🛑አዲስ ዝማሬ በባዕዳን ሐገር ምስጢረኛዬ ዘማሪት መስከረም ወልዴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024
  • መደመጥ ያለበት አዲስ ዝማሬ ዘማሪት መስከረም ወልዴ #meskeremwolde

ความคิดเห็น • 187

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 4 หลายเดือนก่อน +15

    ተባረኪ መስክዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልቤ እርፍ ያለበት ዝማሬ ❤❤❤

  • @AtsdeTesifaye
    @AtsdeTesifaye 5 หลายเดือนก่อน +23

    እዉነት፡ነዉ፡ሁላችንም፡ስደተኞነን፡ያለድንግል፡ማርያም፡ማን፡አለን፡ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን።

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 5 หลายเดือนก่อน +17

    መስኪየ ዘማሪ መላክት ያሰማልን

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 5 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን ሰው የለኝም እኔ ማርያም እልሻለሁ 😢💔👏👏

  • @azezetegene660
    @azezetegene660 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ መዝሙሮችሽ ያበረቱኛል

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን እህታችን
    በባዕድያን 😭😭😭አገር 😭😭😭
    እመቤቴ አንች ጠብቄን❤❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 5 หลายเดือนก่อน +10

    💔💔💔እውነት ነው የስደት ምርኩዜ አፅናኝዬ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ መስኪዬዯ❤❤❤

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 5 หลายเดือนก่อน +32

    አሜን ፫ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መስኪዬ❤❤❤ እውነት በባዕዳን ሀገር ሀዘኔን ጭንቀቴን ለማን እነግራለሁ 😢😢😢 እሄ ለኔ ነው የምር ወላዲቷ በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ እናቴ❤❤❤

    • @Ymaryam21
      @Ymaryam21 5 หลายเดือนก่อน +4

      ዛሬማ ጭንቅ ብሎኝነው እመ አምላክ እመብርሐን እያልኳትነው የዋልኩት ኡፍ በማናውቀው ይጨንቀናል በናውቀው እንስቃለን እረ ለአገራችን ያብቃን

    • @እንማማርEnmamarቲዩብ
      @እንማማርEnmamarቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน +2

      መዝሙሩን ሥጋ ስደቻችሁ ጋር አታያይዙት ነፍሳችሁ ከእግዚአብሔር እርቃ ያለ ንስሐ መኖራችሁ ስደት መሆኑን ተረዱበት ከእግዚአብሔር መለየት ነው ትልቁ ስደት በስጋ ተሰዳችሁ የምትኖሩበት የእግዚአብሔር ምድር ነው ሃገራችሁም የእግዚአብሔር ምድር ነው።

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@እንማማርEnmamarቲዩብብሆንምኮ ሃይማኖታቸው ከማይመሱሉን ማሀልነው ያለነው ለመፀለይ እንኳን የማይፈቀድልን 😢😢

    • @Tiba-jr2ff
      @Tiba-jr2ff 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @Tiba-jr2ff
      @Tiba-jr2ff 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 5 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭 አሜን፫!!!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!የአገልግሎት ዘመንሽ በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅሽ!!!እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ዋስ ጠበቃችን ናትና!ትባርከን ከልጇ ጋር!!!!

  • @senibirhanu5709
    @senibirhanu5709 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ ሁላችንም በባእዳን አገር ነዉ ያለነዉ ሚስጥረኛችን ሲከፍን ስማ ጠርተን እምንፅናና ነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 5 หลายเดือนก่อน +5

    አውነት ነው የሰደት ምርኩዜ እፅናነኝዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሸ እህት ❤❤❤❤❤❤

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 5 หลายเดือนก่อน +6

    ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ቃለ ህይዉት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፆናሽ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 4 หลายเดือนก่อน +1

    መስክዬ እህትዋ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪልኝ

  • @Elfnesh-u3m
    @Elfnesh-u3m 7 วันที่ผ่านมา

    ለእህታችን ዝማሬመላህክትያሠማልንያገልግሎትዘመንሽንየተባረከይሁን. መከራ ጭንቀት ደስታንማጣት ሲሰማቹኪዳነምህረትአለውትበላቹየስደትእህቶቼ❤❤❤❤🎉❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 5 หลายเดือนก่อน +7

