When the Holy Spirit takes control of you, it’s hard to open your eyes and sing, powerful song, I’m nothing without the Holy Spirit, have it your way Holy Spirit 🙏
oh God how i missed this kind of worship! seeking the face of God is my all time longing. God bless you. let your fire ignite and become an influence to many.
Amen, its very touch my soul this song. our desire only seeking to see his glory 🙏 ❤ God bless you abundantly & may the grace of God overflow on you my brother in christ 🙏 ❤
ይህን መዝሙር ለመዘመር ድፍረት አጣሁ😭😭😭😭ጌታ ሆይ እንድናፍቅህ ጸጋ ስጠኝ ፊትህን ክብርህን አሳየኝ የምልበት ጉልበት ስጠኝ😭😭😭😭😭😭
Me too
Amen
መንፈስ ቅዱስ ባንተ ላይ ሆኖ እኔን በጣም ዳሶኛል ወንድሜ ብሩክ ነህ🙏🙏 ነህምያ የዘመኑ ዳዊት ነህ በርታ 🙏❤
በጌታ በእየሱስም ሌላምንም የለኝም የምለው በእውነት በጌታ ህልውና ውስጥ ሆኜ እያለቀስኩኝ ነው ስባርካቹ ሙዘቀኛው ዘምልሪ አብዳኖግም እውነት እጥፍፍፍ እኔበተስጠኝ ፀጋ አሁን በለህበት ፀጋውውው ከርያም ይልቀቅልህ በጣም ውስጥችን ነብሳችንንንን ረስረስች አተማ እኔጃ ውውውውውውው ሀሌሉያ
I kept crying listening to this song the whole night....I am soo blessed ..HOLY SPIRIT 🛐🛐🛐🛐🛐🛐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😭Me too🙌🏾
Bless u 🙏💓
Bless him and you
የጋሽ ተስፋዬን መዝሙር ስትዘምር ግን ልዩ ነው:: ተባረክ
Egziyabiher yakibirilign gashe sitiyachew des alegn bizu sewochi besimachew siteruwachew sazin noriyalehuna tebarekilign
ኢየሱሴ ነፍቀኝ ክብርህን አሰያኝ 😭😭😭😭 አንተን ሰይ እጠግበለሁ፡፡አብድዬ ተበረክልኝ በአንተ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ፡፡ጸጋ ይብዘልህ
አሜን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ምን እንበል ዝሜሬህ ልዩ ነዉ የምልህ ነግር ቢኑር በጣም እየተባርክን የጌታን ፍት ለመቅርብ ዝማሪህ እርድቱናል ቱሉ ቱሉ ልቀቅልን ጌታ ይርዳህ እንውድሀለን 🙏
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ በዝማሬህ በጣም ተባርኬያለሁ። አደራ ኑሮህና ዝማሬህ አንድ ይሁን ጌታ በሕይወትህ እንዲከብር።
ሰማያዊ ዜማ ጌታ እየሱስ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 🙌
አቤት እንዴት የታደለክ ነው ከአልማዝና ከእንቁ የሚበልጥ ስጦታ እግዜአብሔር ስጥቶሀል ህዝብን የሚጽናናበት መዝሙር
በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
ሙዝቀኛውም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
ጌታ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭_
ስሰማ ውዬ ባድር የማልጠግበው ሰማያዊ ዝማራ ነው ወንድሜ የሚዘምረው ቃላት የለኝም ይህንን ድንቅ ድምፅ ለሰጠህ ለራሱ መልሰህ በመስጠት የተባረክ ነህ ።።
Exactly...makom akitognal...nafikehegnal eyesus
😭😭😭😭😭 አባ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜነንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️
This song is incredible,I just can't stop listening every day ,gives me strength,be blessed our brother.🙏
ተባረክ ! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ! አሜን !!!የምንናፍቀው ጌታ ! በድንገት ይመጣል ። አሜን ጌታ ሆይ ! ቶሎ ና !!!❤️🙏🙏🙏
ልክ በፊት ዘፈን ስስሰማ ያን ሰው ይገልፀዋል ብዬ ሳስብ ጋበዝኩህ እላለሁ አሁን ደሞ እሄን መዝሙር ስሰማ በጣም አልቻልኩም እናም ለውዴ እንዲህ አልኩት እባክህ እየሱስዬ እሄን ላንተነው አባ ናፈከኝ ናፈከኝ ስማልኝ ይሄንመዝሙር የውስጤን ይነግርሀል ስማልኝ አልኩት 😭😭😭
ዛሬም ስሰማው በእንባ እየተናነቀኝ የጌታን ክብር እየናፈኩኝ
Ufaa dase setel brooy tebarek aba
እግዚአብሔር አምላክ ጰጋውን ያብዛልክ ኑሮህ አገልግሎትክ ትዳርክ ይባረክ ::
እግዚአብሔር እጅግ ይባርክህ ወንድሜ! ይጠብቅህም በቤቱ ይሰውርህ ያለእርሱ ክብር የለምና። ዳዊት ንጉስ ሆኖ ሳለ የተጠማው ግን በደጁ መጣልን ነው።
በርታ! እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው! መሳርያውን የተጫወትክለት ወንድሜሞ ተባረክ!!blessings🙏
ተባረክ ወንድሜ ፤አዲሱን ዜማ ቅኔ ከሰማይ መቀብል ይሁንልህ!
