I am fed up with this guy who pretends to be like profit and holy. I thought this thing was Ethiopian protestant things but some orthodoxies also do it example is this guy. Ethiopia needs collective prayers, not false promises, but a hard-working and critical-thinking society with strong faith, Read the bible, and pray for Ethiopia's peace and her children's prosperity that is the only way it works,
አሜን🙏ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤️እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏ሃገራችንን ሰላም ያርግልን🙏
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ ይጠብቅልን
እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ።
ትክክል አባታችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጥበብ መሰረት ናት በቅዱሱ በሲኖዱሱ ምትመራ ስማቸው ይባረክ አሜን አሜን አሜን ጌታ ጣልቃ ይግባ በሀይሉ አሜን አሜን አሜን
አሜን አባታቺን እንኳን ደህና መጡልን
ትክክል አባታችን መጽሀፍ ሀቅዱስ አይሳሳትም አንዳንድ ቅዱሶችም አይሳሳቱ
መምህር ሰለሞን እግዚአብሔር ይጠብቆት
ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን❤❤❤
አሜን ያብቃን!!
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጡ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጣኽ 💚💛❤️🤔
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎች
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን።
አሜን
አሜን አሜን አሜን
AMEN enkan basalme matulen mameher fatry ytabkwte balubate 🙏
Enamesegnalen abatachin regime edme yistilin
Enkuwan dena metu
Ameneee bekachuù yebelane Sela hetanatuuu
መምህር ሰለሞን ሰላም ኖት🙏አንድ ያልገባኝ ነገር ቢኖር የርሶ የቀድሞ መልክቶትላይ!በቀይ ውስጥ Sኢትዮጲያ 2424የሚል አለበር??🤔
እንዴት ነዎት አባት የምቀርፁበት ማለት ስልክ ነው ወይስ ካሜራ
መቅረጫ ብቻ ይሁን ስልክ ይሁን ካሜራ
ከሁሉም በፊት እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ!
@@solomonteshome3759 ስልክ አለዎት ወይስ የለዎትም እኔየ ስልክ ወይም ካሜራ የምትፈልጉትን ንገሩኝ እገዛለሁኝ
I am fed up with this guy who pretends to be like profit and holy. I thought this thing was Ethiopian protestant things but some orthodoxies also do it example is this guy.
Ethiopia needs collective prayers, not false promises, but a hard-working and critical-thinking society with strong faith,
Read the bible, and pray for Ethiopia's peace and her children's prosperity that is the only way it works,
😂
Why don't you just write in Amharic until you sufficiently know the English grammar and spelling ? No one forced you to watch anyway
አባት እንካን ደህናመጡ
እውነት በጣም ያሳዝናል ሰውን ሚፈልገውን ነገር በመናገር አታደንዝዙት...እባካችሁ የሰራ እና የሰራ ብቻ ነው የስራውን ውጤት ሚያገኘው የሚለወጠው, ከዛ ውጭ ጠብ የሚል ነገር የለም...እባካችሁ ስለ ወላዲተ አምላክ !!!
ሲቀርፁ ቢያንስ ካሜራ ሌንሱን ይጥረጉት
አይመለከትህም መልእክቱን ብቻ
Mesmat kalchalsh zm bey kechalsh betrat yemikertsubet konjo slk gestesh schachew
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን።