ቄስ አይደለህም እንጂ ዛሬ ንሰሀ እየገባሁ ነው!! የአንድ ሰው ህይወት ፡ ክፍል 1 ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu : Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 693

  • @kedirmamo7818
    @kedirmamo7818 3 ปีที่แล้ว +13

    ዩዲት መኮንን የቤተሰብዋና ያደገችባት አዳማ ታሪክ እውነት በራስዋ አንደበት የተገለፀ በመሆኑ እንግዳህ ሆና በመቅረብዋ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ተከታትዬዋለሁ። የታሪክዋ አካል የሆነው ጋደኛዋ ይመር ኤሪሶ አብሮ አደጌ፣ በድምፃዊነት የወንጂ ሙሉ ኦርኬስትራ ባንድ ያገለገለ ሲሆን ያለሙዚቃ መሳሪያ ማናቸውንም ድምፃውያን ሥራዋችን በድምፃቸው ሜዥር ልክ ያለ ስህተት የሚጫወት፣ ይህን ችሎታውን ተመልክቶ በችሎታው በቀጥታ ሊመርጠው ወይም ሊቀጥረው ወደ የሚያስችል እድልና መድረክ ጋር ያልተገናኘ ወጣት በስካር ፋብሪካ ተቀጥሮ ሲያገለግል እንደነበር የማውቀውን ታሪክ ለፍቅር በተከፈለ ህይወት የገጠማት ሁሉ ስለታሪክዋ ስትልፅ የፍቅርና የቁጭት እንባዋ ልቤን ነካው።ላደረገችው መልካምነት ሁሉ "አንቺ ገላ ዘመዴ--- እጄ ባዶ ሳለ------- ምንም አልናገር እኔማ-------ላረክሽልኝ ሁሉ---+ከምስጋና በቀር !የሚለው የአረጋኸኝ ወራሽ ሙዚቃ ስራ ያን ያለፈ ህይወት ሁሉ የሚያስታውስ ሆኖ ለሌሎችም ትምህርት እንዲሰጥ ሆኖን እኔም አመስግናለሁ።መጽናናቱን ለእርሳ፣ ለአብሮአደጎቹ፣ ለአድናቂዎቹና ለመላው ቤተስብ እመኛለሁ።የወንድማችንን ነብስ ይማር!

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 3 ปีที่แล้ว +72

    እንዲህም አይነት ፍቅር አለ ሰዎችዬ
    አይ ዘመን የተባረከ ዘመን አቦ !

    • @siedaahmed5245
      @siedaahmed5245 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ውዴ የኔን ታሪክ የምትናገር መሰለኝ ይገርማል ባለበት የፈታሁት በቅናቱ ብዛት ነው ሰዎችን አይደለም ጥላውን አያምንም ነበር ትልቅ ስተት ወንዶች እባካችሁ ልብ በሉ😊

  • @tesayebayuh2509
    @tesayebayuh2509 3 ปีที่แล้ว +53

    ደስ የምትል ምርጥ ሰው ምናለ እዳች ቀና ሰወች በበዛልን

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @seidendris7366
      @seidendris7366 3 ปีที่แล้ว +2

      ከሀድ ነች አሁን ማልቀስ ምን ያደርጋል ከገደለችው በሁዋላ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 3 ปีที่แล้ว +3

      @@seidendris7366
      አንተ ደግሞ "ወይ መሬት ያለ ሰው" እንዳለው ሰውዬ ምነው ፈራጅ ሆንክ?
      እስቲ አንተን ማን ወቃሽ አደረገህና ነው ወደ ፍርድ የገባኸው? አይ እኛ!!!
      በቃ ዝም ብለን ሳናስብ ሰው ላይ መለጠፍ ለመደብን ማለት ነው? ያሳዝናል::

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว

      @@saqjemaa8 enyn nwe

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ የምትል ነች በጣም ነው የወደድኳት ሁሌ ሳቂ ፍልቅልቂት አይንሺ በጣም ያምራል የፀይም ቆንጆ ነች ደስታ ካንቺ አይለይ የእውነት የደስታ ምንጭ ነሺ ረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว +22

