ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก
ፖስተር ዲዛይን በ 15 ደቂቃ ይማሩ / Poster Design in 15 minutes. Graphic design
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2023
- - 6ቱን ፎቶዎች ለማውረድ የቴሌግራም ሊንክ 👇
t.me/korerima_...
- ስለ ፎቶሾፕ ሌየር በደንብ ለማወቅ ሊንክ👇
• መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
- ፔን ቱል አጠቃቀም ለመማር 19 ደቂቃ ከ 40 ሰኮንድ ላይ ሊንክ 👇 • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
የማስረዳት ብቃትህ አድንቄለሁ አትቸኩልም❤❤❤
👍
bro betam amesegenalew
berta bro
thanks
Bro tnx keep it up 👍
Thank you
A4 for print ታድያ ለምን RGB colour mode ተጠቀምክ?
RGB የተጠቀምኩት ለናንተ እያሳየኋችሁ ያለሁት በቪዲዮ መልክ ( በዲጂታል መልክ) ስለሆነ ነው። CMYK ተጠቅሜ ባሳያችሁ አሁን የሚታየው አይነት የቀለም ጥራት አይኖረውም። ግን እናንተ ፕሪንት ማድረግ ስትፈልጉ ወደ CMYK መለወጥ ትችላላችሁ። በርግጥ ትክክለኛ ጥያቄ ነው ፕሪንት ማድረግ ስትፈልጉ "ወደ CMYK መለወጥ አለባችሁ ብዬ መናገር ነበረብኝ" ነገርግን ከዚህ በፊት ለጀማሪ ግራፊክ ዲዛይነሮች በ10 ክፍል የተለቀቀው ቪዲዮ ላይ የRGB እና CMYKን ልዩነት በግልፅ ስላስረዳሁ እሱን የተከታተለ ሰው ይሄን ይረዳል ብዬ በማሰብ ነው። ቤተሰባችንን አዲስ ለተቀላቀሉ ሰዎች ግን መገለፅ ነበረበት እውነት ነው ለአስታየቶ እናመሰግናለን በቀጣዮቹ ቪዲዮች ላይ እናካትታለን
ትህትና ለተሞላው መልስህ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ። እናም ወደፊት በተጨማሪ ስለ PPI እና DPI ልዩነት እና አተቃቀም ብታስረዳን @@korerimagraphics
photoshop software share argilin ......
Eshi