🚩 "ካዕባን የተዳፈረው" የጄኒፈር ሎፔዝ የሳዑዲ ኮንሰርት | ሳዑዲ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው? | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 345

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 3 วันที่ผ่านมา +72

    ያአላህ ለሳኡዲ ምርጥ መሪ ስጣት ያአላህ መሐመድ ቢን ሰልማን ሚባል ሰውዬን ወይ ቀልብ ስጠው ወይ አጥፋው ያአላህ። የመህዲ መምጣት ሳይቀርብ አይቀርም ያአላህ የመህዲን መምጣት በኛ ግዜ አድርገው ያአላህ የፍልስጤሞችን ድል ቅርብ አድርገው ያአላህ😢😢

    • @Toyba-y5g
      @Toyba-y5g 3 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንንንን ያረቢ

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 2 วันที่ผ่านมา

      አላሁም አሚን ያረብ

    • @HekmaMohammed-z6w
      @HekmaMohammed-z6w 2 วันที่ผ่านมา

      امن يرب

    • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
      @اللهاكبر-ل7ح7ذ 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ አሏህ ያጥፋው አቦ ይሄው እሱ ከመጣ ነው ሳውዲ የተጃጃለቺው.

    • @mahmudseid5209
      @mahmudseid5209 2 วันที่ผ่านมา +1

      መህዲ ሲወጣ የመጀመሪያ የሚዋጉት ሳዑዲ አረቢያዎች ናቸው እርማችሁን አውጡ

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 3 วันที่ผ่านมา +41

    ያማል በጣጣጣጣም ልብ ያደማል ያሳዝናል ያአሏህ ለዲናችን የሚበጀንን አሚር ምረጥልን😭😭😭😭😭🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @umelkheyrahmed7213
    @umelkheyrahmed7213 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you for sharing our sadness on behalfof us

  • @dawitderitrea
    @dawitderitrea 3 วันที่ผ่านมา +31

    Im history teacher and Christian but saudi is my best exapmle of strict and good religious state. Im so sad. Save saudi.

    • @MekiyaIbrahim
      @MekiyaIbrahim 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@mekmek-jz4idቆሻሻ መጀመሪ ተማሪ/ር ሳኡዲ 100% ሱኒ ናቸዉ እናተ ደግሞ ሱኒን ነው ዉሃብና የምትሉት ዉሃ ይብላችሁና

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@MekiyaIbrahim ውሃብያ ከኢትዮጵያ ይውጣ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา +2

      @@MekiyaIbrahim ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ መሪያችን ናቸው !! ውሃብያ ከኢትዮጵያ ይውጣ!!

    • @Ummuaydin2020
      @Ummuaydin2020 2 วันที่ผ่านมา

      @@mekmek-jz4idተሳስተህ መሆን አለበት ይህን ኮሜንት ለ dawitderitrea የፃፋከው? Nothing common with it

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@Ummuaydin2020 sorry

  • @n.949
    @n.949 3 วันที่ผ่านมา +57

    እጅግ በጣም የሚያሳዝንና እጅግ በጣም የሚያስደነግጥ ነው። ሙሀመድ ቢን ሰላማን አላህ ይንቀለው በጣም አደገኛ ሰው ነው። በምዕራባዊያን ባህል የተማረከ እርኩስ.. ከጥንቶቹ ቁሬሾች እንኳ እንዲህ ካባ ላይ አልተዳፈሩም።

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 3 วันที่ผ่านมา +1

      ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

    • @lacomelzazion3379
      @lacomelzazion3379 3 วันที่ผ่านมา +1

      "የገባው ስለሆነ ለሁሉም ነፃነት የሰጠው

    • @salihimohammed
      @salihimohammed 2 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሂ በጣም ዉስጤን የረበሽኝ ጉዳይ በመሆኑ የተሰማኝን ስሜት ለመግለፅ አልቻልኩም ።

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@salihimohammed th-cam.com/users/shortsqclBlLVQmzY?si=YfYuOZf6VoA4HJmX

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@salihimohammed ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

  • @meccamjz
    @meccamjz วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ያስተካክለው ዱአ ማድረግ ነዉ እንጅ ሌላው ለማንም አይጠቅምም ይህ ሁሉ የኛው ወንጀል እና አኼሩ ዘመን እናዳለን የፈተናው መብዛት የሙስሊም ኢማን መድከም ስብሀን አላህ ብቻ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @zeynuslih
    @zeynuslih 3 วันที่ผ่านมา +24

