የአሞሪም ዩናይትድን ይማቃናት ፈተና ተጀምሯል:: ሊቨርፑል መሪነቱን አሳድጏል:: ሲቲና አርሰናል በሳምንቱ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 125

  • @migolove2075
    @migolove2075 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዛ እና ቁም ነገር HD sports❤

  • @berekethagos7131
    @berekethagos7131 3 วันที่ผ่านมา

    Liverpool forever ❤❤❤❤❤

  • @Ksa123ksaKsa12ksa-x
    @Ksa123ksaKsa12ksa-x 3 วันที่ผ่านมา +5

    ልቨርፑል ይለያል ዋው egyptin king ባላዶር የሚያሳካ ተጫወች ይመስለኛል ዘድሮ

  • @HabeshawiGunners
    @HabeshawiGunners 3 วันที่ผ่านมา +1

    These guys are awesome! I love how they talk about football and have fun together. Much respect 🫡

  • @sadamhussen4889
    @sadamhussen4889 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሊቨርፑል ዘንድሮ የሚያቆመው ያለ አይመስልም ሁሉንም ረመረማቸው
    ሊቨርፑል የዋንጫው ባለቤት ይመስላል

  • @tabe7777
    @tabe7777 3 วันที่ผ่านมา +7

    አኔ ደስ የሚለኝ ስለ ቼልሲ ቢወራ

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሴኖ ከኢንተር ጋዜጣ & ስፖርት 365 ጊዜ ጀምሮ ትመቸኛለህ 🙏🙏🙏

  • @ahmednuribrahim8472
    @ahmednuribrahim8472 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጨወታዎችን መተንተናችሁ ጥሩ ነው።
    ጌን ሁሴን አብዱልቀኒ እንዴት ነው የአንተ ትችት አልበዛም ሁሌ ሁሉንም ቡድኖች ስትተች ነው አማየው ። አንደንድ ጊዜ ጨወታዎችን Live አለየሁትም ማታ እንትን ሆኜ ነው አልተከታተልኩትም ትላለህ ጌን ለትንተና እና ለትችት ስቱድዮ ትመጣለህ ። በፍላጎት ሳይሆን ተገደህ የምትሰራ ትመስላለህ ።
    Ay Xuseen Cabdulqanni እንደ ድሮው ሁንልን ።
    Axmednur ibrahim from jigjiga east ethiopia.
    የእናንተ አድናቂና አድማጫችሁ ነኝ ።

  • @NegasiTakele
    @NegasiTakele 3 วันที่ผ่านมา

    Hussien 👈👉professionalism
    Arsenal👈👉 trophy

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን አይዞህ በዩናይትድ ላይ ያለ ቅናት በቅርቡ ይለቅሀል ምንም እንኳን የዩናይትድ ምቀኛ ብትሆንም እውነተኛነትህ በጣም ይመቸኛል ።

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ❤️👏👏👏👍

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከአስተያየታችሁ እንደተረዳሁት ከሆነ በአብዛኛው ቡድን ላይ Negative የሆነ አስተያየት ነው የተረዳሁት:: እያንዳንዱ ቡድን በሰሩት ሥራ ነው አሁን ያሉበትን ደረጃ የያዙት ሁሉንም እንደየደረጃቸው የሚገባቸውን credit ብትሰጡ ጥሩ ነው ለወደፊቱ::

  • @tabe7777
    @tabe7777 3 วันที่ผ่านมา +4

    ለምን የኤፕሲችን አሰልጣኝ ማድነቅ አልቻላችሁም ።

  • @70ethiopia81
    @70ethiopia81 3 วันที่ผ่านมา

    Husu abate... Deva qimem❤

  • @MdMuhammad-d2u
    @MdMuhammad-d2u 3 วันที่ผ่านมา +3

    የሊቨርፑልን የዳኝነት ጉዳይ ዘነጋችሁትሳ ፔናሊቲውን

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 2 วันที่ผ่านมา

    ቤቦ ሁሴኖ ትችላለህ ኡፍ ❤

  • @yenenehmulatu6710
    @yenenehmulatu6710 3 วันที่ผ่านมา +1

    welcome

  • @firewmenesha9525
    @firewmenesha9525 3 วันที่ผ่านมา

    Welcome hd

  • @Kendrick1795
    @Kendrick1795 3 วันที่ผ่านมา +5

    when you make an analysis of games, we need more time from three of you. because you are the chosen one.

