Why don't you walk on Saba's shoes and try to feel the trauma she was passing through before her marriage and after? Zerihun was not able to mary her when he impregnated her years ago. He could have been supportive and stick with her at the time she needed him the most. The elder guy, Ato Getachew, married her so that she can take care of him. With his severe health condition he needs some one to take care of him. Both men sounded smart and selfish. Zerihun knowing that he was dying have not arranged financial support for his only child. Saba had a stand. A stand that she believes she deserves it. Zerihun should marry her before she grant's him his paternal right by giving his name as the official biological father to her son. I understand Saba and I wish justice prevails for her.
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን
የጨነቀዉ እርጉዝ ያገባል የተባለዉ እዉነት ነዉ ድህነት ከሰዉ በታች ያደርጋል
ልክ ነዉ ይሄን ነገር በተረት ነበር የማዉቀዉ በአካል ሆኖ እርፍ😢😢
እኔም ቐጥታ ወደ ጭንቕላቴ የመጣው የጨነቀው እርጉዝ ያገባል የሚል ነው::
ለጥቅም ብላ ነበር የገባችው ነብስዋ አይማርም ያገኘችውን ንብረት የልጅዋ አባት በልቶ በዜሮ ትቀራለች !!
ምንቴን የምትወዱ like ግጩኝ ሌላውን ተውት እኔ ለራሴ እናቴ ናፍቃኝ በጭንቀት ላብድ ነው በሰው ሀገር
ታገሺ መሰደድሽ ለበጎ ነው ውድነትዋን እንድትረጂ ጌታ ጊዜ ሰጠሽ ስትመለሺ እንዳትረሺ ራስሽን ጠበብቂ ራስሽን ቢዚ አርጊ
@@tekowameeshtu7914 እሽ ማሚየ አሜን
አይዞሽ ማማዬ ለሁላችንም እኮ የናፈቀችን ችለን ነዉ እንጂ😢😢
KRSToS ANTE AMLAKE kkkk
አይዞን የኔውድ
በጣም ከባድ ነው ኡፍ ሴት ልጅ ፈተናው ብዛቱ አላህ ይጠብቀን
እኔ የገረመኝ ከልጂ ጋር አብረን እንድንኖር ስለፈለኩኝ ነዉ እሱ እያለ ስጀመር እሱ ብወድሽ ኑሮ አሳልፎ ለሌላ ሰዉ አይሰጥሽም ነበር ግራ ገብቶሽ ሰዉ ግራ ታጋቢያለሽ አሁን ንብረት ፍልጋ ነዉ ስሙን የቀየርሽ አንች ህይወት በጥብጠሽ የልጅሽንም ህይወት ትበጠብጫለሽ
የየቤቱ ጉድ እየተጎተተ እየወጣ ነው እድሜ ለ እርቅ መአድ እግዚአብሔር ይርዳቹ የስንቱን ስው ጉድ እረድታቹ ትዘልቁት ይሆን በዚህ ፈተና በበዛበት ወቅት
አንተ ያልከው ይሁን ብየ ሁሉን ትቸዋለሁ እኮ ሆ
አይ ይህ ለስሜ የሚባል አባባል የስንቱን ሂወት አበላሼ ኡፉ እቺ ሴት ግን የገንዘብ ስስት አለባት እንጂ ለስማ ለልጀዋ ለፍቅር ግደ መቸም የላትም እንደ ታዘብካት
ጋዜጠኛው ፖሊስ መርማሪ ነው ? ወይስ ልጂቱን አሸማቅቅልን ብያለው ሰው አለ ? ታእምር ነው
ክክክ
ትክክል እኔም አናድዶኛል