Amen
አሜንንንንን ጌታሆይ ቶሎ ናልን
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ያንተን መዝሙሮች ሰምቶ አለመንበርከክ አይቻልም ነፌሴን በህያው ጌታፌት ማፍሰስ ።ከለንደን
ተባረክ ወንድሜ
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን ወንድሜ ጌታ ዘመን ዘላአለምክን ይባርክ ይምር የምር ይጨመርልክ🙏❤
በዝማሬህ እጅግ ተባርኬአለሁ ዘመንህ ይባረክ
በጣም የሚማርክ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ
መድሃኒያለም ይባርክ ተባረክ
God bless you more and more. Eventhough i am exgausted physically, couldnt stop hearing The song and worshipping God.
Wendime G.E.T.A ... E.Y.E.S.U.S Abizito Yibarikik lib yemiyareseris menfesin yemiyalif ... GETAn yemiyasinafik dinik mezmur ,,,,, tebareku Novelosh!!!!
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ
Uuuuuuufffffff😭😭😭🎸🎸🤲🤲
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይበርክህ ተበረክ ፀጋ በእጥፍ ይጫመርልክህ ታባረክ 🙏💞
Wow amazing song GOD bless you more & more ... ..ናፈከኝ ክብርህን አሳየኝ (ፊትህን አሳየኝ ) የኔ ጌታ !
አሜንንንንንን አሜን ተባረክ
ተባረክ 🙏
ምን ማለት አልችልም ባርኬህም አልጠግብም ምክንያቱም ከጌታ ያገናኛል ወደ ፀሎት ያስፈልጋል ከነቤተሰብህ በትልቁ በትልቁ ይባርክህ
አሜንንንንንን አሜንንንንንን የሚባርክ ዝማሬ ነው ፀጋው ይብዛልክ ዘመንህ ይባረክ ተባረኩ
fitehen asayegn ameeen !
Ameeeeeeen
Ameeeeeeen
Ameeeeeeen
Ameeeeeeen
Ameeeeeeen
Ameeeeeeen
Tabarikiiih
Bebezu sagai
አረ እግዚአብሔር ለዘላለሙ ይጠቀምብህ!!!
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ::
yibezaleh abo tebarek tebarkeh ker!
May God bless you bro
ኧረ ምን ልበልህ ጌታ እየሱስ ይባርክሕ
amen,amen,amen,amen,amen,amen😥iyesusye,nafkani,fitihni,asyni,😥
ተባርክልግን ba,bizu,💕
Eyesuse yibarkhui .BatM nekfign kbrhuni asyegn
Eyesus😘😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏 bark balelegn yibzalen endent Ken yichmarlkaa
You are Blessed !
አሜን አሜን አባ ፍትህን አሳዬኝ ክብርህን አሳዬኝ አባዬ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜንንን አባ እወድሃለሁ 🙏❤🙏😭😭😭😭ተባረክ ወንድሜ ❤
ናፈቀኝ ውዴ😭
ተባረኩ ያባቴ ቡሩካኖች!!! ሃሌሉያ ጌታ ሆይ እዉነት ነዉ ትናፍቃለህ ኢየሱሴ......
I can't stop listening and crying too. God bless you abundantly, Abdisho.
