ስኬታማ እንደምትሆኑ የሚያሳዮ 7 ምልክቶች (7 signs you will be successful) in Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @dagmawitkataro7717
    @dagmawitkataro7717 2 ปีที่แล้ว +10

    አራቱን ባህሪዎች ራሴ ላይ አይቻለው
    1 ከኔ ከተሻሉ ሰዎች ጋር ጊዜ አሳልፍለው
    2 በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ጥረቴን አይተው ስኬታማ እንደምሆን ይነግሩኛል
    3 ችግሬን ለመቅረፍ አብዝቼ አስባለው
    4 መልካም ተፅኖ የሚያሳድሩ መፅሐፍት አነባለው እና አስተማሪ video እመለከታለው

    • @Danieladisu1
      @Danieladisu1 2 ปีที่แล้ว

      ጀግና! አይ ዞን ጎበዝ ስኬት ጫፍ እንገናኝ

    • @asratamareofficial6806
      @asratamareofficial6806 2 ปีที่แล้ว

      Dadi, nice!!! I see also 6 of them. Now I am successful and will be more in future.

  • @Kalido-s3l
    @Kalido-s3l 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም የለኝም ፈጣሪ ይመስገን 😢😢😢

  • @FatimaMohammed-ws5is
    @FatimaMohammed-ws5is 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ሁሉም አለኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @Danieladisu1
    @Danieladisu1 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro, 5ቱ ላይ እጄ አለበት 2ቱ ላይ ትልቅ ድክመት አለብኝ። ስራወችህ ግን ገራሚወች ናቸው! ለመጀመሪያ ግዜብኮሜንት ያደረኩት አሁን ነው። ብርታ አሁን ባይሆንም ግዜ ይክሳሃል!

  • @derbie-t6h
    @derbie-t6h 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ምክር

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @derbie-t6h
    @derbie-t6h 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ

  • @derbie-t6h
    @derbie-t6h 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @BebiBeba-u1q
    @BebiBeba-u1q 5 หลายเดือนก่อน

    Tankwe❤

  • @GetanehEnyew-b1n
    @GetanehEnyew-b1n 5 หลายเดือนก่อน

    Woww

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏

  • @derbie-t6h
    @derbie-t6h 2 หลายเดือนก่อน

    ቀጥል ወንድማችን