  • @dagneaddis3132
    @dagneaddis3132 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሴን ጀግና

  • @begirondwake2343
    @begirondwake2343 3 วันที่ผ่านมา

    betam betam weredachehu tastelalachehu

  • @jemalhassen5248
    @jemalhassen5248 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks hussan, I Always disagree like u ,that pape all time coach big and rich teams that's why he wins 🏆

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 3 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም ለሁላችሁ እናመስግናለን ዴቫ ሁሴኖን ከኤቨርተን ቡሀላ እናገኝሀለን በለው ggmu🙅😍

    • @hailegetachew2533
      @hailegetachew2533 3 วันที่ผ่านมา +1

      ክብር ለሚገባው ክብር ባይሰጡም አሁንም ትላልቅ ቡድኖችን ገና አልገጠሙም እንደሚሉት ማድሪድንና ሲቲን ቢጠቅሱም በሂደት ያዩታል:: ማንም ምንም ቢል ሊቬ ዝም ብሎ እየገሰገሰ ነው ወንድሜ ተዋቸው::

    • @REDfor_life
      @REDfor_life 2 วันที่ผ่านมา

      ​@hailegetachew2533
      Zendero live endemibelaw gelts eyehone metoal

  • @enatteshome2175
    @enatteshome2175 3 วันที่ผ่านมา +1

    atechelen tentena bemensur alewetahem menem ewket yelehem

    • @yonaskenenisa1594
      @yonaskenenisa1594 2 วันที่ผ่านมา

      በእርግጠኝነት የዩናይትድ ደጋፊ ነህ ግልፅ ነዉ።

  • @etsub3003
    @etsub3003 3 วันที่ผ่านมา +2

    "ፎርማሲዮን" የቀኑ ቃል

    • @REDfor_life
      @REDfor_life 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @alemitumukinint7334
    @alemitumukinint7334 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ዛሬ ባላየ ነው፡፡ ፈታላው አሁንማ ጨቅጫቃ አሮጊት መሰልከኝ፡፡

  • @mikiyasbirega7879
    @mikiyasbirega7879 2 วันที่ผ่านมา

    Ashenefo afachun yekefetachu bishenef tedegesalachu tekatelu

  • @GraceTube
    @GraceTube 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው ምወዳችሁ በተለይ ምትቀላለዱት ሙድ አለው 😃

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 3 วันที่ผ่านมา

    BBC, Sky, Talk sport, The Athletic and Ethiopian Limbo Journalist 24/7 talking about Manchester United new Manager. Mensur the Only professional journalist. ❤

  • @maramawitadugna6166
    @maramawitadugna6166 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ሁሌ ስለ ሊቨርፑል ጥሩ አያወራም አርሰናል ቢሆን የዋንጫ ብድን እንዲ ነው ይልሀል

  • @adugnadegefu7608
    @adugnadegefu7608 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ለስሜትክ እንጂ ለምያክ አትሰራም : የአርሰናል ተቀጣሪ እንጂ ደጋፊ አትመስልም ። ስሜትክን ዋጥ አድርገው : ሞያክን አውጣው ለሁሉም ክለቦች ሚዛናዊ መሆን ያስፈልጋል ።

  • @eduTesma
    @eduTesma 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ ሁሴን ልክ ነው

  • @DanialdaniDani-gv2bx
    @DanialdaniDani-gv2bx 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላችሁም ሊቨርፑል ሲያሸንፉ ደስ አይላችሁም ለምን ከክለባችን ራስ አትወርድም ሁሴን ያንተ ይለያል🤔🤔🤔

  • @solomonkebede9024
    @solomonkebede9024 3 วันที่ผ่านมา

    Abo yimechachihu

  • @TesfayeNegussie-j3q
    @TesfayeNegussie-j3q 2 วันที่ผ่านมา

    ሑሴን አርቴታ ሲጀምር በአቻ ዬርገን ክሎፖ ሲጀምር በአቻ ምንድነው እንዱዚ ማአት ምታወራው ደስ ሚለው
    እንዲሕ ዬምታቆለፓፕስው አርስናል
    ዋንጫ አይበላም

