የሩበን አሞሪም አጀማመር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @sefinewdelelegn4748
    @sefinewdelelegn4748 3 วันที่ผ่านมา +15

    ብዙ ለዉጦች ይኖራሉ ሚሆኑትንና ማይሆኑትን ተጫዋቾች ከጭዋታው በኃላ በሰጠው አስተያየት ማወቅ ይቻላል ለኔ በጣም ተመችቶኛል ወደፊት ምርጥ ቡድን ሰርቶ እንደሚያሳየን አልጠራጠርም

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 3 วันที่ผ่านมา +1

      በነዚህ ተጫዋቾች ምንም መፍትሔ ማምጣት አይችልም። "ያረጀ ውሻን አዲስ ትሪክ አታስለምደውም!"😊

    • @henokAsfae
      @henokAsfae 3 วันที่ผ่านมา

      Dghgfh fgsyudho fushyvgfg

  • @aragawtesfaye6096
    @aragawtesfaye6096 3 วันที่ผ่านมา +23

    የመጀመሪያው ፎርመሽን ውስጥ ከገቡት ይልቅ ያልገቡት በንች ላይ ያሉትና በጉዳት ያልተገኙት ተጫዋቾች የተሻሉ ይመስሉኛል። ለቀጣይ ተስፋ አለን ዩናይት እንሆናለን።

  • @AbiyuFentahun-zq9dp
    @AbiyuFentahun-zq9dp 3 วันที่ผ่านมา +23

    100k መግባት አለበት የምር ይለያል❤❤❤❤

  • @MickeyAddis-x5s
    @MickeyAddis-x5s 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ስሜታዊ መሆን አያስፈልግም!እንኳን በአንድ ጨዋታ ይሄን አመት ምንም ማድረግ ባይችል አይፈረድበትም።ምርጦቹ ረጋ እንበል!🙏

  • @gechhiwi16
    @gechhiwi16 3 วันที่ผ่านมา +3

    Alex በጣም ነው የምትመቼኝ በርታ አንድም ትንታኔህ አምልጦኝ አያውቅም የዩናይትድም ቢሆን

  • @Noor-n6p9q
    @Noor-n6p9q 3 วันที่ผ่านมา +1

    Alizoooo ምርጥ አሁንም ድንቅ አቀራረብ። አሞሪ ለዩናይትድ ጥሩ አሰልጣኝ ይመስለኛል። ውጤቱ ምንም ይሁን ምን መሻሻል እንደምናይ ተስፋ እናደርጋለን።

  • @AmanuelFikru-s4z
    @AmanuelFikru-s4z 3 วันที่ผ่านมา +4

    ትላንት የጋርናቾ ራስ ወዳድነት እራሱ ሌላ ትንተና ያስፈልገዋል

  • @TesfayeNegussie-j3q
    @TesfayeNegussie-j3q 2 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ እስፓርት ጋዜጠኝ ነሕ ዩናይትድ
    ትእግስት ያስፍልጋል

  • @foziyafozi6017
    @foziyafozi6017 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሊዝ እና ማሳ የኔ ምርጦች እንዴት ናችሁ? እውነት ለመናገር የትላንቱን ጨዋታ ለማየት እሁድ በጣም ርቆብኝ ነበር የኤሬክሰንና የኢቫንስን የመጀመሪያ ተመራጭ ሆኖ መጀመረን አልጠበኩም ነበር አማድና ማዝራዊ ጥሩ ምሽት ነበር ያሳለፉት ተጫዋቾች አዲሱን ሲስተም እስኪለምዱት ግዜ የሚያስፈልጋቸው ይመስለኛል። ጋርናቾ አቋሙ ወርዶብኝ ነበር ራሱን ማሻሻል ያለበት ይመስለኛል ስለምወደው ታላቁ ክለቤ አንተ ስትተነትን መስማት ሁሌም ያስደስተኛል። ይመችክ መልካም ቀን ይሁንልክ።

  • @ermiastekeba7462
    @ermiastekeba7462 3 วันที่ผ่านมา +1

    It's early but Utd has more possession but not critical attack just passing between the three center backs they didn't try to penetrate utd need to buy at least four players to fully implement this Amorim style of play.

  • @birhanderebe2441
    @birhanderebe2441 3 วันที่ผ่านมา +6

    አሌክስ የአሰልጣኝነት ላይሰንስ ለመውሰድ አስበህ ታውቃለህ? If not why don't you give it a try? ስኬታማ አሰልጣኝ የሚወጣህ ይመስለኛል! Not just for our league, for top leagues of Africa, Asia and North America.
    People may say is that a prophesy? But I can see it clearly in every of your pre and post match analysis!!!
    You are simply the best!!!