Kelale eyawetatat new eyetyekat hooo
@@sofiaphonetqstic142 ስው ገድላ አልመጣች ምኑን ነው የሚያውጣጣት
@@ሳባውያን-ዠ2ቸ min awke police honebat eko
ሳባ ምንም ጥፋት የለባትም በሀገራችን ባህል ከነበረባት ችግር አንፃር የወሰደችው መንገድ ሁሉ ትክክል ነው ዳኞች ዛሬላይ ይህን ሁሉ መላምት ከመስጠት የልጁ አባት የዘርይሁን ቤተሰቦች ደም b DNA መመርመር እየተቻለ ባልተረጋገጠ ጉዳይ አባት ባልሆነው ሰው በአቶ ጌታቸው መጠራት የለበትም ባይሆን እንኳን DNA ምርመራ የሚረዳት እስኪገኝ ጉዳዩ በግምት መፈረዱ ያለንበትን ዘመን ህጋዊ አለም አቀፍ አሰራር የተቃረነ ነው
ፈጣሪ ይሑንሽ በጣም ያሣዝናል አትፍረዱባት ጨንቋት ነው አንጀቴን በላችኝ አይዞሽ እሕቴ
ወይ ግራ መጋባት ያረቢ ህይወቴን መስመር አስይዛት እንግዲህ ውስጥሽን የሚያውቅ ፈጣሪ ይፍረድ
ችግር ነው ባንድ በኩል ስታስበው በራስዋ ዉስብስብ ችግር ሳትዎድ ከፍቅርኛ ዉጭ ከሌላ ሰው ጋር ጋብቻ ለማድረግ ተገደደች ይህ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው እንጂ ኣስቸጋሪ ነው ለውሳኔ
ይች በጣም ሌባ ነች
በዚያ ሰአት ትክክል ናት የጨነቀው እንደሚባል
አሁን ግን ስም ማስቀየሩ ክርክሩ አስፈላጊ አልነበረም
ሉልጁ ምንም ጥቅም የለውም
Hrame lge ydme mremra ale yle abate abate endtesetete dmene kbtsebe ga asmremrete
መቼም መፍረድ ቀላል ነው
እሷ ለልጁ ማንነት ብታስብ ኖሮ 1ኛ አቶ ጌታቸው ልጁ እንዳልሆነ እያወቀ ነው ያሰደገው
2ኛአቶ ዘሪሁንም ልጁ መሆኑን አምኗል
3ኛ ሁለቱም ወንዶች መካከል ስምምነት አለ
ይህ ሆኖ ሳለ እሷ ፍላጎቷን ብቻ እያሰበች ለልጁ ማንነት ረስታ ኖራለች
ለልጇ ስለወደፊት ማንነቱ ብታስብ ኖሮ አቶ ዘሪሁን የአባቱን ስም በኔ ይቀየር ሲላት ካላገባኽኝ አይሆንም ብላ አላማዋን ማሳኪያ ባልተጠቀመች ነበር
አሁንም ታርጌቷ በልጁ ምክንያት ቤቱን ይገባኛል ለማለት ካልሆነ ለልጁ አስባ አይመስልም
ዘሪሁን ከሞተ በኃላ ስምን ማስቀየር ምን ለልጁ ምን ጥቅም አለው? ባንቺ ራስ ወዳድነት ነገሮችን አበላሸሽ
ፕሮግራሙ መቅረቡ ለትምህርት መልካም ነው
ምቴ ዛሬ በጣም ብሶብሀል እዴት ታውራ ልጅቷ በመደሀኒያለም ሰአት ስጣት ታውራ እዴት አናደድከኝ።
Kkkkk
ዝብሎ ይደጋግማል እንጂ ደሞ
እኮ በጣም ነው ለኔም ያናደደኝ ያምተታል እሽ 😂😂
@@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ ወላሂ በምንቴ የምትናደዱ ሰዎች ግርም ትሉኛለችሁ እንዴ እሱ እኮ ልክ ነዉ እንደዛ አፍጥጦ መናገር መቻል አለበት ካልሆነ ታዲያ ምኑን ጋዜጠኛ ሆነ ሆሆ
Eni erasu endet endanaddegn
አቶ ጌታቸው ነብስህን ይማረው
ከሁለት አንድ ያጣ አደረገችው ኦፍ እኔ ያሳዘነኝ ልጁ ነው
ምንተስኖት ጥያቄቅ ዋው ነው በጣም ያስደስታል ።👌👌👌
ወላሂ አትፍረዱ ። ማጣት ብዙ ነገር ያስደርጋል። ነግ በኔ በሉ ውድ አድማጭወች እና ኮማቾች። ሌላው እዳልክ ነው ይሄ ጋዜጠኛው የሆክ ሚጥሚጣ ነህ ረጋ ብለህ ጠይቃት ።
ትክክል
ሌላ የጀመራቸሁትን አልጨረሳችሁም ከውጭ ሀገር መቶ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነው መጨረሻው ምን ሆነ
አትፍረድ ይፈረድብሀል!
