እሙ ያስደነገጣት ትልቅ ስጦታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • ውድ ቤተቦቼ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

ความคิดเห็น • 454

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  9 หลายเดือนก่อน +58

    th-cam.com/video/0IEL7XTRi-g/w-d-xo.htmlsi=eCuVXaYlg6X0J4vq👈👈👈

    • @genetteshome5295
      @genetteshome5295 9 หลายเดือนก่อน +2

      እሙ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ እኔም በጣም ላገኝሽ እፈልጋለሁ ከስደት በቅርቡ ስለምመጣ በማሪያም ስልክሽን የኔ ጠንካራ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 9 หลายเดือนก่อน

      💚💛❤️💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛👌👌👌👌👌👌👌👌👌💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💪💪💪💪💪💪💪💪👃👃👃👃👃

    • @ሙኒራYouTube
      @ሙኒራYouTube 9 หลายเดือนก่อน

      የአዬ ቁጥሪ ሲጭኝ

    • @ሀዩቲ-ደ4ቘ
      @ሀዩቲ-ደ4ቘ 9 หลายเดือนก่อน

      ​😊

    • @TiktokMarkat
      @TiktokMarkat 9 หลายเดือนก่อน

      Silikishin as yo

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน +61

    አዩዬ የኔ መልካም አንቺ ብርቱ የስራ ሰው ይገባሽ ነበር ግን እኔ ምኞት እንጂ ሰፕራይዝ ሰው ለማድረግ እጄ ስለሚያጥር እንጂ አንቺን እኔ ነበርኩ አቅሜ ላይክና ኮሜንት ነው ጤና ይስጥሽ በርቺ በስራሽ እሙያ እንኳን ደስ አለሽ በፍቅር ያኑራቹ ❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน +140

    50ሺህ ሰብስክራይብ እናስገባት እስኪ አዩን የምትወዷት እሱም ሰፕራይዝ ነው❤

    • @ayutube2041
      @ayutube2041 9 หลายเดือนก่อน +4

      Yena wedi ❤❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@ayutube2041 ❤️😘🥰😍

    • @zenatali7913
      @zenatali7913 9 หลายเดือนก่อน +5

      ለአዩ ሀምሳሽም ሲያንሳት ነው የኔ ቅን

    • @muslimbookambamravimukku3498
      @muslimbookambamravimukku3498 9 หลายเดือนก่อน +2

      እሽ እናስገባት መልካም ልጅ ነች

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 หลายเดือนก่อน +1

      የኔዋ ዘዋሪ አለሽልኝ ምርጤ ❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 9 หลายเดือนก่อน +37

    ለሰጪ ጨምሮ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ጎዶሏችሁን ይሙላላችሁ ጤናችሁን ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን እሙዬን ደስ እዳሰኛችኋት ደስስስ የሚል ኑሮሮሮሮ ይስጥልን አሜን 🤲🙏❤🥰

  • @AstuAstu-eh5fw
    @AstuAstu-eh5fw 9 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም የሰው መውደድ ስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @محمدابوهلال-س1ص
    @محمدابوهلال-س1ص 9 หลายเดือนก่อน +16

    ለየዋኆ ለቅኗ ለሙየ የሚሠጡ እጆች ሁሉ መድሀኒያለም ጨምሮ ጨማምሮ መድሀኒያለም ይሥጥልን በወጣዉ የተካልሽ እህታችን መልካም ወድም አድየ መልካም ጎደኛ አዩየ እናመሠግናለን እሙየም እኳን ደሥ አለሽ የሠዉ መዉደድ ሥለሠጠሽ ❤🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 9 หลายเดือนก่อน +20

    ለሰጭዋ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ 🙏እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ አይዞሽ አዩ አንችን ደግሞ 100kአስገብተን ሰርፕራይዝ እናደርግሻለን በቅርቡ 😂

