ይህ የመጨረሻ መልዓክት ቁጣው አይቀርም ይህ መልዕክት መስከረም 3 2015 ዓ.ም የቀረበ ሲሆን በድጋሚ እንዲቀርብ ታዝዣለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አነባን አለቀስን እንደናንተ መልእክትና ፀሎት ቢሆንኖሮ እስቲ ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን ፈጣሪ ፊቱን ወደሐገራችን ወደኢትዮጲያ ይመልስልን እንደኛ ሐጢያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት አሜን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +9

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሠማን

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት መስከረም ላይ የመጨረሻው መልእክቴ ብለው ይህ ሲለቀቅ ለአዕምሮ ከበድ ይል ነበር ነገር ግን እንደ ኖህ ዘመን ልባችን ስለደነደነ ከንፈራችንን መጠን አልፈነው ነበር ግን ሁሉም እየተከናወነ ነው:: እሰይ ይበለን እንዲህ ናትና አሁንም በድጋሚ ስሙት ተብለናል እንግዲህ::
    አውጣኝ ያለ ወጣ
    አብላኝ ያለ በላ
    የተኛም ተበላ ነው ነገሩ::
    አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው::
    ሁሉንም ቀደም ብሎ አሳውቆናል እንግዲህ እንደቃሉ እጃችንን ወደ ወደድነው መክተት ነው::
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን::
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 ปีที่แล้ว +12

    .አባቴ መምህር ሰለሞን በፀሎት ያስቡኝ እህተ ማርያም ብለው ቸርነቱ ትግስቱ እና ምህረቱ የበዛው አምላኬ ለንሥሃ ሞት ያብቃን አባቴ እንድን እና እንመለሥ ዘንድ እግዜያብኤር በርስዎ እና ሌሎች አባቶች አማካኝነት በተደጋጋሜ መልክት ቤላክም የዘመኖ መሬወች እና ትቄት እዝቦች እንደ ፈርኦን ልባቸው ደንድኖ በግፍ የብዙ ንፁሐን ደም በከንቶ እየፈሠሠ ነው እግዚአብሔር ይማረን አባ፣፣፣፣፣፣ጀሩ ያለው ይሥማና በንሥሃ ታጥበን ነፍሳችን ትድን ዘንድ እግዜያብሔር ይርዳን አባቴ ሆይ መምህር ሰለሞን በዜህ ዘመን ሜሠማው ትቄት ቤሁንም እርሥወን የላከልን እግዜያብሔር ይመሥገን አቤት ያምላኬ ምረቱ እንድን ዘንድ ይጠራናል ተው እያለም ከክፎ ሥራችን እንድንመለስ መልክቱን ይልካል ግን ከቶ ማን አቤት ይላል

    • @freweinigebremicheal9515
      @freweinigebremicheal9515 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ከማለት ውጭ የሐፄያት ምንጭ የሁነውን ሥድብ አልናገርም ፣፣፣ወገኖቸ ዛሬ የመጀመሪያው ሠማሕት ቅዱስ እሥጤፋኖስ ነው ወገኖቹ አይሁድ ፈሪሳውያን በዴንጋይ ሴወግሩት ወደ ፈጣሬው ቀና አለና የሥላሴን መንበረ ዙፋን እያየ አባት ሆይ የሜያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው አለ እናም የዘመኖ ፈሬሳውያንንም እግዜያብሔር ይቅር ይበላቸው በሥድብ አፋቸው እረክሶልና ጀሮቸውም አይሠማም ዐይናቸውም አያይም እና

