጥህ::

  • @freshtsedeke9030
    @freshtsedeke9030 2 ปีที่แล้ว +5

    መቼም ከዚህ የተማርኩት ለዘመናት የሚሆነኝን ትልቅ ነገር ነው ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት በእውነት እግዚአብሔር ለሚሰሙት ቅርብ ነው ። አምላክህ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ!!!

  • @elshadai925
    @elshadai925 2 ปีที่แล้ว +5

    ፀሎቴ ነው አብሬህ ለመሥራት። ጥማቴ እራቤን በአንተ ራህይ ተለቋል። ፀልይልኝ በቅርብ እገለጣለሁ የሚጠበቅ ሲለቀቅ። ደሆች ደሆች ደሆች ወንጌል ወንጌል። የስንት ዓመት ፀሎት በአንተ ዕንቁ ሊፈፀም ነው። የደሆች እምባ ሊታበስ ነው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰባሪው እየሱስ ቀድሞህ ወጥቷል። አገሬ ባለራህዩ መጥቷል ደስ ይበልሽ

  • @pastormelakutemesgenofficialch
    @pastormelakutemesgenofficialch 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ሰዉ ያሬዶ በነገር ሁሉ ጌታ ይባርክህ በብዙ ተባርኪያለዉ በርታልን አንተ በረከታችን ነህ፡፡ እንጸልይልሃለን፡፡

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 2 ปีที่แล้ว +9

    ትምህርትህ እውነትን ፈልቅቆ ስለሚያወጣንና ስለሚያሳይ በአጠቃላይ መሰረትህ የጠራውና እውነተኛው ወንጌል ላይ ስለሆነ ትምህርትህን ሁሌ ከሰማሁ በኃላ ልቤ በእግዚአብሔር ሀሳብ እረስርሶ ሙልት ይላል:: ትምህርትህን ደጋግሜ ለማዳጥ ብዙ የቤት ስራ አለብኝ:: የዛሬው ትምህርት ደግሞ በርግጥም አለምን የሚቀይር ነው , የሚደንቅ እይታ ነው:: ጌታ በተልእኮህ ሁሉ አብሮ ይሁን:: የዚህን ታላቅ ሀሳብ በማገዝና ይህን ቃል ፈፃሚ እንድሆን ፀሎቴ ነው::

  • @alemtsehaydesta6280
    @alemtsehaydesta6280 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው አገልግሎትህ ይባረክ ምድር ፍጥረት ሁሉ ይስማህ ለበረከት ሁንልን

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ተባረክ ተከናወን

  • @dagneshdana
    @dagneshdana 22 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እሱ ድንቅ ነዉ ለዘለአለም ይክበር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @meseretlata253
    @meseretlata253 2 ปีที่แล้ว +2

    wooooooowwwww እኔ ሁሉም በእንተ መልዕክት በጣም ትጥቅም ነኝ ጌታ አቢሰቶ ይባረክ ድሆችን መሰቦ & የአካልን አንድነት & ማወቅ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ድንቅ መልክት ነዉ ተባረክልኝ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያለ ግሩምና ድንቅ መገለጥ ነው በጣም ነው ጌታ ያስተማረኝ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ራዕይ ያስፋ ያብዛም ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
    እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ ይሄ የእኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን የወንጌላዊ ያሬድ መመለስ ጌታ ፊቱን ወደ አገራችን የመመለሱም ምልክት አድርጌ ወስጄዋለሁ፤ ሰሞኑን የተከሰተው የኑሮ ውድነት ብዙ ድሆችን በራብና በእርዛት መጥበስ ከጀመረ ሰንብቷል፣ በመንገድ ላይ ያበዱና ጨርቃቸውን የሚጥሉ ሰዎች ተበራክተዋል፣ ይሄ የጠላት ስራ ብቻ ሳይሆን ሰዎች የኑሮ ጭንቀታቸው ጣሪያ ሲነካ የሚፈጠር ይመስለኛል፡፡
    ኢትዮ ጵያ ውስጥ እኛ ኪስ ቢቀመጥ ምንም የማንሰራበት… ለረድኤት ብንዘረጋ ግን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ሃብት አለ፣ ችግሩ የኛ አለመቆረስ፣ የባለአደራዎች እምነት ማጉደልና የተረጂዎች በእግር አለመቆም ነው፡፡
    ጥሩ ባላደራ እንደምትሆን እግዚአብሄርንም እንድትፈራ እናውቃለን፤ ብዙዎች በበጎ ልብ ጀምረው የተሸረሸሩ አሉ፤ ሽልማቱን ከጌታ የሚጠብቅ ግን አይወላከፍም፡፡ በምንችለው ሁሉ ከጎንህ የምንሆን አእላፍ ነን፤ አንተን ከዛ የሚቀሰቅስ ጌታ ከወዲህ ዝም ብሎ አይቀመጥም፤ እግዚአብሄር ከፊትህ ይውጣ!!! ይከተልህም!!! Let it be a divine orchestration and favor for you.