    የሀገራችን አባባል አስታወሰኝ
    የጎረምሣ ንጉሥና
    የህዳር ዝናብ
    ሀገር ያጠፋሉ ይባላል
    ጎረምሳው ከስሜቱ ጋር ስለሚመራና ስለሚመዝን
    የህዳር ዝናብ የምርት ወቅት እንደመሆኑ ጊዜው ያልጠበቀ ዝናብ በመሆኑ ሰብልና ምርትን በማውደም ቀጣዩን ጊዜ የረሀብ ዓመት ስለሚያደርገው
    አላህ እነሱንም በአቅላቸው ይመልሳቸው የእኛንም ወንጀል ፈልጎ ከሆነ ምህረቱን ይላክልን ሁሉም ወደ ዱዓ ይመለስ

  • @AymenSmart-en2rv
    @AymenSmart-en2rv 3 วันที่ผ่านมา +29

    የረሱልን.. የሰሃቦችን ሀገር ሊያቆሸሻት ጥረት እያድርገ ነው አላህ ያንሳው

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 3 วันที่ผ่านมา

      @@AymenSmart-en2rv ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

    • @Mohammed2023-s1y
      @Mohammed2023-s1y 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 አሁን አቺትሣደቢያለ😂😂😂😂​@@mekmek-jz4id

  • @TekeleJemale
    @TekeleJemale 3 วันที่ผ่านมา +9

    ያማል ወሏሂ ግን ማወቅ ያለብን አኺረ ዘመን መሀል ውስጥ መሆናችንን ማወቅ አለብን ስለዚ ወደአሏህ በይልጥ መጮህና መጠጋት ይገባናል ማንም የለንም ከአሏህ ውጭ የምንጮህበት ያ ጀማ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 3 วันที่ผ่านมา

      ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዳዊ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

    • @Mohammed2023-s1y
      @Mohammed2023-s1y 2 วันที่ผ่านมา

      ተማራ እሽ ቂድሚያ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 วันที่ผ่านมา +9

    ያረብ ከመንገድህ መሥመር ከወጡት አታድርገን
    አላህ ሣኡድን በጥበብህ ጠብቅልን
    ሀገሬን ኢትዮጲንም እርሥበእርሥ መባላታችነን በቃ በለን

  • @AhmedSaid-ke5pn
    @AhmedSaid-ke5pn วันที่ผ่านมา +1

    ኣላህ ኸይሩን የምጣል ይህን ሳያዩ የሞቱ ሰዎች ታድላዋል በቢን ሠልማን ኣላህ ባላዕ የውርድበት።

  • @Salima-g1m
    @Salima-g1m 3 วันที่ผ่านมา +18

    ኢናልለ ውኢና እለይህ ረጂኦን
    ያቅያመ ምልክትናው
    ሰውች ሆይ ውዳ አለህ ታውባት አድርጉ
    ለእለሀእለላ
    አለህ ሆይ መጫረሻዬን አሳምሪልኝ

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 3 วันที่ผ่านมา +21

    የሰዑዲ ኦለሞች እኮ ለም ወዳው ስልጣኑን እንደተቆናጠጠ በስር ቤት አጉሯቸዋል አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@abumohamed7324 ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

  • @deqeyalemey5087
    @deqeyalemey5087 2 วันที่ผ่านมา +1

    May Allah make us with rightious people and we have to stay strong in our faith 🤲🏻🤲🏻

  • @Neimaababuneima
    @Neimaababuneima วันที่ผ่านมา +3

    ሳውዲ የተወላጆች ሀገር ብቻ አይደለችም የአለም ሙስሊም የኢባዳ ሀገር ናት

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 วันที่ผ่านมา +1

    አሚር መሀመድ የሚባል ሰዉየ ካልጠፋ ገና ብዙ እናያለን አላህ ያንሳዉ

  • @fatuma241
    @fatuma241 3 วันที่ผ่านมา +25

    ኢላሂ አደራህን ከጥፋተኞቹ አታድርገን

    • @QQedfgb
      @QQedfgb 3 วันที่ผ่านมา

      አሚንእህት😢አሚን አላህቀጥተኛው መገድይምራን

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 3 วันที่ผ่านมา

      ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዳዊ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@QQedfgbውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዳዊ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@mekmek-jz4idልሳንሽን ይዝጋው ውሀ ግቢ አሁን ይሄን ማውራት ምን አስፈለገሽ ድንጋይ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @omg-cb9qv ውሃብያ ከኢትዮጵያ ይውጣ