    • @freweinigebremicheal9515
      @freweinigebremicheal9515 ปีที่แล้ว

      እኔስ ከሜናገሩት የእግዜያብሔር መልክት አንዳችም ሥተት አላየሁም እውነትን እንጅ ፣፣፣፣የማመልከውም እግዜያብሔርን ነው መልክቱን ሴልክ ደግሞ እንደ ነነዌ ንጉስ እና እሕዝብ ንስሃ መግባት እና ፈጣሬን መለመን መልካም ነውካለበሌዛ ግን እንደ ሉጥ ሜሥት ጨው ሆነን እንዳንቀር እንደ ሦደምም እንዴንጠፋ ፣፣፣፣ አሁንም እላለሁ መጥፎ ቃል ምትናገሩ እግዜያብሔር ይቅር ይበላችሁ አህን ከመጥፎ ሥራችሁ ታቀቡ ንሥሃ ግቡ የንፁሐን ደም አታፍሱ እንዳንጠፋ ያፈሠሣችሁት ከላይ ደርሷል እግዜያብሔርም ፍርድ ይሠጣል ማለት እና መልክቱን መናገር ያሠድባል ከጥፋት እንደመመለሥ ንጉስ ኤሮድስ ሠማሕቶ ቅዱስ መጥመቀ መለኮት ይኋንስ እውነትን በመናገሩ እውነትን ጠልቶ ገደለው ፣፣፣፣፣

    • @freweinigebremicheal9515
      @freweinigebremicheal9515 ปีที่แล้ว

      እውነትን እሜጠላ ሠይጣን እና የሡ ልጆች ናቸው እውነት ከክርስቶስ ናት

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን ሰላም መጡ እግዚአብሔር በምህረቱ ከዚህ ደርሰናል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፀንተሽ ለዘላለም ትኖሪያለሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ኢትዬጵያኢትዬጵያ
    @ኢትዬጵያኢትዬጵያ ปีที่แล้ว +3

    አባቴ ብስራት እንዳሰሙን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በሀገራችን ምህረትን ያውርድልን በፀሎት አስቡኝ

  • @balewletaye
    @balewletaye ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት። ስለ አናታችን ፅዮን ልጆችዋ ስለያዙት የፀሎት የፆምና የስግደት ዘመኖት ሁሉ እናመሰግኖታለን። ጉልበቶትን፣ ድካሞትን ፣ ሐዘኖትና በፊቱ ስለኛ ስለምቆምዋ ወለታዎን በስላሴ ስም አመሰግኖታለው። ለልጆችዋ ስላሎት ፍቅር በእናታችን በፅዮን ስም ፣ እኛን ስለመውደዶ በወዳጅዋ በቅዱስ ሚካኤልና በቅዱስ ገብርኤል ስምም ደግሜ አመሰግኖታለው። ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ። አንድ ቀን ኢትዮጵያ አገኞት ይሆናል።

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 ปีที่แล้ว +7

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አቤቱ እንደወጣሁ አታስቀረኝ ለንስሀ ሞት ያብቃኝ። የሞተትን ሁሉ ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጎን በአጸደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቻቸውንም እግዚአብሔር ያፅናቸው ፥ እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ን ይባርክልን።

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 ปีที่แล้ว +8

    መ ምህር እንኳን ሰላም መጡልን🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እኳን ደህናመጡ እግዚአብሄር አገራቾንን ሰላምያድርግልን ህዝቦቿን ሰላምያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
    እኳን ደህናመጡ
    እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ይስጥልን እዉነት መልክተወ ከእግዚአብሔርነዉ የሁሌ አድማጪህ ነኝ 💚💛❤🕊🕊🕊🕊

  • @ኪያ115
    @ኪያ115 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሀገራችንና ህዝቡን በቃ ይበለን በማንነታቸው የተጨፈጨፉትን ተመልክቶ ይፍረድ

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአገልግሎት በፀሎት አፅንቶ ያቆይልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃልሖን ያሠማልን ክብር ለምዬ ተዋሕዶ

  • @krishkrishna5993
    @krishkrishna5993 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ውስጣችን ደማ አቤቱ እግዚአብሔር ፋርድ አቤቱ የሚስኪን እንባ ደም እርብ