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወድህ ውድ ወንድሜ ያሬዱ ለኔ ብርቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክ ያሬዱ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 ปีที่แล้ว +2

    ለአገሬ ለህዝቤ ዛሬም ተስፋ አለ ።
    ተሰፋን የሰጠ አምላክ የታመነ ነዉ ።
    በጣም ደስ ይላል ጌታ ይረዴኛል በምችለው አደግፋለሁ
    ወንጌል እንኳ ሰምተው ቸርች እየመጡ በረንዳ የሚያድሩ ሰምተናል

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +3

    ያሬዶ እንደት ከርምክ ሁለት ወር ስላላየውህ ናፍቀኽኝ ነበር በርግጥ በየቀኑ እብራውያንን እየተማርኩ ነበር ስልኬ ላይ ትምህርቱ ስላለ ነገር ግን ፊት ለፊት እንዲህ ስላላየውህ ናፍቀኽኝ ነበር
    ያሬዶ ጌታ ኢየሱስ ስሙ በማይጠራበት ምድር ውስጥ እየኖርኩ አስተማሪየ አድርጎ የስጠኝ ስው ነህ ጸጋው ይብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
    እግዚአብሔ መምስል መፅሃፍህን ለሁለተኛ ዙር እያነበብኩ እየታነፅኩ ነው ስለተስጠህ ጸጋ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ቸር ለልጆቹ መልካም የሚያስብ አምላክ ነው

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ፣ ይባርክህ ። ወንጌላዊ ያሬድ
    የእግዚአብሔር ፣ ቃል ፣ እንድወድ
    የበለጠ ግዜ ስጥቼ እንድ ማር ስለረዳሀኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እጅግ ጠቅሞኛል።

  • @ELSHADDAI4443
    @ELSHADDAI4443 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችንን ልትታደጋት፡ ሕዝቧንም ከሰመጠበት የድህነት ማጥ ልታወጣው፡ እውነተኛ ባርያህን፣ የቃልህን ታማኝ አገልጋይ ወንጌላዊ ያሬድን ከመፍትሔ ጋር ስለላከው ምሥጋና ይብዛልህ። አንተ ታማኝ አምላክ ነህ። የአባቶቻችን ልመና ከንቱ አልቀረምና ጌታ ሆይ ተመሥገን።

  • @tadelechtelila2027
    @tadelechtelila2027 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ በአንተ አገልግልት ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው አሁንም በምትሄድበት ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ዘመንህ ይባረክ ።

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 ปีที่แล้ว +7

    Usually, I listen first then click like, but in your case, I click like first then listen

  • @tewodrosalemu-pastor7465
    @tewodrosalemu-pastor7465 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ የብርታቱን ጉልበት ያድልህ ! መልካም ራዕይ ነው።

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Yaredye Tebarekk

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 2 ปีที่แล้ว +12

    ፀጋው ይብዛልህ ያሬዶ! በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ::

