አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይሳካላቸው ይሆን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይሳካላቸው ይሆን?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

ความคิดเห็น • 145

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 3 หลายเดือนก่อน +23

    ምንም አልቻልክም ትተከው Uber ብትነዳ ይሻልሀል

  • @Kokeorange
    @Kokeorange 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዓዐምሮ ላለው ሰው የምትናገረው ነገር best ነው። ኑርልን ኤርሚ።

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 3 หลายเดือนก่อน +4

    ገዱ እኮ የ እውቀት ጉድለት እንዳለበት ያስታውቃል ወልቃይት የትግራይ ለዘላለሙ ሆናለች ያለ ሰው ነው ማን ያምነዋል ከ እንግዲህ

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኤርሚያስ፦ ይሉኝታ የያዘው ብልፅግና😅😅

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይኸን ያህል አጋንነኸው የምታወራለት ይኸ ሰው በአመራር ላይ በቆየባቸው አመታት አንዳች አይን/ጆሮ የሚገባ ሥራ ወይም performance አላየንበትም። ምንአልባት "በእውሮች አገር አንድ ዓይን ያለው ንጉሥ ነው" በሚለው አባባል ከሄድክ ሊሆን ይችል እንደሁ እንጃ!

  • @semereabadi3532
    @semereabadi3532 3 หลายเดือนก่อน +4

    He is a genosider

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ኤርምያስ
    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጅግና ስሉት ድንቁርና የምያጠቃቸው ገልቱ ናቸው ።

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከሕብረሠባዊት ኢትዮጵያ 1987 ነዉ የወጣኹት ወያኔዎችን የወዲ አፈወርቂ አጎት ሠለሞን እንቐይን ነዋይ ገብረዓብን አሠፋ ማሞን ተወልደን ተወልደን ...በቅርብ አዉቃቸዋለሑ
    ወገኔ ተለየሕብኝ ከመጠላለፍ መተፋፈቅ እያልክ መሠለኝ....ሌላ ሐበሻ እንዳንተ የማዳምጠዉ ልዑለሸል ራሥ መንገሻ ሥዪምን ብቻ ነዉ ከሐገርሕ ሌላ አጀነዳ የለሕም ያልተጻፈም አነባለሑ..ፅዮን ማርያም ፅናቱንና ብርታቱን ተለግሥሕ ብፃይ!!!

  • @nigussiegeberaselassie9639
    @nigussiegeberaselassie9639 3 หลายเดือนก่อน +5

    አቶ ደጉ በትግራይ ጦርነት ጆኖሳይድ የፈፀም ከጠ/ሚ አብይ እኩል ወንጀል የፈፅም ለአብይ የወንጀል ሃሳብ አማካሪ የነበር ሰው ። በህዝብ ደም የተጨማለቀ ሰው ዛሬ ለአሜሪካ ስለ ኢትዮጵያ መከረ ። አንተ እኳ በወንጀል ተጠያቂ ነህ ቢሉት ምን ሊል ነው።

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ሰ9ጐ
    @ፍቅርእስከመቃብር-ሰ9ጐ 2 หลายเดือนก่อน

    አማራ ጠል

  • @melkamutesfaye-vr6rs
    @melkamutesfaye-vr6rs 3 หลายเดือนก่อน +4

    Gedu has no international knowelge.

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 3 หลายเดือนก่อน

    Amhara first ዘር ለሚጠፋው ሕዝብ ሲያንሰው ነው ።

  • @mustofa3933
    @mustofa3933 3 หลายเดือนก่อน +6

    Ermiayas Legese lost his compass 🤣🤣🤣…

  • @ሌንጮAnbesa
    @ሌንጮAnbesa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገዱ አንዳርጋቸው አይሣካለትም ።
    ምክንያቱም ወደ ፋኖ ተቀሌቅሎ ቢሆን ኖሮ ይሣካለት ነበር ። አሁን ግን ዝም ብለህ የአሜርካ ፒዛህንና ኬክህን አርፈህ ብላ በሉት ።

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 3 หลายเดือนก่อน

    the problem is that ኤርሚያስ ኮሜንት አያነብም, ቢያነብ ስራ ይቀይራል kk

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጎሹ ወልዴን እና ገዱ አንዳርጋቸውን ማመጣጠን ይከብዳል ጎሹ በጣም በሣል ናቸው ።

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጎሹ ወልዴ እኮ አልዛይመርስ በሽታ ይዞአው እየታከሙ ነው ያሉት ።

    • @HamzaNademo
      @HamzaNademo 3 หลายเดือนก่อน

      የገዱም እጣ ፋንታ ያው ነው

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 3 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ እንዲህ አይነት መተብተብ ምን እንደምታወራ ግልፅ አይደልም ።