መፍረድ ይከብዳል እኔ አልፈርድም
👍👍ትክክል
Woww
Fitsum Girma awo Eunet New
ውይ የሴት ልጅ መከራዋ ኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭😭😭 እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
አታፍሪም ኸረ ሴቶች አታስቡም እስኪ እደኔ ነፃ የሆነ
ለምን ግን ትሰድቧታላቹ ??? በዛ ሰአት እኮ ችግር ላይ ነበረች በሷ ቦታ ብሆን ምን አረግ ነበር ብላቹ አስቡ እስኪ ?? ምንቴ ግን ጥያቄህ ወቃሽነት የተላበሰ ነው::
ልጅትዋ በጣም ነው ምታሳዝነው 😢😢😢 አይዞሽ እናቴ ::
ዝሙትን እንደ አማራጭ አልወስድም
ውሻና ድመት እያሳደግሁ ነው ሲላት ለምን? የሚል ጥያቄ ያስፈልጉው ነበር ሰውየው ግን ደግ ነው
ሴትዮዋ ለጥቅም እንጅ ለልጅዋ አላሰበችም አላህ ይጠብቀን
ሶፊ ወለየዋ በትክክል እህት እፍፍፍ
ሶፊ ወለየዋ አትፍረጅ እህት
Tikikile echi werese lemedalch abo ..
ትክክል
አይባልም ሴት ነሽ ሲጨንቃት ምን ታድርግ ጎዳና ከመቸኛት ይሻላል እንደውም እሷንም ጀግናነች ማለት ነው
እግዞ ምን ጉድ ናት ግን እርቅ ማ እዶች የማትስሙት ጉድ የለም መቸም
ፈጣሪ ይርዳሽ፣እኔ አልፈርድም ምክንያቱም እኔስ ብሆን ብዬ ሳስብ እጅግ ከባድ ነው ህፃኑ ልጅ ግን አሳዘነኝ😥
የጨነቀው እርጉዝ ያጋባል አለ ያገሬ ሰው ወቸው ጉድ ዘንድሮ እማያሰማኝ የለም ይሄ ኢንተርኔት
መፍረድ ፈልጌ አደለም ግን ሳባ እራስ ወዳድ ነች ልብ ካልን ከንግግሯ ከመጀመርያ ጀምሮ እስዋ እራስ ወዳድ ነች ለራስዋ እጂ ለልጇ አላሰበችም
ጋዜጠኛው ለምን ይደጋግመዋል በጣም ሰአት ይወስዳል
ምንተ ግን አታዋክባት እንጂ እንዴ እሱዋ እኮ ችግር ላይ ነበረች
ግን ካመት የሚያዩ አይመስለኝም
እህቴ፡የመኖር፡ዘዴው፡አምላክ፡ይስጥሽ፡የወላጅአባት፡ድሀ፡ያረግሹ፡ልጅሽምይባርክልሽ፡እህቶቼ፡ሁለት፡እግር፡አለኝ፡ተብሎ፡ሁለት፡ዛፍ፡ላይ፡አይወጣም፡የልጁ፡ቤተሰቦችም፡ገንዘብ፡ሳይሆን፡ዘራችሁ፡የወንም፡ልጅ፡ይበልጣልና፡አትራቁት፡ለሞተ፡ወንድማችሁ፡ማልቀስ፡ሳይሆን፡የወለደው፡ማሳደግ፡ይጠቅማል፡ነገ፡የሚደርስበት፡አይታወቅም፡ትንሹ፡ትልቅ፡ድሀው፡ሀፍታም፡የሚያረግ፡አምሊክ፡አለና፡፡
እኔ እንደገባኝ ከሆነ የልጅን አባትነት ፈለጋ ከእየአቅጣጫው ያለውን ውርስ ለመውሰድ ነው እንጂ ጽንሱ ይቋረጥ ብሎ ከወሰ በት አባት ባይ ይልቅ ይወለድና አሳድጋለሁ ብሎ ያተረፈዉ ሰው ብቻ ነው አባት ሊባል የሚችለው።
እኔ አችን ብሆን ልጄን ወልጄ ጠንካራ ሆኜ አሳድገዋለሁ እናትነትሽ ምኑ ላይ ነው ዛሬ ብዙ አማራጮች አሎ ፈጣሪሽን የማያስቀይም ስራ አትስሪ እንጅ ብዙ ስራዎች አሎ የቀን ስራስ ቢሆን ብትሰሪ ልጅሽን እናትሽን እደምንም አሳምነሽ ትሰጫቸውና ትሰሪያለሽ ልፈርድ አይደለም ግን አማራጭ ከማግባት አማራጮች ነበሩሽ ሚያሳዝነው ልጅሽ ነው አንድ ቀን ካባቱጋ ሳይጫወት ተለየው በጣም ያሳዝናል
የኛ ሀገር ፍርድ ለዙሙት ክፍት ለፍርድ ጥብቅ እዉነት እያለ ለምን ምስክርነት ከእናት በላይ እውነተኝነት የለም ብቻ አለህ ይርዳሽ ልጁ ግን በጣም ያሣዝናል የባል እህቶች ብያስ እውነቱን ለማወቅ ቢጥሩስ ስግብግቦች ዛሬ በነሡ ባይደርስ ስለ ልጆቻቸው ኣያቁም ለቁስ መባላት እውነቱን ኣላህ ያቃል።