  • @AbdulmalikMifta-nh7dq
    @AbdulmalikMifta-nh7dq วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ

  • @MariamAB-w5v
    @MariamAB-w5v 2 วันที่ผ่านมา +3

    በጣምነዉ የሚያሳዝነዉ 😭😭😭አላህሱበሀነወታአላ ሁሉንም ያያል ታጋሽ ነዉ ከቁጣዉ ይሸፍነን ፈራሁ እኔስ

  • @abdullahebrahim2013
    @abdullahebrahim2013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቂ ያ ማ ‼️
    እናት
    አባት
    እህት
    ወንድም
    ጓደኛ
    ማንም ለማንም የማይጠቅምበት ቀን‼️
    ወገን ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን አድኑ።

  • @ZZZ-p6b8l
    @ZZZ-p6b8l 3 วันที่ผ่านมา +7

    ስህተቱ እየተነገዉ ስንት ኡለማዎቻችን እያሰረ አላህ የእጁን ይሰጠዋል

  • @SeifuMulneh
    @SeifuMulneh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ለሙሀመድ ቢን ሰልመማን እና ለኢስላም መሪዎች ለዘኸይር ነገር በሙሉ ወፍቃቸው አላህ ለእስልምና የሚበጅ መሪ ስጣቸው

  • @JanaErku
    @JanaErku 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    استغفر الله. استغفر الله. استغفر الله

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 3 วันที่ผ่านมา +9

    ለሁላችንም አላህ ሂዳያ ይስጠን

  • @ShemsuSemane
    @ShemsuSemane วันที่ผ่านมา

    Allahya Hidaya yesetachew !!!

  • @mohammedyesuf9201
    @mohammedyesuf9201 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ያሣዝናል የመሪዎቹ አካሄድ

  • @SADID3202
    @SADID3202 วันที่ผ่านมา

    የአላህ የአላህ ለዛነው በየሀገረ መከራየሚበዛብን አላህ እደኛ ክፊነት ሣይሆን እደዝነት 😢😢

  • @سميرهاحمد-ف7ظ
    @سميرهاحمد-ف7ظ 3 วันที่ผ่านมา +2

    اللهم ردنا إلى القرآن و السنة رداً جميلاً
    اللهم انصر أهلنا في فلسطين نصرا مؤزرا وثبت أقدامهم واربط على قلوبهم وامددهم بمدد من عندك وكن لهم عوناً معيناً وناصرا ونصيرا
    وصل اللهم وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @iehsu
    @iehsu วันที่ผ่านมา

    😢😢😢أَسْتَغْفِرُ اللّٰه أَسْتَغْفِرُ اللّٰه أَسْتَغْفِرُ اللّٰه

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሏህ ይድርስልን እኔ እዳየሁት አልቅሸ ልሞት ምንያህል ወጀላችን መብዛቱ አሏህ በራህመቱ ይዘንልን ያርብ ይሄመግስት ከመጣወድህ ሀገሪቱ ስርአቶን አታለይ ፈሳዱ በዝቶል እራቁታቸወን መሄድ ጀምርዎል ብቻ አሏህ ይድርስልን

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 วันที่ผ่านมา

    ሀስቢነላሁ ወኒአመል ወኪል ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbduselamMuhammed-ef4dl
    @AbduselamMuhammed-ef4dl 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኢናሊላህ ኧረ ሙስሊሞች እንቃ ይሄን ነገር በጋራ እናውግዝ ዱአ እናድርግ

  • @Snamawderese222
    @Snamawderese222 3 วันที่ผ่านมา +2

    Esliminanim kabanm mitebkew allh new silezih milashun keallh etebkalen

  • @SemiraRedi-i5e
    @SemiraRedi-i5e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Inalillahi waena ilayih rejiun man aynate zeman nw ilahi wanjalechen bztowale yikr balen 😢lemujrimochem ye ejachawn allah yistechaw inshallah

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሙሀመድ ቢን ሰልማን የዘመናችን አቡለሀብ ነው ኢሻ አሏሕ አላሕ ያነሳዋል

  • @ErgaShu9342
    @ErgaShu9342 3 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም አሳዛኝና አሰደንጋጭ ነው ኢሴ😢😢😢

  • @umasam6820
    @umasam6820 3 วันที่ผ่านมา +4

    Subhan Allah

  • @Somer7719
    @Somer7719 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @NesryaAhamed
    @NesryaAhamed 3 วันที่ผ่านมา +6

