በላ ልበልሃ - “ተሐድሶው በግልጽ” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 296

  • @ጌትነትአንዳርጌ
    @ጌትነትአንዳርጌ หลายเดือนก่อน +58

    መርጌታ መልአክ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አንተ እነጋዴ ሚካኤል በምትማርበት ወቅት እኔ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን በዲቁና አገለግል ነበር ። የምትናገራቸው ነገሮች በሙሉ ትክክል ናቸው ። ላንተ የበራልህ እኔንም ጠርቶኛል ። አሁን እኔ የሞተልኝን ፤ ነፍሱን ስለእኔ አሳልፎ የሰጠውን አውቃለሁ ። አሁን እኔ የእርሱ ነኝ ። ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለእርሱ ይሁን ።

  • @FikrteHaile-v2w
    @FikrteHaile-v2w หลายเดือนก่อน +37

    አንተ መልካም ሰው ጠያቀዉን ማለቴ ነዉ ጌታ እዴት እንደሚወድህ

  • @YosefalemAyehu-cb1cr
    @YosefalemAyehu-cb1cr หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ጥሩ እያስተማራችሁን ነው ተባረኩ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff หลายเดือนก่อน +28

    መርጌታ ዘመኖት ይባረክ ለትዉልድ ወደወንጌል ለመመለስ ቀላል የማይባል ዋጋ እየከፈሉ ነዉና ክበሩልን የዘመናት የሐሰት ትርክት ጊዜዉ ደርሶ በየሚዲያዉ እየተጋለጠ ነዉ ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud หลายเดือนก่อน +100

    መሪ ጌታ ትክክለኛ ሰው ኖት እኔ እርቶዶክስ ነኝ ግን ከአሁን ጀምሮ አይደለሁም ከእነኝህ አባት ጋር ነኝ

    • @haimanotw.rufael9752
      @haimanotw.rufael9752 หลายเดือนก่อน +11

      ደስ ብሎናል ስለአተ መዳን

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 หลายเดือนก่อน +7

      እሰይ ሃይልዬ!!!!!!ይህንን የገለፀልህ መንፈስ ቅዱስ ነው!!!!!!ተባረክ!!!!!

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 หลายเดือนก่อน +4

      እሰይ ሃይልዬ!!!!!!ይህንን የገለፀልህ መንፈስ ቅዱስ ነው!!!!!!ተባረክ!!!!!

    • @mesifnedebella1693
      @mesifnedebella1693 หลายเดือนก่อน +5

      ወንድሜ እንካን እግዚአብሔር ረዳህ በተገለጠልህ እውነት ፅና

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m หลายเดือนก่อน +5

      ዋው እውነት ነው እኔ አላምንም ጌታ ይባረክ እየሱስ ሆይ ክበር ንገስ እሰይይይይይይይ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አሜን እኳን እየሱስን ብቻ ወደማምለክ መጣቹ እሰይ ክቡር ለእግ/ር ይሁን አሜን

  • @mihretasmamaw3441
    @mihretasmamaw3441 หลายเดือนก่อน +15

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባረክ !!!

  • @AsefaYimam-gb2kl
    @AsefaYimam-gb2kl หลายเดือนก่อน +18

    መሪጌታ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ድንቅ ምስክርነት ነው❤❤❤

  • @zwinner7819
    @zwinner7819 หลายเดือนก่อน +19

    ይህ መልአክት ለህዝብ መድረስ አለበት መረጌታ እግዚአብሔር ይባረኳዎት
    በጣም የሚገርም እምነት
    ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት በእውነት ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል ያሎት መረዳት ድፍረት ለእኛም ይብዛልን ጸጋ ይብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm หลายเดือนก่อน +8

    ጠያቂው ጌታ ብርክ ያርግህ መቼም እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ሰው አለው አንተንም ያሰነሳህ እግዚአብሔር ነው ሰው ቢሰማ እግዚአብሔር ይናገራል መሪ ጌታ ጌታ ብርክ ያርጎት

  • @titigebre1680
    @titigebre1680 หลายเดือนก่อน +39

    በተቃዋሚዎቹ መካከል ስላሉት ቅሬታዎች እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ኦርቶዶክስ በክርስቶስ ትጠቀለላለች🙏