  • @solomoncharamo2289
    @solomoncharamo2289 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌዱሁ በትግራይ ላይ ጆኖሳይ ከዘመቱት አንዱ ነው ቀጣፍ ውሽታም ሰው ነው ምክንያቱም ከትግራይ አስተዳደር ጋር የወልቃይት ጉዳይ ፈተናል ስልህ የነበረ ሰው ነው ከአቢህ ጋር ሺህር ጉድ ያንቴ አሽከር ነኝ ስል የነበረ አላማ የጨለመ ሰው ነው ።

  • @ABUJAY-kd8qb
    @ABUJAY-kd8qb 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሆነ የከነከነክ ነገር አለ

  • @dr.abrahamsolomonsbm9453
    @dr.abrahamsolomonsbm9453 3 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🦁🚦🥀GEDU ANDARGACHEW 💐THE REAL MAN OF MAN WHO STAND FOR ETHIOPIA RIGHT 🚦🦁🙏

  • @haftuwoldu6804
    @haftuwoldu6804 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርምያስ፣ ገዱ የተሻለ ነው በምለው እስማማለሁ። ነገር ግን ተጠያቅነትን በተመለከተ ግን በግልም፣ በድርጅትም ፣ በመንግስትነትም ተጠያቅነት የሚኖር ይመስለኛል።

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 หลายเดือนก่อน

    Ermias I agree wiith you 100000% …….👏👏👏ነገሮች ከመሆናቸዉ በፊት ያለህ ትንቢታዊ እይታህ የሚገርም ነዉ! በአብዛኛዉ የአማራ ህዝብ ግን የምትናገረዉን አይረዳህም! እኔ ግን እንደ አንድ አማራ I know exactly what you are talking about….ላስተዋለ ትልቅ ምክር ነዉ እየሰጠህ የማየዉ…..በርታ..! ! !

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስብሰባ ዉ ላይ ነበርክ እንዴ?

  • @mohammedbiru5717
    @mohammedbiru5717 3 หลายเดือนก่อน

    ገዱ ወሎየ ስለሆነ ነው የሚገፋው

  • @pastadymeklit788
    @pastadymeklit788 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የአማራ ጠላት መሆንህን ዛሬ አወቅሁ

  • @aydidmahamed6500
    @aydidmahamed6500 2 หลายเดือนก่อน

    Amhara knows Nothing about Politics

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera 3 หลายเดือนก่อน

    እየ ሞከርክ ያለኸው እንደ ገና ገዱን በአማራ ህዝብ ላይ ለመጫን የደከመ ጩኸት ነው።😂

  • @htadessezelelew1683
    @htadessezelelew1683 3 หลายเดือนก่อน

    ሣንዱች ያደርጓችሗል ነበር ያለው
    አሁን ሳንዱች እየሆነ ያለው ማን ነው?

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ብዙ አትድከም ለውጥ ለማምጣት ቢፈልግ ኑሮ ወደ ፋኖ ተቀላቅሎ አሳይቶ ቢወጣ ኑሮ አዎ አሁን ግን ህዝቡን ለጅብ ሰጥቶ ወጣ እንግዲህ ስደቱ ቀስ እያለ ይለምደዋል

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 3 หลายเดือนก่อน

    ማን ነበር" የዋቅጅራ ፖለቲካ" ያለህ😂😂😂😂😂😂ስለ አማራ ፖለቲካ አንተን አይመለከትህም ዝም በል ሌላሌላ ዘባርቅ

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ገዱ ግንዱ ያለዉ ማን ነበር ?አሜሪካ ሄዶ እንጀፍ እንጀፍ እያለኘዉ ።
    ሊሳምን ሲል የግሸኗ ማርያምን ሲል what what is taking about .ሲሉት there is a woman her nsme is gishrn she know every thing and she will teal you all .አላቸዉ አለኝ እንከፉ አህያ መሳይ።

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 3 หลายเดือนก่อน +4

    አተ እብድ ሬሳ ርካሽ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ገዱን የገለፅክበት መንገድ እውነት ነው ።እኔም ላንተ ክብር አለኝ

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 3 หลายเดือนก่อน

    ገዱ ግን የኔ ጀግና ነው!!

  • @ayalewworkneh9061
    @ayalewworkneh9061 3 หลายเดือนก่อน +3

    የራስህን ጉድለት ለመሙሊት የኮሎና ጎሹንና የእቶ ገዱን ስም አታንሳ

  • @hailuatsbeha
    @hailuatsbeha 3 หลายเดือนก่อน +1

    1

  • @ejiguetana2153
    @ejiguetana2153 3 หลายเดือนก่อน

    yikirta,Yeshigigiru yizeti kebefitu mewakir liyunetu mindenew?