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን ። አሁንም የአየኸውን እራይ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ከአንተ ጋር ይሁን ብዙ ተጠቅሜአለሁ ተባረክ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ።

  • @ruthmaru5061
    @ruthmaru5061 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦ እንዴት ደስ ይላል። ተስፋ፣እምነት፣ፍቅር የተሞላበት ራዕይ! ሰማያዊ ራዕይ! መንፈሳዊ ራዕይ! ዘላለማዊ ራዕይ! የእግዚአብሔር ስም ይባረክ።

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው ጌታ ይባረክ ስላንተ ወንጌላዊ ያራድ...

  • @surafelfekadu9365
    @surafelfekadu9365 2 ปีที่แล้ว +1

    Betewat yesemawet melkam zena... yaredo nalen beberetu nafkehenal....egzihaber hoy selezi bariya tebarek

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 2 ปีที่แล้ว +15

    I don't have enough words to praise my God for giving you this rightous vision and i can't wait to be part of this vision and contribute in everything i can , much love to our beloved brother in christ Yaredo!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ የረዳውና የሚረዳው እንደጌታው በቃልም በተግባርም ለመትጋት ራሱንእና ቤቱን ለመስጠት በጸጋው እገዛ የጨከነ።

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 2 ปีที่แล้ว +7

    የተቀበልከውን ራዕይ ትፈጽም ዘንድ ከእግዚኣብሄርን ዞንድ ጥበብ ማስተዋል እና ሞገስ ይብዛልህ...

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦ ደስ ይላል ያሬድየ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያከናውንልህ

  • @negafilatie2202
    @negafilatie2202 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ራዩን ፍፃሜህ እንዲኖረው ይርዳህ ከአንተም ጋር ይሁን ራስህን ከአህዛብ መንግታት ጠብቅ ጌታ ከእነርሱ የተሰወረ ሽንገላ አብረን እንስራ ብለው ለምድራዊ ስልጣናቸው መጠቀሚያ እንዳያደርጉህ ገታ ዬጠብቄህ።

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን!ወንጌላዊ ያሬድ !!!!

  • @daa9880
    @daa9880 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉ በላይ የከበረ አገልግሎት ድሆችን መርዳትና ወንጌልን መስበክ ነው ለዚህ ቅድስ ስራ ጌታ ስላጨህ እጅግ ደስተኞች ነን እንጸልይልሃለን ጌታ በረዳን መጠን ከዚህ አገልግሎት ጋር አብረን እንቆማለን ተባረክ ተከናወን ወንድማችን አሜን እልልልልልል🙌

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክህ!!!

  • @asaminewbiramoofficial2101
    @asaminewbiramoofficial2101 2 ปีที่แล้ว +4

    አብረን እንቆማለን!

  • @dilnessayargal86
    @dilnessayargal86 2 ปีที่แล้ว +6

    ወድም ጋሻ እግዚአብሔር ከሰማይ ይባርክህ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +10

    Can't wait to start and very very excited. I am looking forward to learning more about revelation. Thank you yared for choosing this chapter 🙏 God bless you !!!

  • @samison6932
    @samison6932 2 ปีที่แล้ว

    ኦ ወንጌላዊ ያሬድ ፣ ወደ ትውልድ ሀገር እንኳን በደህና መጣ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በገነት ቤተክርስትያን ዕሮብ ቀን መስከረም 11፣ 2015 ዓ.ም በተዘጋጀው ኮንፍረንስ ላይ ከመንፈስ ቅዱስ በረከት ተካፈይ እሆን ዘንድ የጌታ በጎ ፈቃድ ነበር። በእግዝሐብሄር ቃል በብዙ ተባርኬኣለው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን። ራዕይን ጌታ እንዲፈፅምልን አብዘን እንፀልያለን።

  • @workumimi8108
    @workumimi8108 2 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ቸርነት አሁንም ከዚህ በላይ ይትረፍረፍልህ!! ♥️