  • @AbebeAmbaw-h3x
    @AbebeAmbaw-h3x 3 วันที่ผ่านมา

    Welcome

  • @dagneaddis3132
    @dagneaddis3132 3 วันที่ผ่านมา

    ዴቭ ካካል ተወዳጆች

  • @kedirgeletu9536
    @kedirgeletu9536 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ግን ከ ቴሌቪዥን መስኮት ወርዶ ከስራው ከራቀና በዩቱዩብ ከመጣ ወዲህ ነገሮች ሁሉ ጠፍተውበታል እንደፈለገ ነው የሚያወራው ገለልተኛ ሆኖ ሀሳብ ከመስጠት ይልቅ ለሚደግፈው ክለብ ጥብቅና መቆምን ይመርጣል በተለይ ስለ ማንቺስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል ሲያወራ ተመልከቱት ኔጌቲቭ ነገር ብቻ ነው የሚያወራው በተቃራኒው ደግሞ አርሰናል ተሸንፎ እንኳን የሚያወራው ጠንካራ ጎኑን ብቻ ነው፡፡ ከተሳሳትኩ በማስረጃ አርሙኝ፡፡

  • @ephremabebe3427
    @ephremabebe3427 3 วันที่ผ่านมา

    husano liverpool ke top team gare sechawet degemo min ayenet endhone tawekwal beya asebalew bezu giza tache lay yalut teamoch sefetnut yitayal ke top team gare sehone lala new btw leseter city erasu ayeblawem eytebal new wancha wesedo gud yadregachew liverpool ke intrnational game melse endmcheger tedegagami aytenal meresat yelelebet degemo prmerleagu easy game yeleme ipswich thotnhamn min endadregew aytenal

    • @REDfor_life
      @REDfor_life 2 วันที่ผ่านมา

      Ke top team ga acha rasu weto teneshochun hulu bezih rythm kasgenefe eko wanchawen yewesdal just do the math. Top 6 mashenef wancha garantee endalhone ye amnaw arse meseker new.

  • @betty-ot1jq
    @betty-ot1jq 3 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ተዳክማችዋል። መቀላለዱንም አስቀራችሁት።

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዮናይትድ መውረድ አለበት !።

    • @NigatuaWolde
      @NigatuaWolde 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 እንዲህ ስታወሩ 🏆በየዓመቱ ምትበሉ እኮ ነው ምትመስሉት አፈርር

    • @REDfor_life
      @REDfor_life 2 วันที่ผ่านมา

      Eskesta new, sele raseh techenek bottler 😢

  • @biniamanbese5728
    @biniamanbese5728 3 วันที่ผ่านมา

    Andin coach ante weyim antu lemalet criteria mindnew??¿

  • @yeshiyeshi1747
    @yeshiyeshi1747 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን በጣም ትክክል ነው

  • @natnaelmulugeta93
    @natnaelmulugeta93 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ግን የማንችስተርን ጨዋታውን አይተከው ነው ምታወራው😂😂😂 ወይስዩናይትድ ሜዳ ላይ ነው ያለቀው አላለም😂

  • @enatteshome2175
    @enatteshome2175 3 วันที่ผ่านมา

    Weregha husen beand chewata aseltagh tegemtal aye ewket yasazenal

  • @NajiAbdumejid
    @NajiAbdumejid 3 วันที่ผ่านมา

    Sila Liverpool atwarum ende

  • @tabe7777
    @tabe7777 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቸኮላችሁ ሰውዬውን ለማብጠልጠል

  • @Shemsedinnesre
    @Shemsedinnesre 3 วันที่ผ่านมา

    Husen beselam new

  • @lulsegedsisay5610
    @lulsegedsisay5610 3 วันที่ผ่านมา

    Amorieum media saykebdew aykerem

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ካለ እኔም አለሁ ዴቭ ላንተም አክብሮት አለኝ

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw 3 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ united ነኝ ሁሴን ልክ ነው አሰልጣኙ ብዙ ስራ አለበት

  • @TsegeshEja
    @TsegeshEja 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ሁሴን ስለሊቨርፑል አውራ ስትባል እሮጠህ አርሰናል ላይ ትለጠፋለህ??? ይገርማል!!!!!!