    ወላሂ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል ያስፈራል ምንም በድናችን ጠንካራ ባልሆንም እደዚ አይነት ነገሮችን ስናይ ያሳዝናል

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@NesryaAhamed ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ መሪያችን ናቸው! ውሃብያ አንፈልጋችሁም ውጡልን ከኢትዮጵያ ካሃዲ ሁሉ

    • @NesryaAhamed
      @NesryaAhamed วันที่ผ่านมา

      @mekmek-jz4id ቀዳዳ ቡትርፍ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id วันที่ผ่านมา

      @@NesryaAhamed ውሃቢያ ውጣ ከ ሀገራችን

  • @Alaelo-d3t
    @Alaelo-d3t 3 วันที่ผ่านมา +2

    ይህነው ውድቀት ማለት ከመሰልጠን ወደ መሸይጠን አላሁምሙስታእና

  • @AhmedWehabrebi
    @AhmedWehabrebi 3 วันที่ผ่านมา

    ያማል በጣጣጣጣም ልብ ያደማል ያሳዝናል ያአሏህ ለዲናችን የሚበጀንን አሚር ምረጥልን ኣላህ ሆይ የሀ መሪ ይህን ያክል የሚዳፈር ልምንድነው ፊርዖን እንኳን እንዲህ ኣልተዳፈረም ለሌላውን መማሪያ እንዲሆን ኣድርገህ ቅጣው የታባቱ የሀ ፋሲቅ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 3 วันที่ผ่านมา

      @@AhmedWehabrebi ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዳዊ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

  • @Khatija-s4i
    @Khatija-s4i 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነብዩ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ከሰሀቦች ጋር ተቀምጠው አንድ ሰውዬ መቶ ያረሱለላህ አላሁ መባሪክ ነጅዲና ሲል ረሱል ሰላላሁአለይሂወሰለም አላሁመባሪክ ፊሻሚና ፊየመኒና አሉ ሰውየው ደግሞ ጠየቀ ያረሱለላህ አላሁመባሪክ ነጅዲና ረሱልም ደግሞ አላሁመባሪክ ፊሻሚና ፊየመኒና ሰውየው ሶስቴ ጠየቀ ረሱልም ሶስቴ ለሶሪያና ለየመን ዱአ አደረጉ መጨረሻ ላይ ረሱል ከኡመቴ ፈሳድ ሚለቀቀው ከዚች ከተማ ነው አሉ ነጅድ ማለት ያሁኗ ሪያድ ናት😢 እኔ ጀለቢያ ለብሰው ኢማም ጠምጥመው ራቆቷን ስትደንስ ፍጥጥ ብለው ሲያዩዋት በጣም ነው የደነገጥኩት😢

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 3 วันที่ผ่านมา

    ሱብሃን አላህ ወላሂ እኔ በጣም ነዉ ያዘንኩት ይሄ የሳዑድ መሪ አላህ ሂድያ ይስጠዉ ወይም አላህ ይንቀለዉ በዚህ ልክ መዝቀጥ ለተከበረችዉ ሀገር አላህ ጥሩ መሪ ይስጣት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MisraQader
    @MisraQader 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው አላህ ሂዳያ ይስጠን

  • @theatreofdreams-g4h
    @theatreofdreams-g4h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቂያማ ምልክት ነው
    አላህ ይጠብቀን

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሂ ጀዛአከአላህ ኸይር ጥሩ ሀሣብ ያረብ ወንድም ኢሥሀቅ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@shukuriashu ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 2 วันที่ผ่านมา

      @@mekmek-jz4id እጭ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @haleemadubai2406 ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ መሪያችን ናቸው !! ውሃብያ ከኢትዮጵያ ይውጣ!

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@haleemadubai2406 ውሃብያ ከኢትዮጵያ ይውጣ

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልባችን በስንቱ ይድማ አላህ ይሁነን

  • @halimo1255
    @halimo1255 2 วันที่ผ่านมา

    ሀስቦና አላሁ ዎንአመል ዎክል ፍሁ መሃመዲ እቢን ስልማን

  • @abduselammohammed8081
    @abduselammohammed8081 2 วันที่ผ่านมา

    اللهم انتقم من أعدائك انتقاما سريعا.