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 3 วันที่ผ่านมา

      መለፍለፍና ማሰልጠን እኮ አንድ አይነት አይደለም ። ጥሩ ተናጋሪ ሁሉ ጥሩ አሰልጣኝ አይሆንም ።

    • @HamizJami
      @HamizJami 3 วันที่ผ่านมา

      Ya bro

    • @SamiGunner-l6w
      @SamiGunner-l6w 3 วันที่ผ่านมา

      እንዴት እርግጠኛ መሆን ትችላለህ ጥሩ couch አለመሆኑን​@@mamomamo-xt7kl

  • @SINARES
    @SINARES 3 วันที่ผ่านมา +3

    የመጀመርያዉ ነገር identity ነዉ ሌላዉ ነገር ቀስ ብሎ ይደርሳል😎😎

  • @YonasYemariyam
    @YonasYemariyam 2 วันที่ผ่านมา

    አላዛር አሰልጣኙን ለመተቸት በጣም አልፈጠንም የእሁዱ ቡድን እኮ ማርቲኔዝን ኦጋርቲን ሉክሾን ማይኖን ያልያዘ መሆኑ ይታወቅ ኦጋርቲንና ሉክሾን ሲያስገባ የተሻለ ቡድን ነበረ ሲያጠቁም ጥሩ ነበረ

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 3 วันที่ผ่านมา

    እውነቱን ለመናገር የተለየ ነገር አላየሁም ነገር ግን በችኮላ ሁሉንም በአንድ ጊዜ ለመለወጥ አለመፈለጉ ጥሩ ነው ራሽፎርድን ማየቴ ግን አናዶኛል ጊዜ ያስፈልገዋል ነገር ግን እራሱ እንዳለው ጊዜን መግዛት አለበት ።

  • @adamuHailu
    @adamuHailu 3 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛር ኳስን በእውቀት ከሚተነትኑ ባለሙያ አንዱ ነህ ነገር ግን በትላንትናው ጨዋታ ከማንቸስተር ጥሩ ነገር አንዱ በጨዋታ ሲበለጥ ቆሞ ጊዜ አላጠፍም ከእረፍት በኋላ ነገሮችን ተቆጣጥሮአል

  • @Animalsfightclub7
    @Animalsfightclub7 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YonasYemariyam
    @YonasYemariyam 2 วันที่ผ่านมา

    እናም አሰልጣኙን ለመተቸት ሶስት አራት ጨዋታ ብንጠብ ጥሩ ነው

  • @Abush-v4z
    @Abush-v4z 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ የጫወታ ፍልስፍና እንዳለው ተቀያያሪ ታክቲኩ ያስታውቃል ቀሪው የተጫዋቾቹ ስራ ነው ጫወታውን ስመለክት ተጫዋቾቹ ሜዳ ውስጥ በጣም ሲስቡ ሳይ ለመላመድ ጊዜ እንደሚያስፈልጋቸው ተርዳው

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 3 วันที่ผ่านมา +1

    Alazar Welcome❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rooneyshiferaw4586
    @rooneyshiferaw4586 วันที่ผ่านมา

    Eyitah yidenkegna alazar bertalin ..

  • @elesatefera1853
    @elesatefera1853 3 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት ፖዘቲቭ የሆነ ትንተና ነው በናታችሁ? ትለያለህ አላዛር

  • @habtamutessema2549
    @habtamutessema2549 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ ተንትን እኮ እግርኳስን። ትመቸኛለህ አሊዝ❤

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 3 วันที่ผ่านมา

    አዎ ጊዜዉ ገና ነዉ
    Idol👌👌👌👌

  • @MuhammedAhmed99
    @MuhammedAhmed99 3 วันที่ผ่านมา

    ቢያንስ እንደ ቴንሀግ ዝርክርክ አይደለም ሲበዛ ቁጥብ ሰው ነው ወደ ፊት ለክለብ ጥሩ ነገር እንደሚሰራ የትናንቱ ጨዋታ በቂ ነው

  • @AlemayehuAlika
    @AlemayehuAlika 3 วันที่ผ่านมา

    ምንም ቢሆን ጊዜ ያስፈልጋል Identity ያለዉ ቡድን ለመስራት

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @OmerMoh-x5t
    @OmerMoh-x5t 3 วันที่ผ่านมา

    Ur legend

  • @getachewafework3215
    @getachewafework3215 2 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ እዴትናቹሁ አንድቀን እደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ አድናቂህነኝ

  • @AbieShow
    @AbieShow 3 วันที่ผ่านมา +3

    100 k

  • @YaredBirhanu-w7h
    @YaredBirhanu-w7h 3 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰

  • @MalefiyaGK
    @MalefiyaGK 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትዕግስት እና ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል ምክንያቱም ይሄ አሰልጣኝ ቢያንስ ሃሳብ አለው እናም ጊዜ እንስጠው።
    ለዩናይትድ ደጋፊዎች ይድረስልኝ።

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 3 วันที่ผ่านมา

    እሱ በሚፈልገው የአጨዋወት ዘይቤ የሚመቹ አይሆኑም የተወሰነ ለውጥ ካላደረገ ያድሙበታል

  • @SolomonTefera-w3x
    @SolomonTefera-w3x 3 วันที่ผ่านมา

    አሠልጣኙ ተጨዋቾችን በደንብ እስከሚለያቸው ጥቂት ጊዜ ይወስድበታል፣ ሆኖም ወሳኝ ተጨዋቾቹ ስጋት ስለነበረባቸው የተጠበቀውን ያህል መጫወት አልቻሉምና፣ መጥፎ ነው የሚባል አይደለም።