  • @WaganeBoss
    @WaganeBoss 3 วันที่ผ่านมา

    Era egna karsenal yekebdal atewdadrun

  • @YonatanDegu-r1l
    @YonatanDegu-r1l 3 วันที่ผ่านมา

    🎉ፈረሴ መቼም አትቀምስም 😂ፆመኛ 😭

  • @begirondwake2343
    @begirondwake2343 3 วันที่ผ่านมา

    Ke arsenal gar yenegabachehwal ye ande buden gazetegnet yastelal

  • @muradyekub8139
    @muradyekub8139 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሤኖ ሊበፑል ዋጫ አይበላም

    • @REDfor_life
      @REDfor_life 2 วันที่ผ่านมา

      Ena arse new mibelaw 😂😂😂

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc 2 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ ሁሴን ምነው በስተርጅናዎት ክፉ ባያናግሩን አናቶት ይፍረስና😂 ልክ ነህኮ ሊቨርፑል በቼልሲ ዩናይትድ አርሰናል ትንንሽ ክለቦች ስለሆኑ አልተፈተነም ጨጨባ ሼባ😕

  • @ashenafihaile1980
    @ashenafihaile1980 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ ሁሴን ሊቨርፑል ለምን ከአርሰናል እንደሚበልጥ ለምን አታምንም ያለ ኦዴጋርድ ፈጠራ የለም ወደዳቹሁም ጠላችሁም ሊቨርፑል ዋንጫዉን ይበላል አርሰናል የዋንጫ ቡድን አይደለም

    • @Tesfaldetdemsie
      @Tesfaldetdemsie 3 วันที่ผ่านมา +1

      እርግጠኛ ሁኜ የምነግርህ ሊቨርፑል ለ3ኛ ጊዜ ከአርሰናል ጀርባ ሁኖ ይጨርሳል በተለይ ወሳኝ ተጫዋቾቹን በጉዳት ካጣ ደሞ ቻው ነው ወንድሜ ደሞ ከፊት ለፊቱ ያሉትን ከባድ ጨዋታዋችን አትርሳ

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tesfaldetdemsie ምኞት አይከለከልም 😄 ሊቨርፑል ቻምፒዮን መሆኑ የማይቀር ነገር ነዉ :: YNWA!

    • @yohannesreta3174
      @yohannesreta3174 3 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅 betam.bemigerm hunata tayalek liv 3 kalhone tayalek

    • @mikiesral
      @mikiesral 3 วันที่ผ่านมา

      of coruse

  • @ashenafifikadu6995
    @ashenafifikadu6995 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብቻ ነኝ ማንችሰተር ዮናይትድ እና የእንግሊዝ ቡድን የሚመሳሰልብኝ😂 ከጨዋታ በፊት ብዙ ወሬ

  • @lulsegedsisay5610
    @lulsegedsisay5610 3 วันที่ผ่านมา

    Well come HD❤

  • @esayaseshetu2793
    @esayaseshetu2793 3 วันที่ผ่านมา

    እንዴ በ1ሳምንት ምን ጠብቃችሁ ነዉ 1ቀን እኮ ነዉ ትሬዲንድ ያሰራዉ ይሄ ሁሉ ትችት ምንድን አረ ለመተካት አትሩጡ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 วันที่ผ่านมา

    United 😂😂😂😂

  • @solomonbekele6416
    @solomonbekele6416 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን ስለአርሰናል ብቻ አውራ ለሌሎች ክለቦች ጥሩ እይታ የለህም ሚዛናዊነት ይጎልሀል

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 3 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክለኛ እግርኳስ የምትወዱ ሁሴንን አለማድነቅ አይቻልም። ዝም ብሎ የእንግሊዝ ጋዜጠኞችን ገልብጦ አያወራም። የእንግሊዝ ዳኞች ሌብነት እየተሸፈነ እንጂ ብዙ ቅሌቶች አሉ። እስካሁን የዳኞች ቅጣት በግልፅ የለም። አርሰናልና ሊቨርፑል በዳኞች ጫና እንጂ ብዙ ዋንጫዎችን ያነሱ ነበር። የቸልሲና ሲቲ ህገወጥ ዋንጫዎች እንደ ድል አይቆጠሩም። የማንቸስተር ዩናይትድ የቀድሞው ውጤቶችም በዳኞች ድጋፍ ነበራቸው። መለስ ብላችሁ የእነ ጋሪ ኔቭልን፣ ስኮልስ፣ ኪን፣ ቪዲች ዘግናኝ ጥፋቶች እይዋቸው። ቬንገርና ክሎፕ ተሰቃይተው ነው ዋንጫ ያገኙት።

  • @ashenafifikadu6995
    @ashenafifikadu6995 3 วันที่ผ่านมา

    ሁሴን እሰቲ አንድ ነገር ልጠይቅ ፔፕ ከሲቲ ይልቅ ዮናይትድ ይዞ ቢሆን ምን አይነት ዮናይትድ ይሆን ነበር ብለ ታሰባለክ? ያዉ ዮናይትድም ሀብታም ክለብ ነዉ