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 หลายเดือนก่อน +23

    የሰጠሺ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በወጣዉ ይተካልሺ እማምላክ ከነ ቤተሰቦች ትጠብቅሽ እህታችን አዩም እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ሥራ ነው ይህ ታማኝ ነት

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 9 หลายเดือนก่อน +20

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @qwas9970
    @qwas9970 9 หลายเดือนก่อน +12

    ለአዩም ይላክላት እንጂ ስጦታ😢ስንት ግዜ ብቻ ለሰው ትላካለች ሰጭ እግዚአብሔር ይስጠው❤

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 9 หลายเดือนก่อน +10

    የኔናት በእሙ ስም እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ እሚገርመኝ እሙ ደስስ ሲላትና ስትስቅ ውስጤ እርክት እሚለው ነገርስ❤❤❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 หลายเดือนก่อน +10

    በወጣዉ ይተካለሺ ልዑል እግዚአብሔር ላቺም ያላሰብሺን ይስጥሺ እማምላክ ጎዶሎሺን ት ሙላልሺ እህታችን አይም እግዚአብሔር ይስጥሺ

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz 9 หลายเดือนก่อน +34

    ዋው እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ልዬ ሀዬንም ግዚላት❤❤❤❤❤❤❤

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደሰ ይላል

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi 9 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው በጣም ደስ ይላል እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ አዩ ምርጥ ጓደኛ ነሽ በርቱ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 หลายเดือนก่อน +16

    ሠጭዎች ሠው አስደሣቾች ሁሉ ቤታችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሙየ ላቺደስ ብሉኛል ደስእሚል ጎደኛ ልቦናሺን አይለዉጠዉ አዩ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 9 หลายเดือนก่อน +10

    አዩዬ የኔ ቅመም በእውነት አንችን ያአገኝ ባለቤትሽ ተድሌ እግዚአብሔር በእድማና በጤና ያቆይሽ

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 9 หลายเดือนก่อน +13

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ እሙየ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ በርቱ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 9 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው እሙ ድንገተ ፈንጠዝያ ማለት እንደዝህ ነው😍😍😍በወጣ ይተካ አዩም መልካም እህት ነሽ የምር😍

  • @ZenithDawwod
    @ZenithDawwod 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቅን ልቦች ያሏቸው በሙሉ ጤናችሁን ይስጣችሁ ከዚህም የበለጠ እንድትረዱ ፈጣሪ ይረዳችሁ ለዛሬ ብቻ ሳይ ሆን ለነገም ቤታችሁ መልካም ነገረ መገንባት ጥሩ ነው ህሊናችሁ ይደሰታል ፈጣሪም ይደሰታል በረቱ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 9 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር አምላክ በወጣዉ ይተካልሽ እህታችን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 9 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህ ያለ ጔደኛ በዛሬ ጊዜ የለም ጎበዘጆች

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 9 หลายเดือนก่อน +10

    ምርጥ ስጦታነው በወጣ ይተካ👏❤

  • @shekalit
    @shekalit 9 หลายเดือนก่อน +19

    እሙየ ውዴ ከነቤተሰቦችሽ ሰላምሽን ያብዛው ባባየን ያሳድግልሽ ሰርፕራይዝ ላረግሻት በወጣው ይተካ 🙏

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 9 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏እሙዬ የኔ የዋህ ❤️❤️❤️🤣🤣🤣

  • @EnateGelema
    @EnateGelema 9 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውድ እንኳን ድስ አልሽ ሰጭዋም እግዛቤሄር በውጣ ይተካ❤❤

  • @yyss333
    @yyss333 9 หลายเดือนก่อน +4

    አዩ የኔ ቅመም ስወድሽ ቅንነትሽ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ፍልቅልቅ ያልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @beteayalew2272
    @beteayalew2272 9 หลายเดือนก่อน +5

    እህታችን በቤትሺ በርከትይግባ እድሜ ጤና ይሥጥሺ ❤❤❤❤እሙየም አዩም እኳን ደሥአላችሁ❤❤❤❤

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
    @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካልሽ ሰጭዋ ምርጥ ስጦታ ነው እሙዬ ይገባሻል የኔ የዋህ❤

