በጣም እናመሰግናለን Self forgiveness ✨️ Self-forgiveness is indeed a crucial first step on the path to healing. It allows us to release guilt, shame, or regret, making space for growth, understanding, and compassion. By forgiving ourselves, we acknowledge our mistakes or past pain without allowing them to define us, and this act can free us to move forward with greater self-awareness, resilience, and peace. Self-forgiveness does not mean excusing harmful behavior, but rather accepting our imperfections and using them as opportunities for learning and personal growth. This mindset is foundational for emotional healing and finding inner peace.
አመሰግናለሁ ወንድሜ!!!.መልካም የገና በአል🎉🎉🎉.
You are blessed and you are blessing to us.
በጣም ኣመሰግናለው ብዥታየን ነው ያጠራህልኝ።ፈጣሪ ይባርክህ።
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን
Thanks❤ I eagerly waiting the next video
በጣም እናመስግናለን ወንድሜ ❤❤❤❤
betam tru tmhrt bertaln wendm
አገላለፅህ አስተማሪ ነው
ምን አልባት ግን አሁን መሆን(now) አብሮ ቢካተት ጥሩ ይመስለኛል።
1.Forgiveness
2.Now
3.Acceptannce
4.Promise
ይቅርታ ማድረግ፣በአሁንነት ውስጥ መሆን፣በአሁንነት ውስጥ ያለውን ነገር መቀበል፣ለተቀበልነው ነገር በፅኑ መቆም(ለራሳችን ቃል መግባት)
ወዳጄ ልክ ነው። ነገር ግን ደግመህ አድምጠው፤ በሁሉም ውስጥ አሁንነት ነው የተወራው፤ እንዴት ተረድተኸው እንደሆን እንጃ።
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ጥበቡን ይጨምርልክ ። መልህክቶችክን እያዳመጥኩ ነው ተባረክልኝ። አንድ ነገር ልጠይቅህ የሆነ ልገልጸው የማልችል ነገር ይሰማኛል ያንነት መልህክቶች ሳዳምጥ ምክንያቱ ምን ይሆን።
እናመሰግናለን እንዲያው በጣም የሚደንቅ ነው። በተለይ ስለ pretending በትክክል የዚህ ዘመን ትውልድ የተጠናወተውን ድርጊት የገለፅክልን። አዎ ተበጥብጠናል ብጥብጥ ብለናል የሀይማኖት አባቶችም አላዳኑንም ። ለማንኛውም ተባረክ ሁለት ጊዜ አዳምጨዋለሁ።
አመሰግናለሁ የዘወትር ወዳጄ።
Grazie ❤
🎉❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ብሮ ኑርልኝ
አመሰግናለሁ የዘወትር ወዳጄ።
የዛሬው ይለያል ወንድሜ እነዚህን ቀን በቀን ሁልጊዜ ያለማድረጌ ነው ለካ ኦን እና ኦፍ እያደረገ የሚያሰቃየኝ ነው ያልኩት ለእኔ ልዩ ነበር የዛሬው እና ተመልሷልኛል እና ላመሰግንህ ይገባኛል ብሮ ደጋግሜ እድሰማው ለሚያደርግ አስተምህሮትህ ምስጋናዪን አአክብሮቴ ለአንተ ይድረስልኝ አመሰግናለሁ !!!
አመሰግናለሁ የዘወትር ወዳጄ።
በጣም እናመሰግናለን። Every time I listen to you it's an eye opening experience.
እናመሰግናለን ወንድማችን፤ ተባረክ። ❤
❤
❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም እናመሰግናለን
Self forgiveness ✨️ Self-forgiveness is indeed a crucial first step on the path to healing. It allows us to release guilt, shame, or regret, making space for growth, understanding, and compassion. By forgiving ourselves, we acknowledge our mistakes or past pain without allowing them to define us, and this act can free us to move forward with greater self-awareness, resilience, and peace. Self-forgiveness does not mean excusing harmful behavior, but rather accepting our imperfections and using them as opportunities for learning and personal growth. This mindset is foundational for emotional healing and finding inner peace.
Thank You, dear.
ስላም ይብዛ ወንዶችና ተባረክልን!
❤
it is very interesting and consistent as usuall Elazamon .....Great Respect for your Humble and sincere feelings...❤❤❤!!!
ተባረክ
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
ተባረክ አብዝቶ ይግለፅልህ
❤
በጣም እናመሰግናለን
❤
thank you Elzamon
Thank You, dear.
እናመሰግናለን bro❤❤
❤
Thanks brother
❤
Best
Thank You, dear.