  • @mikiyasbirega7879
    @mikiyasbirega7879 2 วันที่ผ่านมา

    ተቃጠሉ ቆማጣ የarsenal degafi

  • @ahmednuribrahim8472
    @ahmednuribrahim8472 3 วันที่ผ่านมา

    Xuseen Cabdulqani Liverpool may kudhibaysa horta ?
    ሁሴን ትንሽ ሚዛናዊ ሁን አንጂ።
    Munaafiq ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታቀዋለህ።
    Munaafiqinat እንደይገባብህ በልብህ የምታስበውን ተናገር በሆድህ አትያዝ ከውስጥህ አውጣው አቋምህ ይታወቅ ያን ጊዜ ነው ከሙናፍቅነት ባህሪ እንደይዝህ ።

  • @Addisአበባዊ
    @Addisአበባዊ 3 วันที่ผ่านมา +1

    According to Hussein all is doom and gloom for everyone expect AFC! Only Arsenal are the best and the brightest. Only Arsenal have the best players and manager. Absolute shambles and bitter punditry. Even Dave and BK are too scared to challenge him when it comes to AFC! Hussein you are literally sounding like Adrian Durham that’s how much your level downgraded! I remember a few years back how level headed you were and just don’t understand what games you are watching to belittle all of Arsenal’s rivals. Yes City are struggling, Liverpool weren’t at their best still managed to beat what’s been in front of them and Chelsea are an exciting vibrant team. The fact that you are trying to sell the idea PEP is a checkbook manager and try to sell us Arteta is the messiah says more about you! Dave and BK please don’t back down to challenge some of his obnoxious comments. HD sport hope to see more improvements please give the likes of City, Chelsea and LFC the respect they deserve. They all have won more relevant trophies in the last 20 years than AFC!

  • @tigabieferede7951
    @tigabieferede7951 3 วันที่ผ่านมา

    Husen eko tera degafi new gazetenga aydelem you are stipud we are Liverpool

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የጎጎሁት ስለአርሰናል ከሁሴን አፍ መስማት

    • @AbebeAmbaw-h3x
      @AbebeAmbaw-h3x 3 วันที่ผ่านมา

      Husin awe enim gardiwela birr newu emifelg

  • @AsenakeAlebachew-c1c
    @AsenakeAlebachew-c1c 3 วันที่ผ่านมา +16

    ሁሴን የሊቨርፑል ምቀኛ😢

    • @70ethiopia81
      @70ethiopia81 3 วันที่ผ่านมา +3

      ጥሩ ተማሪ ሁን... በቃ 1 ወር ጠብቅ 🙏🏾🙏🏾

    • @Yeabkal7
      @Yeabkal7 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሀበሾች ስንባል ዱሮም እውነቱ ሲነገረን ምቀኝነት ነው የሚመስለን ። ተረጋጋ ትንሽ የሊቬን መጨረሻ በቅርቡ ታየዋለክ ዘመዴ

    • @jemalreda4391
      @jemalreda4391 3 วันที่ผ่านมา

      በራስህ እፈር ድንቁርናህን በልእቀት እና መረጃ እያጠበልህ ትሳደባለህ ስሜት ብቻ😂

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 3 วันที่ผ่านมา

      Think about ur poor team instead of us​@@Yeabkal7

    • @berekethagos7131
      @berekethagos7131 3 วันที่ผ่านมา

      Husen kuatari new le liverpool

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሠላም ውዶች
    ሊቨርፑል በመጪዎቹ ቀናት ትክክለኛ የቡድኑ አቅም ይገለጣል ፣በፍፁም ሊቨርፑል አሳማኝ ቡድን አይደለም፣ የተከላካይ ክፍሉ ፌክ ነው፣ ዩናይትድ ሚዲያ ላይ በሚያደርገው ጨዋታ እና ሜዳ ላይ በሚያደርገው ጨዋታ የተለያየ ብቃት ነው ያለው😅 ሲቲ ዘንድሮ የመሻሻል አቅም የለውም ፣ አርሰናል እና ቼልሲ በቀጣዮቹ ሳምንታት የደረጃውን አናት ይቆጣጠራሉ፡፡
    አመሠግናለው