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን❤❤❤
    በአለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
    እሙ እንኩን ደስ አለሽ
    አዬም ታማኝ ጎዳኛ ❤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 9 หลายเดือนก่อน

    ማር ነሽ እኮ ከስጦታው በላይ የሰጠሽ ሰው እንዳይጎዳ ታስቢያለሽ ይሄ ቅንነት አይወሰድብሽ እንኳን ተሰጠሽ ሰጪዋም ትባረክ ይሙላላት ፈጣሪ

  • @tegistbaye6750
    @tegistbaye6750 9 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፋቅራቹህን ያብዛው❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AmeleGesit
    @AmeleGesit 9 หลายเดือนก่อน +11

    እሙ ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 9 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤የኔ እናት ይገባታል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน +24

    እሙዬና አዩ ግን ልጅሽን ለልጄ ተባብላቹ ዝምድናቹን አጠንክሩ እስኪ😊❤❤ሰጪዋ ልጅ በወጣ ይተካ❤❤

    • @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
      @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 9 หลายเดือนก่อน +7

      ወደ ልጆች ደሞ ተዘዋወረአ😂😂😂😂😂😂😂

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በወጣይተካሺ ❤❤❤ማሻአላህ ዉሺ ግቢ ሰላም ለሀገራቺን ሰላም ለህዝባቺን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน +4

      @@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ ወይ ጉዴ ለካ እንዲህም መባል አለ ማነሽ ግን አንቺ ጉደኛ የምትከታተይኝ😂😂🤣🤣🤣😂😂😂🥰

    • @user-om9hb8lr3l
      @user-om9hb8lr3l 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምነው በጉቦ ነው አልሽሳ ሆ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 9 หลายเดือนก่อน

      እረ በስማም እንዴት አሳብሽ

  • @TSEGA-q3z
    @TSEGA-q3z 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ለሁላችሁም የሰዉ መዉደድ ስጠን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 9 หลายเดือนก่อน +13

    አላህ ይስጣት ,ለህታችን አላህ ,ያሰብሽውን, ሁሉ ያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሙዬ አለባበስሽ ዋው የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ

  • @tekelechbiru7129
    @tekelechbiru7129 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባረክሽ እሙየ እሙየ አሙየ በቤትሽን በበረከት ይሙላልሸ❤❤❤❤❤እግዚአብሔረ🙌

  • @cheloteEnyew
    @cheloteEnyew 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እሙ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ በርች

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የሰው መውደድ ይስጠን
    ደስይላል እሙዬ እኳን ደስአለስ❤❤❤
    ሰጭዋም እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዩ እዳቺ አይነት ሰው ያብዛልን አቺ መልካም ሰው እሙም እኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 9 หลายเดือนก่อน +4

    እሙእኳን ደስአለሺ አዩም መልካም ጓደኛ እደህትነዉና ለሰጭዋም ፈጣሪይስጣት

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሰጠን አላህ ይሰጠዋል እዳስደሰትሻት አላህ ያስደስትሽ እህቴ እሙ አይዞሽ በርቺ

  • @user-fl3rn1ur4l
    @user-fl3rn1ur4l 9 หลายเดือนก่อน +3

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በዎጣው ይተካልሽ እይ ምርጥ ጎዎደኛ እሙዬ እንኻን ደስ አለሽ ❤❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 9 หลายเดือนก่อน +7

    በወጣ ይተካልሽ ወይኔ እግዚአብሔር ይስጥሽ እመብረሀን በበረከት ቤትሽን ይሙላልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 9 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደስ ያለሽ እሙ❤❤❤

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር ይስጥሽ ሰጭቱም❤❤❤❤❤❤❤❤በወጣ ይተካሽ እድሜ ይስጥሽ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤እንካን ደስ አለሽ ለሰጫም ላድራሻም አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 9 หลายเดือนก่อน +4