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 3 หลายเดือนก่อน

    አንተም በጥላቻ ሳይሆን ከቀልብህ ሁን።

  • @yafetaaron4075
    @yafetaaron4075 3 หลายเดือนก่อน

    Ermi, your analysis is wrong and highly influenced by your frustration.

  • @Wayinsht-p3z
    @Wayinsht-p3z 3 หลายเดือนก่อน

    Yaaoromoon hezbh ayewakulum

  • @Sojoo-ym7yt
    @Sojoo-ym7yt 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሽቃባጭ

  • @Sojoo-ym7yt
    @Sojoo-ym7yt 3 หลายเดือนก่อน

    ስንት በር አገኘህ

  • @UmmaKo-yg3pq
    @UmmaKo-yg3pq 3 หลายเดือนก่อน

    Oromo silxan magingetu angebege ye dash lij

  • @abebeashenafi4271
    @abebeashenafi4271 3 หลายเดือนก่อน

    ቤቱ ሲመጡ የሚሳደብ ውሻ ነው እንደ ኤርምያስ

  • @husenjaa7617
    @husenjaa7617 3 หลายเดือนก่อน

    ስራ ፈት ጥንቆላ ነው?

  • @yonasbogale9702
    @yonasbogale9702 3 หลายเดือนก่อน

    2

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 3 หลายเดือนก่อน

    አማርኛ አትናገር የሞትክ ሸኔ እብድ

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh 3 หลายเดือนก่อน

    ጥላህ ቀውላ

  • @gebreslassiegereziher7816
    @gebreslassiegereziher7816 3 หลายเดือนก่อน

    ኤር

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሰቅጣጭ ቀፋፊ ሸኔ ሆክ😅

  • @ibsaamin-eg9zu
    @ibsaamin-eg9zu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Solomongatie-g1m
    @Solomongatie-g1m 3 หลายเดือนก่อน

    አንት የሞትክ ፖለቲከኛ ነህ የዐብይ ቅጥረኛ

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 3 หลายเดือนก่อน

    You have no knowledge to advise Amhara eliet

  • @AmehaAmeha-c7d
    @AmehaAmeha-c7d 3 หลายเดือนก่อน

    ኢርሚያሰ,,ምነዉ,ብዙ,ማቃጠር,አይቀፍህም,,ሌላ,ሥራ,,መሥራት,አትችልም,,መቼም,የሸርሙጣ,ልጅ,ቀዳዳ,ነህ,ቆይ,አንተ,አሰበዳሃለው,

  • @getahunabdi5253
    @getahunabdi5253 2 หลายเดือนก่อน

    😂😅🎉😢😮

  • @MekiyaBule
    @MekiyaBule 3 หลายเดือนก่อน +4

    የአማራ ፖለቲከኞች ያለመተማመን ችግር አለባቸው ።የኦሮሞን ፖለትካ ብታየው ምንም የተለያየ ሀሣብ ቢኖራቸውም በብዙ ነገር ይስማማሉ ።ደግሞም አይናናቁም።

  • @MenkirHmichael
    @MenkirHmichael 3 หลายเดือนก่อน

    2

  • @SirgutAbebe-j7t
    @SirgutAbebe-j7t 3 หลายเดือนก่อน

    1

  • @GatachewYemen
    @GatachewYemen 3 หลายเดือนก่อน +4

    ገድ የሚባለው ጆኖሳይድ በትግራይ ህዝብ ላይ ጆኖሳይድ ሲያራምድ እንደነበረ የሚታወቅ ነው

  • @AmahaHailu-qh4dk
    @AmahaHailu-qh4dk 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚያስ ተሳስተሃል: የአማራ ችግር እንደ ገዱ የተረዳ እንደ ገዱ መፍትሄ በእጁ ያለ መሪ የለም ብለሃል:ገዱ አይደለም እንዴ የአማራ ወጣት ጥያቄ መመለስ አቅቶት የእልቂት ፕርጀክት ቀርፆለት እያሰፈጀው ያለው:ለምን ሸሸ?

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 3 หลายเดือนก่อน +3

    Good job, but always side to the fever of Ethiopians, because you are ethiopian, be positive, Allah bless you and be strong, good luck brother.