    ስታሳዝኝ እግዚአብሔር ያፅናናሽ መልካምነት እውነተኛ ፍቅር በአንች ዘመን አበቃ የጥንቱን ሃይማኖት ስጠን እግዚአብሔርን የሚፈራ ትውልድ መልስልን ንፁህ ልብ ለሰው እንጂለገንዘብ መውደድ ያላናወዘው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 3 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ደስ እምትል ጨዎታ አዋቂ ቁምነገኛ ናት የእውነት ስትስቅ ስቄ ስታዝንም አብሪያቴ አዘንኩ ቅዳሜ በድጋሜ እስከማያት ሰላሙን ያብዛላት

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 ปีที่แล้ว +9

    አይ የኔ ነገር ሲስቁ እስቃለሁ ሲያለቅሱ ሳይ አለቅሳለሁ አለሁ እስካሁን መዳቤት እይይ መከራ አብሺር አታልቅሺ በሰአቱ ተረድተሺዉ ነበር ባልሞተ ያዉ ሰበብ ነዉ እጂ ቀኑ ደርሶነዉ አሼ ምርጥ ሰዉ በርታ

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

    • @Hነኚገጠሬዋ
      @Hነኚገጠሬዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@saqjemaa8 እሺ

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 3 ปีที่แล้ว +15

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን የምር ሁሉም ያማል እሸቱ የኔ መልካም ወንድም ሁሌም ብሩክ ሁን

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ በደንብ አዳማ አዉቅሻለሁ ምርጥ ጎበዝ አርቲስት ነሽ ግን እንደዚህ ደስ የሚልም የሚያሳዝንም ምርጥ የህይወት ተሞክሮ አለሽ በአካል ስትተታዪ ፈታ ያልሽ ሰላምተኛ ቁም ነገረኛ

  • @natiman2522
    @natiman2522 2 ปีที่แล้ว +6

    ማርያምን የናዝሬት ልጆች ፍቅር ናቸው ፀባያቹን አይቀይረው የዘንድሮ ዘኝነት . ዉዴ ልብ የሚነካ ታሪክ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼም ምርጥ የገብርኤል ልጅ ሁሉንም የምታቀርበውን የተቸገሩትን ወገኖች የምተረዳበትን የምታስረዳበትን ስራህን እከታተለዋለሁ በርታ እግዚሃብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 ปีที่แล้ว +117

    ፍቅር በናንተ ዘመን ጊዜ ቀረ ሚገርም ነው አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😭ጨዋታዋ ደግሞ አይጠገብም ቀጣይ እንጠብቃለን እሼ 🥰

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว +1

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

    • @meriapps
      @meriapps 3 ปีที่แล้ว +2

      Iwanti newo

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 ปีที่แล้ว

      አየ አች እነሡ ኳሊት ኳሊት የሆነዉን ወሥደዉ ለኛ ሠልባጁን ጥለዉ አደል የተቸገርንዉ 😢

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว +46

    ታሪካን በጨዋታ እያዋዛች ሰፍ ብዬ ነው ያየሃት መጨረሻ ግን የእውነት በጣም አስለቀሰችኝ የሚያሣዝን ታሪክ ነው በጉጉት እጠብቃለን እሼ ምርጥ ሰው ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ላሉ ወገኖቻችን😭

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 3 ปีที่แล้ว +1

    She is very cool!ዮዲት ድምጹዋ ኩልል ያለች፣ሀቀኛ ሴት፣ለጥፋቱዋ ሃላፊነት የምትወስድ ደፋር፣ኩልል ያለድምጽ ያላትተጨዋች፣ቀለል ያለች ጥሩ ሴት ናት፥፥ ብዙ መስራት አለባት፥፥ አልበም እንጠብቃለን፣ነጠላ ዜማ እንጠብቃለን፥፥ ቆንጆ ሙዚቃ ነው አዳምጡላት፥፥ ከነፋዘር፣ከነቴዲአፍሮ፣ከይልማ ገብርዕብ ፣ከእነ አበበ መለሰ ዜማ ብትወስጅ ጥሩ ነው፥፥ @