  • @MelaTadele
    @MelaTadele หลายเดือนก่อน +12

    መሪጌታ እንኳን
    ወደከበረው የዘላለም ወንጌል
    በደህና መጡ ደግሞ አንድ አካቢ ነን ፣
    ይልማና ዴንሳ ነኝ ❤❤❤

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 หลายเดือนก่อน +11

    አባ እግዚአብሔር ይባርኮዎ እውነት ነው የተሳሳተ ነገር ትውልድ የሳተበት ነገር እውነት ከተገለጠ ስህተቱ ስህተት ነበር መባል አለበት 🙏

  • @Ereftonjesus
    @Ereftonjesus หลายเดือนก่อน +12

    ዘመንዎት ይባረክ 🙏

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 หลายเดือนก่อน +13

    ይህማ በእውነት 80% የገጠሪቱ ህዝብ የሚያምንውና ይሚሰበከው ስለህነ ሊሰማ ይገባል :: በጣም ጥሩና አስተማሪ የሚለውጥም ነው ተባረኩ ::

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 หลายเดือนก่อน +14

    😅 ወንጌል ስለበራልኝ የሙታን ድግስ አልበላም አቤት ብርሃን እንዴት ደስ ይላል 🙏 🔥

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 หลายเดือนก่อน +8

    መሪጌታ ዘመንዎ ይለምልም🙏🙏
    ጠያቂው በርታ ጌታ ይባርክ❤❤❤

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ 10 วันที่ผ่านมา +1

    መሪጌታ መልአክ ስለ እርሶ እግዚያብሄርን አመሰገንኩት ፀጋ ይብዛሎት

  • @joeking2028
    @joeking2028 หลายเดือนก่อน +12

    GOD bless you and your family brother ❤
    EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 หลายเดือนก่อน +35

    እባክህ ወንድሜ እንግዳ ሰትጋብዝ የሚጠጡት ውሃ አቅርብላቸው ይህ በጣም ያሰተዋልኩት ነው። እንደናውቅ እንደንማረ በምታቀረባቸውም ሰዎች እየተባረክን ሰለሆነ thank you 🙏🏽 ማለት እፈልጋለሁ ተባረክ🙏🏽🙏🏽

    • @esromyigezu5826
      @esromyigezu5826 หลายเดือนก่อน +1

      @@mekedesmezmur4057 ምናልባት ውሀ ሲጠጡ ላናይ እንችላለን ቀረፃው ላይ ተቆርጦ ይሆናል

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j หลายเดือนก่อน

      ይሀሰት ትርክት አንቀበልም።

    • @MedanBeimnet
      @MedanBeimnet หลายเดือนก่อน

      ልብህ ለወንጌል ይከፈት :: ከገድል ወደ ወንጌል የመሻገሪያ ዘመን ስለ ደረሰ ራስህን ወደ እውነት ምራው :: ​@@egGg-p7j

  • @ayiguwagu
    @ayiguwagu หลายเดือนก่อน +15

    በዘመናት መካከል ራሱን ያለምስክር የማይተው እግዚአብሔር ይመስገን:: ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው !!

  • @fithebarkot1556
    @fithebarkot1556 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንጌል ነፃ ያወጣል እግዚአብሔር ይመስገን ጠያቂው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን, አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ያስፋው 😇😇

    • @TigestAlewmu
      @TigestAlewmu หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @MeseretLema-ll2pv
    @MeseretLema-ll2pv หลายเดือนก่อน +3

    May our Almighty Elohim YAHAW bless you and bless your service 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😊

  • @WondimuWodajo-us5cx
    @WondimuWodajo-us5cx หลายเดือนก่อน +12

    god bless you. this is the best enterview. thanks both of you

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 หลายเดือนก่อน +32

    ሰው ወንጌል ሲገባው ሁሉን ይተዋል ዋጋ ለመክፈልም አይፈራም ሀይማኖት እንደማያድንም ኢየሱስ ብቻውን እንደሚያድን እንዲህ እንደመሪጌታ መልአክ ይመሰክራል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 หลายเดือนก่อน +10

    አዎን እውነት ነው ።ለሰው ልጆች ሁሉ ጌታ የሱስ ያስፈልጓልልልልል።

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 หลายเดือนก่อน +9

    I would like to say thank you both of you. Stay blessed.

