Ethiopia | Ethiopian News በማለዳው አዲስ አበባ የተከሰተው II ኢትዮጵያ ጅቡቲን ሰራችላት ከጎረቤት II አነጋጋሪ የሚያስቀጣ ህግ ወጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News በማለዳው አዲስ አበባ የተከሰተው II ኢትዮጵያ ጅቡቲን ሰራችላት ከጎረቤት II አነጋጋሪ የሚያስቀጣ ህግ ወጣ
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 81

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 17 วันที่ผ่านมา +6

    ጥሩ ህግ ነው፣ምኑ ነው አነጋጋሪ የሆነው?

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s 17 วันที่ผ่านมา +10

    ትክክል የአዲስ አበባ መኪና ነጂዎች ስርዓት ያስዝያቸዋል ።
    ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ያወጡት አዋጅ ትክክልነው ።
    እንዳይቀጣ የፈለገ የመኪና ነጂ ሹፈር በተፈቀደው መንገድ ብቻ ህጉን አክብሮ በተፈቀደው መንገድ ብቻ መንዳት አለበት ።

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 17 วันที่ผ่านมา +10

    ትክክለኛ እርምጃ ነው እንዱ ሲገነባ እንዱ ማጥፋት የለበትምና እደግፈዋለው

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 17 วันที่ผ่านมา +8

    ቅጣቱ እንዲያውም እጅግ በጣም ያንሳል በዘንባባ ላይ ብቻ ሳይሆን በኮሪደር ልማቱ ላይ ጥፋት ያደረሰ ተብሎ ሊታረም ይገባል ምክንያቱም በእንዝላልነት ወይም በስካር ነውና የሚወድመው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 17 วันที่ผ่านมา +18

    ትክክል ህግ ይክብር

  • @Barbarose_skbbr
    @Barbarose_skbbr 17 วันที่ผ่านมา +10

    እድሜ ለዘንባባ
    የሟች ቁጥር ይቀንሳል ✌️

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 17 วันที่ผ่านมา +9

    ጠትቶ የሚያሽከረከረውን ዜብራ ላይ ቅድምያ የማይሰጠውን መንገድ ላይ የሚሸናውን በመኪና መንገድ ላይ የሚሔደውን እግረኛ ቦርጫም የትራፊክ ፖሊስ ከዱርየው በባሰ ሑኔታ ዱርዬ የሆኑብንን የአዲስ አበባ ፖሊስ አመት ባሕል በደረሰ ቁጥር የእግረኛ መንገድ ላይ የ ኤግዚብሽን ድንኳን ፈቃድ የሚሰጠውን የመንግስት አካል የ 300000 ቅጣት ተደራሽ ቢደረግልን መልካም ነው

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 17 วันที่ผ่านมา +32

    ከንቲባ አድነች 100% ትክክል ትክክል ትክክል

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 17 วันที่ผ่านมา +1

      Shabeya

    • @user-sv3ev6ee3g
      @user-sv3ev6ee3g 17 วันที่ผ่านมา +2

      Viva Adanech Abebe❤❤❤

  • @mehadidelile3961
    @mehadidelile3961 17 วันที่ผ่านมา +6

    ምን ዘንባባ ብቻ የኤሌትሪክ ፖል ፤ የመኪናና የባቡር አጥር ወ.ዘ.ተ. የሚገጩ ሁሉ ቅጣት ብቻ ሳይሆን መኪናውም ሊወረስ ይገባል፡፡

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 17 วันที่ผ่านมา +7

    ትክክል እንደወም እስርም መጨመር አለበት የሕዝብን ንብረት በግደለሽነትና በመጠጥ እየተገፉ ማውደም መቆም አለበት አሽከርካሪውም በእስር መቀጣት አለበት የገንዘብ ቅጣቱ እንደተጠበቀ ሆነው።

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 17 วันที่ผ่านมา +5

    ምንያስገርማል ይህ ደንብ በመንገድ ትራፊክ ደንብ ውስጥ መካተት አለበት ::በጥቂት ሰክረው መኪና በሚያሽከረክሩ ወይም ሀላፊነት በጎደለው እንዝላልነት በሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ምክንያት የሀገር ሃብትና ንብረት የሰው አካል ና ሕይወት እየጠፋ ይገኛል ::ደንብ መውጣቱ ትክክለኛና ወቅታዊ ነው:: እኛ አገር የሚታየው አንዱ ደክሞ አገር ያለማል ሌላው በግድየለሽነት ልማትን ሲያጠፋ ይታያል

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 17 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ የድንጋይ ዘመን ህዝብ ሲቀጣ ነው የሚሰለጥነው !