  • @talakfilm28
    @talakfilm28 3 ปีที่แล้ว +21

    ባለታሪክ ሰው ናት ጨዋታ አዋቂ ❤❤❤

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit2386 3 ปีที่แล้ว +4

    እሸቱዬ አንተ ደግ ሩህሩህ ሁሌም እንደ እሸት ይመርብህ እድሜህ ይርዘም አላህ እንዳንተ ያለው ያብዛልን የኛ ደግ የኛ ሩህሩህ የኛ አስተዋይ ወላሂ የዮዲት ታሪክ መጨረሻ ላይ በጣም በጣም ያስለቅሳል የሷን ታሪክ እየሰማሁ ሳለቅስ መጨረሻ ላይ ለሳውዲ እሰሮኞች ድምፅ ለመሆን ያስገባሀው ማስታወቂያ ይባስ ልቤን ነካው ብቻ ከልቤ መረቅኩህ የልቤ ይድረስ አድናቂህ ነኝ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ሰላም አርግልን ስደተኛ ወገኖቻችን ለአገራቸው አብቃልን የታመሙትን ማርልን

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ ይበሉ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 3 ปีที่แล้ว +5

    በየዋሁ ዘመን ተወልደሽ እኮ ነዉ እህቴ😥 አንች ደግ የደጉ ዘመን ትዉልድ ንፁህ ምርጥ ዘር ነሽ❤

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 ปีที่แล้ว +46

    የናዝሬቷ አራዳ ፡ ያገሬ ልጅ ፡ እድሜ አመት ና ጤና እመኝልሻለሁ ፡ ገራሚ ታሪክ ነው ❤🙏🇪🇹

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮዲትዬ የህቴ ጎደኛ የሃገሬ ልጅ ምርጥ ያራዳ ልጅ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @yyyfdrrds7677
    @yyyfdrrds7677 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ትላለች እነደዚ አይነት ሰዎች ሆዳቸው ጋራገርነው ክፋት የላቸውም

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት የፍቅር ሰው ነሽ ልጅነት ነው እንጅ ያለያየሽ አብረሽ ትኖሪ ነበር የምን ፍቅር እስከመቃብር ብቻ አለ በየቦታው አንች ጀግና ሴት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ እናት ወይ ወሬዋ ሲጣፍጥ የኔ ጀግና ሴት አቦ ይመችሽ👌👌

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 3 ปีที่แล้ว

      እሽ ወንድሜ ሰብ አርጌሀለሁ

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 3 ปีที่แล้ว +28

    The best story ever heard. A genuine beautiful soul. This woman is one in a million ! God bless her .. just wow

    • @michoumichou7164
      @michoumichou7164 3 ปีที่แล้ว +1

      እደዚ የሚያፈቅረኝ ባገኝ እመኑኙ እሰከ መቃብር አብሬው ነው የሚኤደው😭😭😭

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      beautiful woman

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      l m so said about that

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      Come down l Love so much this happened not only for you

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆንጆ በጣም ሚገርም ታሪክ ልቤ ነው የነካሽው

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮዲት ተባረኪ ደግ ነሽ

  • @sheger2227
    @sheger2227 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልብ የሚነካ እና ጀግና ሴት ናት ኑሪልኝ አቦ

  • @seidmuhe5860
    @seidmuhe5860 3 ปีที่แล้ว +19

    እሸ ይስጥክ በሚሊየን እኔም አብሬያት አለቀስኩ ስራወችህ በሙሉ አስተማሪ ናቸው በረታልን ብሮ

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
    @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ እግዚአብሄር ያፅናሽ የእሱንም ነፍስ በደጋጎች መሃል ያሳርፍልን እኛ ሰዎች ለብሰን ስንወጣ ደስተኛ እንመስላለን ግን ሁላችንም በየ ውስጣችን የተዳፈነ እሳት አለ ውስጥ ውስጣችንን እየተቃጠልን የምንኖር ለይምሰል የምንስቅ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 ปีที่แล้ว +18

    She’s so cute, funny I love her
    Thank you እሼ🙏🏻😘

  • @alemuteshome2399
    @alemuteshome2399 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዮዲት በጣም የሚገረም አሥተማሪ ታሪክ ነው መቸም አንችን ሠምቶ እና አይቶ የማያነባ የለም ወደመፅሀፈነት ቢቀየረ ጥሩነው በተረፈ አንች ከሠው ህሊና የማይጠፋ ከልብወለዱ ፈቅረ እሥከመቃብረ ለኔ በለጠብኝ በጣም ደሥ ትያለሽ አቀራረብሽ ፈጣሪ ፅናቱን ይሥጥሽ።

  • @jarsomaryami391
    @jarsomaryami391 3 ปีที่แล้ว +3

    By the end make me cry 😭 I cannot wait Saturday next week her tears are a river that take you somewhere.