  • @ሚሚታፈሰ
    @ሚሚታፈሰ ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እድሜና ጤናን ይስጦት
    እውነት ጊዜው ያስፈራል ሚሰማው ሚታየው በሀገራችን ላይ ያለው የአማራ ሞትና መፈናቀል በአጠቃላይ እኔ በሰው ሀገር ሆኝየ ስራየን በአግባብው መስራት አቅቶኛል ሀሳብ ሁሉ የኢትዮጵያን ነገር ሳስብ በጭንቀት አለብን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን የንፁሀንን ሞት ፍርዱን ያቅርብልን ይህን መከራ ዘመን ያሳጥርል መኖር አይደለም ምኖረው ብቻ ከባድ ነው

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +2

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህር 🙏🙏🙏

  • @agerewondale560
    @agerewondale560 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቸር ያሰማወት ፀጋ ይጨመርሎት

  • @girmam5678
    @girmam5678 ปีที่แล้ว +2

    I am sure if i listen again, I will have more understanding than before. Thank you Gash/Memiher Solomon. Always a pleasure listening your voice.

    • @solomonteshome3759
      @solomonteshome3759  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን

  • @yemesrachemulu6454
    @yemesrachemulu6454 ปีที่แล้ว +5

    እንዃን ደናመጣችሁ አባታችን እግዚአብሔር መልካሙን ያስማን

  • @roziasfaw7228
    @roziasfaw7228 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እንኳን ደና መጡ

  • @oritadiss77
    @oritadiss77 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጡ።

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ጨንቆኝ ነበር አባቴ

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦችዋን በቃቹ በለን

  • @najantn2669
    @najantn2669 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን ደህና መጡ መልካሙን መልክት ያሰማን ፈጣሪ አምላክ🙏🙏🙏

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን።ይህችን እለት ያሳየን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን።አሜን 🙏🙏🙏

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ปีที่แล้ว

      @@አገሬኩራቴኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ነበር ልበል? የሆነ ሰአት አርት ሚዲያ ላይ ያየሁት መሰለኝ የኛ ህዝብ ያገኘውን መምህሬ ሲል ይውላል 😄

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ปีที่แล้ว

      @@አገሬኩራቴኢትዮጵያ አሜን ። ሰውየው የሚናገረው ምንም መሬት ላይ የማይገናኝ ነው ። በኢትዮጵያ እውነት ለመናገር ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ በሰው ልጅ ደም ታጥባለች ይህ ደሞ የመጀመሪያው ከእግዚአብሔር መንገድ መውጣታችን ነው ከዛሬ 70/60 አመት በፊት እግዚአብሔር የለም የሚል ትውልድ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ለቃሊ ግን ነበር ያ ትውልድ ያመጣው ጣጣ ቀጣዮ ትውልድ ደሞ የዘር ፖለቲካ አምጥቶ ሀገሪቷን የደም ሀገር አድርጓታል ይህንን ለማወቅ ትንቢት አያስፈልግም ዛሬ ይህ ሁሉ ሰው የሚልቀው ትናንት በተራው ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እኔ የገረመኝ እንደ አሸዋ ትንቢተኞች መብዛታቸው ነው ። ህዝቡን አደነዘዙት ለመብቱ ለነፍሱም ለስጋውም እንዳይሆን ከማድረግ ያነሰ የሚደርጉት የለም ። 2015 የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሲሉ የሚሳዝነው ታች ህዝቡ አምኖ ተቀብሎታል የሚገደለው የሚሞተው የሚሳደደው ከዛ የተነሳ መስሎት አሜን ብሎ ተቀብሏል ይህው ከትናንቱ የባሰ መከራ ጠቀበን አስታውሎ ለሚመዝናቸው አጥማቂ መብዛቱ ትንቢት ተናገረው አበዛዙ ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኔ ማንኞቹንም አልሰማም ሞት አዲስ ነገር አይደለም ሙከራ አዲስ ነገር አይደለም ምክንያቱም የተነገረን ቃል አለ ቃሉ ይፈጸም ድረስ ግድ ነው ። ንጉሥ ለሚባለው ቤተክርስቲያን ንጉሷ ክርስቶስ ነው የምትጠባበቀው የኢየሱስ ክርስቶስን የምድር ነገስታትን አይደለም ። የኢትዮጵያ ትንሳኤ ከተባለም የመላ የኦርቶዶክሳውያን በንስሐ መመለስ እንጂ ሌላም አይደለም ምክንያቱም ከዚህ የሚበልጥ ትንሳኤ የለም ። ለማንኛውም ስለመረጃው አመሰግናለሁ 👏