እውነት ነዉ የዚህ ምድር ሁለም ነገር ይሰለቻል የማይሰለች እየሱሱ አሜን ናፈከኝ ናፈከኘ ናፈከኝ ፊትህን አሰየኝ ኡፍፍፍፍፍ
አለምን፣ ሥገን፣ ምኞት፣ አስረስቶ። ወደ ጌታ ዙፈኑ የምወስድ መዝሙር ። በቀ ተበረክ ምን እለለሁኝ።
When the Holy Spirit takes control of you, it’s hard to open your eyes and sing, powerful song, I’m nothing without the Holy Spirit, have it your way Holy Spirit 🙏
Bless you brother
ኡ ኡ ኡ ኡ , ናፈቀኝ ክብርህ ጌታ ሆይ
ዘመንህ ይባረክ
የተባረክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ
ክብርህን አሳየኝ ጌታ ሆይ እባክህ
ተባረክ
uuuuuuuuuffffffff 💔💔😭😭😭 nafaqayi kibirihini asayayi nafaqayi fitihini asayayi yene gata Amen Ameni Amen wudi wodime ba ihunati tabaraki babizu geta yibarakiki zamaniki yibaraki qibati yicamariliki atiyazi atigadabi ye malafini mashagari zamani yihuniliki
ናፈቀኝ ክብርህን አሳየኝ አባ😢😢😢
አብድሼ ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤
ፊትህን አሳየኝ ጌታ ሆይ አትራቀኝ
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 😇😇😇😇
አሜን ዘመንና ይቤረክ አሁንለመጡ ዘማሬዎች አስተመራቸው የራሳቸውን ማውጣት የሰወን እየቀለቡ መዘመር ብቻ አይጠቅምም ዋጋ ከፍለውም የተቀበሉትንም ይጎዳልና
It is a very beautiful song, Lord bless!!!!!
Abdsheye Men Elalehu Geta Zemenhen Ybark Btam des ymel zemare new My Dear Bro
Wonderful song - Mending my heart! Blessings!!
ውብና ድንቅ ዝማሬ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ።
❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭lord please help us come soon please Heavenly Father God send us our king 😭😭😭😭
ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እርጋታህ ልብን ይገዛል በእግዚአብሔር መንፈስ ውስጥ አስጥሞኛል ፀጋው ይጨመርልህ ተባረክ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው!!🙏🙏
amen amen amen 🙏🙏🙌🥰🥰🥰
I can’t stop crying it’s amazing. Blessed you brother..
Me too😭
A nice voice with blessed worship
God bless you bro 🙏🙏🙆♀️🙆♀️🙆♀️
Uuuuufff nafekegn fitihin asayegn 🙏🙏🙏🙌😭GOD BLESS YOU. YOU ARE ALREADY BLESSED
I can’t hear this song 🎶 with out tears 😭 & missing Jesus.
Exactly
ተባረክ፤
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ።
።።።
አሜን አባ ክብርህን አሳየኝ
አሜን ጌታ ፊትህን አሳየኝ
አሜን አባ ህልውናህን
አሜን አባ ናፍቆቴ አንተ ብቻ
Tebarekilign wodaje bexam yetebarekubeti zimare
I don't have word to say nothing but I will say God bless you
oh God how i missed this kind of worship! seeking the face of God is my all time longing. God bless you. let your fire ignite and become an influence to many.
Amen!
I am still listening the song being thursty and hungry for the glory of God.
God bless you brother! I would love to see you and Pastor Tesfaye Gabisso singing together.
ኧረ ሰምቼ ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም።ይህ መዝሙር ውስጤ ነው።
Zamanih yibarak
ተባረክ ምን ይባላል ።እግዚአብሔር ይመስገን።
May God bless you and protect you 🙏🙏
When i listen this song i sleep well. Really God bless you brother .AMEN HALLELUYA.
Amen amen brother you are blessed amazing song
Geta yibarkah babzuu
Tebarek
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🏾
ይህ የጌታ ህልውና እንዳይሄድብህ ተጠንቅቀህ ነገርኩህ
God bless you more and more!
Amen, its very touch my soul this song. our desire only seeking to see his glory 🙏 ❤ God bless you abundantly & may the grace of God overflow on you my brother in christ 🙏 ❤
Beautiful song . God you blessed me with everything but I am still feeling so empty inside of me .
Keep pouring your soul to Jesus!
Bless you Bro. Love your song
አሜንን ሃሌሉያ🙌🙌