    • @tigistasrat6419
      @tigistasrat6419 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ከብዙሃኑ ጋር አይቆምም።ጌታ ይባርከዊት

  • @birhanuzenu1809
    @birhanuzenu1809 29 วันที่ผ่านมา +3

    እየሱስ ሲገባህ🎉🎉🎉 ዋው ወንጌል ያስፈልጋል አነባለሁ ከእንግዲህ። እድሜ እና ጤና ይስጦት።

  • @Dawitsegny12
    @Dawitsegny12 หลายเดือนก่อน +11

    እየሱስ ብቻ ጌታ እየሱስ ብቻ አማላጅ እየሱስ ብቻ መንግስተ ስማይ አስገቢ አሜን

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 หลายเดือนก่อน +7

    ጠያቂው በጣም ደስ የሚል እርጋታ ያለው ሰው ነው ።

  • @atnafukassatilahun2998
    @atnafukassatilahun2998 หลายเดือนก่อน +23

    እውነት እንዴት ደስ ይላል!
    የመርጌታ ድፍረትና እምነት በውስጣቸው ካለው የወንጌል ብርሃን የመነጨ ነው። ዘመንዎት ይባረክ!
    ጠያቂው እድለኛ ነህ ተባረክ!

  • @AshuMeresa
    @AshuMeresa หลายเดือนก่อน +6

    ጠያቂው በኡነት ታድለህ መሪ ጌታ ጌታ ይባርኮት

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 หลายเดือนก่อน +6

    EYSUS EYSUS. EYSUS. Yadnal Amen. ❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤️🙏

  • @abdimekonnen-ud1uq
    @abdimekonnen-ud1uq หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኩ መምህር

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c หลายเดือนก่อน +7

    God bless you

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 หลายเดือนก่อน +21

    መሪጌታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!

  • @kennaaabebe309
    @kennaaabebe309 หลายเดือนก่อน +9

    Amazing program. Tebareku!!!

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ Mizanawi Teyaki wonderful Men❤

  • @bereketepheson7076
    @bereketepheson7076 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርካችሁ መልካም ውይይት ነው

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 หลายเดือนก่อน +54

    መርጌታ ዘመኖ ይባርክ ኢየሱስ ብቻውን ይነገረ ይወራ!!!!

    • @SebliDasse
      @SebliDasse หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @esabellalala
    @esabellalala หลายเดือนก่อน +14

    መሪጌታ እንዳንተ ያለ የወንጌል አርበኛ የለመ ረጅም እድሜ ይሥጥክ ጌታ አሉኝ ካላቸዉ አንዱነህ እሥከመጨረሻዉ ያፅናክ

  • @edenmekonen9693
    @edenmekonen9693 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔርን እመሰግናልሁ .ጌታ ብዘመናት ሁሉ ሰው አልው. ይሄን ፕሮግራም 5 ግዜ ነው የሰማሁት መጥገብ እልቻልኩም
    እግዚእብሄር ይህን እግልግሎት ያስፋ
    እግዚአብሄር በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ጸጋን ያብዛላችሁ ተባረኩ 🙏

  • @CityonHilltop
    @CityonHilltop หลายเดือนก่อน +3

    I love “tehadiso” believers, they are bold and without compromisation. Wow🫶🏼

  • @FqoKo
    @FqoKo 8 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰 እንዴት ደስ እንደሚል ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤ቄሰ ገበዜ ክክክክክክክክክክ እንዃን ጌታ እረዳህ እየሱስ ጌታ ነው

  • @fikrehabtamu9439
    @fikrehabtamu9439 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ይሰበክ ብቻውን ይነገር መሪጌታ ዘመኖት ይባረክ

  • @וובטדטסה
    @וובטדטסה 2 วันที่ผ่านมา

    በነዝህ አባቶች ትምህርት ነብሴ አርፋለች❤❤❤❤❤

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 หลายเดือนก่อน +5

    Wowwww መርጌታ ዘመንካ ይባረኽ

  • @akeberetberhe2021
    @akeberetberhe2021 หลายเดือนก่อน +12

    በክርስቶስ መሆን መታደል ነው 🙏 ስምህ ከፍ ይበል የኔ ጌታ 🙏

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 หลายเดือนก่อน +4

    ልክ ኖት መሪ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 หลายเดือนก่อน +5

    God bless you I can’t stop listening to you guys.

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ተባረክ መህምረችን በጣም ትክክል❤❤❤❤

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 หลายเดือนก่อน +2

    I love your confidence and boldness brother /teacher lord God bless you more with everything you need in Jesus Christ mighty I ask ❤

  • @nehm3609
    @nehm3609 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ እግዝአብሔር ይባርኮት!!!