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን ያሬዱ እንኩዋን መልካም ወገኖቼ አዘጋጀልህ

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles4504 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስታዬ ወደር የለውም። የራእዩ ክብደት የአገሪቷን ውርደት ከላይዋ ያነሳልብዬ አምናለሁ። የራሱን ደም የሚያፈስ ህዝብ ከድንቁርና ወጥቶ ጨለማው ተገፎ በፍቅር ተያይዞ ብርሃን ያያል። ባልጀራዬ ማለት ሌለኛው እኔ ማለት እንደሆነ የአገሪቷ የትምህርት ካሪኩለም እንዲሆን ምኞቴ ነው።
    እግዚአብሄር ከፊትህ ይውጣ። በውስጥህ ያለው ታላቅ ፀጋ እንደሚገባው ልክ ባለመዘርጋቱ እንደተገደበ እየተሰማኝ አዝን ነበር ።በቅርቡ ኢትዮጵያ ሄጄ ጎልደን ዖይል ቢሮ በጎበኘሁበት ወቅት እንደው ያሬድ አይመጣም? እያልኩ በልመና መልክ ፀሐፊዋን እጠይቃት ነበር። ። ብርሃን በእንቅብ በታች አይተውትም ፡ለሰው ሁሉ እንዲያበራ በከፍታ ያሮሩታል እንጂ። እግዚአብሄር እያደረገ ያለው ይኸው ነው። በርታ ከዚህ ራዕይ ጎን እንቆማለን።

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 2 ปีที่แล้ว +6

    May the Lord fulfill this great Vision that you have received!!!

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 ปีที่แล้ว

    wongelawu yared zemenh ybareki tbarekilgn ye qali gilxeti ycemerilhi

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta abezeto yebarkh ante ye geta wetader neh.

  • @amanuel5474
    @amanuel5474 2 ปีที่แล้ว +3

    ከእግዚአብሔር ሰው መካፈል መታደል ነው::

  • @tsegamuzollo1720
    @tsegamuzollo1720 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen God is with you! Yemnwedeh Wendemachen wengelawi Yared.

  • @tayetilahun212
    @tayetilahun212 2 ปีที่แล้ว +5

    Eva. Yared Tilahun God bless you

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz 2 ปีที่แล้ว +3

    May God be with you, 🙏 I pray in the name of Jesus never hold back from this. Let God give us the courage and wisdom tobe part of this vision.

  • @henokabraha6435
    @henokabraha6435 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እኔም መልክትህን እየሰማው ይፈፀም የሚል ወረቀት ይዘህ በየቢሮ ስትገባ አየው የምወድህ ወንድሜ በሀይል ታረገዋለህ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ ራዕይ ነው ጌታ ይመስገን ይከናወናል እግዚአብሔር ስለተናገረ

  • @natnaelayele4853
    @natnaelayele4853 2 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you my brother Yaredo. I hope you will continue to teach us this precious gospel. We will be with you by contributing everything we can.

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 ปีที่แล้ว

    Aimee n Wongelawu yared Geta TNA kih ene be nizu texeqimiyalewung tbarekilgn kefiyi Issu Egezabher yiqedimi be selam temelsi moges be moges💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kehatube4308
    @kehatube4308 2 ปีที่แล้ว +3

    We gonna miss u..thank you for your service in here USA..God bless you and your everything! ❤️ 😍 💖

  • @misikirlemma5404
    @misikirlemma5404 2 ปีที่แล้ว

    God bless you abundantly brother! አገልግሎትህ ይስፋ. እወድሀለሁ

  • @biniyamtilahun272
    @biniyamtilahun272 2 ปีที่แล้ว +1

    Abate yared betam nw yemiwadik be ewunet be mitastemirachew timhirtochihina bemetsafochik be geta kal sir mesded ena metekel honolingal ewedihalew geta yirdah ,tebareklign

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen ❤️🙏🏽the favour of God go before you wherever you go . ❤️❤️❤️❤️🙏🏽

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 2 ปีที่แล้ว +4

    I just can't wait!!!
    What a preciouse gift!!

