Yohannes Girma - Menor

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 225

  • @MihretKintebo-ii5yb
    @MihretKintebo-ii5yb ปีที่แล้ว +11

    I thank God my highschool life was this song . And in 2023 am prayn and listening you with my 7years old girl. And she is experiencing the same Love I had experienced years ago with this song. God bless you Jhon!✝️❤

  • @ruthzsolomon
    @ruthzsolomon 7 วันที่ผ่านมา

    Still listening to this in 2024. This is such a profound song with so much wisdom packed into it. Thank you Apostle Yohannes Girma, may God bless your ministry and family!

  • @samrawitsolomon1420
    @samrawitsolomon1420 14 วันที่ผ่านมา +1

    I'm extremely fond of this song giving meaning to life when i tend to confuse it with what is happening at the moment.

  • @SitotaZewdie
    @SitotaZewdie 3 หลายเดือนก่อน +11

    አዝ
    መኖር ትርጉም የሚያገኘው
    ባንተ ነው...ባንተ ነው ጌታዬ!
    ህይወት ትርጉምን ሚያገኘው ባንተ ነው
    ባንተ ነው ጌታዬ
    (፪x)
    የፍጥረት ወላጅ የህያዋን ምንጭ!
    ያኔ እኔን ስትሰራ በእጅህ ስታበጅ
    ምን ነበር ያሰብከው እንድሆንልህ
    በህይወቴ(በእድሜዬ) እንዳከናውንልህ
    አዝ
    መኖር ትርጉም የሚያገኘው
    ባንተ ነው...ባንተ ነው ጌታዬ!
    ህይወት ትርጉምን ሚያገኘው ባንተ ነው
    ባንተ ነው ጌታዬ
    (፪x)
    አንተ አካላቴን በሙሉ ፈጥረሀቸኋል፤
    በእናቴ ማህፀን ውስጥ ቀርፀኧኛል፤
    እጅህ ነው የሰራኝ ፥ የፈጠረኝ ሰው ያረገኝ ፤
    የልብህን መሻት እንድሰራ(እንድፈፅም)
    መኖርን በምድር የሰጠኝ
    አዝ
    መኖር ትርጉም የሚያገኘው
    ባንተ ነው...ባንተ ነው ጌታዬ!
    ህይወት ትርጉምን ሚያገኘው ባንተ ነው
    ባንተ ነው ጌታዬ
    (፪x)
    እነዚህ የምኖርባቸው ቀናቶቼ፤
    ባንተ የተወሰኑልኝ ወራቶቼ ፤
    ፈቃድክን አድርጌ ፥ አስከብሬህ በምድር ላይ ልለፍ፤
    ኑሮ ያልከውን ኑሮ ..ኖሬበት ልለፍ እንጂ ፥ በከንቱ አይለፍ
    አዝ
    መኖር ትርጉም የሚያገኘው
    ባንተ ነው...ባንተ ነው ጌታዬ!
    ህይወት ትርጉምን ሚያገኘው ባንተ ነው
    ባንተ ነው ጌታዬ

    • @helaftwi368
      @helaftwi368 3 หลายเดือนก่อน +1

      Tebareki!

    • @TsionTsion-yg1yc
      @TsionTsion-yg1yc 2 หลายเดือนก่อน +1

      amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤ amen amen

    • @TsionTsion-yg1yc
      @TsionTsion-yg1yc 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተበረክ የእኔ ጌታ አሜን

    • @TamratBogale-ef2ez
      @TamratBogale-ef2ez 27 วันที่ผ่านมา

      Thanks

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሰምቼው የማልጠግበው መዝሙር ጆስዬ ጌታ ይባሰምቼውየማልጠግበውመዝሙርጆስዬጌታይባርክህ

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 5 ปีที่แล้ว +23

    I didn’t get a chance to thank you Apostle John I really see Christ in you and your lovely wife Addis
    ጌታን ያገኘሁት የናንተን ህይወት አይቼ ነው ከ 4 አመት በፊት በጣም በከባድ ሀዘን ውስጥ ሆኜ አጽናንታችሁኛል I never forget that day ጌታ ዘመንህን፤ አገልግሎትህን፤ ትዳርህን፤ ልጆችህን ይባርክ!
    ዘመንህን እንደዚ ለጌታ እንደኖርክ ይለቅ!
    I wish መንፈሳዊ አባቴ ብትሆን but I think it’s too late

