የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት አባሏ አስገራሚ ምስክርነት| የምሬ ወዳጆ የማይጠገቡ ቀልዶች !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ከንጉሡ ዘመን ጀምሮ ነበርኩ:: በይወቴ እንዲህ አይነት የሌለ ነገር የሚናገር,, ያልበሰለ ጥሬ, በቅዥት ውስጥ የሚኖር ዘላባጅ አይቸም ሰምቸም አላውቅም:: አማራን? እወክላለሁ? አማራ ሰው አጥቶ መሬን? ለአማራ ሕዝብ ስድብ ነው::

    • @Endris-nu7il
      @Endris-nu7il 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @atome9092
    @atome9092 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ባላገር የሰለጠነ ሲመስለው ቁጭ ምሬን ማለት ነው😂😂 ደፋር!!!

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አለመማርን የመሰለ መልካም ነገር የለም እኮ ! እንዴት? መናገር የሌለብህንና መናገር ያለብህን መለየት ስለማትችል እንደፈለክ እንድትናገር ነጻነት ይሰጥሃላ! ስለዚህ ይህ ሰው በዚህ መልኩ የታደለ ነው፡፡

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሳይተኛ የሚያልም ይባላል እንዲህ አይነቱ አላዋቂ አዋቂ ያሳዝናል በእንዲህ አይነቱ ጀዝባ ምስኪን ሕዝብ እያለቀ ነው

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወያላ እንኩዋን ሲናገር ያገናዝባል ምን ይሻለሀል ዘረጦ ወንድ መሰይ 😂😂😂

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዉቤ የምታቀርበዉ መረጃ በእዉነት ላይ የተመሰረተ ሰለሆኘ እናመሰግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውቤ ዝግጅቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታልን!! እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን የልደት በዓል ከነመላው ቤተሰብህ በሰላም አደረሰህ!!

  • @ewnetubelete8905
    @ewnetubelete8905 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም የሚያሳዝነው የመሪወዳጆ የጅል ንግግር ሳይሆን የዚህን ፋይዳ ቢሰ የሚከተሉት እውቀት አልባና አላማ ቢስ መደዴ የሚከተሉትና የሚያደንቁት የፓለቲካ ድኩማን ናቸው

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይሄ ድልብ መሀይብ ትልቁን የአማራ ህዝብን ወክዬ እታገላለው የሚል ዱኩማን አሳፋሪ ንግግር ያስተሳልፋል

  • @JaalEthiopia
    @JaalEthiopia 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    "እንመጣለን? አዎ እንመጣለን ግን ከጫካ ወጥተን መሃል ከተማ 4ኪሎ ከምንገባ አንደኛችንን የጫካው ቤተ መንግስት ሲጠናቀቅ ለመምጣት አስበን ነው የዘገየነው እና እባክህ አዲስ አበቤ ተስፋ እንዳትቆርት 😅😅😅😅😅" ምሬ ወዳጆ

  • @amdiya1629
    @amdiya1629 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በገና።ነበረ

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መርቅኖ ነው እንዴ የሚናገረው? ክክክክክክክክክክክክክክ...።

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ምሬ ኮመዲ
    ሀገር ከሀዲ
    የሰው ሞኛሞኝ
    ሥልጣን የሚመኝ
    ወይ አለመማር
    ከንቱ መቀባጠር
    ስንቱን ወደ ዐፈር
    የጠፋበት ክብር
    ሲሆን ጅላጅል
    በቁሙ አብዷአል
    አው እንመጣለን
    ጠብቁ እንገባለን
    አልቀህ አጠብቀን
    ወርውር ድንጋይ
    እስከዛ አትሠቃይ
    የአዲስ አበባ ሰው
    አይዞህ ልመጣ ነው
    እየታገልክ ሙት
    የምን ፍርሀት
    እኛ እስክንሞት
    አይ ጀግና ምሬ
    አንተ የሰው አውሬ
    ሁሌ ውሸት ወሬ
    ጫካ ተቀምጠህ
    ቱልቱላ እየነፋህ
    ወገን አስጨርሠህ
    በምኞትህ ከንፈህ
    እንዲህ ትመጣለህ
    ወይም ትሞታለህ
    በምኞት ሠክረህ
    ሀገር ትመራለህ
    የትም ትቀራለህ
    በእውነት ጅል ነህ
    ወይ አለማወቅህ።

    • @Weldegabriel24
      @Weldegabriel24 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Very nice!

