Menewu programu berezem, semeche saletegeb Aleke. Thank you for this beautiful and educational program. I thank you the lord almighty Christ for everything 🙏🙏
When the church comes back to God, God will give us healing of the land--love instead of hate, unity instead of division, we will lend not be borrows, we will be in front not behind. We will have leaders that think for their people and love their people, and not think about themselves and how they can suck the life from their people. God will bless the land!! Malachi 6:8 He has told you, O man, what is good; and what does the LORD require of you but to do justice, and to love kindness, and to walk humbly with your God? 2 Ch 7:14 if my people who are called by my name humble themselves, and pray and seek my face and turn from their wicked ways, then I will hear from heaven and will forgive their sin and heal their land. Thank you God for your promises!! You are the Alpha and Omega, Beginning and Last, Keeper of your Word. You are Abba, Father, Almighty, Blessed
Thanks!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
መርጌታ ፀጋ ይብዛሎ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ 🙏🙏
በማንኛውም ሀይማኖት ላይ ተሀድሶ ያስፈልጋል ። ለምን ? አንዳንዴ ልምምዶች እግዚአብሔርን ያስተናል። እርሶን በጣም እየተከታተልኩ ነው መምህር እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጦስ።🎉🎉🎉❤❤❤
Menewu programu berezem, semeche saletegeb Aleke. Thank you for this beautiful and educational program. I thank you the lord almighty Christ for everything 🙏🙏
እንዳው ለነገሩ ምነው የኢትዮዸያ ቸርች ይህን ሁሉ ነገረ አቁመው የሰው መድሐኒት የሆነው ጌታ ክርሰቶሰን ወደ ቤቱ ቢያሰገቡት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ በብዙ እየተማር ነው🙏🏽💕
መቸም ገመርጌታ ጽጌ ይልቅ አንተ ጠያቂው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ድንቅ ሰው ነህ መቸም የቤተክርስቲያን እንቁ ነህ አንተን ለመግለጽ አንደበት የለኝም በዚህ ክፋ ዓለም ይጠብቅህ እውነት እውነት ነው ሰላም ዋል ሰላም ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ የተጋረደብንን ነገር አይናችንን ከፍተን ማየት አንድንችል አያደረጋችሁን ነዉ አሁንም የእግዚአብሔር መን
ስ የትዉልዲን የአባቶችንና አናቶችን አይን ይክፈት ምህረትን ለምድራችን ያድርግ ብዙ እግዚአብሔርን ያሳዘንንበት አለ ተባረኩ
እግዚኦዎ እግዚኦ ይቅር ይበለን ይበላቸው እውነተኛም ከሃጢያት
ከፀዱም ቃለ ይሰማልን !!
እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ በዚህ መርሃ ግብር ብዙዎች እየተማሩበት ነው አጠናክራቹ ቀጥሉበት።
ተባረኩ መርጌታ የዘመናት የሐሰት አስተምኸሮ ጊዜዉ ደርሶ በየሚዲያው እንደዚሕ ለትዉልድ መዳን እየተጋለጠ ነዉ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት እንደምወዶት አባቴ ፀጋው ይብዛሎት
May God bless you abundantly
I am really learning a lot from you guys, keep shining with true teaching ❤❤❤❤❤❤🎉