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያአላህ እዚህ ደረስን ያሳዝናል

    • @hamdosaker358
      @hamdosaker358 3 วันที่ผ่านมา

      አለሀ ዪምረን

  • @HabibYimer-u8f
    @HabibYimer-u8f 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርማል ነገሩ ሰወች ያሉበትን ቦታና የሚኖሩበትን ሀገር ይረሱና አንድትን በሸሪአ የምትተዳደርን ሀገር እያጮኹ እርኩስና ጥንብ ለማደርግ መሞከር ሞኝነት ነው ። ጉዳዩ እየደገፍኩት አደለም ማናችንም ቢሆን ይሄን ጉዳይ የሚወድ የለም አትቃወሙ ማለትም አደለም ነገር ግን ነገሩ በዚህ ልክ አጋኖ ሀገሪቱን ለጠላት አሳልፎ መስጠት እንጅ ሌላ ነገር አደለም ሌላው ኡለማወች እየተሰሩ ነው እያልክ ነበር የትኛውቹ ኡለማወች ናቸው የታሰሩት እስኪ ግልፅ አድርገህ ተናገረር ሳኡድ የሱና ኡለማወቿን አክብራ የምትኖር ሀገር ነች ኡለማወቹም እናንተ ኡለማ እንደምትሏቸው በሚንበር ላይ ነገሩን ወደ አልተገባ ነገር አያደርጉም ነገር ግን ሸሪአ ባስቀመጠው ልክ ነው የሚሰሩት እንጅ ስለዚህ ተረጋጋ አትነግድ ነጋደ የት እኔደምትኖር እናውቃለን

  • @Snamawderese222
    @Snamawderese222 3 วันที่ผ่านมา

    Inshalllh

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኢላሊህ ወኢና ኢለይሂ ራጁን 😢😢😢😢

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳውዳረብያ በፊትም ሴትን ሲረግጡ ከቤት
    እንዳትወጣ በሚጨስ እንደ ሺሻመሰል
    ተከተበው ቀኑን ሙሉ ሲጠቡት ከዛ ስታረጅ ወይም ጎስቆል ስትል ሌላ ሴት እያገቡባቸው እስከሞት እልፈተቸው ተቃጥለው ነበር ሚኖሩት የአሁን ፕሬዝዳታቸው ፈጣሪ ያክብረው ቀን አወጠላቸው ❤❤❤
    እመንት በልብ ነው ፈጣሪ የለብ አምላክ ነው
    በቃ አታካብድ ለሁሉም ጊዜና ሰአት አለው

  • @hassenmohammed7358
    @hassenmohammed7358 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allah ate tebaki yehonk geta muslimun oumma ate keseytanawiye ena ketetababariwech ate tebiken melkamun astedadarim ate miretlen yarbiii😢😢😢😢😢

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 3 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይዘንልን በራህመቱ ይሁንበት ። 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FataFuj
    @FataFuj 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welye betam yamale betkebrcew ager endzi ayet dergide yarebbbbb eranmtke yareman😢😢😢😢😢

  • @ቀጥተኛውመንገድ
    @ቀጥተኛውመንገድ 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤الله المستعان

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 3 วันที่ผ่านมา

    Subihan Allah yasazinall Allah yitebiken

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኡለማዎችን ሰብስቦ አሰራቸው እኮ ቢኒ ሰልማን የተማረው ውጪ ነው ሰካራም ነበር ሚገርመውል ካአባን መዳፈሩው ነው 😢😢😢😢

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@oneethoipan9565 ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 3 วันที่ผ่านมา

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ አልሃምዱሊላህ ብቻ አላህ ልቦና ይስጠው ደሞ አሜሪካ ነው ያደገው ብኒ ሰልማን ያደገበት ነገር መገንባት ይፈልጋል

  • @californa6827
    @californa6827 3 วันที่ผ่านมา

    ቀላል ያሰፈራል አባቴ ዘፈን ብቻ ፋሺን ሾዊ አላህ አይቸኩልም እንጂ ያሰፈራል አላህ ልቦና ይሰጠው

  • @rahma00tube
    @rahma00tube วันที่ผ่านมา

    لاحول ولاقوة الابالله 😢

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን วันที่ผ่านมา

    እደልብ መቃወም አለመኖሩ ጥሩነው አገር ይጠፋል የበለጠ 😢😢😢😢አላህ ያስተካክለው ይሄን መሀመድ ተብዬ😢

  • @CalnNega
    @CalnNega 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሙሔ ከዚህ በላይ ያደርግ ነበር። የዘመኑ ባልታዛር ነበር። በዚህ ዘመን ሰዎችን በማፈን ከሚፈልጉት ነገር ማራቅ አይቻልም። ሀይማኖት የግል ነው