ትክክል፡ወንድም፡አስተያየት፡ስትሰጥ፡ድህነት፡ባህል፡ቤተሰብ፡መፍራት፡የገባችበት፡ነው፡፡ደብቃ፡አላገባችም፡ባህላችን፡ከባድ፡ነው፡ለዛም፡ነው፡ብዙ፡እህቶቻችን፡ለውርጃወልዶ፡መጣል፡ውስጥ፡የሚገቡት፡በተለይ፡ውርጃ፡በሗላ፡ህይወት፡ሲስተካከል፡ልጅ፡ያጡ፡እህቶች፡ቤት፡ይቁጠራቸው፡በዚ፡አጋጣሚ፡አንቺ፡እድለኛ፡ነሽ፡ልጅሽ፡አድጐልሻል፡የአቶ፡ጌታቸው፡ነብስ፡ይማር፡መተኛት፡ምናምን፡ያልሽ፡አታልቅሺ፡ስንት፡የሚያስለቅስ፡ነገር፡ባለበት፡አለም፡፡፡
በአንደኛ ደርጃ ልጀትዋ 100% ጢፋተኛ ነች ሁለተኛ በህግ ስዋች ጋ በጣም አዝናለሁ ለምንድነው እውነት የማይናገሩት ሺ አመት አንኖሮም እባካቹሁ ለንብርት ብላቹሁ የስው ስለ ልቦና መጉዳት ጥሩ አይደለም።
አር ጋዜጠኛው ግን ምናው ግርግር ፈጠርክ ለልጂቱ ዕድል ቢትሰጣት ምን አለበት?
የልጁ አባት እኮ አቺንም ልጁንም እደገደለ አስቢው ምክኒያቱም አሶጪ አለሽ እጂ ችግሩን ለመጋፈጥ አልፈለገም ልጂ እዳለው እካን ለቤተሰቡ አላሳወቀም ቢወድሽ አችንም ልጁንም አሳልፎ ባልሠጠ ነበር
እኔ ሁሉም ይቅር ልጁ በጣም አሳዘነኝ በልጅነት አእምሮው ይጎዳል እፍፍፍፍ
ኧረ የማይመስል ነገር እግዚአብሄርን ፍሪ እህቴ
ይቺ አመንዝራ እንዴት እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለች
ስወች ገንዘብ ከልጅ አይበልጥም ግን ለምን ገንዘብ እናበልጣለን ገንዘብ ይጠፋል እኮ እደው እሰይ ብለው የወንድማቸውን ያብራክ ክፋይ መቀበል ነበረባቸው
በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ህይወት እንዲሁ መባከን ወንዶቻችንም እራሳችውን ይወዳሉ መከራው ለሴቶቻችን ይሆናል በዛም ሀለ በዚህ እዚህ የማታውቀው ቦታ የከተታት የመጀመሪያው ወንድ ነው ። ወይ ለራሱ አልኖረ ወይ ለነሱ ብሎ አልተቸገረ ሲጀመር ቢወዳት አብሯት ይቸገር ነበር ።ወንዶቻችን ክፉዎች ናቸው ሁሉም ባይሆን ባብዛኛው ።ያላሰበችው ኑሮ ውስጥ ያስገባት ችግር ነው በዛ ላይ ማንም ቤተሰብ ባዶ እጇን አረገዝኩ ብትል ቤተሰብም አያስጠጋትም።
በሰው ልጅ መፍረድ ቢከብድም የእህቴ የህይወት ሂደት ንግግራ እራሱ ጥቅም ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ያስታውቃል የልጇስ አባት ድንጋይ ፈልጦ ማሳደግ ሲኖርበት እነሱ ፈልገው ሳይፈልግ ያመጡት ልጅ ህይወት ላይ እንዲህ ያለ ቁማር መጫወት የለበትም ነበር ::ያስጠጋትም ሰውዬው ደሞ እሷ እንደምትለው ሁሉን አውቆ ሳይሆን ዋሽታው አስመስላ አቻኩላው እንዲጋቡ አርጋ አረገዝኩ ብላው ሊሆን ይችላል በህይወት ስለሌለ ለመመስከር አይችልም ብላ ነው እንጂ እንዴት ከሌላ እርጉዝ ሆና ያገባታል በሰባአዊ ሊያግዛት ሊረዳት ይችል ይሆናል እንጂ በፍፁም እኔ በበኩሌ ድራማ ነው የሰራችው ልጅቷ ትክክል አይደለም
አሁን፡የምታለቅሰው፡በደል፡ደርሶብኛል፡የምትለው፡ልጇ፡ያሳደገው፡፡ሰው፡በጤና፡ምክንያት፡አብራ፡ስለአልተኛች፡ነው፡ይህ፡ያስለቅሳል፡?
