አርሰናል ከ ማንቸስተር እውነተኛው ፍልሚያ ! Arsenal Vs Manchester the greatest battle fikir yilkal tribune sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2023
  • #futball #arsenal #manchesterunited #fikiryilkal#sports
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 32

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ፍቅር የረዥም ግዜ ትውስታን ነው ያካፈልከን፡፡

  • @wegeshahandino8150
    @wegeshahandino8150 ปีที่แล้ว +13

    ፍቅር የ90'ኛዎቹ ጀግና...ያንን ደግ ጊዜ ስላስታወሰከን አመሰግንሀለሁ።

  • @erditemesgen9217
    @erditemesgen9217 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጽቡቅ ኣጋላልጻ ኣጆካ ቀጽሎ ወንድመ ኣለም ኣድናቂካ የ

  • @ziyadkasim4999
    @ziyadkasim4999 ปีที่แล้ว +1

    thank you fikir arif masetawosha neber

  • @habteabhaile
    @habteabhaile ปีที่แล้ว +7

    በዛ ግዜ ኤርትራ ሰምበል የሚባል እስርቤት ነበርኩኝ። የኣርሰናል ደጋፊ ሆኘ ነው ያደኩት ና ከእር 500 ብር ከፍየ ልወጣ ታዘዝኩኝ። ከኔ ጋር ብር ኣልነበረኝም ና ፡ ኣርብ ምሽት ወንድሜን ልጠይቅኝ መጣና እኔም 500 ብር ከፍለ ውጣ ተባልኩኝ ስለው የትራንስፖርት ና የምከፍለው ብር ሰጠን እኔም ኣርብ ምሽት ፍርድቤት ዝግ ነው ና ሰኞ ጥዋት መጠበቅ ነበረኝ፡ ቀዳሜ ወይም እሁድ ነው መሰከኝ ኣርሰናል ና ማንቸስተር ሊጫወትሱ ሲባብ፡ኣንዲ ሃታም የማንቸስተር ደጋፊ ህስረኛ ነበርና ማንቸስተር ታሸንፋለች ብሎው፡ብር የምሰበስብለት ሰዎች ላከ ፡እኔም በጋንታየ እተማመንበት ኣለው ብየ ኣርሰናል ታሸንፋል ብየ ያለኝ ብር ሁሉን ኣስረከብኩት። ውጤቱ ሁላቹ እንደምታውቁት ኣርሰናል ተሰነፈች 2 ለ 0 እኔም ከዛ የምከፍልልኝ ኣጣውና 3 ውር ታሰርኩኝ። ሁለተኛ ግዜ ወንድሜ የት ጠፋ ብሎ ስጠይቅ ሲመጣ ከፍሎ ኣወጣን። ኣይገርምምም የ ስፖርት ፍቅር። ኣይ ኣርሰናልልልል መቸስ ኣልረሳሽም።

    • @abdesha-sabonaa-gujii
      @abdesha-sabonaa-gujii 9 หลายเดือนก่อน

      ያንተ ገጠመኝ ደሞ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @user-ge4me9ls8b
    @user-ge4me9ls8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    Www

  • @user-bm8mk2yb4x
    @user-bm8mk2yb4x ปีที่แล้ว +1

    ስለሰማሁህ እና ይሄን ጊዜም ስላስታወስከን እናመሰግናለን

  • @mulugetamsganaw7428
    @mulugetamsganaw7428 ปีที่แล้ว +1

    Keep going bro 💪

  • @bekelecoffeebarca4806
    @bekelecoffeebarca4806 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ያን ጊዜ ለ12 ሰዓት ኳስ 10 ሰዓት የምንገባው ነገር

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว +1

    Fike the best

  • @ademmanch5351
    @ademmanch5351 ปีที่แล้ว

    Tanks fkr

  • @EmanEman-qz9oz
    @EmanEman-qz9oz ปีที่แล้ว +1

    wellcom

  • @berKi1197
    @berKi1197 ปีที่แล้ว +1

    Thabk you

  • @alainalqua989
    @alainalqua989 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @KumaHailu-vs2mf
    @KumaHailu-vs2mf หลายเดือนก่อน

    Manvhe

  • @ali123456989
    @ali123456989 ปีที่แล้ว +2

    I missed the old good days of football united vs Arsenal

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 ปีที่แล้ว

    Waw ymrall

  • @abushalazer
    @abushalazer ปีที่แล้ว

    ፍቅር❣️

  • @abdurehimgumataw6455
    @abdurehimgumataw6455 ปีที่แล้ว

    በእርግጥ 2003ቱ የቬራ ቀይ ካርድ ተገቢ አልነበረም ። ሩድ ቫኒስትሮይ ሆን ብሎ ተካሻውን በጉልበቱ መትቶታል ። የ2004 ቱ ፔናልቲ ደግሞ ሩኒ ሆን ብሎ ነበር የወደቀው ። በሁለቱም አመት አርሰናል እዲሸነፍ ዳኞች ሆን ብለው የፈጸሙት በደል ነው ። ያን ግዜ እኔ ልጅ ነበርኩ ፣ ያን ክስተት ሁሌም አስታውሰዋለሁ ። ባስታወስኩት ሰአትም ንደቴ ይጨምራል ።

  • @terbunespoet
    @terbunespoet 3 หลายเดือนก่อน

    fiker telyalk eko

  • @TopEntertainment-yk2ku
    @TopEntertainment-yk2ku ปีที่แล้ว

    Good

  • @user-wb2id9fx5b
    @user-wb2id9fx5b ปีที่แล้ว

    Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal ❤❤❤❤Arsenal Arsenal Arsenal ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

  • @user-jt2eo5gk5h
    @user-jt2eo5gk5h ปีที่แล้ว

    እረፍቅር።ሰለ።ብርኖፈርናንድዝ

  • @BK-rw6pt
    @BK-rw6pt ปีที่แล้ว +1

    every fuk time Arsenal no`t 😡 like
    ሁሌ የዳኛ አድሎ አርሰናል እድለኛ አይደለም ✌️
    ፋብሬጋዝ በፒዛ አናታቸውን መታቱ አላቅም ነበር ❤️
    ase3 vs 1 m.utd

  • @Abea-gw6ud
    @Abea-gw6ud 9 หลายเดือนก่อน +1

    የነገ ጫወታም ማኒየ የሸንፋል

  • @BernosSport
    @BernosSport ปีที่แล้ว

    subscribe endatresu gemari nen