    አህለን እሙየ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐እኩንድህናመጣችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እሙየ በሳቅ ገደልሽኝ👍👍👍👍

  • @AdeyAbebaw-pw9gz
    @AdeyAbebaw-pw9gz 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይገባሻል እሙ እንኩዋን ደስ አለሽ ያገሬ ልጂ

  • @AgereAdis
    @AgereAdis 4 หลายเดือนก่อน

    ለሠጪ ይሥጠው ለንፉግ ልቦና ይሥጠው!!!

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዩ በወጣው ይተካ እግዚአብሔር ይስጥሽ የተሞላ ኑሮ ይስጥሽ ከጤና ጋር

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውውው❤❤❤ እኳን ደስ አለሽ እሙዬ ውድ🎉🎉🎉

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ድስስ ሲል እንኳን ድስስአለሺ እሙየ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 9 หลายเดือนก่อน +2

    አዩ ማልካም ሰዉ አችም ታባራክ ያሰዉ
    ደስታ ያስዳሲትሻል❤❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 9 หลายเดือนก่อน +3

    አዬን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም በጣም ጥሩ ጓደኛ ነሽ ተባረኪ በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤❤❤

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሙየ እዀን ደስ ያለሽ እመቤቲ እዲህ ያለውን ጓደኛ ታብዛልሽ አዩም ታማኜነቱን አምላከ ያብያብዛልሽ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለሽ በወጠ ይታከ ሀዩ መልከም ሰዉ ነሽ አይለያቹ❤

  • @zoey2727
    @zoey2727 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምቀኝነት እዳትሉኝ ግን እሙ አሁን በጣም ጥሩ ላይ ናት ለሷ የምትሰጡትን ስንት ምስኪን አለ ልመና የፈራ በተለይ በዚህ ሰአት ለነሱ ብትሰጡ ጥሩ ነበር

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 9 หลายเดือนก่อน +1

    .እሙየ ትልቅ ሰዉ በርች ዉደ ለእህታችንም በወጣዉ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥሺ

  • @abitube3078
    @abitube3078 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በወጣችው እጥፍ ይተካላት ሁሌም ሰጪ ያርጋት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ የሰጠችሽ እግዚአብሔር ይሰጣት ❤❤❤❤❤❤አዩዬ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስስስስይላል እግዚአብሔር ለሰጭ አብዝቶ ይስጥልን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda 9 หลายเดือนก่อน

    እህታችን❤በወጣይተካ❤❤❤እመብርሀን❤ባለሽበት ትጠብቅሽ እድሜና ጤናይስጥሽ❤እሙእንኳደስ አለሽበርቺ❤❤❤❤❤

  • @marebelu
    @marebelu 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሙ እንኳን ደስ አለሽ ❤ አዩ ምርጥ ጓደኛ ነሽ አይለያችሁ 💚💛❤🙏

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔልዩ እንኳን ደስ ያለሽ ይገባሻል ማር መልካም ሰው ሰጢታዋም እግዚአብሔር በወጣው ይተካልሽ
    አዩየ የኔልዩ ስድሽ እኮ❤❤

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 9 หลายเดือนก่อน +2

    እቃውን የገዛሽው እህቴ በወጣው ይተካ አዩ እና አዴ ሞርጥ እህት እናወድም ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ እሙዬ እንኳን ደስስስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአለህ፡ደሲሲል፡ወዉ👍🌹

    • @cheloteEnyew
      @cheloteEnyew 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሙየ እኳን ደስአለሽ

    • @cheloteEnyew
      @cheloteEnyew 2 หลายเดือนก่อน +1

      በርችልን ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ያዝልቅላቹህ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም እሙዬ እኳን ደስአለሽ አዮፈጣሪ ይባርክሽ ለሰጠችውም እመቤቴ ጨምራ ጨማምራ ትስጥሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ
    @እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ 9 หลายเดือนก่อน +8