  • @Abastube12
    @Abastube12 วันที่ผ่านมา

    የአላህ ምን እያሰቡ ነዉ የመሀመድ ቢኒ ሳልማን አመራር

  • @ElosCod
    @ElosCod 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተናገርከው ሁሉ ጥሩ ሁኖ እያለ 12:51 እዚች ቦታ ላይ ግን የነብዩን ንግግር ወይም መንገድን የሚፃረር ነገር ነው።
    አስተካክለው ባረከሏሁ ፊክ
    ነብዩ መሀመድ ናቸው ግልፅ የሆነን ክህደት እሰካላያችሁ ድረስ በመሪዎቻችሁ ላይ እንዳትወጡ እንዳታምፁ ያሉት። ያን የነብዩን ንግግር አንተ የሰዎች አስተሳሰብ አድርገህ ለማስቀመጥ ሞክረሃል። እሱን እንዳዲስ ብታዬው እና ብታስተካክለው።
    እንደ አጠቃላይ ሁሉም ሙስሊም አዝኗል ልቡ ተሰብሯል። ይሄ ጥሩ ነገር ነው። ኢማን በውስጣችን እንዳለ ያሳያል።
    አሏህ ያጠንክረን። የሳዑዲን መሪ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው።

  • @HabibHusen-h7e
    @HabibHusen-h7e วันที่ผ่านมา +1

    Subhaanallaah

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 3 วันที่ผ่านมา

    Oh Allah pls guide me in the straight direction 🙏

  • @ZahraAli-y5n
    @ZahraAli-y5n 3 วันที่ผ่านมา +1

    Betam kebed new wellahi

  • @Idriss-q1q
    @Idriss-q1q 3 วันที่ผ่านมา

    Betam betam yasafral welahi endeit endeit eyehonu nachew Areboch gin yeewnet Min asbew new . Allah ke kutaw ysteren. Balegeiwoch

  • @كريمةاثيوبيا
    @كريمةاثيوبيا 3 วันที่ผ่านมา

    Ya raaaaaaab 😭😭😭😭 ya Allah yikr belen 😭😭😭😭😭betam yasazinal እያወቁ መደንቆ be Allah እንጠበቃለን

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሸህ ሱደይስ ይህን ለሚሰራው አሚር እያለቀሰ ነው እኮ ዱአ እያደረገው የሚገርመም ደግሞ ይህ ነው

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 3 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሂድያ እንድስጠው ነው ዱአ የሚያደርገው የሙስራው ስራ በጣም ስለሚያስጠላ እያለቀሱ ዱአ አድርገው አላህ የተሻለ እንዳመጣላቸው እንጂ ወደውት እንደይመስለን አላህ ያስተካክለው ወይም የተሻለ ያምጣላቸው ሳኡድን አላህ ይጠብቅልን

  • @zebibamohammed-r3f
    @zebibamohammed-r3f 2 วันที่ผ่านมา

    ኢሻ አላህ

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 3 วันที่ผ่านมา +3

    ያአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 วันที่ผ่านมา

    ዋአሌኩም ሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
    አላህ ዩስትር

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 3 วันที่ผ่านมา

    የአሏህ እዝነትህን 😢😢😢😢😢

  • @MuradMouhamed
    @MuradMouhamed 2 วันที่ผ่านมา

    Rabbi Musiibarraa Isaan Haatiiysu
    Yo Isaan sodaa Qabaatanis Nuti
    Rabbi kadhataafii Ummataafii Mootummaa Biyya Barakaafii Rahmataa Saniif Xalayaa Isaan Gammachiiftun Amala Biyyaafii
    Ummanni Dur Hinqabne dhiisaa
    Jennee Gurra lamaan Qabannee
    Itti Iyyuun Dirqama Muslima Hundaati
    Isins Jazaa keyrii argadha
    Isaanittis Nuuf himaa Galatooma

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቱርኪ ሸህ እሚባል ሰውየ አገሩን ያገማው ሲጀመር ሌላ እምነት ተከታይ ይመስለኛል ስንት ሙሳበቃ እያለ ይሄን ማድረግ አግባብ አይደለም ብዙ ህዝቦችን ያስቆጣ ነው ግን አሏህ ግዜ አለው