ይች የስው ህይወት የምታበላሽ ስው ናት ሌባ
እንኮን ደስ አለሽ አታሳዝንም
ምንም አታሳዝንም ግን ለምን ያለቅሳሉው
ክክክክ ቀላል ያስለቅሳል
ያስለቀሳት ከሁለቱም ምንም ስላላገኘች ነው ምንም አታሳዝንም ያሳዘነኝ ልጁ ነው ማርያምን የሆነች ነገር ለልጁ ሞራል ምንም አላሰበችም 😞😞😞
ልጅ አሳዘነኝ የኔን ህይወት አሰታወሰኝ እኔ አባቴና አጎቴ አብረው እየኖሩ የኔ አባት ከጋብቻ ውጭ ሰወለድ አጎቴ በሱ ሰም እንድጠራ አደረገ እኔም በአጎት እየተጠራው አደኩ ከዚያም ወላጅ አባቴ ሞተ ከዚያም አጎቴ የቤቱን ንብረት በልጆቹ አድርጎ ሞተ ይህው ሜዳ ቀረው የአባቴን ንብረት እንዳልወሰድ የምጠራው በአጎቴ ነው አጎቴ ከውርስ ሰርዞኛል እና እናቶች ለልጆች ጥንቃቄ አድሩጉ
ayzosh eht egzabihir ale esu aytewen
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንቴ ስወድክ እኮ❤❤❤❤🌺🌺🌺🌷🌷🌷😍
ለየትኛው፡ልጅ፡ነው፡አደራው፡ልታስወርዱት፡የነበረ፡ልጅ፡አደራ፡አለሽ፡የልጁአባት፡መጀመርያ፡የሞተው፡፡ነው
ምንቴ ድምፅህ ደስ ይላል ይመችህ መጠየቅ እማ አለብህ ተዋቸው እየቀኑ ነው
ወይ የጌታቸው ወይ የዘሪሁን እሬሳ ይመርመር ድኤንኤ አሥመርምሩ ሴትየዋ እየዋሸች ነው አለም ሞት አለብሺና ፈጣሪን ፍሪ
ምንቴ የኔ እንቁ የአኢትዮጲያ ሕዝብ መቸ ተምሮ ነው ሁሉም ዳኛ የሆነው ወይኔ ልጅት እኔ ብቻ ኮሜንት አነንባቢ ልሆን ትምርትና ዳገት እያረፉ ነው ግን የልጁ ነገር በጣም ያሳዝናል ለአእምሮው አላሰቡም ጌታ ይቅር ይበላቸው
እረ ጋዜጠኛው ምን ኣይነት ሰው ነህ? ባለ ታሪኽ ኣንተነህ ወይ ሲ እስዋ? ምንድነው ቡዙ ምትለፍልፈው? ባለ ታሪኽዋ ማውራት ኣለባት
ዲኤንኤ ማስመርመር ነዋ ምን ጣጣ አለሁ ከዛ ልጁ ይገባዋል እሱም አላማው ልጁ እሱ እንዳደገው እንዳያድግ ነበር እናት ናት እናት ለልጅዋ ማቶነው የለም ለንብረቱም ቢሆን ስም ያስቀየረችው ለልጅዋ ነው አይፈረድባትም ሚወዱትን ማጣቱም ከባድ ነው አይዞሽ ሳባ ለልጅሽ ጠንክሪ
እዴት፣ግራየገባው፣ነገርነው፣አይዞሽ፣እህቴ፣በሁሉም፣ነገር፣ተሰቃየሽ፣
ልጁ ግን በፀፀት ይሞታል ምክንያቱም እንደገደላችሁት ነው የሚቆጠረው። ብር ቢኖራችሁ ኖሩ በቃ አስወጥታችሁ ሽንት ቤት ልትከቱት ነበር አይ ሀፂያታችሁ ኡፍ ጨካኞች አሁን አንቺ እናት ነሽ ጤነኛ ልጅሽን ለኑሮ ብለሽ የምተገድሊ
ለስምዋ ብቻ ሳይሆን ችግር ላይ ስላለች ነው አትጨቅጭቃት.