  • @bettyamharawit1278
    @bettyamharawit1278 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @aemrobelete2395
    @aemrobelete2395 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የአገራችንን ትንሳኤ ፈጣሪ ያሳዬን

  • @asnakutakele166
    @asnakutakele166 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❣️🙏

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 ปีที่แล้ว +2

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen beselot Asebun wolet Haymanot

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጡ

  • @saraeyob2446
    @saraeyob2446 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጠወት

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 ปีที่แล้ว +5

    ማስተዋልን ይስጠን😭
    ለእርሶም ጤናን ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen Egziabher Ethiopian yitebikat Amen

  • @tigistabebe8993
    @tigistabebe8993 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣ

  • @mekdidani6263
    @mekdidani6263 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን አገራችንን በፀሎት አስባት

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد ปีที่แล้ว +4

    ሠላም..አባታችን እንኳን..ደና. መጡ..

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @my2973
    @my2973 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን በደና መጡ🙏🏿

  • @nebibekele3019
    @nebibekele3019 ปีที่แล้ว +6

    This holy man Speaks great truth ( AMEN , AMEN , AMEN)

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 ปีที่แล้ว +2

    Memeri setebekoti nebere enkuewn be selam metu amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 ปีที่แล้ว +2

    አሜን!!!!

  • @netitewa9888
    @netitewa9888 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ሁሉ በጊዜው ሆነ ነውና ፈጣሪ ያለው ይሁን

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 ปีที่แล้ว +2

    MemhirbEnkuwan dehina Metu .Kalehiwot yasemalin.

  • @ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ
    @ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መህምር እንኳን መጡ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 ปีที่แล้ว +2

    Igziabher idemiy yestlan ❤❤❤

  • @petypety6303
    @petypety6303 ปีที่แล้ว +2

    Egzabher yemsgn enkun bselam metuelene. Abetachen

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king ปีที่แล้ว +17

    መጡ አባት ስግደት ላይ ናቸዉ መሰለኝ የጠፉት እያልኩ ነበር ደም እምባ ሲያስለቅሱን ሰነበቱ አማራን ደገጉን ገበሬ አዲስ፠አበባላይ ተማሪ አስተማሪዎቹ ላይ እያንዣበበነዉ አራጁ

    • @wawaasrs5431
      @wawaasrs5431 ปีที่แล้ว

      ባለጌ እደዚህ ይባላል ለዚህ እኮ ነው ይህ ሁሉ መከራ የመጠባን ቆሻሻ

    • @unitedminleke2king
      @unitedminleke2king ปีที่แล้ว +5

      @@wawaasrs5431 የአባታችን መምጣት አስደስቶኛል ልክ አባታችንን የተቃወምኩ አስመስላ ይሔን አዲስ ፋሽን ሰሞኑንን ጀምረዋል እነዚህ ነቀርሳዎች ደም ጠጪ አብይ የላካት ምንአባቷ ነዉ ይቺ ያራጅ ልጅ ጋላ ትራሽ ደነዝ ነፍሳችሁን አይማረዉ የጋላ ያራጅ ልጅ ወይም የግብረ ሰዶም ትግሬዎች ናችሁ እንደዝንብ ጥልቅ የምትሉት እናትሽ አራጅ አባትሽ አራጅ

    • @danieltadesse5940
      @danieltadesse5940 ปีที่แล้ว

      Amen...!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @loveswear1832
    @loveswear1832 ปีที่แล้ว +2

    Abata berkatowate udersge

  • @ኤደንነኝከቢቸና
    @ኤደንነኝከቢቸና ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እንደምን ሰነበቱ