ምን እንላለን እግዚአብሔር የሰጠንን ዕድል ተጠቅመን መማር ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰, ጠያቂ አንተ የተባርክ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ልብህን እግዚአብሔር ያሳርፈው ወንድማችን 😊😊
ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስምህ ለዘለአለም ይባረክ ተባረኩ መሪጌታና ጠያቂዉ።ሰለ እናንተ እግዚአብሄርን አመሠግናለሁ
ይሄ ፕሮግራም ግን አጠረ በሳምንት ሁለት ቀን ይሁን የምትሉ😊
ኧረ በየቁኑ ሁላ ቢሆን አፍጥኑት ሰው ቶሎ ይዳን ከዚህ መከራ ውስጥ ይውጡ🙏
ፕሮግራማችሁን ሁሌ እከታተላለሁ ፣ ይመስገን ከልጁ ጋር በሐሳብ በጣም ተቀራርባችኋል፣ መሪጌታ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ።
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
ኣምላክ ይባርኩም ንበረከት ኩኑ ። ካባኩም ቡዙህ ኢና ንመሃር ፡ ቀጽልዎ።
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ገንዘቡ ላደረገ።
እኝህ መምህር ለመንጋው የሚራሩ መንጋው እንዲድን የሚተጉ ሰው ናቸው የሚሰማቸው የሚናገሩት እውነት ነውና
ሁለታችሁም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Wow my hero መሪጌታ ጽጌ ስጦታው🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካቹ!! ብዙ ነገር አስተምራችሁናል። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ!! ❤
የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲህ ሆኗልና ስሙ ብሩክ ይሁን።
በዘመናት መካከል የፈቀደውን የሚያደርግ፣ የንጋትም ኮከብ ጌታ ኢየሱስ በልባችን ላይ እስኪበራ ድቅድቁን ጨለማ ከነፍሳችን የሚገፍ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን።
በአሁኑ ጊዜ እግዚአብሔር ሰዎችን ሊደርስ የቀረፀው የጊዜው ፕሮጀክት ይመስለኛል ይሄ። ጠያቂውም ይግባውም አይግባውም ከተጠያቂ አገልጋዮቹ ላላነሰ ግልጋሎት እየዋለ ነው። ለመሪጌታም ያለው ፍቅር ያስታውቅበታል። ለመሪጌታ እንደሚሳሳው እንደሚወደው፣ መሪጌታ በፍቅር ክንፍ ያለለትን ጌታውን ኢየሱስን ደግሞ አብሮት አጥርቶ የሚወድበት ቀን ይምጣለት። ለይቶለት፣ ለአንዱ ሙሽራ ልቡ ቀልጦ፣ ከተወደዱት እና በልባቸውም ዙፋን አንዱን ብቻ ሾመው ካረፉት ጋራ ቅዱስ ቅዱስ ሲል የሚኖርበት ቀን ይምጣለት። ''ምን ችግር አለው?''እያለ መከራውን ከሚበላ ከህይወት እንጀራ ራሱም በልቶ ለተራበ እና በብዙ ለተጎሳቆለ ህዝባችን መድረስ ይሁንለት።
The humor, the maturity, and clarity of መሪጌታ is next level.
Lots of love and reapect both መሪጌታ &ጠያቂው።
ጸጋው በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ።
እባካቹ በጉጉት እየጠበቅን ቀጣዩን ጌታ ይባርካቹ
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት፣ ቀጥሎ ስለ ተስካር፣ ግብረ-ሠላም መደገስ፣ ....ብትወያዩ
አባቴ እርሶማ ገዳም እንዳይገቡብን አለምን እየዞሩ ክርስቶስን መስበክ አለቦት ማን እንገርሶ ለእውነት ለወንጌል የቆመ አለና ታስፈልጉናሎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ነው የምንወዳቹ ።ጠያቂውም በርታ እንዲ እውነት እንዲገለጥ መታተርህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ደግሞ ወስን እውነት ከዚ በላይ ከየት ትምጣ???
መርጌታ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ከእርስዎ ብዙ ተምሪያለሁ እየተማርኩ ነው❤ ተባረኩልኝ❤❤❤
Welcome
መርጌታ:ጽጌ:እግዝአብሔ: አብዝቶ:ይባርክዎት:በጣም:ድቅ:ትምህርት:ነው:በደንብ:የተርዱ:አባት: ነዎት:❤
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 thank you and God bless you 🙏🏽
ተባረኩ
GREAT!!!