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 3 หลายเดือนก่อน +3

    አኤርሚ የዛሬ አልተሳካልህም!
    ሌላ ቀን ሞክር ። አንተና ገዱ ሆዳም ካድሬዎች ነበራቹህ !😂

  • @AmahaHailu-qh4dk
    @AmahaHailu-qh4dk 3 หลายเดือนก่อน +2

    ገዱ ከፊት መስመር ገለል በል:ወድቀሃል አትችልም:

  • @AmahaHailu-qh4dk
    @AmahaHailu-qh4dk 3 หลายเดือนก่อน +1

    balance of power ያስፈልጋል ብለን ለገዱ ስንነግረው አብይ እናምነዋለን ስልጣን ጉዳያችን አይደለም ብሎ መለሰልን ብለሃል:ታዲያ ይህ ሰው ነው የአማራ ፖለቲካ የተረዳው የምትለን?ኤርሚያስ ገዱ ዋና የሰልጣን ጥመኛ አደፋጭ ነው:ዶ/ር አምባቸው ሲሞት ለምን ፀጥ አለ? ውስጠ ባዶ የሆነ ሰው ነው premot እያደረግክ ያለሃው::

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 3 หลายเดือนก่อน +1

    በትግራይ ጦርነት ሙሉ በሙሉ ተጠያቂነት የሚወድቀው በሕወሓት በአብይ ነው ።ነገር ግን ብአዴን ልዩ ሃይል አዝምቶ የአማራ ሃይል እንዲዳከም በማድረግ በአማራ ሕዝብ ይጠየቃል ።ምክንያቱም የአብይን ስልጣን ማስጠበቅ ብቻ ስለነበር ።

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 หลายเดือนก่อน +1

    የገዱ ሽርጉድ ከጀኖሳይድ ወንጀል ተጠየቂነት አያድነውም!

  • @zenawoldegebriel8120
    @zenawoldegebriel8120 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጭራሽ ወደ አሜሪካ የውጭ ፖሊስ ላይ ትተነቁል ጀመርክ 😄

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 3 หลายเดือนก่อน +3

    ግጨውን ፈርሞ የሰጥው ገዱ ነው ድንጋይ ይግጭህና

  • @Amantedecha-ve1qq
    @Amantedecha-ve1qq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ በርታ ጥሩ ሥራ እየሰራህ ነው

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናው ነገር የአመለካከት ጉዳይ ነው
    ነዛሬው ብልጽግና ያልተለወጠው እንቁላሉ ኢ ህ አ ዴግ በመሆኑ ነወ
    ገዱ ግን ፓርላማው ንግግሩን እስከሚገታው ድረስ ተሟግቷል አሁንም የሱ ተሣትፎ ያስፈልጋል ባይ ነኝ!!

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ? ኮረኔል ይባላል?ኮሎኔል ብለህ አስካክል። በሚዲያ በጥንቃቄ ፃፉ

  • @gezahagntolossa7481
    @gezahagntolossa7481 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ የምታውቅ መስለኝ ነበር መከላከያ ወደካፕ ይግባ ስባል ወደ ጦር ስፈሩ ይሜለስ አሉ እንጅ እንዴ ወያኔ ካምፕ ይግባ አልተባለም ስለ ፋኖ ቀስ በል ነህ ታዬዋለህ አትንቀዥቀዥ ረጋበል ።

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነው ።ኤርሚ ገዱ አልገባዉም። እኔም በወቅቱ ስጠይቀው አብይ አይክደንም ነበር ያለው ።ምግባር ግን በደንብ ተረድቶታል ።

  • @6kiloTube
    @6kiloTube 3 หลายเดือนก่อน

    መርዝ ብቻ ነው የምትተፋው
    እንዴት እንዲ ለመሆን ቻልክ ግን ?🫢
    ሰው እንዲ በቀላሉ ክፉ መሆን እንደሚችል ማሳያ አንተ ነህ.

  • @EphremkasuAbebe-kg5eu
    @EphremkasuAbebe-kg5eu 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ መጋጋጥ ብልፅግናን አለቃህን ለማዳን የምታደርገው ጥረት ጥሩ ነው ግን ባያበላስ ቢቀር

  • @Nigat-w7y
    @Nigat-w7y 3 หลายเดือนก่อน

    አህያዉ ዋቅጅራ መቸ ይሆን በዚች ምስኪ ሃገር አሲድ የሆነ ቅርሻትህን ማቀርሸት የምታቆመዉ?!