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 17 วันที่ผ่านมา +4

    አትክልት ተንከባካቢው አንዳንድ ጽዶች እየደረቁ ሰለሆነ የከተማዋን ውበት ከማበላሸቱ በፊት ንቅለ ተከላ ቢካኼድ መልካም ነው።

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 17 วันที่ผ่านมา +14

    ትክክለኛ ቅጣት ነው ታድያ ምን ያስገርማል ታድያ እንድያውም የሀገርን ገፅታ የምያበላሹ ስለሆነ ቅጣቱ መጨመር አለበት አለበለዚያ እየገጩ ሊያፈርሱ ነውና!!

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 17 วันที่ผ่านมา +2

    ደግ አደረገች። ስነስርኣት አልበኞችና በብር መንጃ ፈቃድ ወስደው ለሚጨማለቁ እሰይ። ምንም አያነጋግርም፣ ደግፌአለሁ።

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 17 วันที่ผ่านมา +7

    Its good laws, because they have to drive carefully. Job well done Adanch Abbibe

  • @tadessemulualem4378
    @tadessemulualem4378 17 วันที่ผ่านมา +7

    ቅጣቱ ልክ ነው ዘገየ

  • @MiftahudinMoha
    @MiftahudinMoha 17 วันที่ผ่านมา +3

    ህግ ህግ ነው ጥፋት ና ጉዳት ያደረሰ መቀጣት አለበት

  • @genetfasil
    @genetfasil 17 วันที่ผ่านมา +5

    በትክክል ውሳኔውን አክብራለሁ ብራቦ አዴ

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to 17 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም አነሰ ብዙ ምልኖችን የፈሰሱባችው በንዝህላልነት መበላሽት የለባቸውም ቅጣቱ መጨመር አለበት

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 17 วันที่ผ่านมา +20

    በትክክል ብለዋል ከንቲባ አዳነች አቤቤ👍👍👍

  • @KaBeye
    @KaBeye 17 วันที่ผ่านมา +17

    ትክክል አደነች አቤቤ እንዲሁም 400ሺ ቅጣት አስፈላጊ ያውም ዛንባበ የምገጩት ሆን ብላው ነው🎉

  • @bekelechala8134
    @bekelechala8134 17 วันที่ผ่านมา +2

    1000%ትክክል ምንም አያስገርምም

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 17 วันที่ผ่านมา +4

    ዘምባባ የሚገጭ ሰክሮ ነው ። 500 ሺ ይክፈል ።

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 17 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነቱ፡አንዱ፡የደከመበት፡ሌላው፡በማወቅም፡ሆነ፡ባለማወቅ፡ወይም፡በግድየለሽነት፡ከኋላ፡እየተከተለ፡ማበላሸት፡ሊያስጠይቅ፡ይገባል፡መንገድ፡ላይ፡የሚሸኑ፡በተለይ፡ወንዶች፡ቅጣቱ፡ምን፡ይሁን?የአሽከርካሪው፡ቅጣት፡ትክክል፡ነው፡መፍትሔው፡ጥንቃቄ፡በሆኑ፡አጥፊው፡እራሱን፡እንጂ፡ማንንም፡መውቀስ፡አይችልም።እኔም፡እሰይ፡ባይነኝ፡ከይቅርታ(ከአፉታ)ጋር፡ቸር፡እንሰንብት፡ሰላም፡ለአገራችን፡ሰላም፡ለዓለማችን።አሚን።

  • @tewabechyohanes2021
    @tewabechyohanes2021 17 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነው አንዱ እየስራ ሌላው በግዴለሽነት ማፍረስ የለበትም ምንም አያስደንቅም

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 17 วันที่ผ่านมา +4

    ትትክል ደግአረጉ

  • @yabatelij4556
    @yabatelij4556 17 วันที่ผ่านมา +2

    በምንም መነጋገሪያ መሆን የለበትም ከቅጣቱምፈ በተጨማሪ መንገጃ ፍቃዱን መነጠቅ ነዉ ያለበት

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 17 วันที่ผ่านมา +2

    አነሰ ምክንያቱም አብዛኛው አሽከርካሪ ጠጁንና አረቄውን ተግቶ ነው የሰው ሕይወትና ንብረቶችን የሚያጠፋው ።

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu 17 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ.ነት.ዬሰ.በጠጥንቀቄ.የድርጉ

