ክራር ልምምድ ክፍል 5 የንስሀ መዝሙር በቁጥር መዘመር 5 መዝሙሮች (krar lememd kefl 5 yenseha mezmur bekrar mezemer

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ክራር ልምምድ የንስሀ መዝሙሮች በክራር መዘመር በጣም በቀላሉ። በጣም ብዙ መዝሙር (እግዚአብሔር መልካም ነው ፣አድኚኝ እናቴ ፣ አማኑኤል ሆይ ፣ በፍቅር ላዚምህ ፣ ...

ความคิดเห็น • 19

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን

  • @ethiobama6106
    @ethiobama6106 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጎበዝ ትምርህት በጣም ድስ ይላል ብርታ

  • @user-gn6ol3oh4z
    @user-gn6ol3oh4z 11 หลายเดือนก่อน

    Betam ameseginalehuh. Mezmur kuter mawtat tinsh yikebdal

  • @azmanwoldie7196
    @azmanwoldie7196 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ ወንድማችን🌿🌿🌿🌿😍

  • @user-pj5xf6zq5i
    @user-pj5xf6zq5i หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው

  • @abraham7146
    @abraham7146 2 ปีที่แล้ว

    Zmare melaekt yasemal
    Gn yemishal kehone endtastemhreni bethtna eteyq alew

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ ወንድማችን

    • @kin_tube
      @kin_tube  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @dnbaharumelaku9639
    @dnbaharumelaku9639 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግለን የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @timatalakiyuotube360
    @timatalakiyuotube360 ปีที่แล้ว +1

    #እግዚአብሔርን_አመስግኑ
    እግዚአብሔርን አመስግኑት
    ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት / 2 /
    ሰማይን ያለ ምሰሶ
    ምድርንም ያለ መሠረት
    ያጸናው እርሱ ነው
    ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
    #አዝ
    የባሕርን ጥልቀት የመጠነ
    ዳርቻዋን የወሰነ
    እግዚአብሔርን አመስግኑት
    ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት
    #አዝ
    ማዕበል ነፋስ የሚገስጽ
    ፍጥረቱ ለስሙ የሚታዘዝ
    ትጉህ እረኛ ድካም የሌለበት
    እግዚአብሔርን ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
    #አዝ
    ንጹሐ ባሕርይ ነው ሁሉን የሚገዛ
    የነገሥታት ንጉሥ አልፋና ኦሜጋ
    ዘለዓለም እርሱ የማይለወጥ
    እግዚአብሔርን ስራህ ድንቅ ነው በሉት
    #አዝ
    ጥበብን የሚገልጽ ጥበበኛ
    ፍርድ የሚያደርግ እውነተኛ ዳኛ
    እንደ እርሱ ያለ ከቶ አይገኝም
    እግዚአብሔር ግሩም ነው ዘለዓለም
    የዚህን ዘማ ስራልን

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo6856 2 ปีที่แล้ว

    betam enamsegenaln.zimare melakt yasemaln.

  • @BloodxClan
    @BloodxClan 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርጠኒዎስ ነኝ መግቢያውን እና አመታቱን ስራልን በእመቤታችን ስም

    • @kin_tube
      @kin_tube  3 หลายเดือนก่อน

      I will do

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በብራሃን ፀዳል ተከባ እመቤቴ የሚል መዝሙር ስራልን የቅኝቱ ፊደለም አስቀምጥልን ፍቃድህ ከሆነ❤❤❤❤

  • @zoma.shom21
    @zoma.shom21 ปีที่แล้ว

    ክራር ገዝቼ ይው ምንም ልለምድ አልቻልኩም ወንድሜ

    • @kin_tube
      @kin_tube  ปีที่แล้ว

      ቀላል ነው አይዞህ በ አንድ ሳምንት ብቻ ቀለል ያሉ መዝሙሮች መዘመር ትጀምራለህ። ትምርቱን ከመጀመሪያ ጀምረህ ተመልከት