  • @BlenDesalegn-t1w
    @BlenDesalegn-t1w วันที่ผ่านมา

    መሪ ጌታ ስለእርሳ ጌታ ይመስገን ወንጌልን ስለነገሩን ስተቱን ስተት ብለው ስላስተማሩን ስለነገሩን ጌታ ዘመኖትን ይባርክ

  • @nestsnetnani9713
    @nestsnetnani9713 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ የተሰደብክለት የተገፋህለት የተደበደብክለት ኢየሱስ ክርስትስ ብድራቱን ይክፈልህ አንደበትህ እንዴት ደስ ይላል በእውነት በእውቀት ነው የምትናገረው ዘመንህ ይለምለም ክፉ አይንካህ ደሞ እንዲሁ በጨለማ የሉትን የተጋረደባቸውን የምትገፍ የምታራግፍ ያድርግህ

  • @TigestAlewmu
    @TigestAlewmu หลายเดือนก่อน +8

    እረ ተው ጠያቂው በግል ማተምያ ቤት የታተመ የምትለው ምን ሆነህ ነው ከመፀሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ አይጠቅምም ወድሜ ልብህን ለወንጌል ክፈት አታደንድን ጌታ ይወድሀል ❤❤❤❤ ተባረክ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 หลายเดือนก่อน

      ጌታ እንደሚወደው ያውቃል፣ ባወቀውና በተረዳው መንገድ ይጠይቅ ምንም ችግር የለውም፣ አንተም ለትችት አትቸኩል፣ በእርሱ ጥያቄዎች እኛ ብዙ እየተጠቀምንበት እየተማርንበት ነው ጠያቂውም በዚህ መሀል የበራለት ብዙ እንደበራለትም እምነት አለኝ። በአንድ ቀን እንዴት ህይሁን ብለህ አትቸኩል ይደርሳል

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 หลายเดือนก่อน +16

    ይህ መርሃግብር ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለያየ ቋንቋ ተተርጉሞ መደመጥ ያለበት ነው ::በሃይማኖት ስም የገባውን የጨለማ አገዛዝ የሚያጋልጥ ህዝብን ወደብርሃን የሚመራ አስደናቂ ቃለ መጠይቅ ነው:: ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g หลายเดือนก่อน +6

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዋው ፀጋው ይብዛልክ ሁሉም ስው መስማት አለበት

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob หลายเดือนก่อน +3

    Meri geta Geta berso eyesera new smu yibarek❗

  • @EDIT-o-w
    @EDIT-o-w 7 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይስጥህ ወንጌል ይስፍልን

  • @emeba951
    @emeba951 หลายเดือนก่อน +4

    ቀደም ሲል ሰው ከሞተ በኋላ በግዕዝ እንደሚረጋግሙ ሰምቼ ነበር ! አሳዛኝ ነገር ፡ አዳማጬም አሜን ይላል ! 😢😢

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ufff ጌታ እየሱስ ሆይ ከምን ውስጥ ነጥቀህ ያወጣኸኝ?ተመስገን ምን ማለት እችላለሁ ሌላ።

  • @ApaulRev
    @ApaulRev หลายเดือนก่อน +7

    ጠያቂው ዛሬ ሰው በእምነት ብቻ እንደሚድን በአፉ ሲመሰክር ሰማው ፀጋ ይብዛልህ (34:13min) ወንድማችን ሆነኃል!! እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ሰው በእምነት በክርስቶስ በፀጋ ብቻ እንደሚድን ቀስ በቀስ መመስከሩ አይቀሬ ነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ከተውዳጄ (ፀጋ ይብዛሎት መሪጌታ)

    • @mahletamahleta8170
      @mahletamahleta8170 27 วันที่ผ่านมา

      በእምነት ብቻ አላለም መጀመሪያ ማመን አለበት አለ እንጅ። እያዳመጥን እንጅ ጃል! መስማት የፈለግነውን ብቻ እየመረጥን አንስማ

    • @ApaulRev
      @ApaulRev 26 วันที่ผ่านมา

      @mahletamahleta8170 even አንቺ ባልሽው ለመስማማት ብፈልግ (እንኳን አላለም እንዳልልሽ ሌላ ሺዲዮዎ ላይ በግልፅ ሰው በእምነት በፀጋ ብቻ እንደሚድን አምናለው ብሎዋል #reference ( ከሳቴ ከyonas bedilu gar)

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 หลายเดือนก่อน +11

    መሪ ጌታ !!አምላኬ ይባርከዎ ለሌሎች በረከት ያርገዎ!!!