ኤልዛል ተባረክ በጣም ነው የማመሰግነው።የሆነ መረዳትን በህይወቴ እንዲኖረኝ አድርገኸኛል።
❤
ወንድም ጋሼ ፈጣሪ ይስጥልኝ ❤❤❤
አመሰግናለሁ የዘወትር ወዳጄ።
❤❤❤❤
❤
Betdarilay char alegn ena edit bewst mesmer lagnh
t.me/ELZALMON_GETU
ድመት ሆይ ይቅር በለኝ😂😂😂
ወዳጄ ለራስ ይቅርታ፣ራስን መቀበል እና ለራስ ቃል መግባት ስትል ትንሽ ግር ብሎኛል። ለራስ ስትል ምን ማለትህ ነው ስጋዬን ነው ወይስ ጭንቅላቴን? ከእኔ ውጪ ላለ አካል ከሆነ ያስማማኛል ይቅርታውም ቃል መግባቱም ያስኬዳል ግን ለራሴ እንዴት?
ለ ኢጎዬ ነው ንሰሃ ምገባው?
ከራሴ ሸሽቼ ወደ ፈጣሪዬ መቅረብን ነው የፈለኩት እኮ።
የኔ ማንነት የያዝኩት ስጋ እና ጭንቅላት ራስ ወዳድ እንደሆነ እና አቅም አልባ እንደሆነ አምኜ እቀበላለው ከዛ ፈጣሪዬን ይቅርታ ጠይቃለው ከዛም ለመሻሻል ለፈጣሪ ቃል እገባለው እንጂ እንዴት ራሴን ይቅርታ ጠይቃለው ማንን ነው ይቅርታ ምለው?
ግልጽ አልሆነልኝም ለራስ የሚለው።
ስጋዬን ይቅርታ አልጠይቅም ጭንቅላቴንም የሚመራውን ኢጎ ይቅርታ አልጠይቅም አንተም ብለሃል እኮ ይቅርታ አድርግልኝ ሚባለው ለአምላክ ነው ብለሃል የ ሃይል ተግባር አለው ብለሃል።
ብቻ እስቲ ጥያቄው ግልጽ ከሆነልህ ትንሽ ብታብራራልኝ።
ወዳጄ፤ ወይ ምናልባት፤ እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ፤ የሚሻለው ነገር፤ ይቅርታ ላይ ብቻ አንድ ቪዲዮ ብሰራ ነው።
@@Elzalmon ወዳጄ ክርስቶስን ስለወለደች ማርያም ምትሰራውን ትምህርት ነው ምፈልገው እና እሱ ላይ ብታተኩር የግል ምኞቴ ነው።
ቅዱስ መጽሃፍ ላይ ሴት ሲል አይምሮ ብዬ ስለምረዳ እኔም ክርስቶስን የሚወልድ ንጹ አይምሮ ስለምፈልግ ማርያማው አይምሮ እንዲኖረኝ ስለሷ ከኛ በላይ መጻሕፍት ማግኘት ስለምትችል ሰፋ አድርገህ ብታቀርብልን ከይቅርታው ቪዲዮ በላይ ነው።
@@Elzalmonእኔ በደንብ ገብቶኛል ይሄ አንተ የምትለው መንገድ መጀመሪያ መንቃትን ከዛ ደግሞ የቀንተቀን ልምምድ ያስፈልገዋል ለዛ ነው ትንሽ ግር ያለው ጥሩ ነው አያያዝህ ለኛም ለራስህም እንድትደርስ ያንተ አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይግለጥልህ አስተምሮትህን በጉጉት እጠብቃለው
ለNatnael ደሞ እግዚአብሔር አምላክ የመንቃትህን ቀን ያቅርብልህ ወንድሜ
@@deelamri8778 እህቴ እስቲ አንቺ የገባሽን አካፍዪኝ። ራስን ይቅርታ መጠየቅ እንዴት ነው? ስጋዬን ነው ይቅርታ የምለው? ነፍሴ ኢጎዬን ይቅርታ እንድትል ነው ማደርገው?
ከ እኔ ውጭ ላለ ነገር ከሆነ ያስማማኛል ሁሉም ሃሳብ ግን ለራሴ እንዴት?
@@natnaelgirma1885 ምንአለበት ስጋህ ነፍስህን ይቅርታ ብትጠይቀው። መጀመሪያ ከራስህ ጋር ታረቅ ነው ከራሱ ጋር ያልታረቀ ሰው ከሌላው ጋር መታረቅ አይችልም ነው ምኑ ነው የተወሳሰበብህ ።
❤❤❤❤❤❤