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l 3 ปีที่แล้ว +16

    መኖር ትርገምን የሚያገኘው ባንተ ነው ህይወት ትርጉምን የሚያገኘው ባንተ ነው ጌታዬ የፍጥረታት ወዳጅ የህያውን ምንጭ ያኔ እኔን ስተሰራ ስታበጅ ምን ነበረ ያሰብከው እንድሆንልህ እንዳከናውንልህ

  • @seleshimillion1059
    @seleshimillion1059 6 ปีที่แล้ว +75

    መጽሐፈ ምሳሌ 19
    21፤ በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu 6 ปีที่แล้ว +93

    I was looking for this song for a long time, when I was 13 years old I had listened it and felt the love of God!!!! You are our blessing joye...weddddddddddd

    • @frehiwotgabayo9352
      @frehiwotgabayo9352 6 ปีที่แล้ว +5

      Bereket Alemayehu me too am happy now i got it yihe sew ednew yirzemilin bewnet zimarewochuko yemigermu nachew

    • @mezmuretube5092
      @mezmuretube5092 5 ปีที่แล้ว +4

      The same here

    • @berhanegirma6747
      @berhanegirma6747 2 ปีที่แล้ว +1

      Tebarek

    • @birhanubekele8449
      @birhanubekele8449 12 วันที่ผ่านมา

      ኸሰከኸሸሸሸሸሸሰሸቋቀ​@@frehiwotgabayo9352

  • @mertemerte8484
    @mertemerte8484 2 ปีที่แล้ว +6

    ወኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ በፍቃዴ አብጃለው ለኢየሱስ ጆዬ አድነገር ተመኘሁልክ ለአምላክህ እየዘመርክለት ከፊትክ የሰው ብዛትን ሳይሆን የምታመልከው መስዋትክን ሲቀበል በደስታ ተመልከተው

  • @lidiyaakne4052
    @lidiyaakne4052 2 ปีที่แล้ว +1

    Joye zmariwochih hule wusten nw yeminekugni semchachewi altegbm beenba nw yemadamtachewu yabzalh 🙏❤

  • @elinessndlovu
    @elinessndlovu ปีที่แล้ว +4

    🙏🙏🙏Lots of love from a Zimbabwean woman, who is a a Ethiopian Orthodox Christian 😇

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋኦው አሜንንን
    በየሱስም ተባረኪልኝ ፍራማ ሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር የጌታ ይሁን 🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌☦️☦️☦️🏆🏆💯💯💯🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️🌱🌱🌱✅️✅️📚📚📚🙏

  • @nebyusamuel7858
    @nebyusamuel7858 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰምቾዉ ማቆሚ አቃቴኒ ተባረክ ጆየ

  • @giftie9794
    @giftie9794 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤blessed

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እኮ ነው በእጁ የሠራንን ትተን ምን የመኖርስ ትርጉም ይኖራል ሕይወት ትርጉም የሚኖራት ፈጣሪን ስናመልከው ሥንታዘዘው እኛን ለፈተረበት አላማ ስንኖር ብቻ ነው ።

  • @fikirantenehgeniy7610
    @fikirantenehgeniy7610 6 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው መኖር ትርጉምን የሚያገኝው ባንተ ነው ጌታዬ በብዙ ተባረክ ወንድም ጆን

  • @awetahegnhailu1477
    @awetahegnhailu1477 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አላማ አለው!! የተፈጠርንበትን አላማ መኖር ያስችለን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን!!
    ጆ ዘርህ ይብዛ

  • @hanaterefe6791
    @hanaterefe6791 6 ปีที่แล้ว +13

    I can't even sleep without hearing this song. God bless you.

  • @marthagetachewbekele6200
    @marthagetachewbekele6200 6 ปีที่แล้ว +29

    When I listen to your songs, my mind takes me to a place where it should be! Thank you so much and God bless you abundantly!

  • @RuhamaB
    @RuhamaB 5 ปีที่แล้ว +2

    What a song!
    ወደ ኤፌሶን 1
    11፤ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።
    12፤ ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው።
    13፤ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤
    14፤ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 ปีที่แล้ว

    I found and listened most this song when I was undergraduate student. Still, it blesses me abundantly. John Girma, and all who have been listening and loving this beautiful song God bless you.