የመሪ ጌታ አገላለፅ ከትትት አርጎ ያስቀኛል!!!!!የማርያም ለቅሶ የጌታ መልስ.......አንከባላዩ የፅድቅ ቪዛ
እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
መሪ ጌታ ጽጌ ሥጦታወ
የዘመናችን ሐዋርያዉ ጳዉሎስ
ስንት ነፍስ እንዳዳኑ እረሶና ባልደረቦቾት አያዉቁም ::
ብዘ ሰዉ ተለዉጦል እኔና ጎደኞቼ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ጠያቂዉ አንተም ትልቅ ድርሻ አለህ
ስለ ጠየክ እኞም ተማርን ተባረክ
አንተንም ተለዉጠህ ስትመሰክር ያሰማን
አሜን አሜን 🙏🙏🙏ነ
እኝህን አባት ስሙ እውነት እየተናገሩ ነው ከክርስቶስ የበለጠ ለሰው ልጅ ማንም አዳኝ በምድርም በሰማይም የለም
ኦሪት ዘዳግም 7:9 " አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ::"
ትልቅ ሥር ነቀል ነውጥ እና ለውጥ ነው የተጀመረው ይቀጥል። ሁለታችሁ አሁን ወደ ወዳጅነት እየተጠጋጋችሁ ይመስላል፣ ጥያቂው አልሞት ባይ ተጋዳይ ትግል ይዘሃል። መቸም ከመሪ ጌታ ጋር በቀላሉ የምትላቀቅ አይደለህም። ግን ሕይወት እንዳያመልጥህ ጠንቀቅ በል።
God bless you
❤
እንዲ በቶሎ ሳገኛችሁ ደስ ሲል።ፀጋ ይብዛላችሁ።
Well come
መልአክት ከእግዚአብሔር ይላካሉ እንጂ አዳኝም ሆነ አማላጅ አይደሉም ስራቸው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ተፈፃሚ ናቸው እንጂ ለሰው እና ለመላእክት ምንም ማድረግ አይገባም ተጠንቀቁ ።መምህር ፅጌ የሚሉት እውነት እና የእግዚአብሔርን ፈቃድ እየተናገሩ ነው ጀሮ ያለው ይስማ
እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪጌታ ጽጌ ወንጌል በስራ ሳይሆን በጸጋ መሆኑን በግልጽ ያስቀመጡበት ነው!መስጠትም እንèን ቢሆን እግዚአብሔርን የሚያከብር የሚሆነው እውነተኛ ለሆነው ወንጌል ማስቀጠያ እንጂ ራሳችን ላስቀመጥነው ጽድቅ መሆን የለበትም! ብቻ በመሪጌታ ብዙ እውቀት ጨብጫለሁ አንተም ጠያቂው እግዚአብሔር ይስጥህ! አንተ ስትከራከር በአእምሮዬ ውስጥ ያለውን ጥያቄ መልስ አስገኘህልኝ!
እንዴት ይዘገንናል ሲጀመር ስሟ እራሱ ወንጀል ነው። ክርስቶስ ማለት እኮ ስም ሳይሆን ማዕረግ ነው። ትርጉሙ የተቀባ ማለት ስለዚህ የኢየሱስን ክብር ነው የወሰደችው። ያሳፍራል በእውነት😢😢😢😢
"ሠምራ" የሚለው የተቀጸለው ቃል ትርጉም እንዲህ እንዳንል ያግደናል!
በጨዋነት አስተያየት እንስጥ ስሟ ይዘገንናል ማለት ልክ አይደለም ማርያምን እኮ አብ የወደዳትና ከሴቶች ሁሉ የመረጣት የእየሱስ ማደሪያ የሆነች ገብርኤል ያበስራት እናት ናት ዝም ብሎ ተራ ሴት አይደለችም በጨዋነት ወንጌሉን አስተምሩ በስሜት አይሁን
@ethiopiakebede5931 ይሄ እኮ የማንበብ ችግራችሁ ነው የማንም ደብተራ መጫወቻ አድርጎ ያስቀራችሁ። አሁን ስለማሪያም ማነው ያወራው??
@@ethiopiakebede5931ማርያምን አይደለም ክርስቶስ ሰምራ የተባለችን ሴት ነው እመቤታችንን አይደለም ቢሆንም ሁሉም በተገባ መንገድ ቢሆን መልካም ነው
ተናፋቂውች እንኳን ደህና መጣቹ እኔ እንደው የት አሉ እያልኩኝ ድምፃቹ በተሰማበት ሁሉ እየተከታተልኩ ነው የምሰማቹ ።❤የገና አለት ሁላቹም ተሰብሰባቹ የሰጣቹት ትምርት ድንቅ ነብር እንደው አግዛብሔር ከሰማይ ሆኖ አነዚውና ልጆቼ የላኳቸውን የሚፈፅሙ አያለ በናንተ ደሰ ተሰኝቷል ሰንት ነፍሳት አያዳናቹ ነው ያላችሁት በናንተ አይናችን በራ ❤መሪጊታ አድሜና ጠና ይሰጡት ❤ተቆፍሮ የማያልቅ አውቀት ነው ያሉት ❤እኔ አንደው አነዚን የዘመናችን ሐዋርያት ጥበቃ ይደረግላቸው አላለው❤ጠያቂው ቃላት የለኝም ሰላንተ ብዙ አውቀት አለህ ❤አኔ ግን ቀናውብህ ከመሪጌታጋ ተቀምጠህ ይህን አሰገራሚ ትንግርት ሰትሰማ ታድለሀል❤ሁላቹም ተባረኩ ቀጥሉበት❤
When the church comes back to God, God will give us healing of the land--love instead of hate, unity instead of division, we will lend not be borrows, we will be in front not behind. We will have leaders that think for their people and love their people, and not think about themselves and how they can suck the life from their people. God will bless the land!!