    የልባችንን እንዴት አወቅሽልን እኸቴ ዝማሬሽን እማምላክ ትቀበልሽ ጎበዝ በርቼ ከድግል በቀር ለማን እንነግራለን

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምላይክት ያሰማልን ♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @MahibereTeklehaymanot
    @MahibereTeklehaymanot 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 5 หลายเดือนก่อน +4

    አጥንት፣የሚያለመልምነው፣ዝማሬ ፣መላክት፣ያሰማልን፣እህቴ

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @haryhailu8725
    @haryhailu8725 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን የዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebuch3675
    @abebuch3675 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Tanta-yg4wz
    @Tanta-yg4wz 4 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው በስዴት በባዕድ ሀገር ያለማሪያም ምን አለን ዘማሪ መላዕክትን ያስማልን እህታችን

  • @SelamGuesh-w2b
    @SelamGuesh-w2b 13 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን {(፫)) ዝማሬ መላዕክ ያሰመልን እህታችን አግዚአብሔር በባዕድያን እመቤቴ አንች ጠብቄን ❤🌿👏

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መሲየ ፀጋዉ ያብዛልሽ አሜን👏🙏👏🙏👏🙏🙏🙏

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለእሕታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏❤❤❤❤
    ሁሌም አባ መጠጊአችን እመቤቴ ሁላችንንም የሥደት ልጆቾን ትጠብቀን ❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መስኪ እህቴ👏👏👏♥️♥️♥️አዛኚቷ እናቴ ወላዲተ አምላክ የኔ መጽናኒያዬ እወድሻለሁ🤲🤲🤲♥️♥️♥️

  • @fitsumteare9464
    @fitsumteare9464 2 หลายเดือนก่อน

    መስከረም ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምፀመረዋ ነሽ!

  • @EyuEyu-jy8de
    @EyuEyu-jy8de 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን ክረስቶስመንግስተ ሰማያትን ያዉረስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስወድሽ መስክዬ ሐገሬ ልገባ አንድ ሳምንት ቀረኝ

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሀዘኔን ጭንቀቴን ለማን እነግራለሁ
    ሰው የለኝም እኔ ማርያም እልሻለሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መስኪ❤ በጸሎትሽ አስቢን

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 2 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ መልአክ ይሰማልን 🙏🙏🙏 የመብረሃን ስም ጥርቶ ያፈረ ማነው 🙏🙏🙏🙏

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርች 🙏🙏🙏👏♥️♥️

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 4 หลายเดือนก่อน +4

    😢❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በስደት ላለነው መፀናኛ እኛን የሚገልፀ ነው የምትስሪው ፀጋውን ያብዛልሺ እግዚአብሔር

  • @SmonSmon-mc8mg
    @SmonSmon-mc8mg 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን መስኪ

  • @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
    @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬመላአክ ትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትርሲተሥላሴ
    @ትርሲተሥላሴ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 5 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌼🌼🌼🌼🌼🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ በርቺልን

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክን ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AbdulrahmanYaqoob-q8c
    @AbdulrahmanYaqoob-q8c 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen zimare malakten yasamalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen zemare melaket yasemalen Ehitachn🙌🙌🙌🥰🥰🥰

  • @Mesert-w9m
    @Mesert-w9m หลายเดือนก่อน

    1🇪🇹🇪🇹🇪🇹meskeya batame nawe mewadawe demeshen egzeyabhar amelake edma zaman shen yebarklshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mes462
    @mes462 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጽሽ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኚ ❤❤❤ በርች

  • @ZemaritHaymanot-qb7ft
    @ZemaritHaymanot-qb7ft 5 หลายเดือนก่อน +2

    መስኪዬ በበረቱ ያኑርሽ

  • @SagaLaga-vx4zz
    @SagaLaga-vx4zz 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ብለሻል ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋዉ ያብዛልሽ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ዝማሪ መላክት ያሰማል እንደ ልቤ የሆነ መዝሙር ነዉ ማርያም ባክሽ አለሁ በየነ እንደ ልጆችሽ እይኝ አጥያቴ በበዛም ማሪኝ