  • @amarewoldetensai9156
    @amarewoldetensai9156 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዋዋ ዘመን !!!!
    እንደዘመን ሰውን የሚጎዳ የለም
    በደንብ ነዉ የማውቃት
    የታዋቂው ጅግና የኢትዮጵያዊው ኦሮሞ የመኮንን ቦካን ልጅ ነች
    የማይጨው አርበኛ ልጅ ነች
    እባቷንም እህትዋን ገሊላን እውቃለሁ በሽንጠ ረዝም አረንግጝዴ አፔል በሾፌር እንድ ጃንሆይ ከሁላ ተቀምጦ የሚሄድ የቀብራራ ልጅ ነች
    የወንጂ ፋብሪካ መሬትና የገረጋንቲው ጋሬ(ተራራ ) የእነርሱ ነበር
    ዋ እህቴን እንደቀላል እቃ
    አይዞሽ

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 3 ปีที่แล้ว +16

    ናዝሪቶች ኮ ፍቅር ናችሁ ፍታ ደሽ
    ማማራቹ

  • @ዲበኩሉ
    @ዲበኩሉ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ መልካምነታችን የት ነው የጠፋብን ዮዲዲት ምርጥ ነሽ ጌታ ይባርክሽ መልካም ሰው ነሽ

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መጨረሻ ላይ በጣም አዝነሽ እና አልቅሰሽ ሣይ የምር በጣም አሥለቀሽኝ እህቴ ነብሱን በገነት ያኑርልሽ ፍቅር ያኔ በናንተ ጊዜ ቀረ ፍቅር ያለሀብትና ዝና የሚኖርበት ጊዜ ምን አላት ምን አለው ሣይባል በንፁህ ህሊና የሚፈቀርበት ጊዜ ቅዳሜ በጉጉት እንጠብቃለየን እሼ በሥደት በእስርና በረሀብ በብርድ ለሚሠቃዩት እህት ወንድሞቻችን ድምፅ ሆነህ ላሥተላለፍከው መልእክት አምላክ ጨምሮ ይባርክህ ሁላችንም ድምፃችን ይሰማ ፈጣሪ ለሀገራቸው እንዲያበቃቸው ፀሎታችንና ድምፃችን አይለያቸው ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለምስኪን ህዝቦችዋ ይሁን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alexoayehu6553
    @alexoayehu6553 3 ปีที่แล้ว

    ዩዲት ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ! እኔ የምናረው ውጭ አገር ነው ። የአርቲስት አለማየሁ እሼቴ ልጅ ነኝ እርግጠኛ ነኝ ነኝ አሁን ታውቂኛለሽ አለም እና ወንድሜ ዝናህ አትረሺንም እርግጠኛ ነኝ ።ደንበላ ሆቴል የአባታችን ናይት ክለብ ብዙ ግዜ አብረን ነበር ።ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij1838 3 ปีที่แล้ว +120

    እውነት አስለቀሰችኝ መጨረሻ ላይ ልብ የሚነካ ታሪክ😭

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ ይበሉ

  • @AyuTegegne
    @AyuTegegne 5 หลายเดือนก่อน

    የእኔ እናት ሳቂታ ነች በዛ ላይ ሰፍሳፋ ስትስቂ ደስ ብሎኛ ሳኩ ስታለቅሽ አስለቀሽኝ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው የሞተዉን ነብስ ይማር

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ወላህ የአንድ ሰው ህይወት አበላሽቻለው አድሬሱን ባገኜውና ያለበትን ሁኔታ ባውቅ እና ብረዳው ደስ ይለኛል እባክህ እሼ ተባበረኝ

    • @እናቴየህይወትመሰረቴ
      @እናቴየህይወትመሰረቴ 3 ปีที่แล้ว +1

      በፈጠረሽ ጌታ እርጂው እህትዋ ብዙልጆች በፍቅር ሂወታቸው ተበላሽቶ የአእምሮ በሽተኛሁነው ቀርተዋል እንዳይፀፅትሽ ቡሀላ

  • @firehiwotaberra3592
    @firehiwotaberra3592 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ሶፍት ጠረቤዞ መኖር አለበት ምርጥ ደስሚል ታሪክ ነው ።

  • @afatad7683
    @afatad7683 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ኢሼቱ ሁሌም ኢንደ ኢሼት ነፈቂ ሁነህ ኑርልን

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አስለቀሺኝ እውነተኛ ደግነት መልካምነት ነው ያለሽ ተባረኪ !