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 17 วันที่ผ่านมา +2

    Adanach did good job for new rule on the Road. Yes, everyone can respect the law if the penalties is hard !! Perfect Adanach!!! We support you on this law !!! But do not Demolished poor people house. Moreover,this can minimize the traffic accidents in Ethiopia

  • @abm1344
    @abm1344 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም መነጋገርያ የለም ወዳጄ ሰዎች ስንባል ቅጣት እንፈልጋለን፣ምን ከዘንባባ ጋር አጋጨው?አውቆ ከፀረ አዲስ አበባ ጋር የቆመ ካልሆነ፣

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም አያስገርምም እያየ ከገጨ ይክፈላ

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለከተማቸው የማይጠነቀቁ አጥፊዎችን መቅጣት ትክክለኛ እርማት ነው።

  • @tesfayewondimu5334
    @tesfayewondimu5334 17 วันที่ผ่านมา +1

    They deserve to pay the vaioleters 👍

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 17 วันที่ผ่านมา +1

    Betam Arife Egen new yewetahu sel Addis abebe betam teru new Endehuem 150.000 tineshi new kefet bile teru nber ye birru meten

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 17 วันที่ผ่านมา +3

    አራት መቶ ሺህ መሆን ያለበት።ቀላል ነው እንዴ የዘንባባ ንቅለ ተከላ!!

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 16 วันที่ผ่านมา

    ከንቲባ አዳነች በጣም ትክክል ነች።ዘንባባውም እኮ ያለ ወጪ አልተተከለም። ነጂው አይን የለውም እንድ የሚገጨው

  • @Yaredkebede
    @Yaredkebede 17 วันที่ผ่านมา +1

    Yes ahun new serat yalew ashkerkari migegnew betam harif wesane

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j 17 วันที่ผ่านมา +2

    ደሞ በዘባባ ልወቅሣት ነው ይቀጡ

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሰውስ የገደለ

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 17 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክለኛ ህግ ቆሞ የሚሸናውም ቆሻሻ የሚጥለውም አደብ ይገዛል !አውቀውም የሚገጩ ይኖራሉ

  • @dagnewkebede140
    @dagnewkebede140 17 วันที่ผ่านมา +1

    አታስብ መጀመሪያ የሚግጩት የብልጽግና ሹሞች ናቸው!

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጎንደር መቼም የማትነቃ ከተማ ተረትና ጥፍት ብቻ

  • @seid588
    @seid588 17 วันที่ผ่านมา

    አዲስ ኧረ በጅቡቲ ፖሊስዎች አለቅን

  • @genetregassa9625
    @genetregassa9625 17 วันที่ผ่านมา +1

    500,000

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሰው የገጨስ???

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 17 วันที่ผ่านมา +1

      Yekefelewal

  • @tadeosshiferaw7536
    @tadeosshiferaw7536 17 วันที่ผ่านมา

    Gobez kentiba adanach gin tinish zegeyachu

  • @rahelsemenew711
    @rahelsemenew711 17 วันที่ผ่านมา

    ስው የሚገድልስ?

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 17 วันที่ผ่านมา

    ስው የገደለ በነጻ

  • @saraeshetu1227
    @saraeshetu1227 17 วันที่ผ่านมา +1

    lemen berkatoch tegeremu?? yante tenat new??

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u 17 วันที่ผ่านมา

    Wowu tiliqi dili nwu Sudan ena ethiopiaya yaferaremuti lelawu kentibawu yewesenuti wisanem le adis ababa hizib dehinet ke adega lemexebeq wasagni nwu.

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 17 วันที่ผ่านมา

    ለሰው ነብስ ደግሞ የአካባቢ ሚሊሻ አደሉም አይደል

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 17 วันที่ผ่านมา

    Gena katefu yiketalu

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 17 วันที่ผ่านมา

    Sillt Anita bhone Ethiopian will atdirme nabra woustme liba midya

  • @eteneshtesfatsion5879
    @eteneshtesfatsion5879 17 วันที่ผ่านมา +1

    I was very impressed only recently you report nonsense brothers

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 17 วันที่ผ่านมา

    ነዳጅ አትዩጵያ አላት ስትል አልነበር የታል የስው የምትመኙት ክክክክክ

  • @AddisLiveMusic
    @AddisLiveMusic 17 วันที่ผ่านมา

    አዲስ ሚድያ ለዘንባባ ክ150.000-300.00 ክሆነ ለፒኮከ ስንት እንደሆነ እባክህ ጠይቅልኝ ያአገር ሰው ነኝ ማንነቴን ሸፍንልኝ

  • @MuhamedAminAhmed-hu1tz
    @MuhamedAminAhmed-hu1tz 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሠፈሩ [አካባቢውን]ቪዲዮው, ሥም ቢታሥቀምጥልን

  • @KingNati789
    @KingNati789 17 วันที่ผ่านมา

    sew begeche gene men tadegalache?