    • @Endris-nu7il
      @Endris-nu7il 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @jomama151
    @jomama151 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Wubiye tebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤🇪🇹🇪🇹እናመስግናለን በርታ🇪🇹🇪🇹❤

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የምናባክ ቁንጣቁጢነው አሁን አንተ ስምህን እንኳን አስተካክለህ የማትፅፍ የግለሰቦችን ስም እየጠራህ ትሳደባለህ መቼ ነው አማራ ው እንዲህ የወረደው እረባማራነታችን አሸማቀቃችሁን አሳፈራችሁን ጅልቢጤነህ ጌጃ

  • @fikadugebeyehu1128
    @fikadugebeyehu1128 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yasazibalu iko

  • @melesetola4214
    @melesetola4214 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአዲስ አበባን ህዝብ የት ታውቀዋለህ ሲኖ ትራክ ሙሉ ፋራ ጤባ አሁን በዚህ ንግግርህ እና አስተሳሰብህ እንኳን ህዝብ ልትመራ ቤተሰብህን አትመራም ዱንዙዝ

  • @tsehaygebeyehu3045
    @tsehaygebeyehu3045 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    He is sick person he doesn’t know the reality

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንፈልግህምአተሰፊአፍክፍታፍሰታወጋማስጠላትህንአታቅምእናተእለቁያዲሳባህዝብአብቹአለልን😊😊

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ውድ ወንድማችን

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mire with all his accents, qualifies for top-ranked commady. Jal Shene!!!! Haaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወቤ ኦሮምኛ መቻልህ እንዴት አስደሰተኝ መሰለህ!ሁላችንም ኦሮምኛ ፣ትግርኛ ፣አማርኛ፣በርታኛ ወዘተ ብናውቅ በጣም እንጠቀማለን።ሌላው ደግሞ ነዳጅ የደበቁትኮ መረጃ ስላገኙ ነው።መንግሥት ማን አሾልኮ እንደተናገረ ማጣራትና መቅጣት አለበት።ጥሩ ይዘሃልና በርታ!

  • @abdulmejidDawa
    @abdulmejidDawa 30 นาทีที่ผ่านมา

    በሚላክል ዶላር ለምን ያዛንክላት ህዝብ ለምን አትራዳም እነሱ እኳ ትንሽም ብሆን መላው ሀገርቱን እየራዱ ነዉ።

  • @seyaKacgb
    @seyaKacgb 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    nic bro

  • @TgstGirma
    @TgstGirma ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedhussen9085
    @ahmedhussen9085 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቦታው ያለበት ቦታ እያያችሁት ነዉ አለቆቹ መንደር ሆኖ ነዉ የተቀረፀው
    ዲንጋዩን እዩት

  • @AbdoAbeti
    @AbdoAbeti 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሄ እረኛ ምንድነው የምለወ ወደዝህ እንዳትማጣ እዛው ጨካ ፍያል ጠብቅ የምሸልህ እሱ ነው የአድስ አበበ ህዝብ ፍያል ይማስልሐል አንተ እረኛ የሆንኸክ ሰውዬ መጀመሪያ አማርኛህን አስተካክል ተብተበ ፈኖ

  • @TeshaleBesti
    @TeshaleBesti 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቱሻላ ሁነኛወ ሰላም

  • @asmarehaklogh7
    @asmarehaklogh7 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከአብ በቀር ቀኒቷን መላዕክትም ቢሆኑ አያቁም። ነገር ግን በ24 ነገሪዬው አልተቻለም። ተስፋ ቆርጠናል አትጠብቁን። ዝም በሉ ቀኑን አትጠይቁም። ምሬ በስጨት ብሎ ድምጹን ከፍ አርጎ አናቅም በቃ አለ።

  • @Asd-d7k
    @Asd-d7k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ መግስት ለሕዝቡ የሚያቀርበውን ነዳጅ በጄሪካል እያወጡ ለጎረቤት ሐገር መሸጥ በጣም ያሳዝናል !!!!

  • @KetemaTsegaye
    @KetemaTsegaye ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡስክት ብቻ ሳይሆን ኮማሪት ይበላል በዶሮ አሁን ግን ብራ ነበረ የሚሸጠዉ አረብ ሀገረ ደግም አረቄ ነዉ የምሸጠዉ

  • @getanehkassa
    @getanehkassa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ታጋይ ሊያስተላልፍ የሚችለውን መልእክት አስተላልፏል :: የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሆኖ ስለ አህያ እና ፈረስ ትራንስፖርት ከሚያወራው ይሻል ይመስለኛል :: አንተም ወደዚህ ሌላውም ወደዛ ሲጎትት እንደ ሀገር አብረን ወድቀናል :: ሀቁ ይህ ነዉ ::

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bezbeyene647
    @bezbeyene647 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገድላችሁን ስለአሟሟታችን ማብራሪያ የምትሰጡ ብድራችሁን ታገኙታላችሁ። እነዚህን ሁሉ የምትለው "ለማይሞላ ሆድህ" ነው።

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ye Mire melikt tetentino sichemek, "torinetu kebdognal ebakachihu eyerebeshachihu erdun new yemilew."