ልጅቱ ሌባ ድለሆነሽ በዲንን ይረጋገጽ
@@suezegeye6596 ሁለቱም የሉማ እንዳይመረመር ሁለቱም ሞተዋል በጣም ያሳዝናል😢😢 ግራ የገባ ነገር ነዉ ፈጣሪ ያዉጣሽ እህቴ አይዞሽ😢😢
ረጋ ብለህ ጠይቅ በጣም ትቸኩላለህ አስተያየቴ ነው።ምክንያቱም ሁለት ዓይነት ነገር አለች ለአንድ አይነት ጥያቄ ስለተምታታባት
ኣላሳደገዉም ሰለዚህ ስሙ በኣቶ ጌታቸዉ ሰለ ተጠራ የአቶ ዘሪሁን ወራሽ ኣይደለም ማለት ኣይቻልም።
በሴቷ መፍረድ ከባድ ነው ምክንያቱም የቤተሰብ ጫና ነበረባት ያስረገዛት ልጅ አልፈልግም አላት እዚጋ የአባቷ ፍራቻ አለ ምንም አማራጪ አልነበራትም እዚጋ ስተት ነው ብየ የማስበው ስም አስቀይሪ ሲል ማስቀየር ነበረባት ሁለተኛ ለልጅን ቤተሰብ ልጅ እዳለው ማሳወቅ ነበረባት
ሆሆሆሆ ምድር ዥልጥ 😀😂😂😂😋😋 በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰምታቿል ጀለሶቼ
አው ሰመን ርኩ
ጋዜጠኛው “ማን እያልሽኝ ነው ያለሽው” 🤣🤣🙈🙈🤣🤣
ገንዘብ ወዳጅ ሌባ ናት
እንዳውም ወልዶ የጣለ ሳይሆን ያሳደገ ነው አባት!!!!
መጀመሪያም ለገንዘብ ብላ አገባች፣
አሁንም ውርስ ፈለገች!!!!!!
አመሰግናለሁ የልቤን ተናገርሽልኝ።ወልዶ የጣለ ሳይሆን ያሳደገ ነው አባት ።
አትፍረጂ ይፈረድብሻል
@@እውነትእምነትሰላምፍቅር Am not judging. It's a fact!
Awo yechi gefi nate abo hoo 2 tum tebe alu eko..
አበስኩ ገበርኩ አለች አያቴ ዝምምምምምም ነው ምንም መናገር አልችልም 😓
አይዞሽ በጣም ይከብዳል አሁን ግዘ ሁሉም ለኔ ለኔ ነው ምናለ ለልጅ እኮን አስበው ቢሠጡ
ወይ ጉድ ለምን አልተደረኩም ተብሎ ለቅሶ😂
አትሳቂ ነገ በኔ የሚለው አትርሺ
አወዳደቅሽን የምታሳምሪው እራስሽ ነሽ
ችግር የለውምኮ በጌታቸው ስም ቢጠራ ለምን አትልም የኔ እናት የአራት አመት ልጂ ይዛ አግብታ እስካሁን ድረሥ በእንጀራ አባታችን ነው የምትጠራው ምርጥ የእንጀራ አባት ነው አይደለም ለሡዋ ለኛም ሥሙ እንጂ የእንጀራ አባት ከአባት በላይነው ምን ይገርማል በእንጀራ አባቱ ቢጠራ የክፉ ቀኑዋ ነው እኮ ምን ይገርማል
እኔ ግን ጥፋተኛ የምለው ሳባን ነው አቶ ዘሪሁን ከመሞቱ በፊት አባትነቴን(ስሙን) አስቀይሪ ብሎ ለምኗታል ስታገባኝ ብቻ አለችው ለምን ከሞተ ቡሀላ በግሏ
Why don't you walk on Saba's shoes and try to feel the trauma she was passing through before her marriage and after? Zerihun was not able to mary her when he impregnated her years ago. He could have been supportive and stick with her at the time she needed him the most. The elder guy, Ato Getachew, married her so that she can take care of him. With his severe health condition he needs some one to take care of him. Both men sounded smart and selfish. Zerihun knowing that he was dying have not arranged financial support for his only child. Saba had a stand. A stand that she believes she deserves it. Zerihun should marry her before she grant's him his paternal right by giving his name as the official biological father to her son. I understand Saba and I wish justice prevails for her.