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 17 วันที่ผ่านมา

    Ke kitaatu befiit Steffi timhirt BE Media messetet nebberebbet .

  • @ermiasguteta9611
    @ermiasguteta9611 17 วันที่ผ่านมา

    ክፍያው ከሌለውስ😮😮😮

    • @photography6969
      @photography6969 17 วันที่ผ่านมา +1

      Wedeza athid😂

    • @mamokacha-xo7uz
      @mamokacha-xo7uz 17 วันที่ผ่านมา +1

      የተገጨውን ዘንባባ አሸክሞ ሌላ ዘንባባ ማስተከል ነው

    • @tovresh9031
      @tovresh9031 17 วันที่ผ่านมา +1

      መኪናውን በጨረታ መጨጥ !

  • @derebeeshete4373
    @derebeeshete4373 17 วันที่ผ่านมา +1

    አሳጥረው ትንተና አታብዛ

  • @yaredtegegn2912
    @yaredtegegn2912 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዘንባባ ከሰው ካሳ በለጠ 😮ህዝቤ ተጠንቀቅ ሹፌሩ አንተን መግጨት ያዋጣዋል😂😂

  • @kibru2965
    @kibru2965 17 วันที่ผ่านมา

    አንጀትህ ይፍረስ ቆርጦ ቀጥል ግም ዘረኛ

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j 17 วันที่ผ่านมา

    ወይታባህ አየህ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 17 วันที่ผ่านมา +1

    ስማ አትድከም ስው መምጣት እና መራብ መጠለፍ ኖርማን ነው የሀገርን ስላም ያላስጠበቀ እንዴት ነው ሱዳንን የሚያስታርቀው ወረኛ

  • @user-cf8bg5ft7l
    @user-cf8bg5ft7l 17 วันที่ผ่านมา

    Denkorp galla Atawura

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 17 วันที่ผ่านมา

    ጁቡቲ ወደብ ይስጥ ማለት ትክክል አይደለም ከሱማሌ ላንድ ጋርም የሚደረግ ስምምነት ህጋዊ አይደለም አንድም የአለም አገር አልደገፈውም ሱማሌና ሱማሌ ላንድ ተስማምተው ኢትዮጵያ አንድ አይደለም ሁለት ሶስት ወደብ ማግኘት ትችላለች ነው ያለው የሱማሌ መንግስት

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 17 วันที่ผ่านมา

    መሀይሞች በአለም የሌለ ህግ ይጭራሉ

    • @addisualemayehu278
      @addisualemayehu278 17 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው ይመለከትሃል እንዴ? በልኩ ጠጣ።ደንቆሮ እንዳንተ ዓይነቱ ነው ።

    • @gezahegnwube1739
      @gezahegnwube1739 17 วันที่ผ่านมา

      @@addisualemayehu278 አንዳንድ ሠው አለ የጥቅም ተካፍይ፣
      የልኩን ሢነግሩት ይዘላል። ወደላይ
      ፌንፌኔን አልምቱ የሚነካት ካለ
      ኦሮሞ አይደለም ሚሊዮን ካልከፈለ
      አንዳንድ ሠው አል ጠብታ ፈላጌ
      አያገባው ገብቶ ሌባን አዳናቄ
      መኪናየ ስታ ዘንባባውን ሠብራ ገደል በወደቀች
      ሚሊዮኑን አሉኝ አቤት የዘመነረ ልጅ፣
      የጠጣም የለ አልኮል የጨለጠ
      እንደ አነተ ያለ ነው ድሀ በጠበጠ

  • @solomonassefa3480
    @solomonassefa3480 17 วันที่ผ่านมา

    የመኪና አደጋ ማንም ፈልጎ የሚያደርሰው ነገር አይደለም በመላው አለም የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነው ይህ በሆነበት ሁኔታ እንዴት ሰው ሌላ ተጨማሪ አደጋ እንዲደርስበት ይደረጋል 300 ሺህ ብር እጅግ ብዙ ነው ባጠቃላይ ቅጣት አይኑር ማለት አይደለም ግን ይሄ ቅጣት ሳይሆን ግፍም ነው