  • @agegnehutesfahun5080
    @agegnehutesfahun5080 5 ปีที่แล้ว +1

    for Christians the risen to live and die is Jesus

  • @RawTruthRT
    @RawTruthRT 5 หลายเดือนก่อน +1

    I am at the darkest point in my life and i am asking this exact question

  • @luliseyoumgeberu5000
    @luliseyoumgeberu5000 6 ปีที่แล้ว +6

    ጆዬዬዬዬዬ ይብዛልህ ለምልምልን!!!
    መኖር ትርጉም የሚያገኘው ኢየሱስ ባንተ ነው እወድሃለሁ ኢየሱስዬ!!

  • @sisaytsagaye6959
    @sisaytsagaye6959 5 ปีที่แล้ว

    Jon man of God tabarak sisay ke South Africa blessg charichi sebusa

  • @okubamikaelhabtom304
    @okubamikaelhabtom304 6 ปีที่แล้ว +8

    Song of heaven , even the Angel may heard this song .
    Bless you john.
    From eritrea

    • @solomecha279
      @solomecha279 3 ปีที่แล้ว

      Hang in there brother, we all are heading to our heavenly home to our Father❤

  • @selamwitabebe103
    @selamwitabebe103 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ጆኒዬ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያደርግክ

  • @Foodblog-Eritrean
    @Foodblog-Eritrean 6 ปีที่แล้ว +12

    I fall in love with my lord .

  • @mekdelawitalemayehu5378
    @mekdelawitalemayehu5378 6 ปีที่แล้ว

    Hulegize besemaw Adise nw hulum mezemurocheh ........... eufff ebarekalhu hule..... Geta yemsegen zemnh ybarek

  • @yabmola3559
    @yabmola3559 4 ปีที่แล้ว +1

    Joye እጅግ በጣም ነው mezmurochih yemibarkugn እንዳንተ አይነት ለጌታ yechekene ሰው ማየት ሁሌም አርአያ yihonegnal
    ሁሌ ebarekbachewwalehu ayizelechugnim

  • @temesgendobbo3076
    @temesgendobbo3076 6 ปีที่แล้ว +8

    I thank God for this amazing song. Yes, without him, we are nothing. Without him, we can't do anything. Meaningful life comes from him. Hallelujah!!!!

  • @bergeneolle4571
    @bergeneolle4571 2 ปีที่แล้ว

    The meaning of life without God nothing so for this song God bless you
    Arbaminch

  • @ruthgetachew9874
    @ruthgetachew9874 6 ปีที่แล้ว +3

    the song made me cry ..............heeee " min neber yasebkew endehonelh????????''

  • @betttteferi9895
    @betttteferi9895 6 ปีที่แล้ว

    Hallelujah amen yene geta hiyewot tirigum yemiyagegew banit new yene amilak✋✋✋ birik belilige pastor Jo

  • @rohobot4959
    @rohobot4959 3 ปีที่แล้ว

    Anten yeseten E/z ymesgen zemen ybarek hulim sadamtew leni addis zmari new

  • @hey1232
    @hey1232 6 ปีที่แล้ว +5

    Jone= I can't tell you how much your songs mean to me and EVERYONE that I know! Blessed be the name of the LORD Blessed be the name of the LORD ..........Amen Hallelujah....
    BROTHER JONE MAY GOD BLESS YOU WITH MANY, MANY, MORE SONGS!!!

  • @killerProduction94
    @killerProduction94 ปีที่แล้ว

    we love u john .

  • @jehovahjireh9543
    @jehovahjireh9543 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    መኖር ትርጉሙን ያገኘው ባንተ ነው ጌታየ...🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    ጆየ ፀጋው ይብዛልክ! 😘😍

  • @samrawitemhaye4310
    @samrawitemhaye4310 2 ปีที่แล้ว +1

    በመዝሙሮችህ ብዙ እባረካለው በብዙ ተባረክ ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ 4 ปีที่แล้ว

    የተባረካችሁ የእግዛብሔርን መገኘት የሚያሥጠማ ዝማሬ ነው የረዳህ ጌታ አሁንም በሚያሥፈልግሕ ሁሉ ነገር መባረክን ይባርክሕ ዘማሪ ጆን