  • @umhuzeifa4734
    @umhuzeifa4734 3 ปีที่แล้ว +8

    ከብዙ ሳቆች ጀርባ
    እጅግ አሳማሚ ለቅሶዎች አሉ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 ปีที่แล้ว

    እያለቀስኩ ነው የሰማኋት። የእኔ እናት የዋህ የፍቅር ሰው እንደሆንሽ ያስታውቃል።

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 3 ปีที่แล้ว +2

    አይይ የኔ እናት በመጨረሻ አሳዛኝ ታሪክ በጣም ልብ ይሰበራል አብሬሽ አሐቀስኩ

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት እንባየን መቆጣጠር እስኪያቅትኝ ድረስ ነው ያስለቀሽኝ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @eskeeee5197
    @eskeeee5197 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሱው ነሽ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ካንች ጋር ይሁን

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት ስትስቂ ደስ ቲያለሽ 🤷‍♂️

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዎህ የደግዘመን ሰው እድሜ ከጤናው ይስጥሽ

  • @ድቦርዩቱብdiboryutbe
    @ድቦርዩቱብdiboryutbe 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ያኔ እናት አስለቃሽኝ እኛ ዳቡባቦች ዬሆሰና ሰዎች ትትነ ዬዋይናት እንዴየያሹ ናው በህለችን እንዳዚ ናነ ውድ ኮምድያ እሼ ብዙ ገርምኮ በናገርችን ለይ እሼ በጣምናው ምውድክ አዳናቅ ነኝ ኑሪልኝ👍👍👍

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ብድራትሽን እግዛብሄር ይከፍልሻል
    እህትየዋ ብት ሳ ሳትም እዉነታውን ስለተናገረች ጥሩ ሥራ ሰርራለች እግዛብሄር ልቦናዋን ይፈዉሳት

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ እውነት በጣም ነው የወደድኳት ሳቂታና ተጫዋች ነች የዛን ያህል ደግሞ አዛኝና እንባዋ ቅርብ ነው አቤት እንባ መናገሯ ጥሩ ነው ይቀላታል ይመችሽ

  • @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ
    @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    እሱንም ነብሱን ይማረው 😭😭 አይዞሽ የኔ እናት 😍

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስስስስ የምትል ሴት ናት አሳቃኝ አስቃኝ መጨረሽም አስለቀሰችኝ እንዲህ አይነት ስሜት እንኮን ለእሶ ላድማጭም ይከብዳል ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን አሸ አንተም አጠያየቅህ መሳጭ ነው ማሪያምን

  • @osmanhamed3932
    @osmanhamed3932 ปีที่แล้ว

    እውነት የፍቅር ሰዉ ነሸ
    ጥሩ ሰዑ ሰለሆንሸ ብሩህ ተሰፋ እለሸ Good bless you❤

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 3 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ምትል ሴት ናት ታሪኳ ልብ አንጠልጣይ ነው ሚያሳዝን ታርኪ ነው 😭😭መጨረሻው ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለው 🥰🥰

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 3 ปีที่แล้ว +4

    አይንሽ አሁን እንዲ ከሆነ ያኔማ የጉድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አቦ!

  • @hanatsige8690
    @hanatsige8690 2 ปีที่แล้ว

    አይ እሸቱ ትገርማለህ ለሀዘን ዋው መች ነው የተቀየረው አይዞሽ ዮዲት

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 3 ปีที่แล้ว +2

    እሼ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ውይ የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😢

  • @mihrateabbeyene9244
    @mihrateabbeyene9244 3 ปีที่แล้ว

    Thanks ishee haddiya kiristosin yemiwod hizib naw GBU sister

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 3 ปีที่แล้ว +2

    እንባዬን ጨረሽው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭😭

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ስታምር አሁን ላይ እንዲ ያመረች ያኔ ዉበትዋ አማላይ ነበረች ሳቅዋ ደስ ሲል