  • @lidiaricker7442
    @lidiaricker7442 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ I like Brother Melaeke Temesgen again! 😊

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 หลายเดือนก่อน +11

    ኦርቶዶክስ በጣም አደጋ ላይ ነች ሊመከርበት የሚገባ ነው

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 27 วันที่ผ่านมา

      Adega wistim kegebach koyech already 1300 acetate alefat Tarik anibib .

  • @berhanezemichael2223
    @berhanezemichael2223 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ ይህን በልልበልሃ አዘጋጅተህ የተሃድሶ አስተማሪዎች እያቀረብክልን እንዳለ ሁሉ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቤተ ክርስትያን አስተማሪዎች ብታቀርብና። መልስ እንዲሰጡ እና ስለ ድርሳናት ደግሞ እንዲነግሩን!!

    • @MedanBeimnet
      @MedanBeimnet หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ምን ነካህ ? ኦርቶዶክስ ውስጥ ወንጌል የገባው ምን ሊያደርግ ይቀመጣል ? ወንጌል ከገባህ እዚያ መቀመጥ ያስቸግራል :: ምክንያቱም እዚያ ያሉት ሁሉ ፈሪሳዊያን የሆኑ ፀረ ክርስቶስ ናቸው ። ማነው ደፍሮ ከነዚህ የተሀድሶ ምሁራን ጋር የሚከራከር ? ለብቻው በቲክቶክ እና በዩቲዩብ ተረታ ተረታቸውን ያውሩ እንጂ !

  • @DanielTefera-b6d
    @DanielTefera-b6d หลายเดือนก่อน +13

    እውነቱን ከተነጋገርን አብዛኞቻችን ወንጌል አልገባንም::በዚህ ምክንያት ነው መጽሀፉን እንደኛ ፍላጎት ካልተረጎምነው ቤተእምነቱን የምናተራምሰው::በሁሉም የክርስቲያን ቤተእምነት ውስጥ አደገኛ ዘራፊ እና አጭበርባሪዎች ሞልተዋል::ስለዚህ ወንጌል አልገባንም::

  • @eyobbekele-l1l
    @eyobbekele-l1l หลายเดือนก่อน +2

    egziabiher yibarkot merigeta! i am speechless!awesome!!!

  • @bin-iamx4437
    @bin-iamx4437 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you.

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 หลายเดือนก่อน +1

    Wawu, I am so happy to see my family in Christ Jesus, thank you lord almighty God for mergeta, amen amen 🙏🙏

  • @yeabsirasolomon137
    @yeabsirasolomon137 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @AdnanAdnan-c6l6p
    @AdnanAdnan-c6l6p 19 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ከዜሬ ጀምሬ እ. ወደ ታህድሶ እህዳለው 🎉❤

  • @FerehiwotAyalew
    @FerehiwotAyalew 25 วันที่ผ่านมา +3

    እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂ ነው

  • @emeba951
    @emeba951 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እንዲህ እውነት ሲሰማ እንዴት ውብ ነው !? ከሞት በኋላ ይግባኝ የሌለው ፍርድ መሆኑን እንወቅ ። ወገን ይግባን እንጂ ኧረ እስከመቼ ? ልዑል እግዚአብሔር ይባርከን ፡

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr หลายเดือนก่อน +2

    Weye gud Meri geta betam betam akebrotalehu bzu astemrewnal medan belela bemanm yelem

  • @EluMoo-el4hy
    @EluMoo-el4hy หลายเดือนก่อน +3

    አቤት በዚህ የዘመን መጨረሻ ወንጌልን የሙጥኝ ብሎ ዋጋ ለመክፈል መቁረጥ ምንኛ መታደል ነው መሪጌታን ጋዜጠኛውንም መዳህኒአለም ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ።አመሰግናለሁ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 หลายเดือนก่อน +5

    ዊይ እንዲያው በምድር ዙሪያ እንደረሰዎ አይነት ለወንጌል የጨከኑ መረጌታዎች ይነሱ አለም በልጁ በየሱስ ትጠቅለል

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 หลายเดือนก่อน +8

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂና ከበቂ በላይ ነው!! ከእሱ ውጪ ያሉ ዝባዝንኬዎች ስለማይጠቅሟቹና ከእግዚአብሔር አብ ጋር ስለሚቆራሩጣቹህ እባካችሁ ተዋቸው!!!