  • @NatnaelAsegdew
    @NatnaelAsegdew ปีที่แล้ว

    Tebarek tebarkeh keree lebzuoch hunee

  • @medemertube2829
    @medemertube2829 5 ปีที่แล้ว

    menor tirgumen yemyagegnew bante new. Amen 🙏🙌🙏tebareki

  • @rutjesus9708
    @rutjesus9708 6 ปีที่แล้ว

    Tebarekilgn Joye zimarewochih nebsen yaresersutal uuuffff eyesusye

  • @bisratasfhah3888
    @bisratasfhah3888 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውው ተባረኽ ብሩኽ ብጣዕሚ እየ መዝሙርካ ዝፈትዎ ዘመንካ ይባረኽ

  • @sisayabera5542
    @sisayabera5542 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen awo bante new jess god blese you jone

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +2

    መኖር ትርጉም ያለው ባተ ነው
    ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ጆን

  • @jesussavedmylifejesus513
    @jesussavedmylifejesus513 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን መኖር ትረጉም የሚያገኘው ባንተ ነው እየሱሴ ተባርክ ወንድም

  • @mesertberhane1932
    @mesertberhane1932 4 ปีที่แล้ว

    Ameen guyeye tebark mezemoren betam newo mewdewo lebat zemaryr ylekeklh tebark

  • @mesertberhane1932
    @mesertberhane1932 4 ปีที่แล้ว

    Besemaw besemaxo arka allwo zemenh yebark

  • @antenehtamru5553
    @antenehtamru5553 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የመኖር ትርጉሙ ን የሚያገኝው ባንተ ነው ...!!! በብዙ ተባረክ ወንድሜ

  • @ambayeayele2424
    @ambayeayele2424 4 ปีที่แล้ว +3

    Joye, I have no word to express when I was listening to your songs. really I go deep inside to God presence and I rejoice .....be blessed be blessed Joye ....continued

  • @TESHOMEJEMERE-gp5ou
    @TESHOMEJEMERE-gp5ou ปีที่แล้ว

    Zemenih yetebareke yehun kezi belay geta tsega yabizalih

  • @martatenker1193
    @martatenker1193 5 ปีที่แล้ว

    Amennnn amennn yemenora trgum eysusya smu ybarek joya gata abzti ybarkh

  • @እየሱስጌታነው-ኘ4ኈ
    @እየሱስጌታነው-ኘ4ኈ 6 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ተባረክ አንተ ትልቅ ነህ እየሱስ እንደሀሳብክ እንደፈቃድህ አኑረን አባባ እየሱስ እወድሀለው ተባረክ

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏ተባረክ ወንድሜ እወድሀለሁ ❤️❤️❤️

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 6 ปีที่แล้ว

    Kibir le egziabher yihun. Tebareku

  • @asterabraham624
    @asterabraham624 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek joni yihi mezimir yehiwetey lewitinow

  • @tsehayasratayele8196
    @tsehayasratayele8196 6 ปีที่แล้ว +5

    Johye, God has anointed you. Keep going. Continue worshipping. You are blessed! May God continue to bless you. Enwedihalen!

  • @kheprineteru4990
    @kheprineteru4990 6 ปีที่แล้ว +2

    Not into religious songs but this was dope! Amshegnalhu!

  • @hawwiitayyee
    @hawwiitayyee 5 ปีที่แล้ว

    uuuufff 🙏🙏🙏🙏🙏waaqaayoo siaeee bisuuuu

  • @diborasente7623
    @diborasente7623 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek john .. lasayehe l like you

  • @nebiyumohammed66
    @nebiyumohammed66 5 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuuuuuuuuuu!! liben tekatelku, may God bless you Joye!!!

  • @abetehero4119
    @abetehero4119 6 ปีที่แล้ว +2

    I don't know what I'm going to say this guy we love so much God bless you your all life. 🙏🙏🙏Amen

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 3 ปีที่แล้ว

    ጆዬ በረከታችን ተባረክልን የእግዚአብሔር ታማኝ ባሪያ።

  • @bergeneolle4571
    @bergeneolle4571 2 ปีที่แล้ว

    ጌታን አመሰግናለሁ አንተም ተባረክ

  • @Abelman18
    @Abelman18 ปีที่แล้ว

    Jon thanks for heavenly music

  • @yemibelay4465
    @yemibelay4465 5 ปีที่แล้ว +2

    Getaye Eyesuse tebatekkk...

  • @ruhamaabebe6843
    @ruhamaabebe6843 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ጆዬ ጌታአብዝቶ ይባርክህ ዘመን ይጨምርልህ!!!!