  • @berketbeka7511
    @berketbeka7511 ปีที่แล้ว +2

    ይሁንነይደረግልንአንደቃልህ

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 ปีที่แล้ว +2

    Amen egzabhar Ethiopian yebark

  • @seifuseifu9551
    @seifuseifu9551 ปีที่แล้ว +2

    Egezaber ymsegen memer Enkan abro aderesn

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว +2

    Enkan Dana matew enamsagnaln 🙏

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 ปีที่แล้ว +3

    Welcome enkuan dena metu Abatachin 🙏🙏💞💕💒💒💒

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭

  • @merisol7220
    @merisol7220 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen 🙏

  • @ፍቅርነኝ-ወ4የ
    @ፍቅርነኝ-ወ4የ ปีที่แล้ว +2

    እንካን ደህና መጡ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 ปีที่แล้ว

    አበተችን እድሜይስጠት ቀለሂወት የሰማልን አሜን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንን🙏

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 ปีที่แล้ว +2

    Mamehrchen enkan basalme matulen fatry basagw ytabkote ...AMEN AMEN AMEN

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 ปีที่แล้ว +2

    Enkon selam metu abatachn!!!

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 ปีที่แล้ว

    Amen egzabhar mehratun yawerdeln

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 ปีที่แล้ว +2

    Amen Abetu Maren yiker belen

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እንካን በሰላም መጡ ሰላመዎት ይብዛልን በፀሎት አስቡን

  • @seyfumengeste5400
    @seyfumengeste5400 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ተገናኘን

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ጠፉኮ በስላሴ ስም

  • @negerasori9602
    @negerasori9602 ปีที่แล้ว

    Egzihaber kalhiwot yasamalem

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 ปีที่แล้ว +3

    memher enkuan bedhena metulen

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +2

    Welcome guys

  • @sosieeshete8081
    @sosieeshete8081 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @rahelaseffa138
    @rahelaseffa138 ปีที่แล้ว +2

    Edma ystln abatachin

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 ปีที่แล้ว +6

    እኔስፈራሁ ወለጋ የድምፅ ስልክ ከሰማው ጀምሮ መኖር አስጠላኝ ፈጣሪ ግን ምን አርገነው

    • @mersiehazenarmide1833
      @mersiehazenarmide1833 ปีที่แล้ว +1

      Min yaladerginew ale? Yefetaryn yetignawin higigatun fetsemin? Becherinetu eyaseben new enji

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 ปีที่แล้ว +1

      @@mersiehazenarmide1833 ማርይምን ብታይ ጫካውስጥ ሙተው ሙተው እረ እመቤቴ የጭቅ አማላጅቶ ከልጅሽ አማልጅን ማርይምን እአይስፈራል እፃናት እደበግ ሴታረዱ ብታይ እመቤቴን እኔስ አልቅሺልማት ነ ው

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 ปีที่แล้ว +4

      እህቶቼ ያለን አንድ እድል ነው እሱም ወደእግዚአብሔር ማልቀስ ብቻ ነው። ከድጡ ወደማጡ ገብተናል። እግዚአብሔር ማረን እያልን ብቻ ማልቀስ ነው። የሰው ልጅ ክፋት ከሰይጣን ብሷል።

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 ปีที่แล้ว +2

      @@mesidesign12 እሺ እህቴ

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ሳይሆን: ስጋ የለበሱ አጋንንቶች ናቸው የንፁሃንን ደም የሚያፈሱት

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 ปีที่แล้ว +2

    Beka belene zereseeeeeee

  • @ፋንፊልሞን
    @ፋንፊልሞን ปีที่แล้ว

    ንጉስ ቴድሮስ ይነግሳል ስትሉ ነበር እና ኣሁን ንጉሱ የት ኣለ?

  • @saraalax4240
    @saraalax4240 ปีที่แล้ว

    ለዩትብ ብር መስብስቢያ ህዝቡን በጽብጡት

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው ምንም እውቀት የለውም ጥንቆላ ነው የሚያወራው። የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት የለውም።

    • @seyfumengeste5400
      @seyfumengeste5400 ปีที่แล้ว

      እምነት አይበልጥም ከዕውቀት