የተናፈቀው የሩበን አሞሪም የመጀመሪያ ጨዋታ !!!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @WendesunNiguse
    @WendesunNiguse 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ
    ዩናይትድ በትላንትናው ጨዋታ ደጋፊዎች ከጠበቁት ነገር አንፃር በውጤትም ሆነ በጨዋታ እረገድ ክለባቸውን ከጠበቁት በታች ሆኖ ያለቀ ይመስለኛል፤ ሆኖም ግን በብዙ እንደተባለው ገና አይደለም በአንድ ጨዋታ በዚህ አመት ከሱ የላቀ ነገር መጠበቅ ስህተት ነው ብዬ አስባለሁ።
    ሌላው የኔው አርሰናል በሚገርም የጨዋታ ብቃት እና ከቆንጆ ውጤት ጋር ተመልሷል።
    አቤ የኛ የአርሰናል ደጋፊዎች ምኞት ሲቲን የመታው መጋኛ ሊቨርፑልንም እንዲመታው ነው።✊

  • @TensayDemissie
    @TensayDemissie 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእውነት ለመንገር በማን ዩናይተድ ተጫዋቾች ትልቆቹ ብድኖች አይደለም ትንሾችንም ማሸነፍ ይከብዳል ለአሰልጣኙ ትልቅ ፈተና ነው ማሸነፍ አልቻለም

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤ በህይወቴ እንደ ዛሬ ጓጉቼ አላውቅም እናም አለምአቀፉ ሚዲያ ሰቅዞ ይዞታል የኔ ገናና ክለብ። ድል ለማንችዬ ከዛሬ ጀምሮ ሂሳብ እናወራርዳለን ጠብቁን ማለት እፈልጋለሁ ። ኪሩቤል የማንቼው
    ❤❤❤❤

    • @DBT2016EC
      @DBT2016EC 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      united ere uuuuuuuuuuuuuuuuu, ye mengist yaleh ere uuuuuuuuuuuuuuuuuu esti zare enkuan uuuuuuuuuuuuuu

  • @Fike-dire-Liverpool-1
    @Fike-dire-Liverpool-1 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቃዱ ድረሴ ከፒያሳ
    ትናንት የኔው ሊቨርፑል ከፍተኛ የቋጠሮ መንፈስን ሰባብሮ ያሳካው ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስደሳች ነበር ሳምንት ዋናው ተፎካካሪያችን ሲቲ አሸንፈን መሪነታችንን የምናጠናክርበት እንዲሆን እመኛለው መልካም ቀን ይሁንላቹ

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አሞሪም አጀማመራቸው ጥሩ ቢሆንም ተጫዋቾቹ ከአጨዋወታቸው ጋር ለመግባባት ጊዜ ይፈልጋል ያው ዘንድሮ በዚያው ይጠመዳሉ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @Fitsum5678
    @Fitsum5678 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I trust that we will emerge victorious today. Glory United.

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም A&B መላው ሽገሮች ቀናችሁ ያማረ ይሁን ማን ዩናይትድ ተስፋ አስቆራጭ አይደለም መስተካከል ያለበት ነገሮች እንዳሉ ሆነው አሞሪ ግን ጨዋታውን አንብቦ ከረፍት በኋላ ጨዋታውን የቀየረበት መንግድ ሰውየው እንደሚችል ያሳየበት ነው ምንም በጎል ባይታጀብም ጋርናቾ ከሱ የማይጠበቅ ስህተቶችን ሲሰራ ነበር ኦናና ወደቀድሞ ብቃቱ ተመልሷል ድንቅ ነበር ኳስን እንደመዝናኛ ለሚያይ አዝናኝ ቅዳሜና እሁድን ነበር ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤

  • @Michaelabel-u6o
    @Michaelabel-u6o 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abaaa I cannot believe best of the best sport journalist amazing detail every point the first best sports journalist❤❤❤❤❤and best channel sports Man United for ever God bless you

  • @MelkalemAzanaw
    @MelkalemAzanaw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላማችሁ ይብዛ!