    • @tamirumathewos5
      @tamirumathewos5 2 ปีที่แล้ว

      Go Facebook and come TH-cam it will work

    • @tamirumathewos5
      @tamirumathewos5 2 ปีที่แล้ว

      Go Facebook and come TH-cam it will work

  • @kidistezarfu2082
    @kidistezarfu2082 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 2 ปีที่แล้ว +3

    የዘላለም አምላክ ከቪዥንህ ቀድሞ ይውጣ:: እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥህ:: በአንተ ሊፈፅም ያለውን ስራ አብሮ ሰራተኛ ያድርገን :: በጌታ በእየሱስ ስም ምድሪቷን ( ኢትዮጵያን) ያውርስህ::
    ጌታ እየሱስ ያክብርህ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ::

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 2 ปีที่แล้ว +2

    May God be with you.be strong.God is faithful

  • @fekadesolomon3895
    @fekadesolomon3895 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ በርታልን!

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እርሱ ይምራህ በደሙ ተሸፈን አንተ የእግዚአብሔር ሰው

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 2 ปีที่แล้ว +4

    Mekenawon Yhunlihe

  • @fitsumasresahegnterefe5438
    @fitsumasresahegnterefe5438 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሬ ተሰልፌአለሁ::
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen 🙏

  • @damtewtesfaye9149
    @damtewtesfaye9149 2 ปีที่แล้ว +5

    Dear brother Yared
    What an amazing vision! That is from the Lord. This has been my prayer that God will raise many among His people to be a testimony of His righteousness to the nation. What a perfect vision in a perfect time! I will follow you and fulfill my part. May the Lord go with you

  • @fentahunfenta611
    @fentahunfenta611 2 ปีที่แล้ว +4

    God is perfect My God Blessed You .

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 2 ปีที่แล้ว +2

    I have been blessed with your teaching Yared. May the Lord bless you more. 💙

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋን የሰጠው የታመነ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!

  • @alemtsehayyallew6074
    @alemtsehayyallew6074 2 ปีที่แล้ว +2

    May Got bless you and your family abundantly!!! Eve Yared
    Thank you for your God Missionary !
    May God give you more wisdom and vision when you go to Ethiopia 🇪🇹
    AMEN!!!🙏

  • @kassahunwoubeshet6309
    @kassahunwoubeshet6309 2 ปีที่แล้ว +6

    በመንፈሳዊ ውልደቴ ከፔንቴኮስታል አይደለሁም:: ነገር ግን የያሬድን መንልክት ስፔን የምትኖር እህት እንዳምጥ ላከችልኝ:: ስትልክልኝ ያዳምጠዋል ብላ አልነበረም ነገር ግን የያሬድን መልእክት ከሮሜ ጀምሬ ባብዛኛው ተወጣሁት:: በያሬድ ህይወት ውስጥ እግዚአብሄር እንዴት እንደሰራ አየሁ:: ልጠራጠረው ከምችለው በላይ በትምህርቱ አብዛኛውን አስተሳሰቤን ቀየርኩ:: ጉዞዪ እግዚአብሄር እንዴት ኢትዮጵን በያሬድ እንዳሰባት ተረዳሁ:: ከፖውሎስ አፍ መስማት ምንኛ መልካም ይሆን ነበር:: ነገር ግን እግዚአብሄር በምረቱ እትኢዮጵያውን ፖውሎስ ወንድማችን ያሬድን ላከልን:: የዘላለም እባት ስሙ ለዘላም ይባረክ

  • @Born_to_learn2801
    @Born_to_learn2801 2 ปีที่แล้ว +1

    Bless you!!

  • @victorhugo-om7co
    @victorhugo-om7co 2 ปีที่แล้ว +3

    Glory to the owner of the vision and success to His obedient servant. God is faithful and leads you to fulfillment.