  • @6kiloTube
    @6kiloTube 3 หลายเดือนก่อน

    በሁዋላ እመጣበታለው የምትያት ነገር 😂 ዝቃጭ ጉቶ የሆንክ ሰውየ 🤣

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk 3 หลายเดือนก่อน +1

    It seems Ethiopia is under US colony. The colonial leaders are some Ethiopians, like Geduand likes

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 3 หลายเดือนก่อน

    ኣንተ ጀዠባ TDF መቼ ነው ካምፕ የገባው ዉዳቂ ርካሽ

  • @selhadinshmed2029
    @selhadinshmed2029 3 หลายเดือนก่อน

    Bs unless you get to the point where you belong your outside of politics don't fule your self

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 3 หลายเดือนก่อน

    ጫፍ ረግጦም ቢሆን ዙሮ መለዘብ ይቻላል ።

  • @habeshaharmoney2218
    @habeshaharmoney2218 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ermi GREAT explanation . Gedu is the heart and mind of Amhara

  • @Kokeorange
    @Kokeorange 3 หลายเดือนก่อน

    የዲያስፖራ ፖለቲካ የከብት ፖለቲካ ነው።

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 3 หลายเดือนก่อน

    ከውስጥ የመጣ ለውጥ ስለሆነኮነው ለውጡ ነውጥ የሆነው

  • @-truthprevails3674
    @-truthprevails3674 3 หลายเดือนก่อน

    Never repeat things over and over. It is boaring.

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 3 หลายเดือนก่อน

    የከሸፈ ተንታኝ

  • @DemekeYasab
    @DemekeYasab 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ ኤርሚያስ በእውኑ የሆነውና እየሆነ ያለውን እውነት አጥተኸው ነው ሰው እንዳንተ ሲወርድ እንደዚ አይቼ አላውቅም ምናልባትም ህዝብ የማዳን አዘኔታ ኖሮህ አይመስለኝም ከሌላኛው ወገን ድጋፍ ያገኘው መስሎህ እንጅ ከዚህ በኋላ ወደኋላ ለመመለስ የሚቻል አይመስልም እውነቱን የሚያውቀው እንዳንተ በተደላደለ ህይወት ያለ ሳይሆን መራራ ሞትን እየቀመሰ ያለው ነውና እውነቱን ለእውነተኛ ብትተወው ይሻላል በጣም ሀሳብህ እየገረጀፈ ነው

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ 3 หลายเดือนก่อน

    አያጋጥመውም

  • @ibsaamin-eg9zu
    @ibsaamin-eg9zu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fano leba new

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርምያስ እንዳው ተሳስተህም ሆነ አስበህበት ለመንግሥት የሚጠቅም ሐሳብ ስትሰነዝር ሰምቼህ አላውቅም ወይም ተገቢ የሆነ ትችትም ስትሰጥ ሰምቾህ አላውቅም ደግሞ ስታወራ አትጩህ አትንጨርጨር ብዬ መክሬህ ነበር አንተ ግን አልተውህም ።

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 3 หลายเดือนก่อน

    ገዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሆን አይችልም እንጅ የአገር አስተዳደር ወይም ፌድራል ሚኒስቴር ቢኖር መሆን ይችላል ጥሩ የአማራ ክልል ፕሪሰዳንት መሆን ግን ችሏል

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 3 หลายเดือนก่อน

    ወዳጄ ትላንት የመጀመርያ ብልፅግና ብልፅግና ሲሉና ሙሴ መጣልን ሲሉ የነበሩ የአሳማ ፖለቲካ አራማጆች ነበሩ ዛሬ ብልፅግናን ካላጠፋን እኛ እንጠፋለን የሚሉት ስለ ጉዱም ቢሆን ተመሳሳይ ዘመቻ ቢዘምቱበት እንጂ ምንም የተለየ ሀሳብ የላቸውም አዎ ከገዱ በላይ ሰው የላቸውም አራት ነጥብ ኤርሚ

  • @omeaube5066
    @omeaube5066 3 หลายเดือนก่อน

    Thank may

  • @mulugetaabreha1151
    @mulugetaabreha1151 3 หลายเดือนก่อน

    የትኛው ፖለቲከኛ ነው አውሮፓና
    አሜሪካ ሆኖ የተሣካለት?
    በፍፁም አይሳካለትም
    ከአንሣምንት በላይ አያልፍም
    ወሬው ራሱ!

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 3 หลายเดือนก่อน

    ጎሹ ወልዴ የስደተኛ ጉዳይን እታገላለው ብለው ስደተኛውን በጄኔቫ ምን ጫና ሳያደርጉ ተቀብሮ እንዲቀር ያደረጉት ይመስለኛል

  • @TekalignShiferaw-bq7pr
    @TekalignShiferaw-bq7pr 3 หลายเดือนก่อน

    1

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 3 หลายเดือนก่อน

    2

  • @wondunigussie8507
    @wondunigussie8507 3 หลายเดือนก่อน

    2