    በወጣው ይተካ🎉🎉🎉❤❤እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤️🙏🏼🙏🏼😍🙏🏼

  • @Wude-he3uc
    @Wude-he3uc 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የኔውድ በርች

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለሰጭ እግዚያብሔር ይስጥሽ እድሜ ጤና❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 9 หลายเดือนก่อน +3

    እሙየ እካን ደሥ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤😂

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ደስ ይላል እመቤቴ በወጣ ይተካልሽ እህታችን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሙዬ ዕድለኛ ነሽ ለሰጪ ይስጠው 🙏

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 9 หลายเดือนก่อน +3

    እሙ ይገባሻል የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 9 หลายเดือนก่อน

    ከልቧ ሰጭ ነች ለይስሙላ ያልሆነ እውነት ፈጣሪ ይስጥሽ የሰጠሻት🙏🙏🙏

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርመው እውነት የሆነ ነገር ስለማትሰሩ ሁሉንነገር ሰርፕራዝ ስለምትሉ ።አሁን ደስታን በደስታ መቀበል አልቻላችሁም ።

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወገኖቼ ኤሄነው የምየሚርቢን ጌተይበርከቹ
    እግዘሀቤሄር ለአገራቺህን ሰለም የደርግልን
    በጠም ደስይለል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ደስአለሽ እሙየ ይገባሻል አዩየ የኔመልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሙየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው እሙዬ ይገባሻል ለሰጠሽው እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይስጥሽ አዩም ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditugetachew-s6q
    @zewditugetachew-s6q 9 หลายเดือนก่อน

    emuye betam new yemwedshe yemakebrshe nurilgn

  • @ישונזגטהון
    @ישונזגטהון 9 หลายเดือนก่อน

    በወጣው ይተካላት እሙ መልካም ሰው ጓደኞችሽም❤❤❤አይለያቹሁ

  • @Meazifikr
    @Meazifikr 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ ለሰጭዋ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣሁ ለእሙየ ለአደስት ፈጣሪ በወጠ ይትካላቹ❤❤😂

  • @hirhusen7361
    @hirhusen7361 9 หลายเดือนก่อน

    Bezu zeme endi ayu aynet gadegnahen alegen ekanchi bezu tmeryalw emuye enkwan desi alshi❤❤❤

  • @brukie7774
    @brukie7774 9 หลายเดือนก่อน

    ለሰጠሽውም እመቤቴ ባለሽበት በረከቱን ትሙላልሽ እሙየም የኔ የዋህ ሲያንስሽ ነው ፀሎት አድርጊላት ከዚህ በላይ ምን አለ

  • @SenayitTakle
    @SenayitTakle 8 หลายเดือนก่อน

    Wow wow 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 8 หลายเดือนก่อน

    Waw ekowan des aleshe

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን ድናህ መጣሺ እሙዬ በአለሽበት አገር ሰላምና ጤናሽ ብዝት ይበልልሺ ዋው ምርጥ ሰብራይዝ ነው ስጡ ይሰጣችሃል ይላል ቃሉ አረ ቢትም ግዙላት ከኪራይ ቤት አሳርፎት

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሰጪም ጨምሮ ይስጣት

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሙ ሰንእስክሪን ወይም የፀሀይ መከላከያ ተጠቀሚ የእኔ ቆንጆ ፊትሽ እየጠቆር ነው ❤❤❤

  • @bilanichbichada4320
    @bilanichbichada4320 9 หลายเดือนก่อน

    Emuye enkuwan das alesh yen e widii

  • @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
    @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቤትሽ ሲያምር እምነት ና ኢትዮጵያዊነት ከብሀል ጋር💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @ergoyegetahun1494
    @ergoyegetahun1494 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጓዴኛ ነሽ ሀዮየየየ ፈጣረ ይጨምርላችሁ