Malachi 6:8
He has told you, O man, what is good;
and what does the LORD require of you
but to do justice, and to love kindness,
and to walk humbly with your God?
2 Ch 7:14
if my people who are called by my name humble themselves, and pray and seek my face and turn from their wicked ways, then I will hear from heaven and will forgive their sin and heal their land.
Thank you God for your promises!! You are the Alpha and Omega, Beginning and Last, Keeper of your Word. You are Abba, Father, Almighty, Blessed
አብሮ የነበረ አይመስልም ? እግዚኦ ምን ጉድ ነው
ነበሩ እኮ ወንድሜ
I like this comic book childrens story at the beginning 🤣🤣🤣🤣🤣 thank you.
መሪጌታ ዛሬ ከብዙ መፅሃፍት ጋር ነው የመጡት
It looks Interesting 😃
አሁን ነፃ ወጣሁ !!!!!
መሪ ጌታ ጽጌ እውቀትዎን በንዲህ መልኩ ስላካፈሉን እናመሰግናለን:: ያብዛልዎ!
❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍
ማቴዎስ 24:4፤ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።❤
ለፋፈ 😢😢😢😢
ዘርህ እንደ ኣሸዋ እንደ ከዋክብተ ሰማይ ኣበዘዋለሁ ብሎ ለኣብርሃም ኣባታችን የነገረው ስያ ኣለም ላይ ያለ ኣሸዋ ይቆጠር ይችላልወይ?
በሞቴ የት ሁነህ ሰማሀቸው አለመታደል ብገባህ እመብርሃን ነገር አመላላሽ አደረጋት እኮ ይቅር ይበልህ
Z እንዲገልፅልህ እንፀልያለን።አንተም ከልብህ አድምጥ እስቲ!!!!!
መሪጌታ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እየጠቀሱ በተደጋጋሚ 👉 በእኔ መረዳት እንደዚህ ነው አይበሉ። ምክንያቱም እኛ ተማሪዎች የወንጌልን እውነተኛ መልክት ነው የምንፈልገው እንጂ ግለሰባዊ አረዳድ አይደለም።
እግዚህአብሄርን ከ ዲያብሎስ አስታርቆለሰው መራራት በሚመስል ማጭበርበር በላይ ክፈት ከየት ይመጣል !!!መታሰቡ በራሱ በቂ ከስህተት ከክፋታ በላይ አይደለም እንዴ ጎበዝ !!!
ይሁዳ
ይሁዳ ክርስቶስን መጋረድ ነው ይሁዳነት የራስን እንቶ ፈንቶ ማስቀመጥ ነው ።
ወይ ጉድ
ቤተሰብ ሆንኩኝ ቀስ በቀስ
ሲጀመር ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከ ዓለም ፍጻሜ የሚኖረው ሕዝብ ብዛት የአራት ወር ነጠብጣብ ዝናብን ያህል ሊኖር ይችላልን
ምን አይነት መገለጥ ነው በመድሃኔዓለም
አስታራቂው የት ሄዶ ነው ክርስቶስ ስምራ የምታስታርቅ?
ቃልኪዳንእኮ ለድህነታችን ምክንያት ነው ማለት ሰይጣን ከሰው ልጅ ህልክ ስለገባ እራሱ ሃጢኣትን ኣሰርቶ ተመልሶ ደግም ይከሰናል እና እኛ ሰውቾ ደካሞች ነን ሰይጣን መንፈስ ነው እና እግዛኣብሔር ካረዳን ምንም ልናሸንፈው ኣንችልም እና ለጻድቅና ለሃጥእ ምፈርደው እግዛኣብሔር ነው እና ጻድቃን የፈለጉ ብለምኑ ይሰጣቸዋል ። ሰው ጻድቅም ቢሆን በሰው ፊት ሃጥነኝ ቢል ጽድቁ ማንም ኣይወስደውም ስለዚ ገና ብሂወት እያለ ከመፍረድ ዝብለህ ስለሁሉ መጸለይ እጂ መፍረድ ምን ኣስፈለገ?