አቤት ጌታ ሆይ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ለመፍረድ ይከብዳል ጥፋት አንቺጋ ያለ ይመስለኛል እርጉዝ ሆኖ ሌላ ባል ማግባት በጣም ከባድ ነው ወሲብ መፈጸም አይችልም ላልሽውስንት እናቶቻችን ከባላቸው ተለያይተ ይኖራሉ ሌላ ወንድ ሳያምራቸው ይኖራል ስንት እህቶቻችን ትዳራቸውን ጣል አርገው ስንት አመት በስደት ይኖርሩ የለ የግዴታ ወንድ አጠገቤ መኖር አለበት ለወደፊቱ ግን ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ የልጅሽ አይምሮ ይበላሻል አሁን ለማንኛውም አንድነገር ስናረግ እናስተውል
የሆንሽ ማፈሪያ ፡ አካሄድሽ ያስታውቃል ብር ፍለጋ ነው
እሚገርመኝ ሴቶች ወንድን
ሳታማክሩ ለመን ትወልዳላቹሁ ? ? ?
እንግዲህ የ ኣቶ ጌታቸው ለጅ ነው ብሎ ፍርድቤት ከፈረደ ኣይደለም ብላ በ ይግባይ ለማፍረስ ከሞከረች ጋብቻ ካደረገች ጊዜ ተቆጥሮ የኣቶ ጌታቸው ኣለመሆኑ ቢዎሰንም ደሞ የ ኣቶ ዘሪሁን መሆነስ በምን ማረጋገጥ ይቻላል በጣም ከባድ ነው ይህ በዲንን ካልሆነ ይከብዳል
ታርግ ድኤንኤ
@@ትንዬየማርያምልጅነኝ ዲኤንኤን ማድረጉ ተመራጭ ነው ግን ወጩ በጣም ውድ ነው አትችለውም
ጭራሽ ሁለቱም ሞቱ ነፍስ ይማር አይ ግዜ ይገርማል
ኡፍ የጠያቂው አነጋገር ልብ ዝቅ ያደርጋል እሷ እንዳታወራ አየሩን ወሰደው ለማንኛውም ወሬ ቀንስ
አየሩዋን ወሠደባት 😁😁😁😁😁😁😁😁
ወይኔ ይህ ጋዜጠኛ በጣም አካባጅ ነው አንድ አንዴ ኢትዮጵያዊ አይመስለኝም።
kkkkkii
የልጅቷ ሀሳብ ግልፅ ነው።ኣማራጭ ሳጣ ኣገባሁት ኣለችህ ኣይደል?ግን ኣንተ ደጋግመህ ኣሰልቺ የሆነ ጥያቄ ኣትጠይቃት።
Enem esun new masebew😂
What about her health she checking HIV or not or she s free?
ይህንን ፕሮግራም እንድጥላው ያደርጋው የጋዚጠኘው መቅለብለብ በታም ያንደዳለ ስው ያስባወን እንድይንገር ታደርጋልግህ MYG)
ኮሜዲ ፊልም ነው የመሰለኝ ውይጉድ ይገርማል
Betam tasefiralechi legenizebi new hulum nenger
እቺ ሴት ይቅርታ አድርጉልኝ በጣም በሂይወቷ ቀልዳለች እግዚያብሄር ይርዳት ግን
ሆ ህጉ ግን ሲገርም አስከሬን ምን አስመረመረው ላስከሬን ምርመራ 80 ሺብር ከሚጠይቅ የአባትዬው እህቶች አሉ አይደል በቃ 10ሺ ብር ከፍሎ ማስመርመር፣የኢትዮ ህግ ውሸታምና ምላሳምን ብቻ የሚደግፍ ለእውነት ያልቆመ ነው ቲ
Ayegermem yenam teyaky esw nber edalschew new
Achiberibari
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ስትወልድበት ገደል ይገባል ሚባለው ተረት እውን ሆነ ሁላቹህም ባለጌወች ናቹህ
ገንዘብ ለማግኝት ካልሆነ በስተቀር በሱ ስም ተጠራ አልተጠራ ምንም መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም እና አልተሳካልሽም እሺ ሌቦ
ገንዘብ ወዳጅ ናት