    • @menamamo1146
      @menamamo1146 3 วันที่ผ่านมา

      Kkkkkkk

    • @ENDALAWETREN
      @ENDALAWETREN 3 วันที่ผ่านมา +1

      እንድ የምትለው አርሰናል እውነት ነው Brighton እና Bournemouth እና Chelsea እና Newcastle እና Southampton አሰምናቹ የሸናፈቹ አይመስልም ወይስ እኛ የማንውቆው አርሰናል አለችው😂😂😂

    • @zizudada
      @zizudada 3 วันที่ผ่านมา

      የአርሰናል ደጋፊዎች ግን ለምንድን logical የሆነ አስተያየት መስጠት የማትችሉት በቢሆን መመራት ምንድነው የአርሰናል በተከታታይ መሸነፍ ሳይታያቹ ስለ ሊቨርፑል ማውራት ተገቢ አይደለም።fake ነው ያልከው ተከላካይ ክፍይ በሊጉ ምርጥ ነው።

    • @sadamhussen4889
      @sadamhussen4889 3 วันที่ผ่านมา

      ረባክህ ሌላስ የለህም
      ትንሽ ጎልል የተቆጠረበት
      ብዙ ጎልል ያስቆጠረ ሊቨርፑል ነው መስሚያው ጥጥ ነው ሊቨርፑል
      ዘንድሮ ሁሉንም ዋንጫ ጠራርጎ ይበላል
      እኛ ሊቨርፑል ነን💪💪💪

    • @AlejandroReguera-r1d
      @AlejandroReguera-r1d 3 วันที่ผ่านมา

      አይ መድሀኒያለም እንዲ እንኳን የረመረመ አሳማኝ አይደለም ምንድነው

  • @SeyaOumer
    @SeyaOumer 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሴን ትንታኔ ከማቅረብ ይልቅ ስለ ጋዜጠኝነት ቀድመህ ተማር ።
    አንተ የማቴደግፈውን ክለብ ሁል ጊዜ መዘርጠጥ

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 3 วันที่ผ่านมา +1

      መጀመሪያ በትክክል መጻፍ ተማር ሰገጤው!😊

    • @SeyaOumer
      @SeyaOumer 3 วันที่ผ่านมา

      @Afro-sport94 ደደብ
      ደቆሮ እዳንተ ለመደደብ መማር አያስፈልግም

    • @SeyaOumer
      @SeyaOumer 3 วันที่ผ่านมา

      @Afro-sport94
      I will teach you, you fool.

    • @nurumohammed4835
      @nurumohammed4835 3 วันที่ผ่านมา

      ሁሴንን ነው ስለጋዜጠኝነት ተማር የምትለው!!! እሱ ጋዜጠኝነት ከተማረ አንተ ደግሞ ማንበብ መፃፍ እንዲሁም ማዳመጥ ተማር

    • @SeyaOumer
      @SeyaOumer 3 วันที่ผ่านมา

      @nurumohammed4835 የመሃይም አሞጋሽ መሃይም ነው ደደብ

  • @SeyaOumer
    @SeyaOumer 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሊቬ ደጋፊዎችና የማንቼ ደጋፊዎች ይኸንን ዩቲዩብ አትከታተሉ።

    • @tageseadore7057
      @tageseadore7057 3 วันที่ผ่านมา

      tirrig belu........😂😅

    • @Yeabkal7
      @Yeabkal7 3 วันที่ผ่านมา

      ይመቸናል ውጡ ውጡ 😂😂

  • @ANDEMan-gd5xd
    @ANDEMan-gd5xd 3 วันที่ผ่านมา

    ብታምኑም ባታምኑም ሲቲ ነዉ ዋንጫውን ሚበላው

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 3 วันที่ผ่านมา

    ከአስተያየታችሁ እንደተረዳሁት ከሆነ በአብዛኛው ቡድን ላይ Negative የሆነ አስተያየት ነው የተረዳሁት:: እያንዳንዱ ቡድን በሰሩት ሥራ ነው አሁን ያሉበትን ደረጃ የያዙት ሁሉንም እንደየደረጃቸው የሚገባቸውን credit ብትሰጡ ጥሩ ነው ለወደፊቱ::

  • @ashenafifikadu6995
    @ashenafifikadu6995 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብቻ ነኝ ማንችሰተር ዮናይትድ እና የእንግሊዝ ቡድን የሚመሳሰልብኝ😂 ከጨዋታ በፊት ብዙ ወሬ