  • @ag7541
    @ag7541 2 ปีที่แล้ว +5

    May the grace of the Lord Jesus be with you in every aspect!

  • @TamiratTefera-w7m
    @TamiratTefera-w7m 10 วันที่ผ่านมา

    Amen!!

  • @tsegacharis137
    @tsegacharis137 2 ปีที่แล้ว

    In this I rejoice, seeing the right thing on the right time, at the right place, with the right person, which of course, comes from above.
    "ሊወለድ የተቃረበውን፣ እንዳይወለድ አደርጋለሁን?” ይላል እግዚአብሔር። “በሚገላገሉበት ጊዜስ፣ ማሕፀን እዘጋለሁን?” ይላል አምላክሽ።"
    ኢሳይያስ 66:9
    He is so faithful not only on giving visions, but in making them realities also.
    May God be with you in all your good deeds and give you persons that give you right hands all the way, Beloved God's servant!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ነገር ይገርማል ስሞኑን አንተን እያስብኩ ወደ ኢትዮጵያ ቢመለስ ይህን ግራ የገባውን ህዝብ ክርስቲያን ያርጋጋ ነበር አልኩ

  • @buze8256
    @buze8256 2 ปีที่แล้ว

    wengelwi yared..... semun yalkeyere yetebareke.......sewe. eneam hule sefrah ezih endehone yemigebagn na yemisemagn setehed betam ker ketesegnut andua negn.

  • @danieltesfaye6570
    @danieltesfaye6570 2 ปีที่แล้ว

    we are highly blessed to have you

  • @cololoasb
    @cololoasb 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሌሉያ አሜን ተከናወን ወንድሜ ።

  • @asnakehailu9517
    @asnakehailu9517 2 ปีที่แล้ว +2

    I hope in the mean time all we blessed from revelation of God's word for example me/I clearly got the standard and universal (biblical) definition of humanity God bless you bro Yared! I am also very much happy about you/Yared and us/church and Ethiopia at large -to receive a such valuable&practical vision. THE VISION IS BIG ALL WE/CHURCH AND OTHER ETHIOPIANS SHOULD STAND TOGETHER FOR ITS ACCOMPLISHMENT!

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሙሉ ያርግህ በእየሱስ ስም

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 2 ปีที่แล้ว +2

    May the Almighty God who gave you this vision be blessed ! You are also blessed for accepting this vision and decided to act on it! This is the work of the Holy Spirit! May the God of mercy be with you at all times! Go out and be the vocal for the poor! I will keep you in my prayers!

  • @AmexDend
    @AmexDend 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እኔነት! በሃያ ዓመት+ ስንት ጊዜ ነው አዲስ ምዕራፍ እና አዲስ ራዕይ፤ አዲስ ድምጽ የምትቀበለውና የምትሰማው? ጌታ እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ ቃሉን በእውነተኛነት ይግላጥልህ!

  • @alemabebe3743
    @alemabebe3743 2 ปีที่แล้ว +2

    I thank God to hear this vision, I am part of this , God bless you for your obedience life. I stand with you. I know God already has blessing for our people ( poor) through you. Thank God. One thing That comfort me the most in this vision, God was with my people in the midst of chaos. Then finally he made the plane to land.
    Hope You will keep teaching online , so I will listen to you more.

  • @meazafeleke201
    @meazafeleke201 2 ปีที่แล้ว +6

    በጉጉት እየጠበኩኝ ነው onlion ያሬዶ እንወድሀለን ፨፨፨፨፨፨

  • @kalkidanzelalem357
    @kalkidanzelalem357 2 ปีที่แล้ว +1

    You have no idea how great it is to hear this massive news from u brother Jared
    I believe God will be with u along the way and of course me and my friends would be glad to assist in everything we can ❤

  • @sitotamussie976
    @sitotamussie976 2 ปีที่แล้ว

    Very humble and lovely evangelist! Love you so much❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)