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የግብጦ አረቄ ጠጥቶ ይሆናል በአል ሰለሆነ አትፍረዱበት ትንሸ ቆይቶ ይለቀዋል

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሬ ቅዠታሙ 😅😅😅

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Jawar Mohamed has a new competition, Shiftaw Mere Gebre!

  • @atadesse
    @atadesse 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Lezebegna guard sira inquan anfelughim. fara 😂😂😂😂😂

  • @tesfaybalcha
    @tesfaybalcha 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሔ ነው አሑን ደነዝ ከገር ለመምራት የሚፈልገው አማርኛው የዞረ ደሞ የገና በአል 4 ኪሎ ብሎ አለበለዛ አላንጋጥጥ ሲለን ነበረ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን

  • @MuhammedToyb
    @MuhammedToyb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄን አምኖ የሚሞት እራሱ ያቃል

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከናተ ዉሰጥ ማነዉ የኢትዮጵያ ጠቅለይ ሚንሰቴር የሚሆነዉ መርጣችኋል ቤተመንግሥቱን እንድናሳያችሁ አይ ሕዝቤ መቀለጃ ሆነ ያሳዝናል ምናለ ልጆችህን ብታሳድግ በአቅምህ አቅምን ማወቅ ያሰፈልጋል

  • @user345-d2k
    @user345-d2k 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye indennezih aynet Denqoro Ethiopia wust altefetterem .

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ወደለቱ መነገድ ቡዙ ቦቴዎች ቆመው
    ይታያል ተበላሸተው አይመሰለኝም ??
    ዳለቲ በሰበታ መነገድ
    ማለትነው

  • @abdulmejidDawa
    @abdulmejidDawa 38 นาทีที่ผ่านมา

    Barta wondime

  • @ej1602
    @ej1602 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wube why are advertising for him, this is for Agazi tube or someother comedian.

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የበለጌአ ናጋገር

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mere, you are FIRED! This guy is a joker!

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    MIRE. ! SITAZAZN. !

  • @habtamuwerku3496
    @habtamuwerku3496 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ተው ምሬ ተው አንተም ትበጠረቅ ጀመር🫣🫣🫣🫣

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mery nw feyel yemitebekew atasekegni beg lihon yichilala

  • @gcy3510
    @gcy3510 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ቃልድ ምን አይነት ጅል ነው ማሰራ አንግቻለው ብሎ እደዝህ ማቃዠት ምን እሉታል

  • @atadesse
    @atadesse 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ine des yalegn mecina kegezah... Benzin afford mareg alebih

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lezih hulu yabekan ena yawarden mekelakeya nw mkniyatum awekew tetewachew ahun comdy jemerben farta balager

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በነገራችን ለይ መምሬ ማንን እያሰጠበልክ ነው ነው ኮሲ እየወጣህ ነው ወራዳ ዘረ ቢስ

  • @Yedna12
    @Yedna12 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano yemekawemwe nektachew new yemiyasetlan ensu becha le Ethiopia yekomute yemimselachew

  • @mowlidahmedbona8044
    @mowlidahmedbona8044 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fesama

  • @modinali3987
    @modinali3987 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemichohew poletikegna bemulu lehizb sayhon legil tiqmuna filagotu bicha new.

  • @atadesse
    @atadesse 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jal shenne metalih😂beshimel yagelabitihal

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are you trying to justify the price increase!? ድጎማ የተጀመረው በአብይ አህመድ ዘመን ነው እንዴ!? ኬንያ የነዳጅ ዋጋ 1000 ቢሆን፥የነፍስ ወከፍ ገቢያቸውስ ስንት እንደሆነ ለምን አትነግሩንም!?

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ አንተ ወልጋዳ በጥራቃ ምን ብዬ ልስደበው ይሄንን ገመድአፍ አንተ ነህ ስለአዲስአበባ የምታወራው ኤረ ለመሆኑ እኛ ሞተን ነው ወይስ እንዴት ነው የምገባው እመነኝ አትገባም አንተ ወልጋዳ ቀጣይም ብልፅግና ነው

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ የምን ኮሜዲ ነው? ሰውየው የመጨረሻ ደደብና ከከብት የማይለይ እንስሳ ነው።

  • @Yedna12
    @Yedna12 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yeha besetut meselot sewen yetbsale sew mesay satan

  • @Gindosibu
    @Gindosibu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    So boring....

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    If you really want to increase your subscribers/audiences, change your Intro! (brotherly advose)

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በህይወት ሞቶም አስክሬኑ አይገበም ኬላ ለይ ይቀጠለል