ማህበረ - ጋኔን የፃፈው መፅሃፍስ ምን ይላል?
ለምን ሱፍ አትለብስም አውልቅ አትመጥነውም እባብ
😂😂😂😂😂
Errr
የአንድ ወንድ የዘር ፈሳሽ አንዴ በሚወጣው ሳይንሱ በሚሊየን የሚቆጠር የሴቷን እንቁላል የመስበር አቅም ያለው ዘር ይዞል ይላል። የዝናቡ ገድል ጥናት ይኖረው ይሆን ?
ጉድ እኮ ነው የጌታን ኢየሱስን ደም ረግጦ እሄን ተረት መስማት ሞት እኮ ነው::
Besiol nefsat yelum maletnew ???keketayu tewled Hulu tebdralech !!! yeburiwa yekrstose samra tebel yedro semua wedmitnew , chelma kebrhane gar hibret yelwem,
የኛ አገር መለኩሴማ አለም የዞሩ ማጅላንድ ናቸው ያልዞሩበት የታል😂😂😂
ጠያቂው ህዝቡ ያምናል እያልክ ትጠይቃለህ የሚሰበኩት እኮ እንዲያምኑ ነው እኮ አዎ ያምናሉ ለምን ይካዳል?
መምህር አላችሁት ? የክፋት ጥግ ነህ !
እንዴት ምን አይተህ ነው ምን ውሽት ምን ክፍት አግኝተህ ነው እስኪ አስረዳን ለሁላችንም
እናተ ኣርቶዳክሳዊያን ምን የክል እግዝአብሔርን በጣም ነው ምትጠሉት እውነት ብትወድት ለቃሉ ትጠነቀቁ ነበር ሴጣን አየጎተታችዉ ፈጣሪን ሰለምታስጠነቁሉ ስለምትጠነቁሉም ሴጣንንና እግዚአብሔርን ልታስታርቁ ለሁለቱም ልትሰግድ አሁንም ጌታ የለበትም እናተ ግን እየሰገዳችሁ ነው ተው
ደሀ ብሆንስ ገዳም መግባት አልችልም??? ከሆነ ደሆች መንግስተ ሰማያት አይገቡም ማለት ይሆናል ማለት ነው
ጠያቂው አልገባ ሲልህ ታናድደኛለህ።ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያለህ ዕውቀት ደግሞ ያስደስተኛል። የሆኖ ሆኖ መሪጌታ ውሃ ውሃ ውሃ የሚያስፈልጋቸው አይመስልህም????????
ምቀኝነት የሚያቃጥልህ ትመስለህ መቼም እንደነሱ.ልትሆን ስለማትችል እድሜልክህን ስትቃጠል ትኖራለህ በስማ እንጀራ ለምነህ እንዳልበላህ አንተ ውሻ ውሻ እንካን የበላበትን እይረሳም ከውሻም የሞተ ውሻ ነህ
ከየት ነው አባቶቻችን ይሄንን ሁሉ ዝባዝንኬ የሰበሰቡት? ያኔ ውሸት ነውር አልነበረም እንዴ? የሰይጣን ሥራ ይመስላል::
ትምህርታችሁ የግድ መስፋፋት ይኖርበታል
ወራዶች እርስ በእርሳችሁ ስትካሰሱ ያረጀ ያፈጀ ወሬ መደለዝ ሰውየው ያልበላውን ነው የሚያክ... አሁን ሰው በራብም በጥይትም እያለቀ ነው ምን እናድርግ? እርሻ አታርስ ከተማ ለከተማ እያውደለዳችሁ ሰው አትበጥብጡ ሁሉም በተናገረው ልክ ይፈረድበታል...
ሰው በስጋ ሞቱ አሳሳቢ ቢሆንም ከዛ በላይ የዘለአለም ሞት መሞቱ ያሳስባል
ጉድሕን አደባባይ አወጡልሕ አይዞሕ የመጥቆራ ልጅ ቻለው
ማፈር አለብህ ሰውየ
ወራዳስ ቤታችሁ የተሰበሰበው የድግምት መጽሐፍ ነው ።በሰማህው ልታፍር ይገባል። ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው ስለሚል
እና እዚህ ምን ትሰራለህ ሂደህ አትዋጋም፣አታርስም???? መሪጌታ እግርህን እና እጅህን ይዘውታል??? ወረኛ
Thanks!
God bless you
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