  • @netsiselihom7265
    @netsiselihom7265 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የህይወት ትርጉም የገባኝ ባንተ ነው ውዴ ጌታዬ ተባረክ ጆ

    • @almazadmassu4434
      @almazadmassu4434 5 ปีที่แล้ว

      ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 6 ปีที่แล้ว +2

    መኖር ትርጉም የሚያገኘው በእየሱስ ....አሜን

  • @obsey2154
    @obsey2154 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen geta abizito yiberkih w\p/G

  • @saronyosef8181
    @saronyosef8181 4 ปีที่แล้ว

    God bless u jo.....when i listen to u r songs....i will start..see my life...aneten lezi teweled yazegaj amelake yebarek....

  • @መሲየጌታልጅ-ጐ6ዠ
    @መሲየጌታልጅ-ጐ6ዠ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😍😍❤

  • @getahuntadesse3914
    @getahuntadesse3914 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU PASTOR!

  • @Deressesenayit7
    @Deressesenayit7 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Siwedeke eko

  • @degubuse8201
    @degubuse8201 6 ปีที่แล้ว +1

    Mua...mua johun.God bless u!!!

  • @elsabetgirma6564
    @elsabetgirma6564 6 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen Taberkilign yeabete lije tsegahini e/r yabizelihi batami tabarikehale

  • @nunuk5236
    @nunuk5236 6 ปีที่แล้ว +2

    this song tho... cant get enough of it... thank u so much Joye.. much blessing to u...

  • @tamratyoseph2358
    @tamratyoseph2358 6 หลายเดือนก่อน

    Be blessed

  • @hiywotisalamonsamon7101
    @hiywotisalamonsamon7101 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ በብዙ ይባርክህ ተባርክ ውድ የጌታ ጆዬ

  • @alemayehuneway9377
    @alemayehuneway9377 6 ปีที่แล้ว

    Youny WOOOOOOOOOOOOOOOO!!!!!!!!!!!!! God BLESS YOU >>...

  • @teketelabimilkiyas7277
    @teketelabimilkiyas7277 3 ปีที่แล้ว

    Wonderful song God blessed ur minstery forever 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sarabeti7564
    @sarabeti7564 6 ปีที่แล้ว +2

    omg joya bless bro idon,t no i cry this songe i remaber what do say GOd for me? idon,t have word for god but i love my father jesus bless bless bless bless joya

  • @teshomehelimariam1356
    @teshomehelimariam1356 6 ปีที่แล้ว +1

    Bexammmmm mewodeh yegta tazashe joyee bebezu tebarek

  • @መሲየጌታልጅ-ጐ6ዠ
    @መሲየጌታልጅ-ጐ6ዠ 2 ปีที่แล้ว

    የተባረክህ ነህ ዘመንህ ይቀባረክህ❤❤

  • @ማዬ
    @ማዬ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ተበረኪ ዮን ❤

  • @jhonyayalew4493
    @jhonyayalew4493 6 ปีที่แล้ว +6

    This is amazing God bless you forever!!!

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 5 ปีที่แล้ว

    i have no words to express how much i love pastor joye... i always listen to his songs ...he is really blessed singer!!!!

  • @davidtume
    @davidtume 6 ปีที่แล้ว +1

    Uuufffff geta hoyi kiber lesumih yehune yoniye endet endemewodeh i love u so much beruk neh

  • @nisirtube7951
    @nisirtube7951 6 ปีที่แล้ว +2

    may the LORD bless you and your descendents. I have learnt a lot from you!

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 6 ปีที่แล้ว +4

    ዮን እንዚን መዝሙሮች እዳዲስ ስራቸው በጌታ

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 4 ปีที่แล้ว

    Yohannes's songs are always my number one choice. God bless you more, brother!!

  • @burtesiyum5161
    @burtesiyum5161 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more apostle!!!

  • @mariamali4914
    @mariamali4914 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ዮንያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ♥♥♥

  • @solomonlakaw8840
    @solomonlakaw8840 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Jesus i love you for ever

  • @maherismal6250
    @maherismal6250 6 ปีที่แล้ว +4

    Joye God bless you

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen ameeeeen ewenet naw tebarkilge

  • @saronatle2209
    @saronatle2209 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek! Tebarek! Tebarek!

  • @efoytatesfaldet324
    @efoytatesfaldet324 6 ปีที่แล้ว +1

    This is an epic song I have ever heard! Wawww bless you Apostle.