  • @ከዓለም-ማዕዘናት
    @ከዓለም-ማዕዘናት 3 วันที่ผ่านมา +2

    የምታዩ ሰዎች የታል ላይካችሁ? እስኪ እናግዛቸው ከኛኮ አይቀነስም

  • @abbi7944
    @abbi7944 2 วันที่ผ่านมา

    Chikwa endanchi sera qelal sera yelem

  • @KetemaGirma-xo6ep
    @KetemaGirma-xo6ep 3 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ 11 እስከምያገኝ ድረስ ይቸገራል ። ሌላኛው ደግሞ የተጫዋቾች ጥራትም ጥያቄ የሚያስነሳ ጉዳይ ነው ???

  • @Senayytube
    @Senayytube 3 วันที่ผ่านมา

    good news

  • @solomonkflewahd
    @solomonkflewahd วันที่ผ่านมา

    alazar yleyal

  • @AymenJemil-f6v
    @AymenJemil-f6v 3 วันที่ผ่านมา

    🙏 አላዘር ትመቸኛለህ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 3 วันที่ผ่านมา

    Amorim yemoke mitad lay yetetade yimeslegnal sewuyew lisera mofeligewun ye chaweta bahil yemayawuk clubin yetekelakelem yimeslegnal !!

  • @zelalemashenafi7318
    @zelalemashenafi7318 3 วันที่ผ่านมา

    Betam betedegagami setel selesemahu nw, Van gal be back 3 endemichawet astawesalehu check argew esti

    • @bereketgetahun6823
      @bereketgetahun6823 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም እንደዛ ነው ማስበው

  • @AnnoyedLake-it8nc
    @AnnoyedLake-it8nc 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ale aseltagnu migaraw hasab ale enezi techawachoch wsane asetat ena bota ayayaz listemrachew ayigebam andand techawachoch lesystemum mayihonu nachew even average techawachoch nachew rashm bihon midiyaw agenelet enji kuas and hulet kemechawet yilk space nbr sifelg yeneberew bzu mayihonu techawachoch neberu hagrevs endalew bemiketlut 3 or 4 samntat kahun team yemichawetu techawachoch tikitochu nachew

  • @TarikuEndashaw
    @TarikuEndashaw 3 วันที่ผ่านมา +1

    Process yeflgal Arif nw

  • @nadiyaserjebochamiso9719
    @nadiyaserjebochamiso9719 3 วันที่ผ่านมา

    Alex❤❤❤

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 3 วันที่ผ่านมา

    10,000 ምናምን ቪዉ ግን 800 ላይክ?🤭

  • @anebeker7118
    @anebeker7118 3 วันที่ผ่านมา

    Aaaaa

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 3 วันที่ผ่านมา +6

    የማንቸስተር መላጣን አሰልጣኝ በፀጉራም ከመተካት ውጪ ለውጥ የለውም። ኦናና ባይኖር ኤፕሲዊች በቀላሉ 3-1 ማሸነፍ ይችሉ ነበር።
    ለማንኛውም ላይክ እያደረጋችሁ🎉 አግዟቸው።

    • @aghsepda
      @aghsepda 3 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል። ይኸኛው አሰልጣኝ ኳሱ ተጀምሮ እስኪያልቅ ብዙ ውሃ በመጠጣት የተሻለ ነው😂😅😂😅

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@aghsepdaገና በጀሪካን ይጨልጣል!😊

    • @bereketgetahun6823
      @bereketgetahun6823 3 วันที่ผ่านมา

      በአንድ ቀን ለውጥ ያመጣ አለ አርቴታ በአምስት ዓመቱም ፕሮሰስ ላይ እኮ ነው😅

  • @samizaid4344
    @samizaid4344 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ala mirt

  • @WoinituTuji
    @WoinituTuji 3 วันที่ผ่านมา

    አጥቂ የለውም ምንም ማድረግ አይቻለም

  • @Tonyo29
    @Tonyo29 3 วันที่ผ่านมา

    Ruud van nistelrooy He should have stayed,

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 3 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ማውራት አበዙ ተገቢ አልነበረም

  • @terbinosabebe
    @terbinosabebe 3 วันที่ผ่านมา

    Like argu felgew new

  • @mesobtube457
    @mesobtube457 3 วันที่ผ่านมา

    አሞሪም OUT🤣🤣🤣

    • @HamizJami
      @HamizJami 3 วันที่ผ่านมา

      Keld nw enasak? Peredam

    • @mesobtube457
      @mesobtube457 3 วันที่ผ่านมา

      @HamizJami ከፈለክ ሳቅ!! ሞዴሳም

  • @yaredsisay3890
    @yaredsisay3890 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