Chow Mein Noodles የአትክልት ኑድል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.พ. 2024
  • የአትክልት ኑድል ቻው ሜይን ኑድሉን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
    የአትክልት ግብዓቶች ፡
    - 2 ራስ ቀይ ሽንኩርት
    - ብሮኮሊ
    - ጥቅል ጎመን
    - ቆስጣ
    - ባሮ ሽንኩርት
    - 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት
    - 1 ተለቅ ያለ ካሮት
    ስልሱን ለማዘጋጀት
    - 4 የሾርባ ማንኪያ መደበኛ ሶይ ሶስ
    - 3 የሾርባ ማንኪያ ወፍራም(የጠቆረ) ሶይ ሶስ
    - 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    - ግማሽ ብርጭቆ ውሃ
    የኑድል ፓስታውን ለመቀቀል
    - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው እና 1 ሊትር ውሃ
    - የኑድል ፓስታ
    ስልስ አማራጮች
    - የሚጥሚጣ ስልስ እና ዳጣ

ความคิดเห็น • 41

  • @lozamel8061

    ምናለበት ሁለቴ ሰብስክራይብ ብችልና ባረግህ🙌🏾

  • @ChuchuYeGeta

    ውድ መለኛው ስራህም መለኛና ጣፋጭ ነው ።

  • @SarahMahid544

    Wow amsgenalhu arefi new sawdi huna new memlktew

  • @birukgoitom1387

    የምከተልህ ከርዋንዳ ነው እጅህ ይባረክ

  • @user-xf1hi3vl7v

    እናመሰግናለን ከሳውዲ ነኝ ብዙ ግዜ የምከታተልህ መኢንስተግራም ነበር በይቱብ ሳገኝህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስራወችህ ምርጥ ናቸው አላህ ይጨምርልህ

  • @Sam-xt4fz

    Please do the chicken noodle next time. Thank you

  • @titagetachew1465

    Enameseginalen

  • @abaynewderbew526

    Lemndn nw hulgize fitehen yematasayen melegnaw shafe.

  • @emuethiopia2327

    ዋውውው ከባህሬን

  • @user-hf3fr3he7g

    Kelel yale le mesa takeaway yemidereg megeb seralegn 🥰

  • @hanayousuf2246

    እናመሰግናለን ከባእሬን

  • @ayanewar-du5qd

    እናመሰግናለን ኮታር

  • @yordibersh768

    Thank you. Chicken sizlling eyetbeku newe ke finland.

  • @user-si2jj3dy9m

    የምከተልህ ከሰውዲ ነው ግን የመጀራዬ ነው ያያውህ ወላሂ ደስ ይላል ሀገሬ ገብቼ መስራቴ አይቀርም ጎባዝ 🎉🎉🎉ከዘሬ ጀምሬ አይሃላው❤

  • @genetabebe2987

    Thank you Addis Abeba CMC

  • @user-xb3jt2iv5h

    ዋው ከዱባይ

  • @abaynewderbew526

    Ke Addis aba, soya sos yet nw yemigegnew?

  • @user-sw9to7mr4u

    ዋዉ ምንጥ ባለሙያ

  • @lozamel8061

    Thankyou ባለሙያ እረከን እኮ።

  • @abnethussien9288

    Noice😄