  • @SemiraHasen-l5u
    @SemiraHasen-l5u 3 วันที่ผ่านมา

    ለማመን የሚከብድ ብቻ ሳይሆን አይምሮ ሊቀበለው የማይችል ነገር ነው ያሳፍራል ያሳዝናል አላህ ከቁጣው ይጠብቀን

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@SemiraHasen-l5u ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 2 วันที่ผ่านมา

    ሳኡዲን ከመንግስት በላይ እየዘወራት ያለዉ ሸኽ ትርኪ የሚባለዉ ሰዉዬ ነው አላህ ያንሳዉና

  • @rossethiopia1182
    @rossethiopia1182 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድራግ አዘዋውረዋል በሚል ግን 10 ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በመቶ የሚቆጠሩ የተለያዩ ሀገር ዜጎችን አንገት እንደቀሉ ልብ ይሏል። እስልምና ለፈጣሪ ሳይሆን ለሀብታም የቆመ ዕምነት ነው

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 3 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይሱቱር ሰውየው ፉን ግን አድርጎታል እኛጋ ጅዳም በየምግቤቱ የማስጠላ ነገር እያየን ነው

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@jamelayesuf6479 ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث 3 วันที่ผ่านมา

    እናሊ ላሂወ ኢነኢ ላሂ ራጀኡን😢😢😢😢

  • @hayatibrahim861
    @hayatibrahim861 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ በጣም ያማል እኔ ይሄ ነገር የተካሄደው መካ ላይ ነው ለማለት ይከብዳል ማመንም አልፈልግም የ አላህ ለይተህ ምታ 💔💔💔

  • @yimamarega7327
    @yimamarega7327 3 วันที่ผ่านมา +3

    Ajib😢😢😢😢😢😢

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የከፋኝ😢😢😢😢

  • @Shemshia-e3n
    @Shemshia-e3n วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 3 วันที่ผ่านมา +2

    አሏህ ዛሊሞዎቾ ያአጥፍልን

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@haleemadubai2406 ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 2 วันที่ผ่านมา

      @mekmek-jz4id ጊዜህን አታቃጥል እየዞርህ ሙጅሪም ከዛሊሞች አንዱ አንት ነህ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@haleemadubai2406 ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ መሪያችን ናቸው !! ውሃብያ ከኢትዮጵያ ይውጣ!

  • @abdullahebrahim2013
    @abdullahebrahim2013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀመረ ወደ እንግድነቱም ይመለሳል።በእንግድነቱ ለሚከተሉ ጡባ አለላቸው።ረሱል صلى الله عليه وسلم

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 3 วันที่ผ่านมา +2

    ካእባ የተደፈረው ሳውዲ ኮንሰርት እንዲሰራ የተፈቀ ጊዜ ነው አትንጫጬ የኢስላም ጀግና ስለሌለ እንደፈለጉ ይፈንጩ ነገ ደግሞ ዘፋኞቹ ካእባን ይጎበኛሉ ለማየት ያብቃችሁ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 3 วันที่ผ่านมา +2

      የኢስላም ጀግና ስለሌለ ነው ያልከው አንተንም ያካትታል. ?

    • @biniaminMohammed
      @biniaminMohammed 3 วันที่ผ่านมา +1

      @jimihune9650 አዎ ያካትታል የብሽቀት አገላለፅ ላይ ሰለነበርኩ ነው በዚህ ዘመን ያለን ወንድ ይመለከታል

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@biniaminMohammed ወንድ ለማየት ከፈለክ በእስራኤል ታንኮች ላይ ድንጋይ የሚወረውሩትን ተመልከት ስትናገር ወይም ስትፅፍ እራስህን ብቻ ወክለህ ተናገር ወይም ፀፍ 1,8 ቢሊየን ሙስሊም ውስጥ ወንድ የለም ማለትህ አንተ ራስህን በምታይበት ሆኔታ ስላየሀቸው ነው አባባሌ የሚገባህ ከሆነ
      لا تزال طاعفة من امتي ظاهيرن الي الحق لاا يضورهم من خزلهم ولا خالفهم حتي يعتي الله بعمره وهم الي كزاايك
      አረብኛ የሚችል ሰው ፈልገህ አስተርጉመው ሀዲስ ሰሂህ ነው

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@jimihune9650 ለምን ሂደህ ኮንሰርቱን አታስቆመውም ወንድ ከሆንክ ? ጥቁር እና ውሃብያ መጮህ ብቻ!!