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመስግናለን አቤ ❤❤❤❤❤

  • @wabelahulchafo1875
    @wabelahulchafo1875 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤ የአሞሪም አቅምና የአሰልጣኝነት ብቃት/he has best coaching profile /ግን አሁን man united ቤት ተጫዋቾች የእርሱን/4.3.3 የታክቲክ formation ለመተግበር maybe 2&more game ይቸገራል ብዬ እገምታለሁ ።

    • @AsnakBelay
      @AsnakBelay 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      343

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አቤና ሳምሪ ጨዋታውን እንዳየሁት ከሆነ በዚህ ሁኔታ ከቀጠሉ ጥሩ አይመስለኝም ምንም እንክዋን አዲሱ አሰልጣኝ ግዜ ቢያስፈልጋቸውም ያቺ ቶሎ የገባችው ጎል ባትገባ እኮ ተሸንፈን ነበር እኮ ማለት ነው ማለቴ ሁለተኛ ጎል ለማግባት በጣም አቅትዋቸው ነበር
    እንደኔ አስተያየት እንዲሁም Ruud van Nistelrooy እያለ ያየሁትን የመነቃቃት ስሚት አላየሁም አመሰግናለው መልካም ቀን
    ግርማይ ነኝ ከ ስዊዘርላንድ

  • @abinesru2041
    @abinesru2041 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Alen Alen Abe Stebkh Neber Thank you

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ ሩበን አሞሪም ተስፈኛ አሰልጣኝ እንደሆነ በሁለቱም አጋማሽ ያሳየን ተቀያያሪ ታክቲክ ምስክር ነው ግን casmiro garnacho evans eriksen rashford antony ለ Ruben amorim የ 343 ጨዋታ እንደማይሆኑ የተረዳሁበት ምሽት ነበር in ruben amorim we trust
    ኪሩቤል የማንቼው ❤❤❤🎉🎉

  • @ashenafimengistu7354
    @ashenafimengistu7354 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እንደት ናችወ አቤ ና ሳሚሪ እነ ምለዉ አርሴናል ሁሌም ጌታ አያጣም መለት ነዉ ? ከዝህ ቀደም ሲቲን ይያዝለት ሰባል ሲቲን ያዘለት ወይም ሲቲ ደከም አለለት አሁን ደግሞ ሌላ ጌታ መጣበት ሊቬ የሚባል ታዲያ ምን ይባላል ኤረ ሌላ ሶስተኛ ጌታ እንዳይመጣበት መመኜት ነዉ (ቸልሲ) ደህና ዋሉ

  • @KiyaTesfaye-c7b
    @KiyaTesfaye-c7b ชั่วโมงที่ผ่านมา

    selame selame abe samri ere salane makome aletchaleme

  • @AsnakBelay
    @AsnakBelay 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow🎉

  • @dangnachewgemechu1956
    @dangnachewgemechu1956 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤ ይመችህ

  • @MimiMisi-sk6sp
    @MimiMisi-sk6sp 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አቤና ሳምሪ እኔ ግን የማንቸስተር አቻ መውጣት ሳይሆን ሳውዝአምብተን ሊቨርፑልን ያስቸገረበት መንገድ ነው ግን አቤ ሳውዝ አምብተን ወደላይ ወይም የ4 ተኛን ቦታ አያገኝም ትላለህ ???? ቹቹ ወልዴ ነኝ የሻሸመኔዋ

  • @GebremedhinTewelde
    @GebremedhinTewelde 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣቤ የዛሬ ጨዋታ ደግሞ በተለየ ሁኔታ የሚድያ ቦታ ይይዛል።

  • @AbebawZenebe-k3y
    @AbebawZenebe-k3y 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abe gobez eyta alk

  • @NuriNasir-mc9kw
    @NuriNasir-mc9kw 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመቻሀኝ አቤ

  • @wabelahulchafo1875
    @wabelahulchafo1875 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abebe gidey ❤

  • @yohannesadmasu3557
    @yohannesadmasu3557 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @Ameeyahomerlej
    @Ameeyahomerlej 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GGMU for forever

  • @SeyfeMohammed-v5p
    @SeyfeMohammed-v5p 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤ አንወድሃለን

  • @EdenHabtamu-g5f
    @EdenHabtamu-g5f 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yimechachu abe

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምሬ ነው አቤ እንደዚህ ጓጉቼ አላቅም ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም ነገ እንደሚሻሻል እርግጠኛ ነኝ

  • @GashuGirma-u9j
    @GashuGirma-u9j 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @DawitDawit-n6o
    @DawitDawit-n6o 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደ እኔ በሀጉጉት የጠበቀ ያለ የለም

  • @felekefeleke6004
    @felekefeleke6004 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Er sekatu alders alegn

  • @Jerryyo-z1r
    @Jerryyo-z1r 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Daniel-k4j5p
    @Daniel-k4j5p 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