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 ปีที่แล้ว +8

    በስማም ህይወት ብዙ ውጣውረድ አለው በስተመጨረሻ አስለቀሽኝ 😥 ከባድ ነው

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    አስለቀሽኝ,ይገርማል,የዱሮ,ፍቅር

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዴዬ እሼዬ የአዳማ ልጅ ነህ እንዴዬ ሀዲድ በላይ ውይይይይይ ውሀ ያማርርን ነብር ና በርሜልማ ግፈተን ነው ያደግነው

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የኔ ምሰኪን እህት ህይወት ታሪክዋ ሰያሳዝን
    ልብ የሚነካ
    አምላኬ ሆይ ለሃገራችን ኢ/ያ ና ህዝብዋ ምህረትህን ላክ

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    አስለቀሽኝ.የኔእናት.ፍቅርብዙነገርያስደርጋል.ነፍስይማርፅናቱን.ይስጥሽ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 ปีที่แล้ว +38

    ዮዲዬዬዬ ጨዋታሽን ሰምቼ ሳልጠግበው ለቅሶሽ እኔንም እስለቀሰኝ እይዞሽ እህቴ እንደዚህ እታልቅሺ ነፍሱን ይማረው💔🙏

    • @israeldaoud7349
      @israeldaoud7349 3 ปีที่แล้ว +2

      በቅንነት እንደማመረ🙏

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว +1

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ ይበሉ

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew 3 ปีที่แล้ว +16

    WOW moving... what an amazing lady... good-hearted and full of love.

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አይዞሽ አንቺ መልካም ኡድርገሻል እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል ውድና ድንቅ የኢቶቢልጅ ለንጹሀን ድምጽ በሆንህ ግን ግን እኮ የኛ የራሳችን መግስት እጂ መጫወት የያዘብን እነሱ መቼ አንሰኝም አሉ አይይይ ብቻ ያብይ ዘመን በውጪ ለቅሶ በሀገር ለቅሶ

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያዝናናሺኝ ያስለቀሽኝም

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 3 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም እሸዬ በዓለማሕተብ ወንድማችን የዶኬ ዮቱብ አባላትሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ኑ የመዳብ ኮረሪማዎች እናዳምጥ😊

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ደምሩኝ

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-bp7ew እኔም አርጊያለሁ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ጀጊነ እነት በጠሚ ጡሩ ትምህርት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም የሚገርም እና የሚያሳዝን የሕይወት ታሪክ ነው ያለሽው እናቴ ሁሉም ለመልካም ነው

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 3 ปีที่แล้ว +3

    አዳማዎች በሚዲያ እየበዛን ነው በርቱልኝ

  • @ቃልነኝ-ዘ9ቸ
    @ቃልነኝ-ዘ9ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ በናትህ ሁሌ አቅርባት ደስ ስትል የኔ እናት ማልቀስ አያምርብሽም ሳቂልኝ የኔ ፍልቅልቅ ይመርም ነፍሡን ይማረው

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 ปีที่แล้ว +6

    ስላም ውድ ኢትጵያውያን እግዛብሄር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

  • @sebletsedal668
    @sebletsedal668 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አሥባት ልጆቾ ተናውጠናል ተቅበዘበዝን

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 3 ปีที่แล้ว

      Ameeeeeeeeeen erh egr hoy Ethiopia asbat miskinochun aseb ayzon egr ale;;;;;

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

    እሽዬ ይስቀመንጨ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @ethio125
    @ethio125 3 ปีที่แล้ว +1

    በስንቱ እናልቅስ ወይ ሃገሬ ምን ይሻልሻል እንደ ዘንድሮ ከፍቶኝ አያውቅም ፊትህ ለወገኔ የመንግስት ያለ እንተዛዘን ድንጋዩን ልባችሁን አስወግዱ የሕግ አካላት የሰው ነፋስ ውድ ናት በወላድ አንጀት ይሁንባችሁ

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว

    ዮዴት , አንቺ ቅን እና ግልፅ ጎበዝ ሰው ነሽ:: ህይወትሽ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያውያን ህይወት በችግር በውጣ ውረድ የተሞላ ነው:: እንዳንቺ ሁሉንም በግልፅ የሚያወራው ስለሌለ ነው እንጂ:: እና ታዲያ ያለፈውን በታሪነቱ ከማንሳት ባለፈ እንደዚህ ውስጥሽ አስቀምጠሽው ማዘን ጥሩ አይደለም እና ለማውጣት ሞክሪ:: ይቻላልም::