  • @ሐናንሐናን
    @ሐናንሐናን 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በባዕዳን ሀገር😭😭😭ጭቀቴን የማዋይሺ እማምላክ ጥበቃሺ አይለዬን

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን መስከረም ወልዴ ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፆናሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ ምርጥ ምርጥ ናቸዉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ስለ ዝማሬዉ የዝማሬዉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን በርችልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @لنننن-ه7ج
    @لنننن-ه7ج 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ንግሰቲአበበ
    @ንግሰቲአበበ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እህት ❤❤❤❤

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ
    @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክቲ የሥምዓልና ክብረተይ ኣሜን ፫እግዚኣብሔር ኣምላክ ጸጉኡ የብዘሐልኪ❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታች

  • @Agreselamአገር21
    @Agreselamአገር21 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሲየ እህቴ አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😢😢😢 ፀጋውን ያብዛልሸ

  • @ameneseye9733
    @ameneseye9733 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ መስኪ

  • @TurungoEshete
    @TurungoEshete 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእት ያሰማልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 5 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤️🙏🙏🙏

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ብዝት ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @zenawtilahun7922
    @zenawtilahun7922 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላህክት ያሠማልን

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🙏

  • @yetewahidoLige
    @yetewahidoLige 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን⛪⛪🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏♥️

  • @tewabechtariso8166
    @tewabechtariso8166 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል የመላዕክት ጥዑም ዜማ ያሰማልን እህታቺን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማዕሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌረዳ
    @ፅጌረዳ 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ ሞገስ ያብዛልሽ

  • @Bakaleche
    @Bakaleche 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @טזטה
    @טזטה 22 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እህታችን❤❤❤

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 5 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃን ትጠብቅሽ መስክዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @z_amen87
    @z_amen87 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amen zemare maliketen yasmalen ehtachin emabete tetabekesh♥️🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen 😢😢😢😢Zemaramaleykit yasemalen ❤❤❤❤

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ✝️⛪️💒✝️💒✝️❤ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ..መላዕትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ifituutilaahun
    @ifituutilaahun 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen .........Maryaam texabeqish ehte

  • @hdgd1192
    @hdgd1192 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @kiyaFikadu-hp6pi
    @kiyaFikadu-hp6pi 5 หลายเดือนก่อน +2

    Fetari erejim zemn yistshi

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕያሰማልን🙏🙏

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 5 หลายเดือนก่อน +3

    Zemaree melaktii yesemaliin 🙇🙇🙇🙇🙇❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos2448 5 หลายเดือนก่อน +2

    May God bless you and May God bless Ethiopia and Ethiopian peoples 🙏 ❤️
    thank you for sharing 🙏 ❤

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 4 หลายเดือนก่อน +2

    Zemare melaketen yasemalen🙏 demtseshe betam dessssss yelale

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ኘ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ኘ 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏💚

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen zmare Melakt yasemalin Eme Amlak yechink Amelaj atleyen.

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 5 หลายเดือนก่อน +2

    Zemara melaekete yasmalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zimare melakitin yasemalin

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TecnoSpark-b4p
    @TecnoSpark-b4p 15 วันที่ผ่านมา

    Amen zimarye melaketn yasmaln hulachnem besaw hagr new yalnew embetye ttbkan bedlam lagrachne temalsne

  • @AyanawAyanaw-ep7mp
    @AyanawAyanaw-ep7mp 2 หลายเดือนก่อน

    መስክየእድሜና፣ጤና፣ይስትሽእህታችን

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 5 หลายเดือนก่อน +3

    zemare melakt yasemalen ❤❤❤❤❤❤

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam หลายเดือนก่อน

    ከባእዳን ሐገር ማስጥረኛዬ አለሁ የምትይኝእልፍኝ ጓዳዬ ሐዘኔን ጭንቀቴን ለማን እነግራለሁ ሰው የለኝም እኔ ማርያም እልሻለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ይብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ
    @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @سبحانالله-ث3ه2ذ
    @سبحانالله-ث3ه2ذ 4 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @KidistAlemu-rq3pq
    @KidistAlemu-rq3pq 5 หลายเดือนก่อน +2

    Zimaree malikt yasmalin 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🥹🥹🥹

  • @fantutesema
    @fantutesema 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏😢😢