ዲኤን ኤ አለ አይደለም እንዴ ምን ጣጣ አለው የልጁ አባት እናት እህት ካለ መመርመር ይቻላል
ቻናሌን ፎቶውን ጫን በሉና ሰብስክራይፕ አርጉ ኝ ስወዳቹ 😍😍😍😍😍
ደግሞ ምንድነው ምንቴ አታፍጣት ምትሉት ስራው ነው ምንደ ነው በስው ስራ መግባት ዝም ብላችሁ ስሙ ምን እናውራ የሚል ህዝብ በዛ አሁንስ ምነው ሽዋ😏😏😏
ምቀኛ ሁላ እኔ ግን አጠያየቁ ተመችቶኛል ማፋጠጥ ያለበት ቦታ ነው እኮ ያፋጠጣት አይ ልጅቱ ግን ደሜን ነው ያፈላችው ግን ይሁን መቼስ……ይላል ያገሬ ሰው😄😄
እንዴ በደንብ ካልጠየቃትማ ውሸታምን እንዴት ያውቃል ከሚዲያ ውጪ ሽምግልና መቀመጥ አለ እኮ እስዋ ባወራችው አይደመደምም
አያዲርስ ነው እግዜወ ሴቶች አትፍርዱ እባካችሁ😟😟😟
እንዲህ የዝሙት ታሪክ ይዘው የሚመጡ ሰዎችን አታምጣብን
የጨነቀው እርጎዝ ያገባል አቶ ጌታቸው ሠባዊነት ተሰምቶት ቢሆን ልረዳሽ ችላለው ይላት ነበር ሰባዊነብ የለውም የማያቃትን ሴት አግቢኝ ላግባሽ በጣም ከባድ ነው እሷ ደሞ ለስሜ ስል ትያለሽ እዴ ስምሽን ለመጠበቅ መጀመሪያ መጠንቀቅ ነበረብሽ ደሞ ከተሳሳትሽ እንካን ርቀሽ ካለሽበት ከተማ ወተሽ ሠው ቢት ተቀጥረሽ ቢሆን ልጅሽን ታሳድጌ ነበር አሁን እኮ ሰምሽ ጠፍ እጂ ስምን አልተጠበቀልሽም በጣም የሚሳዝን ህይወት ነው ውሳኔ ያላሠብነውን መራራ ነገር ያስከትልብናል
ምንቴ ይህንን ፕሮግራም ባንተ ምክንያት ልጠላው ነው
አየ ሁላችንም እያወቅነው በሀገራችን ያለውን ሁኔታ ታ ለምን ትደጋግመዋለህ እንኩዋንስ አርግዛ በጭንቀት ሆና ነውና ሂወቴን መምራት ያስችለኛል ካለች ሴት ልጅ ቶሎ ፋቃደኛ ነው የምትሆነው ይሄን ሁላችንም እናቃለን የናንተም ፕሮግራም በእንደዚህ አይነት ሰወች ዙሪያ ያጠነጥናል አስቦ አቅዶ ከሆነማ ሲጀመር ለምን እናንተጋ ይመጣል ይቅርታ ስለገረመኝ ነው አጠያየቅህ ያገሩን የሴቶች ሁነታ ዘንጋ ያደረከው ስለመሰለኝ ነው
ባለታሪኳ ለእሱ ሳትነግሪ ሶስት ወር ሙሉ ነምን ቆየሽ ሲቀጥል አንቺ ልታስወጪ ባልሽበት ዘመን ሜሪስቶፕ እንኳን 250 ብር ነው የሚያወጡት
ያየሁት ነገር እራስ ዉዳድ ናት
ይህ ስም አይገልፃትም በጣም አመንዝራ ናት
ኮመንት አንብቡ ጠያቂው ማውራት ከለከልካት በተደጋጋሚ ያበሳጨኛል ተመስጬ ስሰማት ይበጠብጣል በጥያቄ
ምንአይነት ድራማ ነው.አንድ ቢሉሽ ሱቅ ብቻየን አይልከኝም በሌላ በኩል ተዋውቀዋል ያውቃል.እንዴ ክብር እና ሞራል የሚባል ነገር አለ.ፍቅረኛሽ ልጄ ይደግ ከባልሽ ጋር አይልሽምም ይህ የማይታመን ነው.ቤቱ ሳይሞት ነው የደረሰው አክሲወን አለው ይህ ማለት ሀቅም አለው.ልጁ እንደሆነ አምኖበት ቢሆን ትጋቡ ነበር.
አሁን በዛም አለ በዚህ ምስኪኑ ልጅሽ ምንም አባት የለውም .ስለዚህ ገንዘብ ፈልጌ አይደለም ካልሽ በቃ አርፈሽ ቁጭ ብለሽ ልጅሽን በላብሽ ጥረሽ ግረሽ ልጅሽን በጥሩ ስነምግባር አሳድጊ. ልጅሽን አታንግላች ወዲአ ወዲህ እየየያዝሽ ትምህርቱን ይማርበት. ልጅሽን ከወደድሽ ይህን ተይ.
ግርም የሚለኝ ድንገት ተረገዘ የምትሉት ነገር ከጋብቻ በፊት ዝሙት እየሰራችሁ ነው .እየተኛችሁ ለምን ልጅ አይፈጠር?