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 3 ปีที่แล้ว +5

    የአዳማ ቅርፅ ነኝ አለች ጎበዝ

  • @alemberhanu6862
    @alemberhanu6862 3 ปีที่แล้ว +6

    እሼ በጣም እሚገርም ታሪክ እስከ ቅዳሜ አልችልም ፍለጋ ናዝሬት ልሄድ ነው

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 ปีที่แล้ว

    በዛን ዘመን የነበረ ትውልድ ፍቅሩ በድህነት ውስጥም እንካን ቢሆን ጣእም ያለው እንዲህ ሲተረክ ፈገግታም ሃዘንም ተደባልቆበት ያለፈ የየዋህነት ዘመን ነበርበጨዋታሽ መካከል እራሴን ሁሉ እያስቀመጥኩ አዳመጥኩሽ እህቴ እንኳንም በዛን ዘመን ተወለድኩ

  • @Fitsumkidanemariam
    @Fitsumkidanemariam 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ወግ የምታውቅ፣ ቀና የሆነች ሴት ናት! ቀጣዩ አጓጓኝ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ 3 ปีที่แล้ว +4

    ባለማህተቡ ዉቤ 💙💙💙

  • @jemilamefta1969
    @jemilamefta1969 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ የኔ እህት በከባድ ሀዘንሽ ውስጥ እንዳለፍሽ ካይኖችሽ በሚዘንቡ ትኩስ እንባ ታስታውቂያለሽ አይዞሽ

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 3 ปีที่แล้ว

    ችሎታ እንዳለሸ ያስታውቃል በአንዱ በኩል ባይሳካም በተለያየ መንገድ ሞክሪ አንቺ ችሎታ አለሽ ስንቱ የኔብጤ በዜሮ ዩቲይብ ላይ እየወጣ ይቀባጥር የለ የተገኝውን አማራጭ ተጠቀሚ

  • @hayatjemal1492
    @hayatjemal1492 3 ปีที่แล้ว

    Ayi Eshiyea ♡ ke Harifoch gar Harif,ke Beshitegnochi gar Beshitegn

  • @hiwetmegrsa7150
    @hiwetmegrsa7150 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፍቅር እንዴት የሚሳዝን ታሪክ ነው

  • @ጋልሽረአንዳስላሴ
    @ጋልሽረአንዳስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    besmaami ene betam wedijatalewi weyzero yodit rejimi edime na tena ystish 🙏🙏🙏

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ጌታ ብርክ ያርግሽ እንደዚ ውስጡ ቆንጆ የሆነ ሰው ነው በውስጣችን ያጣነው እመቤቴ ትባርክሽ አስለቀሽኝ ስለ ሰውየው ልካ ቤተሰቡጋ ማስቀበራ እውነት ትልቅ ሰው የትልቅ ቤተሰብ ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

  • @ninaali7108
    @ninaali7108 3 ปีที่แล้ว +4

    It is amazing best story I ever heard

  • @Dior768
    @Dior768 3 ปีที่แล้ว +1

    Donkey tube ሶፍት፡ሁሌ፡ከክፍሉ፡አይታጣ፣በተረፈ፡በርታ።

  • @gloriascott5089
    @gloriascott5089 3 ปีที่แล้ว +13

    እሼ ምርጥ ሰዉ😍

    • @saqjemaa8
      @saqjemaa8 3 ปีที่แล้ว

      ምርጧ እህቴ ቤተሰብ አድርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ

  • @zemichaelermias1493
    @zemichaelermias1493 3 ปีที่แล้ว

    hooo humare betam yasazenal gen megeb selata nawe kenenun yemewetawe yenabarawe

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ጰ9ቀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ጰ9ቀ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሽዬ መልካም ወንድማችን ሺ ሁኑልን

  • @hayatjemal1492
    @hayatjemal1492 3 ปีที่แล้ว

    Ayi Eshiyea♡ keHarifochi gar Harif ke Himemitegnoche gar Beshitegna hulunim yemitireda Egiziabihear yibarikihe♡