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 วันที่ผ่านมา

      @mekmek-jz4id የማስቆምና ያለማስቆም ጉዳይ አይደለም የህሊና ጉዳይ እንጂ ነገር ግን እንደአንተ አይነቱ ያቺን ሸርሙጣ እናትህን የማንም አላፊ አጋዳሚ ሰካራም በስሙኒ እያገላበጠ ሲበዳት ኮንዶም እያቀበልክ ያደክ የወንድ ሸርሙጣ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ አተላ የህዝብ ሽንትቤት ሽርሙጥናት ከሸርሙጣዋ እናትህ የወረስክ በዜጎች ላይ የሚደርሰው ግፍ የሀገር ጉዳይ የማያሳስብህ የማያስጨንቅህ እንደእንስሳ በአቅል ሳይሆን በስሜት እየተገፋህ የምትኖር ህሊናቢስ መሀይም ደደብ ዝቃጭ አተላ ቆሻሻ አእምሮ ከትቢያ ላይ የተገኘህ አባትህን የማታውቅ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ በስርአት መከራከር ሲያቅትህ ወደ ሀይማኖት ገባህ ወሀብያ በገንዘቡ አንተንና ሸርሙጣዋ እናትህንና 120 ሚሊየን በገንዘቡ ይገዛል በሚኪየን የሚቆጠር እንዳንተው ክርስቲያን ወገኖችህኮ የወሀብያን ፊየል ሲጠብቁ ሴቶቹ የዋሀብያን ሳሀን እያጠቡበ አንዳንዶቹ ደግሞ እንደዛች ሸርሙጣ እናትህ እምሳቸውን ለወሀብያ እየቸረቸሩ ነው ወደ ሀገርህ ሀዋላ የሚያደርጉልህ በረሀብ እንዳትሞት አንተ የተገደለና የተሰቀለ የሞተ የሁዲ አምላኪ ፋኖ ህውሀት ኦነግ ሸኔ ኦነጦ ምስራቅ ሶማሌና ግብፅ ያቺ ሸርሙጣ እናትህን አስፈንድደው ሊበዷት አፍንጫህ ላይ ቆመዋል ግን ደግሞ አይነካካቸውም ያ የህስብ ሽንት ቤት የሆነውን የሸርሙጣዋ እናትህ እምስን እዛው የለመደው ሰካራም ይደብድበው በተረፈ አንተን ደግሞ ጋላው ጌታህ ከዝናሽ ቢሀላ ቂጥህን ይብዳው አንተም የአዝማሪውን ቁላ ጥባለት ለዛ ነው ሲጀመር የተፈጠርከው የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ

  • @heyradenbedwiheyradenbedwi-g6b
    @heyradenbedwiheyradenbedwi-g6b 3 วันที่ผ่านมา

    ያ ሰላም

  • @mukemilmusa3648
    @mukemilmusa3648 2 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ገልጸሀዋል

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 3 วันที่ผ่านมา

    አለም እያበደች ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ ሌቦ መናፍቅ ሉጢው አብይ አህመድ ይብዳሽ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 2 วันที่ผ่านมา

      @@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ ገለቴ ምን እያልሽ ነው መናፍቅ እና ውሃብያ ምን አገባው ስለ ካዕባ ? አንደኛ የሚመለከተው የሳውዲ ህዝብ ነው ሳውዲ እቃ በማጠብ እራስን እንደሳውዳዊ ዜጋ ማሰብ እፍረት ነው

  • @seidgetahunmolla943
    @seidgetahunmolla943 2 วันที่ผ่านมา

    it is 100% on Saudis preference and choice....never make blame shift!!!

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 3 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢላህ ለሙሀመድ ብን ሳልማን አላህ ሂድያ ይስጠው እሱ ነው ሳኡድን ያስደፈራት ያረቢ እዝነትህን አውርድልን ከስወች ከነፍስያ ከስይጣን ጠብቀን

  • @sulekedir
    @sulekedir 3 วันที่ผ่านมา +1

    በቀልባችን ከመጥላት ውጭ ምን መድረግ ይቻላል !?!?!?

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 3 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ 😢

  • @NejatNeju-c3m
    @NejatNeju-c3m 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሼሪያን ጠብቆ የሚያስተዳድር የሚወደዉም ሙስሊሞች የሚደሰቱበት መሪ ያምጣ

  • @hamduha8122
    @hamduha8122 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት ይህ መሪ ሙስሊም ነው እሚመስለኝ ስሙ ብቻነው ሙሀመድ