  • @Merameron
    @Merameron หลายเดือนก่อน +8

    ወንጌል ግልፅ ነዉ ሁሉን የይነግረናል ተጨማሬ አያስፈልግም ።ሀይማኖተኞች ቅጥልጥሎሽ ከመስመር አወጣችሁ አንጂ አለጠቀማችሁም ።ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ተመለሱ ።መጋጋጥ ነዉ ትርፉ

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 23 วันที่ผ่านมา

    ጠያቂው ግን ብጣም ጨዋ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @mimo4537
    @mimo4537 หลายเดือนก่อน +3

    ሶስቱንም ክፍል አዳምጨዎለሁ የገባኝ ነገር ቢኖር እራሱ ጠያቂው ተሀድሶ መሆኑ ነው። አድማጭ እንድያገኝ የመጣበት መንገድ ጥበብ የተሞላው ነው። ሌላው ግን ያልገባኝ ለምን ድነው ጥምጣሞን ያላወለቁት ሌላው ተሀድሶ የራስዎ በተክርስትያን አላት ። እኔ ብሄድ ደስ ይለኛል። ሁሌ ሳስቀድስ አንዳንድ ነገሮች ምቾት አይሰጡኝም ነበር ።

    • @MedanBeimnet
      @MedanBeimnet หลายเดือนก่อน

      ከዚያ መውጣት እና ወደ ጌታ መምጣት ተገቢ ውሳኔ ነው :: በርታ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ተሃድሶ ለሁሉም ያስፈልጋል! ያውም ግልጽ የሆነ እንዲህ ደግሞ ዋና አንèር የሆነውን የመዳን እውነት የሸፈነውንማ ይልቁን እንዴት ምድር እንèን በእግዚአብሔር በትልቁ ትታደስ የለ!

  • @eyobmas2617
    @eyobmas2617 หลายเดือนก่อน +18

    የዘረያእቆብ መንፈስ እየጠፋ ነው እኝህ አባት ደሞ ግልፅነት ደስ ያላል በርቱልን ከሳቴዎች🙏

  • @asnakechkerise
    @asnakechkerise หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ🙏 ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ሥጋውን ያብዛልህ መሪጌታ🎉🎉🎉🎉

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 หลายเดือนก่อน +2

    “እውነት እልሃለሁ፤ የምናውቀውን እንናገራለን፤ ያየነውንም እንመሰክራለን፤ እናንተ ግን ምስክርነታችንን አትቀበሉም።”
    ‭‭ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭11‬ ‭NASV‬‬
    የሰውን ልብ የሚቀይር ትክክለኛ ምሰክርነት እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ” ጆሮ ያለው ይሰማ” ማለት ይህ ነው!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 หลายเดือนก่อน +8

    ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስ ከመሪዎች ጀምሮ አያነቡም የእግዚአብሔርን ቃልን የማያነብ ክርስቲያን አይደሉም መናፍቅ ማለት እነዚህ ናቸው።
    ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ተመለሱ
    አንብቡ አንብቡ ~~~~~~

  • @mikiyasabebe8319
    @mikiyasabebe8319 หลายเดือนก่อน +3

    ለበልሃ ልበልሃ አዘጋጅ በዝግጅቱ በጣም ደስተኛ ነኝ በዚሁ ቀጥል እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ብሆንም ዝግጅትህን ስከታተል በጣም ቆይቻለሁ ከ መሪጌታ ጽጌ ስጦታው መምህር ጌታቸው እንዲሁም ከሌሎች ተጋባዥ መሪጌታዎች ጋር የነበረህን ቆይታ በሙሉ ተከታትያለሁ አንድ ነገር ለማለት ነው በነዚህ ጌዜያት ሁሉ ለተነሱት የሙግት ሀሳቦች አንድም የኦርቶዶክስ መምህራን ወደፊት መጥተው ለመሞገት ወይም አንተ እንደምትጠይቀው በራሳቸው ሚዲያ መልስ ለመስጠት አይፈልጉም ለምን ይመስልካል? እውነትን አያወቁ ወደ እውነት መምጣት ስለማይፈልጉ ነው አንተ ግን ለቤተ እምነት ሳይሆን ለእውነት መቆምና መወሰን አለብህ ለምሳሌ እኔ በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ በተለይም የልምምድ ስህተቶች በአገልጋዮች ሲፈፀም ለቤተ እምነቴ ስል ዝም ብዬ አልስማማመም በተለይ ደሞ የትምህርት ስህተት ከሆነ ደግሞ መታገስ አያስፈልግም በጥቅሉ ለቤተ እምነት ሳይሆን ለእውነትና ለእግዝአብሔር ቃል ታማኝ ሁን ለመዳን ቤተ እምነት አይጠቅምና ይልቁንስ ያለንበት ቤተእምነት እውነተኛውን ወንጌል ለመኖር ጠቃሚ ህብረት መሆኑን ማረጋገጥ ብቻ ነው የሚጠበቅብን እላለሁ ለማንኛውም በርታ ፕሮግራምህ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ መሆኑን ላረጋግጥልክ እወዳለሁ ተባረክ ወነድሜ

