ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብርቅዬ ልጅ ዶ/ር ሰሚራ ሃሰን ፈጣሪ ይባርክሽ፡፡ ዬኔና ቤተሰቤ ኩራትና አርአያ ነሽ፡፡
ዶ/ር ሰሚራ ተወዳጅ፣ ተግባቢ እና ባለ መልካም ስነምግባር ወጣት!እዚህ ላይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
እራስን ማጥፍት መፍትሄ አደለም ፈጣሪ የማይወደዉን ባናደርግ ወጣቶች እባካችሁ መፍትሄዉ ሲጨንቀን ወደ ፈጣሪ ማልቀሱ ይሻላል ምሳሌ በስደት በበረሀ ፀሀይና ዉርጪ እየወረደባቸዉ እንኳ ጠንካራ የማዳም ቅመም እንኳ ግልምጫ እና ጩሀትን ችላ ሲከፍት ወደ አምላኳ ብቻ ነዉ የምትጮሀዉ እባካችሁ ተዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
እዉነት ብለሻል የእኔ ልጅ ሁሉም ሰዉ እንደ አንቺ ቢገባዉ ጥሩ ነበር ፀጋ እና ሰላም ይብዛልሽ!!
እውነት ተናግርሻል በስደት አለም ያለነው እህት ወድሞቻችንም ችለነው ነው ጮህት የምንመታ ሁሉ አለን ግን በእግዛብሄርነው እራስን ማጥፍት ሳይሁን ፈጣሬችንንን መለመን ነው በሰላም ላገርራችን ያብቃን አሜን ከክፍ ይጠብቀን❤❤❤
መቅዲ የምታቀሪቢያቸውን ጉዳዮች ስመለከት ሁሌም ደስ ይለኛል Managing your thought ሃሳብን መግራት በሚል የተረጎመውን ዶ/ ር እስማኤልን ብታቀርበው ህብረተሰባችንን ይጠቅማል ብዬ አሰብኩ አቅርቢውና እንጠቀምበት
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።
አሜን
መቅዲ የምታቀርቢያቸው እንግዶች ❤እይታሽ አንደኛ ነሽ
እናመሰግናለን በጣም ዶክተር ሰሚራ እግዚአብሔር ይስጥልን
ስልክ ቁጥሯን ማግኘት ይቻላል መቅዲየስሟና መስቀሏ ተመታቷል እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ እህቴ 🙏🙏🙏
ጠንካራ ኦርቶዶክስ ነች አባቷ ሙስሊም ስለሆነ ነው
በፈጣሪ ድክም ሲለኝ በተደጋጋሚ ስሞኑን እንደአማረጭ የሚመጣብኝ ይሄ ሀሳብ ነዉ💔💔 ከሰዉ ጋር አላወራም በጭራሽ ሁለት እናት ነበረኝ ሁሉ ነገሬ እናቴ ፈጣሪ በፈቃዱ ወስዷታል ሌለኛዋ በቅርቡ እራሷን አጠፋች ይሄን ሁሉ በስደት ተረዳሁ ላያስችል አይሰጥም አልሃምዱሊላህ
ሁለት እናት ማለት አያትሽ ነው ወይስ አብሽሪ አላህ የጀነት ይበላቸው እናቶቻችንንም እኔም በጦርነቱ ምክኒያት እናቴን አሳጡኝሌቱም ቀኑም ጨለመኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ😢😢😢
እራሷን ያጠፋችው እህትሽ ወትስ ጓደኛሽ ያረቢ
አይዞሽ እህቴ ተረጋጊ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እሺ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 🥲🥲🥲
Allah ytebksh wede Allah kirebi ehte esu mnm aysanewm
Proud of you Semu
አላህ ሂዳያ የስጥሽ ሀኪምነሽ ስለአምሮ እየተኛገርሽ አምሮንየፈጠረዉ ስለአላህ አለማስተተንሽ?????
ቁስሉን የሚያውቀው ያለፈበት ነው 😩😩😫
Lk nesh gn mnm bimeta hulum lebego new hulum yalfal demo fetari siwedsh new mifetwh andande fetana sibeza emnetachnn liatenekrln endehone amnalew kemnm belay befetari metamen new😊😊
ቡናው ግን ማቀዝቀዣ ነው ምኒሼ ነው?
አስፈው መሻሸ የት ነህ
ሰሚራዬ አንገትሽ ላይ መስቀል አየሁ ልበል ?😮😮😮
የአባቷ ስም ግን ?
Semitayeeeee❤
ebakachu sew enhun hulum yalfale nege ymnaferbet ngwr anADERG
ሀራም ባይሆን እኔ ነበርኩ እራሴን የማጠፋው 😢
ሰሙዬ አለህ እደየ ይስጥሽ
እደት ደነገጥኩ ሠሚራ ሁኗ አይይይ ሌላ አለም ውስጥ አሏህ ይህዲኪ ያረብብብ
ምንው ሰምሸና መሰቀልሸ ተለያየቶል
መቅዲ ኧረ ስሟን ይጣራልኝ😂
እሱ የፈጠራትን ነፊስ ማጥፋት ቅጣቱ የከፋ ነው
SEW ENHUNE
ሰሚራ ሃሰነ ብሎ ካድም ሁለት መስቀል ማጠልጠል ምን ይሉታል ሆ አላህ ልቦና ይስጥሽ ገለቴ
አይታወቅም እሳ ተጠምቃ ይሆናን
በማይመለከታችሁ እየገባችሁ የምፈተፍቱ እምነትሽ እንጂ ሀይማኖትሽ ዮም ቂያማ እንደማያድንሽ እወቂ ገለትዬ
ምን አገባሽ አንቺንም እናጠምቅሻለን
አይዞሽ አትናደጂ እኛ እንደናተ በሀስትና በግዴታ ሳይሆን እንዲህ በፍቃድ እሚከተሉት እምነት ነው
ፍቅር ነዋ የምታመልከው ያስተማራት ሁለት ይገርምሻል ሙቶ ነው ያኖራት አይገርምሽም ገልቱ
🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴❤❤❤❤❤❤❤
bunaw kezekaza yemselal
ብንሄድ ይሻላል ምርጥ አባባል 💀💀💀
እረ ባካችሁ እናታችሁን አታሰቃዩ😮😮😮 ብትቆዩ ይሻላል

ስልክ ቁጥሯን ማግኘት ይቻላል መቅዲየ
ስሟና መስቀሏ ተመታቷል
እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ እህቴ 🙏🙏🙏