    • @MedanBeimnet
      @MedanBeimnet หลายเดือนก่อน

      አስተያየትህ ተመችቶኛል ተባረክ ወንድሜ ::

  • @Yegeta.mihret
    @Yegeta.mihret หลายเดือนก่อน +2

    ኦ ጌታ ሆይ ስምህ ለዘለአለም ይባረክደ ጊዜዉ ደርሶ ሁሉን ገላለጥክ በእዉነት መሪጌታ ስለ እርስዎ እግዚአብሄርን አመሠግናለሁ

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር’ ይባርክህ ወንድማችን!!❤ ጠያቂውም ተባርክ! አቋምህ ግራ ቢያጋባኝም, ለምታደርገው ሙግት አደቅሃለሁ. ጌታ አላማ ያለው ይመስለኛል! ለምስክር የለን ዘንድ.. ይህ የመንግቱ ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል .ብሉ ጌታችን . የተናገርው ቃል. እየ ፈጸመ ስለ ለሆነ ደስታየ ወደር የለውም .. እግዲህ. ጆሮ ያለው. ይስማ! ይጸልይ. የይቀበል!
    Or, be ready to face the consequence when our savior ,and our.Lord,king Jesus comes in His Full glory!
    What can we say,Jesus is the only one worthy to be our mediator, our Redeemer, our Advocator, our savior,and our Everlasting king!, And Lord!. Thank you!❤❤❤
    ጌታችን ኢየሱስ ብቻውን ነው . እዳችንን ብመስቀል ሞት የከፈለው.! ታዲያ,ለ.ምንድ ነው . ክብርን ሁሉ ውዳሴን ለርሱ ከመስጠት ይልቅ . ለብዙ ፍጡራን የምናከፋፍለው?? ይሄ ነው. . የቅናት ጣኦት, ማስቀመጥ ማለት!!.
    ተባርኩ❤. ጠያቂው ጌታ ይወድሃል!❤.

  • @tayerdundar1820
    @tayerdundar1820 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ሁለታችሁንም ❤❤❤❤❤❤

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku tsegawun yabizaliwot❤

  • @BAdd-p6s
    @BAdd-p6s หลายเดือนก่อน +5

    አሁንም በድጋሚ የምጠይቀዉ እሳቸዉ ሌላ ቀን ሲቀርቡም ሆነ በሌላ እንግዳ ጎጃም ገጠር ዉስጥ ስላለው የቅባት እምነት ይጠየቅልን

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso  หลายเดือนก่อน +1

      በቀጣይ ጊዜዎች እንወያይበታለን!

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው ነገሩን ከመሰረቱ ማጥራት መወያየቱ ምርጫ የሌለው መንገድ ነው በእግዚአብሔር ቃል መታደስ ይሁንልን!!! ጠያቂው አሁንም በርታ ወንድሜ ጠያቂው በመልስ ልብህን ያብራው መንፈስቅዱስ! መሪ ጌታ ጸጋ ይብዛሎት!!

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c หลายเดือนก่อน +2

    Dios te bendiga

  • @yeshitla
    @yeshitla หลายเดือนก่อน +1

    yewongel ewunet yiwuta ameen!!!!

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 หลายเดือนก่อน +2

    Betam ymigermegn hulum Tehadso korat lewgel nache

  • @almaztesfamariam868
    @almaztesfamariam868 12 วันที่ผ่านมา

    Gata yesus yibarkchu .